‪@TamagneShow‬

  Рет қаралды 32,528

Tamagne Show

Tamagne Show

9 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​​ ​⁠ ‪@TamagneShow‬ With Elias Tebabal Part 1 | ታማኝ ሾው ከኤልያስ ተባባል ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 39
@bethmek3002
@bethmek3002 9 ай бұрын
ሌላ የምለዉ ነገር የለም የጌዜዬ የወጣትነት ዘመኔ ዘፈን እሰከ አሁን ብሰማዉ የማሰለቸኝ ዘፈን::!!! "ኤሊያሰ ተባባዉ" የወንዶች ቆንጆ 🙏🙏🙏 እወድሀለዉ ኑርበት
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 9 ай бұрын
ታማኝ ግን በእግዚአብሔር አለህ ድምፅህ ጠፋ ምነው ስለ ሕዝብህ ዝምታን መረጥህ ምነው ካጠፋሁ ይቅርታ!!!
@marde684
@marde684 9 ай бұрын
ታማኝ ሌባ በኢትዮጵያ ስም አማራን ከሚጎዱ ሰዎች እና መሰሪ ቆሻሻ አስመሳይ
@melakudamtew3830
@melakudamtew3830 5 ай бұрын
ጨዋታችሁን በጣም ነው የወደድኩት
@menelikgoogsa6269
@menelikgoogsa6269 9 ай бұрын
ለሁለታችሁም ካለኝ ሙያዊ አክብሮት ባሻገር ታማኝ በየነ ሐገሬ ዘውገኝነትን ባነበሩ ጡት ነካሽ ልጆቿ በተፈተነችባቸው ብዙ ዓመታት ጩኸህላታልና አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው። ነገር ግን ያችው ሐገር አሁን ከወትሮው በከፋ ፈተና ውስጥ ሆና ሳለ የበዛው ዝምታህ ጥያቄ ፈጥሮብኛል። ትናንት ጊዜህን እና ቤተሰባዊ ህይወትህን መስዋእት ያደረግህላት ሐገር ይበልጥ በምትፈልግህ በዚህ ጊዜ እና መከራችን በበዛበት ሰዓት እንዲህ አይነት repost አይመጥንም። በዚህ ወቅት እንደዚህ አይነት የደስታ ጊዜ content ደግመህ ፖስት ከምታደርግ ምክንያቱ ያልገባን ዝምታህ ይሻለናል። ከአክብሮት ጋር። “Silence is Complicity”
@hermibekele3859
@hermibekele3859 9 ай бұрын
1980ዎቹ " ቃልሽ ዞረ!" አልበም የድሮ ት/ቤቴንናፒያሳ ሰፈርን ያስታውሰኛል። ፒያሳ መሃል ቅልጥ ይል የነበረው ይህ አልበም ነበር። ሁለገብ አርቲስት ጋሽ!ኤልያስ ተባበል!🙏👑🇪🇹💖 👍 ሔርሚ በቀለ ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች👈
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 9 ай бұрын
እቶ ኤልያስ ተባባል በጣም ቆንጆ ድምፅ እልህ እትፍራ እንበሳ ጎንደር ጎንደር ይጀህኖቹ ሀገር ሲሉ እስማማለሁ ሌላ ነው ችግራችን ደግሞ ፍቅራችሁ ሌላ እባክህ ተጨዋት እንደገና ተባረክ ደግሞ. በእስር ሁለተንኛው ክፍለ ዘመን ንጉሥ ንበረን ብለሃል ታሪኩን እናፈላልጋለን እንጂ መቼስ እትዮጵያ ጠላትዋ በዝቶል እናንተ በርልን ታማኝ መቼም ፈልገኆ ታገኝልናለህ ታማኝ ተባረክ
@TeboMedia24
@TeboMedia24 7 ай бұрын
ዋውውውው የምወደውን አርቲስት ስላቀረብክልን ታማኜ አመሰግናለሁ!
@Ellshumedia
@Ellshumedia 9 ай бұрын
ታማኝ እናመሰግናለን ኤልያሰን በማቅረብህ
@rahelbasazenew8282
@rahelbasazenew8282 9 ай бұрын
Your are my hero both swdchu y Efrze Abba liu I am proud you
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 9 ай бұрын
Wow eliyase ye enferenze lije Good job 👏
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 3 ай бұрын
Tamagn Beyene Yete New Lemn Demsth Lihon Alechalem Lamaraw
@girma01
@girma01 5 ай бұрын
ፕያኖ ተጫዋቹን ሰላም ሰላም ብያለሁ።
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@auroraali753
@auroraali753 9 ай бұрын
Tamu i love u & u are the best Artista. i love ur program . Continiu
@simamedia6601
@simamedia6601 9 ай бұрын
በአጭሩ ተሰጠው የሚገርም ኤሊያስ ተባባል ነገር ግን በልጅነት ሙዚቃን መቃኘት ውይይይ መታደል ነው። ከጥሩ ቤተሰብ የቅድሚያ አሀቱ አባት ተፈራ ከብታቸው ነጭና ጠጠራ ለመቁጠር የሚታክት የትልቅ ሰው የልጅ ልጅ የአባ ተባባል ልጅ የተወለደው እንፍራዝ ያደገው ምንዝሮና ብርቧክስ ጥበበኛች እስራኤላውያን እሪት ት/ቤት ባንቧ ውሀ መሀል ከተማ ሳይኖረው የተለየች ቀበሌ ነበረች። ይሄን የምለው በተጨባጭ ምንዝሮ እሪት ኤስኩል ብቻ የሚገረም የሰለጠነ ቀበሌ ተወልደው አድገው ብዙዎቻችን ፈላሻ ወይም አዝማሪ ለመባል የሚሸሿት ቀበሌነች ከሸንበል በላይነህ ከብርቱኳን ዱባለ ኢንተርቢው አሁንም ከኤሌሰ ስሰማ ገርሞኛል። ግን ለምን ምክንያቱም ጥበብ መሰጠት ነው በጣም ነው የምታኮሩት ነገር ግን የራሴ ግምት የጥበብን ሊቀት ይጫወቱታል እንጅ በውቀት አልመረመሩትም። ፕሮፌሰሩ በአንድ የሚያ ዘርፍ ሊቅ ሊሆን ይችላል ጥበብ ግን ጥልቅ የሂወት ፍልስፍና ነው ይታሰብበት። እድሜ ጤና ለመረዋው ድምፅዊ የኔ ምርጫ ኤሊያስ(ልዋጥህ) ተባባል
@ambachewsemma2231
@ambachewsemma2231 9 ай бұрын
ታማኝ እንዲት በዝህ ጊዜ አገርክን ተዉካት ሁሉም ነገር ያልፋል ምነነዉ ጠፋህ ታሪክ ግን ያልፋል
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 9 ай бұрын
ታአማኙ❤ ኤልያሰም ደሰ ትላላቹ
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 9 ай бұрын
Amhara Genocide ....
@TaherJemal
@TaherJemal 8 ай бұрын
ህዝቤ የሚለውን ጆነሳይድ እየተፈጸመ ለጥቅሙንና ለሆዱ እየኖረ ነው. ግዱ አይደለም ያ ኣማራ የሚያሳልፈው ያለው. ስሙን መቀየር አለበት
@yooman8686
@yooman8686 9 ай бұрын
Tamagne and Ella mirt sew!!!
@mknyat10
@mknyat10 8 ай бұрын
ጥቁረቱ .. ወላጆቹ ሱዳን ወይ ጋምቤላ ናቸው ..? ታማኝ ❤❤❤❤
@walabummaabilisummaa9469
@walabummaabilisummaa9469 2 ай бұрын
ዳኒኤል!!! ሻምቡ? Omg. ዳ/ወ/ተ?
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 9 ай бұрын
እውነት ይህ ቻናል የታማኝ በየነ ነው?
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j 9 ай бұрын
ካሁን በፊት ታማኝ ጋ ቀርቦ የለደ
@user-ct1hb9pt2p
@user-ct1hb9pt2p 7 ай бұрын
Zmedaaa❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 9 ай бұрын
የታለህ
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 ай бұрын
DEGUU ZEMEN ENDEKELID ALEFEE
@user-fs8xy8gm2c
@user-fs8xy8gm2c 9 ай бұрын
ታማኝ የኢትዮመሪቢሆን እመኝነበር ቢቻልኖሮ ታሜ ምርጥሰዉ
@TaherJemal
@TaherJemal 8 ай бұрын
ይህ ሰው ስሜታዊ ነው እና ወደ ገደል ነዋ የሚከታት. ሃገሩን ህዝቡን የሚወድ ሰው በዚህ ግዜ ዘፋኞች ቃለመጠየቅ ግዜው ነው ወይ!
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
በጣም ❤
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 9 ай бұрын
ምከረው አዴት አማርኛ ቀርቶ ያጎደር ያነጋገርዘይቤ የጠፋበታል እኔታዝቤዋለሑ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 9 ай бұрын
ጠፍቶበት አይደለም አብዛኛው እድሜውን አዲስአበባ ነው ያሳለፈው
@Ayumath
@Ayumath 9 ай бұрын
God please bring this time again when Tigrian Muscian support Amara Musicain, and work together as one team. He give his two songs to Alieyas.
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 ай бұрын
Yene tizit ..elias Miusic
@ahmedhassen6907
@ahmedhassen6907 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 60 М.
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 8 МЛН