🔴ስሜ ማንደፈሮ ነበር! አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር ___ ከኩኩ ጋር ጨዋታ ክፍል -1

  Рет қаралды 272,000

Kuku Sebsibe

Kuku Sebsibe

Жыл бұрын

This is the official KZfaq Channel of the legendary Ethiopian singer Kuku Sebsibe.
#kuku #kukusebsibe #ethiopia #kekukugarchewata #ethiopia

Пікірлер: 825
@tem2023
@tem2023 Жыл бұрын
እርጅም እድሜ ተመኝሁላችሁ አልተማርሁም ስትል ሰማሁህ በሙያህ ከዚህ በላይ መማር ማወቅ በቃላት መፈላሰፍ ሚሌኖችን በሙያህ ያከምህ እንቁ ሙህር ነህ ተማርነ የሚሎትንማ እያየህአቸው ነው ኑሮች ሲኦል ሲያርጉብን
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Жыл бұрын
ንዋይ ደበበ ቢያወራ የማይሰለች አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! ሁሌም ሰላምህ ይብዛ!! ኩኩም ምርጥ ሰው ነሽ!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
አገር ወዳድ ለጥቁሩ ጣሊያን መለስ ዜናዊ አይዘፍንም!!!
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын
አቤት አገላለጽ አገር ወዳድ? አጠራው
@ethioche
@ethioche Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rLl5dduJls3Uc4E.html
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምናምን ኧረ አይባልም ።።ምርጥ ያልሆነ የሆነ ጭቅጭቅ ልትጀምር ነው?።ኧረ ተው።።።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 6 ай бұрын
@@Ya-rm4qp አንተም ምርጥ ነህ አባቴ!! ይመችህ!!
@genetmulushewa5760
@genetmulushewa5760 Жыл бұрын
ነዋይ በጣም የሚገርም ዘፋኝ ነው። እኔ የታየኝ 1986 ዓ.ም የ5ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ገዳም የሚለውን ካሴቱን በቴፕ ከፍቼ ቴፑ ያለበት ጠረቤዛ ላይ እንዳልጋ ተኝቼ አልወርድም ሌላ ዘፈንም አላስከፍትም ብዬ ሳዳምጥው ያስተዋለችኝ የአክስቴ ልጅ ነዋይ ብላ ነበረ የምትጠራኝ። በጣም የምወድክ አርቲስት ነክ ማንም የማይደርስበት በጣም ማራኪ ዘፋኝ ነው። ዘፈኖቹ ሁሉ ለሚሰማው ባለ ቀለም ፊልም ነው የሚመስሉት ፍቅር የሚያሲዙ ናቸው። ይሄ አርቲስት በህይወት እያለ የሚገባውን ክብር ልንሰጠው ይገባል ትልቅ የሀገር ሀብት ነው። ነዋይ አንተም ፈጣሪ እጅግ ምጡቅ የሆኑ የግጥም እና የዜማ ተሰጥኦ ሰጥቶካል እናም እግዚአብሔር በሰጠክ እድሜ አሁንም ደከመኝ ሳትል መስራት በተቻለክ መጠን ሁሉ ብዙ ድርሰቶችን ስራበት እላለው በተረፈ በጣም እወድካለው እድሜ እና ጤና ይስጥክ ።
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በናንተ ግዜ ቀረ 💝 አቤት ኩኩሻ ያንቺ ዉበት ሁሌም የማይለወጥ ድምፅ 💝ማንነት 💝❤እረጅም እድሜ 💝
@redaiyohannes438
@redaiyohannes438 Жыл бұрын
ኩኩ እና ንዋይ የኛ ትውልድ እንቁዎች።❤❤❤
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 Жыл бұрын
በኩኩ ደርባባ አንደበት በንዋይ ለዛ ሞገስ አግኝቶ እንዲህ ሲቀርብ ሁሌም ኑ ያሰኛል ኑሩልን 🙏🙏
@etessema
@etessema Жыл бұрын
ግሩም ጨዋታ ነበር:: ከኩዬ እና ነዋይሻ ኑሩልን:: ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን::
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
ኩኩሻ ውቧ ቆንጆዋ የሙዚቃ ፈርጥ! ነዋይ ደግሞ የዘፈነውን የኖረ ምርጥ ሰው ነው:: የቀድሞ ባለቤቱ ስብዕና ከቃል በላይ ነው::
@herohaileselasse
@herohaileselasse Жыл бұрын
እድሜዬን ሙሉ ብሠማው የማይሠለቸኝ የነዋይ ዘመነው እዴት እደምወዳቹሁ ሁለታቹሁንም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹሁ ነፍ አመት ኑሩ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea Жыл бұрын
ግሩም ቆይታ ኩኩዬ። ንዋይ ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም የምወደው ሰው ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በጤና በፍሰሐ ረ...ጅም ዓመታት ያኑርልን! 💖
@esfesf9708
@esfesf9708 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነው ያለህ ደግ እሩህሩህ ስው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ጋሽዮን ነፉስህን በገነት ያርግልኝ ለዘላለም እወድህ አለሁ
@atkawftsum532
@atkawftsum532 Жыл бұрын
ንዋየ እጅግ አድናቂህ ነኝ በግጥምህ ዜማህ ድምፅህ አክሽንህ የዋህነትና ትትና ሙሉ አገር ወዳድነትህ።
@bezawith7493
@bezawith7493 Жыл бұрын
እናተ እኳ የትውልድ ማእረግ ክብር ናቹ እኛ እናተን እያየን ሀገራችን እድንወድ አረጋቹን እድሜቴና ለናተ ይሁን
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b Жыл бұрын
በትክክል ተገልፀዋል
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ኩኩዬ ና ንዋይ ሁለት የሃገራችን እንቁዎች❤❤❤❤❤
@anuzam
@anuzam 7 ай бұрын
ንዋይዬ ለኔ ልዩ እና አቻ የሌለህ ምርጥ አርቲስት ነህ
@kumanigussie3392
@kumanigussie3392 Жыл бұрын
በጣም የማክብርህ አርቲሰት ነህ የክብር ዶክተር መሸለም ይገባሀል የኢትዮጰያን ሙዚቃ ወደላይ ክፍ እንዲል ያደረክነህና አድናቂህ ነኝ
@desalegnreda94
@desalegnreda94 Жыл бұрын
ምድራችን አንዳንዴ ደግማ የማታፈራቸው ሰዎች ያሉ !!! ከእነዚህ እንቁዎች መካከል ንዋይዬ አንዱ ነው እላለሁ። እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ።
@aronogbay72
@aronogbay72 Жыл бұрын
Here from Asmara, ERi. Both of you are legends. TV ላይ እናንተን እያየሁ ነኝ ያደግኩ። በዛ ግዜ ህብረት ትርኢት የሚባል ፕሮግራም። I have big respect for you.
@abslotige8107
@abslotige8107 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጨምርላቹ ❤❤❤ ነዋይ በጣም የምወደው አርቲስት ነው
@nuradinsiraj7685
@nuradinsiraj7685 Жыл бұрын
ታላቅ ታላቅ ሙዚቃኞች ናችሁ!! የኢትዮጵያ ወድ ውድ ናችሁ! ለሁልጊዜ አድሜ አላህ ይሰጣችሁ! ውድ እና ብርቂያ የኢትዮጵያ ልጆች !!
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
ብራቮ ኩኩ በእውነት ከመአዛ በኋላ የልብ የሚያደርስ ጨዋታ ያአንቺን አየሁ መስተካከል ያለበት የተሰማኝ በጣም በጌዜ አጥር የተገደበ አይሁን ጨዋታው የሚመጥን እና የሚያምር ከሆነ ጊዜ ይፍታው ምን ተወርቶ ባያልቅ አመት የሚያወራ ሰው አይገጥምሽም ቅድመ ተከተልሽን ጠብቀሽ ሰውዬው እንዲያወራ ፈቀጂለት የማይመጥን መስሎ ሲሰማሽ ብቻ ቅድም ታደርጊ እንደነበረው በእውነት ከፍተኛ ብቃት አድርጌ የውስድኩት ጥበብ ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ውሰጂው ። 2 አነስተኛ የጥያቄ ቅድም ተክተል ማስታወሻ ያዥ የጥያቄዎቹን መልሶች ቤትሽ እየገመትሽ ጨዋታው ሊኖረው የሚችለውን ቅርፅ ጨርሰሽ ነይ በጨዋታው ጌዜ ስራሽን መጨረስሽ ነፃነት ስለሚሰጥሽ በጫዋታ ፍሎ ጭንቅላትሽ ለሚፈጥራቸው ፈጠራዎች እድል ታገኛለሽ ። 3 በጣም ትክክለኛ ትራክ ውስጥ ገብታሻል ምንም ቻሌንጅ እንዳያቆምሽ
@AdminGoogle-qh2le
@AdminGoogle-qh2le Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኮሜንት ነው ሃሳብ ከተሰጠ እንደዚህ ነው!
@SolomonEthio
@SolomonEthio Жыл бұрын
እራስህ ብራቮ የእውነት እኔም እስማማለሁ
@Ethioshekla
@Ethioshekla Жыл бұрын
@ethiopiahope1254
@ethiopiahope1254 Жыл бұрын
Good! !!
@jemilaedres2824
@jemilaedres2824 Жыл бұрын
@bdirjheirhehej731
@bdirjheirhehej731 Жыл бұрын
ኩኩዬ ስትታዩ እኮ የኑሮ የህይወት ፈተና ያያቹሁ አትመስሉም።እንደዉ ምን አይነት መታደል ነዉ።
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 Жыл бұрын
ከወጠጤ ጋዜጠኛ ገላገልሽን ኩኩዬ። ድንቅ ዝግጅት ነው አቻ የሙያ ባለቤቶች የሚያደርጉት ቃለ መጠይቅ መቼም አይገኝም። ከነዋይ ባልተናነሰ ያንቺንም የህይወት ጉዞ ለአድናቂዎችሽ ለማሳየት ይረዳል።
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
ንዋይዬ በጣም ነው የሚወድህ። ቅን ሰው እንደሆንክ ስራዎችህ ይመሰክራሉ። ከልጅነቴ ጀምሮ የአንተን የእፍሬምንና የኩኩ ዘፈኖችን እየሰማን ያደግን የደጉ ትውልድ ነኝና እናንተን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል። ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ኩኩዬ ንዋይ ስወዳቹሕ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቴዲን እንደምታቀርቢው ተስፋ አለኝ ስለሚወድሽ እሽ ነው የሚል
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ኩኩዬ ጌታ ይባርክሽ እንኳንም በአዲስ መልክ አየሁሽ
@ambassel9434
@ambassel9434 Жыл бұрын
መናበብ በሚችሉ ስወች ኢንተርቪው እንዴት ደስ ይላል . ጉርምስናየን አስታወሳችሁን
@wondutaye9432
@wondutaye9432 Жыл бұрын
በእውነት የጨዋታ ለዛቹ ሰያምር ኩኩ በተለይ የጨዋታ ወግ አዋቅ ነሽ
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ንዋያችን, እኔ በአንተ ጣፋጭ ሙዚቃ ነው ያደኩት , አቤት አቤት... በልጅነት ጨፈርንበት . እንዴት ይረሳል ያንተ ዘፈን!! እድሜ እና ጤና ይስጽህ . ኩኩም እንደዛው ኑሪልን!!
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
ክፍል 2 ከነዋይ ጋር መቀጠል አለበት አልጠገብነዉም ነዋይዬ❤❤ እንቁ ሀብቶቻችን
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
ትዝታ የህይወት ጣእም ነው በውስጣችን የሚቀጣጠል የማይጠፋ ሁልጊዜ አብሮን የሚኖር እሳት::
@demismariam969
@demismariam969 Жыл бұрын
ነዋይ ኢትዮጵያ ላይ ያስቀመጠው አሻራ ዘመን ተሻጋሪ ነው ባስተላለፈው መልእክትም ለሀገሩ ያለውን ጥልቅ ፍቅር አይተንበታል ሲቀጥል ያስቀመጠው ሀሳብ የሚጣል የለውም 👌 እድሜና ጤና ይስጥልን ብለናል 🙏❤🙏 ኩኩዬ ድንቅ ነገር ይዘሽ መጣሽ ብስለትሽ ገኖ ይታያል ኑሪልን ዘመንሽ ይባረክ🙏❤
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
አቤት ታሪክ ለዛ ስርአት በእናንተ ጊዜ ቀረ❤❤
@dagimabebe7966
@dagimabebe7966 Жыл бұрын
ምነው በናንተ ጊዜ በነበርሁ የሚያስብል ነው ሁለቱ ቅን ኢትዮጵያዊ ናቸው
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
I love my generation! እግዚአብሔር ዕድሜውን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣችሁ! ነዋይዬ የኔ ፍቅር የዘፈኖችህ ግጥም እኮ ለውድድር ቢቀርቡ ሁሉም አሸናፊ ይሆኑ ነበር! You are talented and one of a kind! ❤🇪🇹
@yihalematalay
@yihalematalay Жыл бұрын
በጣም የምትወደዱና ከሰው ልብ መቸም የማጠፉ ምርጦቻችን እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@selamhailu6214
@selamhailu6214 Жыл бұрын
Tikikilegna ababal.
@kidusd7758
@kidusd7758 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ በእግዚአብሄር
@fanta7262
@fanta7262 Жыл бұрын
ወይ ነዋይ ወይ ኩኩዬ እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃችሁ:: አዲስ ምሩቅ አስተማሪ ነበርኩኝ ሙዚቃችሁ በህይወቴ እስከዛሬ ስንኝ በስንኝ ቅርስ ሆኖ የኖረው:: የናንተንና የጊዜውን የነ ኤፍሬም, የፀሃዬ, የነፃነት, የሙሉቀን, የመሃመድ, የጥላሁን, የከኔዲ, አስቴር አወቀ, የሂሩት በቀለ, ሻምቤል በላነህ, ወለቤዎች, መቶ አለቃ ስሙ ጠፋኝ(የባላገሩ አይዶል ዳኛ) ባጠቃላይ ለሃገርም ለህዝብም ባለውለታዎች ናችሁ::
@shemimawolhussein9923
@shemimawolhussein9923 Жыл бұрын
አረጋህኝ ወራሽ ነው ስሙ የጠፋብህ
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 Жыл бұрын
Kukusha yegna enku neshi
@andualemtilahun9258
@andualemtilahun9258 Жыл бұрын
ንዋይ ደበበ አንተ የኢትዮጵያ ሙዚቀኛብቻ ሳትሆን ለኔም ለብዙወቹም የአፍሪካ ኩራት ነህ ብልህ ማጋነነን አይሆንም አነተ ከዘፋኝም በላይ ምርጥ ቆንጆና ሞዴልም ስለሆንክ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Ethiopian music 🎶 is my life 😮 በተለይ የኩኩዪ እና የነዋይ ደበበ ። we love you guys again and again long life for you.
@binyam781
@binyam781 Жыл бұрын
ዕድሜአችሁ ይርዘም ፣የፍቅር ትዝታዎቻችን በእናንተ ሙዚቃዎች የተቃኙ ናቸው ።
@esfesf9708
@esfesf9708 Жыл бұрын
ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
የኔ ውዷች❤❤❤❤እወዳችኋለው❤❤❤❤ሺ ዘመን አረ ኑሩልን እናተን ሳይ የድሮዋን ኢትዮጵያ እናፍቃለው😭😭😭❤ስነምግባር ከናንተ መማረሰ አለብን የዚ ትውልድ ልጆች❤❤😭😭❤ኢትዮጵያን ከናንተ ተምረን እንድንወዳት እግዚአብሔር ይርዳን እናንተ እኮ በነፍሳችሁ ተወራርዳችሁ ነው ምትወዷት ሀገሬን❤❤❤❤❤❤ብቻ ጨዋታቹ ንግግራቹ እደው ስትጣፍጡ❤❤❤❤በናንተ ጊዜ በተወለድኩ ነበር ማርያምን ቀናለው❤❤❤ብቻ ሰላማቹ ይብዛ ነዋዬ እና ኩኩሻ
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ። አሪፍ ዝግጅት ነው።❤❤❤
@MeazaBirhanu
@MeazaBirhanu Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንዋይ ደበበ እራሱን የማይቆልል የማይኮራ ሁሉንም ነገር እግዝአብሄር የሰጠው ሰው ነው በጣም እንወድሀለን እናከብርሃለን፤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
ኩኩ ደርባቤ ጨዋታ አዋቂ ፈጣሪ ያበርታሽ
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
1978 አ.ም በኛ አቆጣጠር በፈረንጅ 86 የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች ሆነን የመነን አስፋው ተማሪዎች ሁላችንም በማራዶናና አርጀነቲና ፍቅር ወድቀን ነበር. ነዋይ ደግሞ ሁለመናችን ነበር. በጣም ተወዳጅ አይዶላችን… የነዋይን 'አያያያ ያ ..' ን ቀይረን እንዲህ እያልን ክብ ሰርተን እንዘፍን ነበር…… "' መጠቃቱን አትይ ጀርመን በ አርጀንቲና ይሸነፍ ነበረ ባይኖር ማራዶና. የኔ ማራዶና አጭር ድቡልቡል.. በቀን የሚበላዉ ሰላሳ ሙልሙል….''
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 4 ай бұрын
Waw arif getem serachu teru geze neber
@semusemu4274
@semusemu4274 Жыл бұрын
ዋዉ ሁለታቹም ምርጥ ሰዎች ኩኩሻ ተጫዋች ነሸ ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሁለት የሀገራችን እንቁዎች የኔ ትውልድ ሙዚቀኞች አትጠገቡም❤❤❤❤❤
@TseganehKuma
@TseganehKuma Жыл бұрын
ኩኩዬ በርቺልን በምንም ዓይነት ይሄን show እንዳታቋርጪው:: ምስጋና! በንዋይ መጀምርሽ ደስ የሚል ነገር ነው::
@abrahambojien1896
@abrahambojien1896 Жыл бұрын
I sang 'tsedal wubettwa ye dem gibattwa..' when i was a 4th grade student in 1977 ethiopian calander at mennen asfaw primary school at music class. Neway you are my everything. You are my childhood memory, my idol, you made me to love music and my country. Long live Neway Debebe!
@helenaki18
@helenaki18 Жыл бұрын
Ene demo MaEbel new yemilewen grade 7 hogne Bethlehem semar music class lay zefegnwalehu I got 99%I don't know why they didn't give me 100 🙂Neway Erasu selalhonku new mesel😂Great old days. Peace and love from Eritrean sister 🙏🇪🇷❤️ 🇪🇹
@henoksolomon8188
@henoksolomon8188 Жыл бұрын
ንዋይ እንኳን ደህና መጣህ : ንዋይ ሀመር መወለድህን ሁሌም በፍቅር ነው ደስ ይላል ግን ምናለ ያለህን ዝና ተጠቅመህ አንድ የልማት ሥራ ብትሠራ መልካም ነው።
@ethiomo2033
@ethiomo2033 Жыл бұрын
Kuku des sitil,wow the legend. She is so respectful and honest,great friends.
@AbebeMhiret
@AbebeMhiret Жыл бұрын
እንቁዎቹ የብሩህ ተስፋውቹ የንዋይ እሸትበላሁኝ ን ለስባት ስዓት ሙሉ ሳዳምጥ ማንጋቴን አስታውስአለሁ ኩኩየ ዋለባይኔ ዛሌዋ አቦ ኑሩአስተምሩ ።
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
ኩኩየ እና ንዋይ የወርቃማው ግዜ አርቲስቶች የእናንተን ሙዚቃ እየሰማን አድገን ዛሬ ደሞ አንድ ላይ ቁጭ ብላችሁ ስታወሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል ዘፈን በእናንተ ግዜ ቀረ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለሁ
@tajebes
@tajebes Жыл бұрын
❤❤በትዝታ ወደ ኃላ ወሰዳችሁኝ የመርካቶ አካባቢ ልጅ ስለሆንኩ አብዛኛው የዛ ዘመን ሙዚቃዎች የሚወጡት መርካቶ ነበር እናም ሙዚቃ ቤት በራፍ ላይ ቆመን ነበር የምናጣጥመው ከፍ ስንል ሻይ ቤት ውሰጥ በጣም የሚገርመኝ የጊዜዎቹን ሙዚቃዎች ስሰማ የነበርኩባቸው ቦታዎች ሁሉ ባይኔ ላይ ይመጣሉ ወይ ጊዜ ጥሩ ዘመን::ሰላም ይስጣችሁ ! ትዝታችሁ ሁሌም ይኖራል እንወዳችኃለን❤❤
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ኩኩዬ ንዋዬ የማከብራችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤ኩኩዬ ንዋያችን❤❤❤ የሀገር ቅርሶች ❤❤respect
@meronhgeorgis3649
@meronhgeorgis3649 Жыл бұрын
wow wow wow !!!!!! በጣም የምታስገርሙ እና የምትወደዱ ሙዚቀኛ ናቹ ።ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 Жыл бұрын
ኩኩዬ ዳዊት መለስን አቅርቢልን እባክሽን ነዋይ ግን 1ኛ ነው
@user-ze2wr8ri9f
@user-ze2wr8ri9f 6 ай бұрын
የዳዊት መለሰ አድናቂ ነኝ
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 Жыл бұрын
የነ አንደኛ ንዋይዬ ምን ብዬ ላድቅህ ቃላት አጣውልህ እኮ የእውነት ነው አሁንም አሁንም ትሳቅልኝ እሷ አለ አዝማሪው ሁልግዜም ንዋይ ለኔ ኩኩዬም አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር!!
@zerihuntadesse2253
@zerihuntadesse2253 Жыл бұрын
የጥበብ ወርቆቻችን ኩኩሻና ንዋይሻ የማትጠገቡ የጥበብ ጀግኖቻችን በተለይ ንዋይ በሙዚቃችን ላይ ለፈጠርከው አብዮትና ላቅ ያለ አበርክቶ የክብር ዶክትሬት ይገባሀል በተረፈ ለሁለታችሁም እድሜና ጤናውን ያድልልን!
@noahmoges5965
@noahmoges5965 Жыл бұрын
What a beautiful show.I grew up with your wonderful songs .I miss that time a lot.
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
ንዋይዬ፡ ምን አለ ለአንድ ደቂቃ እንኳን በአካል ባይህ የኔ ንጉሥ ❤❤❤❤❤❤
@17bekele
@17bekele Жыл бұрын
Kukuye nothing is more exciting than seeing you on the new show congratulations 🎊🍾🎉🎈. You’re kind and beautiful in and out
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
ንዋይ ምርጥ ስው በጣም እውድሃለሁ ሲበዛ ሽጋ ነህ
@Habesha.Explained
@Habesha.Explained Жыл бұрын
So obsessed with this show already. Neway is a good story teller. Kuku is exceptionally good at listening and asking great questions. Loves it.
@ethioche
@ethioche Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rLl5dduJls3Uc4E.html
@Gantana844
@Gantana844 Жыл бұрын
And you are good at being Ahya
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 Жыл бұрын
Nway hulu negeru lezawu yigermegnal
@Gantana844
@Gantana844 Жыл бұрын
@@estifanosaskale1921 Antem endesu ahya neh
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em Жыл бұрын
​​@@Gantana844 ወድ ቆማል አንተን ብሎ ጋንታ ኢትዮጵያ ። ደንቆሮ ከእናንተ ጋር ተጨምረን ኢትዬጲያውያን እንባላለን።
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ዋዉ የእኔ ዘመን ምርጦች ስላየሁአችሁ በጣም ደስስ አለኝ ኑሩልኝ።
@colfaxwireless
@colfaxwireless Жыл бұрын
My favorite artists❤ LONG LIVE FOR BOTH🙏🏿
@ethioche
@ethioche Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rLl5dduJls3Uc4E.html
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ኩኩሻ ደርባባ ጨዋ የትዝታዋ ንግስት ንዋያችን የሚዚቃው ንጉስ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤
@habtamunigussie
@habtamunigussie Жыл бұрын
ሁፍ እንዴት እንደምታምሩ ። መንቀዥቀዥ የሌለበት
@eliastikue3792
@eliastikue3792 Жыл бұрын
ኩኩ በጣም በጣም አሳጠርሽው...ከነዋይ ጋር ቢያንስ 10 ክፍል እጠብቃለሁ..
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ንዋይ ደበበ ኢትዮጵያ ታክብረው ንዋዬ ክቡር ዶ/ር አርቲስት መባል አለበት ... ንዋዬ የክብር ዶክትሬት ይሰጠው.. ለኢትዮጲያ ታሟል ቆስሏል በጥበብም አክሟታል .... ዶ/ር ንዋይ ደበበ
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ኩኩሻ ንዋይ ፀሀዬ ዘመን ተሻጋሪዎች ስራዋቻችሁ ዛሬም በህዝብ ልብ ውስጥ አለ ጀግኖች ናችሁ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Жыл бұрын
"ጀግኖች ናችሁ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች.."ይህ አባባል ይህንን ሰው በጭራሽ አይመለከትም ግዜንና ሰውን አይቶ ያከበረው ሕዝብና ያስከበረችው ሐገር ላይ "እንዲህ ለሚያልፍ ቀን" ፊቱን ያዞረ የናቀ "ገዳይንና ጨካኝን የሐገርና የወገንን ጠላት አሞጋሽ 😡ልምጥምጥ ሰው!
@yehualashettsegaye1920
@yehualashettsegaye1920 Жыл бұрын
old is gold always
@habtamugemechuhabtamugemec8782
@habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын
ምርጦች እድሜ ይስጥልኝ የጥንቶቹ
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Жыл бұрын
ንዋይ ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Жыл бұрын
ጥበብ ታላቅ ሰማያዊ ስጦታ ነው። ይህንንም በስራዎቻችሁ ለዛ እና ጥራት በውስጡ ባላው ቁምነገርና ድንቅ መልእክት አሳይታችሁናል! ድንቅ ስራን ስለሰራችሁ ዘመን ተሻጋሪ ሆናችኋል ይሄ ታላቅ መታደል ነው! ትሁቱ የጥበቡ ፈርጥ ንዋይ እንዳለው ..ጥበብ ደግሞ የሚፈልቀው በሰላም ምድር ላይ ነውና ለሃገራችን ፅኑ ሰላምን እግዚአብሔር ያውርድልን! ሁሉም ነገር የሚያምረው በሃገር ነውና!
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
whenever I listen to Neway's songs( specially his first 3 albums) tears mist my eyes remembering my beautiful childhood. Neway you were our everything- our smile, our joy, our memory. Neway the most talented, charismatic and handsome artist. long live Neway!
@user-sd5jr2nm8g
@user-sd5jr2nm8g 3 ай бұрын
ኩኩ በጣም ቆንጆነሽ እዴት እደምወድ እድሜ ይስጥሽ አመሰግናለሁ ንዋይ ለመስማት በልጅነቴ ከፒያሳ ሰሜን ማዘጋጃ በእግሬ እየሄድኩ እሰማ ነበር ንዋይ መጣም ምርጥ ሙዚቀኛነዉ በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤️
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ኮኮብ እንቁ አንጋፍ ድምፃዊ ናችሁ ዘፈን በእናንተ ግዜ ቀረ አሁንም እምናደምጠው የእናንተን ነው እንወዳችኃለን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
May be you guys have no idea how you are loved....it is beyond explanation. We value! You guys are treasures. Love you!!!!
@endlesswave2685
@endlesswave2685 Жыл бұрын
Betam lik nesh !!!!!!!!!!!!
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 Жыл бұрын
ኩኩዬ በርቺልኝ የኔ ዕንቁ። ንዋይንም በዘፈኖቹ አድናቂው ነኝ። ፖለቲካው ውስጥ የሚዘባርቀውን ነገር እንደማይደግመው ተስፋ አደርጋለሁ።
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 Жыл бұрын
"ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም"!!
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 Жыл бұрын
@@esteagebreab4313 የትኛው ድርጅት?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@esteagebreab4313 😂😂😂😂
@helugjoy81
@helugjoy81 Жыл бұрын
ኩኩሻ , ይንችን ዘመን ባቿች ተራ በተራ ጋብዢልን , እነ ፀሀየ , ...! ደሞ ሰታምሩ እረድናስ ብሆን የአሁኑን ዘመን ትቦንሳላችሁ. አቤት ለዛ ሞገስ
@asdgjasdgh7243
@asdgjasdgh7243 Жыл бұрын
ክብር ይገባቹሀል ኩኩየ ንዋይየ ኑሩልን ሁሌም ድምቁልን እንወዳቹሀለን ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራላቹህ ንዋይ ጋ ደስ ሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን
@noahmoges5965
@noahmoges5965 Жыл бұрын
Kuku I am glad your voice is still there.please keep singing ❤❤❤
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
😊
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
😊😊
@teshomekorme3691
@teshomekorme3691 Жыл бұрын
The princess of Ethiopian music. All unforgettable and ever enduring songs of KUKU.
@samuelshalemo6589
@samuelshalemo6589 Жыл бұрын
Kuku, I subscribed you show just because of Neway interview. I really enjoy hearing from Neway that because all his talk all is over the place but , it is very much entertaining as he is on stage he can put smile on my face. I will never have enough listening him over and over. What a talker including you Kuku.
@jesselopes5196
@jesselopes5196 Жыл бұрын
Fan from USA love you KUKU wish I understood Ethiopian but ameseginalehu!
@binyam781
@binyam781 Жыл бұрын
ኩኩዬ ለዛ ያለሽ ፣ሳቅሽ ለሌሎች ደስታ ይዞ የሚመጣ ። እንደ ቤተሰብ ሐሴት ይዞ የሚጠይቅ ሳቅ ነው ።ሁሌም ተወዳጅ ነሽሽሽሽሽ
@mukeremabbas2243
@mukeremabbas2243 Жыл бұрын
ኩኩዬ እጅግ በጣም መከበር የሚገባው ብዙ ሰርቶ ለሀገሩ የሰራውን ያህል ውለታውን ያልተከፈለው ትልቅ ባለሙያ ነው ያቀረብሽው...ንዋይ ትልቅ ባለሙያ...ረጅም እድሜ ላንቺም ለንዋይ...
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ኢንተርቪው ማለት እንዲህ ነዉ የሚግባቡ የሚተዋወቁ የሚከባበሩ ዉብ ድምፃዊያን እንወዳችዃለን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ። አሁን ደግሞ አንድ ላይ ሆናችሁ ቱር ብታደርጉ በሀገርም በዉጭም ጥሩ ነበር። ፀሀዬ ሀመልማል ፀጋዬ ሌሎችንም ሁለት ሁለት የሚተዋወቁ ደግሞ ሲሆኑ ጥሩ ይዋጣልሻል ኩኩዬ ዉብ ነሽ ንዋይ ደበበ ሀገር ወዳድ።
@JhonMatisy
@JhonMatisy Ай бұрын
ንዋይ ምርጥ የሙዚቃ ጥበብ ባለሙያነው የክብር ዶ/ር ይገባዋል እሽ።
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
እውነትህን ነው ንዋይዬ የኩኩዬ ውበት ግን በጣም ይገርማል፡፡ የንዋይዬ ስራ ደግሞ አንዳንዴ በታክሲ ስጓዝ ወጣት ሾፊሮች ዘፈኑን ድምጹን ከፍፍፍፍ አድርገው ሲያሰሙን ይህ የሚያሳየኝ ንዋይ እንዴት ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ስራ እንደሰራ ነው፡፡
@user-hb8gz5um4b
@user-hb8gz5um4b Жыл бұрын
ንዋይየ የኔ አባት ሁሉ ነገር ማር የኔ የዋህ ጥበበኛ ቀማሪ
@netsanetmekonnen2681
@netsanetmekonnen2681 Жыл бұрын
ኩኩዬ ንዋይይዬ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ስራችሁ ዘመን ተሻጋሪ ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sisarttube8200
@sisarttube8200 Жыл бұрын
የሙዚቃ ንጉስ አንተ ሙዚቀኛ ብቻ ሳትሆን ፈላስፋ ጭምር ሁሉም ስራዎችህ ነፍስ አላቸው ለሙዚቃ ለጥበብ ህዎትን መስጠት እንደዚህ ነው። አንተ የብዙ ሙያ ባለቤት ነህ። ጨዋታ አዋቂ ስታወራ አንደበትህ እራሱ ግጥም ነው ጣእም አለው። ከ ልጅነት ጀምሬ በምክንያ እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ። እረጅም እድሜ እመኛለሁ ንዋይዬ አዲስ ስራ እስክሰማ ቸኩያለሁ።
@greenappletransports5597
@greenappletransports5597 Жыл бұрын
የዘፈን ጥአምን እናውበትን በትምህርት ቤት በስራ ላይ በጉዞም ላይ ሲከፋን ስንደስት የምናጣጥመው የሙዚቃ ውስጣዊ እርክታ በናንተ ዘመን ነበር ያጣምነው ረጅም እድሜ ከእግዚአብሔር ለናንተ እድሜችሁን ሁሉ ተባርኩ
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 Жыл бұрын
ዘፈኑ ማራኪና ከእኔ ዘመን ቀጣዮቹ ናቸው አነ ንዋይ፣ ፀሀይ፣ ኤልያስና ሌሎች ብዙዎች፤ አንቺንም ይጨምራል፤ ተባረኪ ኩኩዬ!!!
@ZewudinehGosa
@ZewudinehGosa Жыл бұрын
ንዋይ ግሩም የ ግጥም ችሎታ ነው ያለህ በጣም አድናቂህ ነኝ; እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 111 МЛН
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 313 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 59 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 811 М.