@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 2 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 5,116

Tamagne Show

Tamagne Show

2 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 2 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 8
@user-fw5dh7bu3v
@user-fw5dh7bu3v 2 ай бұрын
Humanity at its best. ሰብዓዊነት ያደክብት ቤተስቦችህ እካባቢህ ያሳደረብህ ተፆኖ ውስጥህ ያለ ከዚይም ሲያልፍ ተፈጥሮያዊ ነው አቦ ተባረክ ::
@telisijohn2054
@telisijohn2054 2 ай бұрын
I saw this person few times at a an a restaurant called Fairland Ethiopian Restaurant in north eastern part of Silver Spring, Maryland. I believe he was both the master chef and owner of the restaurant. The food was super tasty when he owned this restaurant.He was also friendly and knew to great and treat his customers unlike many established Ethiopian business who focuses mainly on profit over customer satisfaction. Not sure what happened but the Fairland restaurant was later managed/owned by another person and their food was subpar.
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን በዘፈን በፊልም በፖለቲካ በጀግንነት በእምነት ብቻ በሁሉም ነገር ያስተዋወቃት የአማራ ተወላጅ ነበር 😢😢😢ማርያምን ምንም እንኳን የቆየ ቀረፃ ቢሆንም አሁን እየተፈፀመ ያለውን ነገር ነው ቁልጭ አድርጎ የተናገረው 😢😢የምር እያለቀስኩ ነው የሰመውህ ሁለታችሁም የምሳሳላችሁ ብርቅየ ሰወች ናችሁ አይዞን ያልፍና እንዲህ ነበር ብላችሁ ታወሩታላችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እወዳችሁላለሁ❤❤
@Unpolished.Gems2Jewels
@Unpolished.Gems2Jewels 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ኢተርቪው 💚💛💔
@Salih-Amazing
@Salih-Amazing 2 ай бұрын
ምን አለበት ሁላችንም እንዳንተ አስተዋይ ብንሆን አላህ ረጅም እድሜ፣ ጤናን ፣ ሂዳያ ከነቤተሰብህ ይስጥህ ። አዲስ አበባ እወጣቶች ላይ ስራ አጥተን ከፍተኛ ጫና ውስጥ እንገኛለን ፣ ለመሰደድ በቂ ገንዘብ የለንም ። 😢😢 ከሁሉም በላይ ታናናሾቻችን በባዶ እጃቸው በረሀውን ተጋፍጠው ባላሰብነው ሰአት ሌቢያ ነን ታግተናል እያሉ በሚሊየን እየተጠየቅን ነው። 😢😢 ኦን ላይን ስራም ሆነ የተለያየ ስልጠናን ብታዘጋጁልን መልካም ይመስለኛል ። ታላላቆቻችንን እንወዳቹሀለን ❤❤❤ እናከብራለን አላህ ይጠብቃችሁ።
@helugjoy81
@helugjoy81 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ እንወድሃለን እናከብረሐለን ምረጥ ሰዉ ሙሉ ሰዉ ፈጣረ ጤና ከእድሜ ከደሰታ ጋረ ይሰጥህ !
@Dagi-man
@Dagi-man 2 ай бұрын
p2ን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ግን አሁንም የፊልሙን ኢንዱስትሪ መቀላቀል አለበት🙏
@solocmc
@solocmc 2 ай бұрын
Iአሁንስ ኢትዮጵያ ምን ይመስላል
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,8 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 17 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,9 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00