@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 1 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 23,118

Tamagne Show

Tamagne Show

2 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Zenabezu Tsegay Part 1 | ታማኝ ሾው ከዝናህብዙ ጸጋዬ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 30
@VictorSaid-lc7or
@VictorSaid-lc7or 2 ай бұрын
ታማኝ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ በርታ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተጨማለቀበት ሰአት ዝምታህ ጥሩ ነዉ ለምን አንተ የሁሉም ብሄሮች ሀይማኖቶች የሳር ቅጠሉ ነህ ለወደፊት ሽማግሌ ሁነህ ለማስታረቅ ሞራል ያለህ አንተ ብቻ ነህ በርታ እዝጋብሄር አላህ እድሜ እና ጤና ሰቶህ ታላቁዋን ኢትዮጵያ ያሳይህ ❤
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
ያለው ሞገስ እና አነጋገሩ ማራኪ ነው እንደ ስሙ ዝነኛ ሰው ነው ጤዛንፊልመን ደግሜ ደጋግሜ ነው ያዬሁት ፊልም ነው አሁንም አልጠግበውም በሙሉ ፈልሙን የተወኑት ( ፕሮፊሰር ኃይሌ ገሪማን ) ሐምሮ አደንቃለሁ ስለ ኢንተርቪው አቶ ታማኝ በጣም ጥሩ ነው
@mezgebukinfe2836
@mezgebukinfe2836 2 ай бұрын
ታማኝ እጅግ ከሚያከብሩህ ከሚወዱሁ ኢትዮጵያውያን መሀከል አንዱ ነኝ ነገር ግን ህግ ባለበት አሜሪካመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንድንጨራረስ የኦሮም የአማራ የትግሬ ህዝብ ተቆርቆሪ ነኝ የሚሉ ለህዝባቸው አንዲት ትምህርት ቤት ሆስፖታል ልማት ያልሰሩለት የጥይት ሲዋጣ ሚድያ ተከፍቶ ጆናሳይድ የሚታወጅበት ምንድነው መፍትሄው??
@Badema1991
@Badema1991 2 ай бұрын
አቶ ታማኝ ኢንተርቪው የሚደረግ ሰው አጥተህ ነው ወይስ ምንድነው ችግሩ ?? ሰሞኑን በጣም የቆዩ ከ አስርና አስራ አምስት አመት በላይ ያለፋቸው ኢንተርቪው ነው የምታቀርበው ፀጉርህ እንኳን ብዙም ሽበት ባለበሰበት ግዜ።
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 2 ай бұрын
መልኩም ቁመናም የፊልም አክተር ይመስላል ለምን ይዋሻል ❤❤❤
@abesema4572
@abesema4572 2 ай бұрын
አክተር እኮ ነው ትቶ ነው እንዲ
@Eshet-አይታለፍ
@Eshet-አይታለፍ 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው የእኔም ስሜት ሰወች ለእኔ በሚሰጡኝ አስተያየት ልክ እኔ ለእኔ ሰጥቸው አላቅም
@e4p226
@e4p226 2 ай бұрын
In 2018, I went to Eashington DC and he served me and my good friend. He was so good cook. I am a good witness
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 2 ай бұрын
ፍየል ከጣእም እና "ለጤና " የሚባለው እንዳለ ሆኖ ፣ ከከብቶች ሥጋ ሁሉ የፍየል ሥጋ ዝቅተኛው ኮሎስትሮል ያለው ሥጋ ነው ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ይሄ የቆየ ፕሮግራም ነው
@beba5182
@beba5182 2 ай бұрын
God belles you ❤
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
Girma ሞገሱስ ቢሆን ምን መልከ ቀና ነው።
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 2 ай бұрын
ኧረ እኔም በልቻለሁ ::
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp 2 ай бұрын
ውሽት የፈፍየል ስጋ የተጀመረው ከ1992 በፊት በድሬዳዋ እና ሀረር ነበር ያየ ይናገር አትቀደዱ አቦ ።
@yonas21
@yonas21 Ай бұрын
he said in addis ababa, not anywhere else.
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
Wow
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
ታማኝ !!! ኔልስን ማንፍዴላ ለደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች መብት ብዬ እንዴት እታገላለሁ ህገሬን ይከፉፍላል እንደተበደልን ባውቅም በድፈናው የ ሳውዝ አፍሪካውያን መብት ይከበር ከሚሉ ጋር ነው ምቆመው ቢል ኖሮ ከ አፖርታይድ ለመላቀቅ ጠንካራ ግባት ይሆን ነብር ?
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
ጤዛ ግን በስንት ዓም ነበር የተሠራው?ደግሜ ደግሜ ያዬሁት ፊልም ነው
@AdanechSebsibe
@AdanechSebsibe 28 күн бұрын
Tamagn bedehna new tefah
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x Ай бұрын
መልኩስ
@user-qf3ws6qo9f
@user-qf3ws6qo9f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@VictorSaid-lc7or
@VictorSaid-lc7or 2 ай бұрын
@Dernaclips
@Dernaclips 2 ай бұрын
❤❤
@addisustotowkaas942
@addisustotowkaas942 2 ай бұрын
ምንም የሚደነቅኮ ነገር የለህም ታሳፍራለህኮ። ውይ አፈርኩብህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
የሚገርመው 11 ሰዎች ጥሩ ኮመንት ፅፈውለታል: 3 ስቱ የተለያየ ሀሳብ ፅፈዋል: አንተ ብቻ ነህ ሰውየው በሁሉም ሙያው ደስ ያላለህ አይገርምም? ለምን ይሆን?
@abdulazizmume1954
@abdulazizmume1954 2 ай бұрын
Harare people eat goat meat all the time
@abel8835
@abel8835 2 ай бұрын
ዝና ብዙ አሜሪካን አልተመቸህም የወያኔ ጡጦ ይሻልህ ነበር ወድቆ ባይሰበር😂
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 51 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 131 М.
Congratulations To Tamagne & Fantish
28:07
Sador🎙 Entertainment 📺 Official
Рет қаралды 6 М.
Mengizem Media Teborne  show  Tewolde Beyene [Teborne] With Elias Tebabel Part  1
45:05
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 49 МЛН