የደም አይነት ኦ ወንድ እና የደም አይነት ሴት የፍቅር ጥምረት

  Рет қаралды 36,353

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

የደም አይነት ኦ ወንድ እና የደም አይነት ሴት የፍቅር ጥምረት
ብሩህ አመለካከት
የመተማመን ስሜት
ውጥረትን መቆጣጠር
ሰማያዊ ደም

Пікірлер: 243
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
በዉነት እየተገረምኩ ነዉ የሰማሁት ምንም ስሕተት የለበትም❤❤❤ ገንዘብ በ20 አመት ልብ በአርባ አመት ሲባል ሰምቸ አረባ አመት ሲሞላኝ ልብ እገዛ ይሆናል ብዬ እየጠበኩ ነበር የተፈጥሮ ስጦታ ነዉ ብለሕ አሳረፍከኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@WalloWallo
@WalloWallo 11 ай бұрын
😢😂😂 አሳቅሽኝ ውዷ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
😂ቂቂቂቃቃቃ
@martamartalambebo
@martamartalambebo Ай бұрын
😂😂
@HemdiyaNasr
@HemdiyaNasr 9 күн бұрын
😅😅
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔን ሙሉ ባሕሪዬን ነዉ ያስረዳሕዉ የበዛ የዋሕነቴን ግን ብዙ ጊዜ እፀፀትበታለሁ because በተደጋጋሚ ተጎድቻለሁ ክፉ ሆኘ ሰዉን ከምጎዳ እኔ ብጎዳ ይሻለኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሕ❤
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
በምን እደምገልፅ እቸገራለሁ ፈጣሪ የሠጠህ ጥበብ ምክርህ 100% ትክክል ነው እምታሥተምረው ሁሉ በትክክል በጥሞና ላደመጠህ ሠው ማለት ነው አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም እምለው የለይም
@madamnarin3582
@madamnarin3582 2 жыл бұрын
በጣም ነውየገረመኝ የተነተንከኝ መሰለኝ ምክንያቱም የቀረ ነገር የለም ብቻ ቃላት ያጥረኝ ፈጣሪ ይባርክህ
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 2 жыл бұрын
100%የኔ ባህሪ ሱብሃን አላህ ይሄም አለ
@tsehaymohamed7238
@tsehaymohamed7238 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔም እሱም O+ ነን የገለፅክበት በጣም የሚገርም አገላለጽ፣ነው ሁሉም እውነት ነው ፈጣሬ እውቀትህን ጢናህን መልካም ነገርን ሁሉ ይስጥህ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
Ethio family tube subscriber የሚለውን የደውል ምልክቷን ተጫኛት
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
ታሜ ወሳኝ ሰው ❤ እንኳን አደረሰህ ያልከው ሁሉ እኔ ላይ አለ 100/ በ100 ኑርልን ❤ እውቀቱን ይጨምርል ህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ማርያምን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እኔ ብቻዬን መሆን በፍቅር ነው የምወደው ሰው ግን በጣም ደስ ዬለኛል ግን ከግማሽ ሰአት በሆላ ሌላ ሰው ነው የምሆነው ጎደኛቼ እንካን ተሰብስበን ስንጫወት ተነስቼ ብቻዬን እሆናለው
@53067
@53067 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእኔና በፍቅረኛዬ መካከል ያለውን ችግር ይህ ነው በትንሽ ነግረ መግባባት ያቅተናል ዚበዛ ቸልተኛ ነው ስለዚህ እኔ ለኔ ትኩረት የለውም ብዬ እበሳጫለው እኔ ስጮህ ውዬ ባድር ምንም አይመስለውም በተለይ ዝም የሚለው ነገር በብዛት ያልከው ልክ ነህ ወድሜ ግን የምጮህው እና ብልጭ የሚልብኝ እኔ ነኝ እስካሁን ግንገለፅህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን👌👍🙏
@asterayalew1835
@asterayalew1835 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም እርሱም O+ ነን ልጆቻችንም ጭምር ቤቱ ሁሉ O+ ነዉ።የሚገርመዉ በቁጥር የምንበዛዉ ሴቶች ነን። እንዳልከው በትእግስታችን አሸንፈነዋል ።አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ጓደኞቹ ለጫወታ ሲጠሩት አይሄድም ከቤት መዉጣት አይፈልግም።በራሱ ዓለም ዉስጥ ነዉ የሚመላለሰዉ ። በአጠቃለይ ሁላችንን ገልጸኸናል። ለካ ተፈጥሮ የሰጠኝን ለመቀየር ብዙ እጸልያለሁ ።በተለይ ለሌላ ሰዉ ከማድረግ ብዙ ርቀት ከሄድኩ በዋላ ነዉ የምነቃዉ በራሴ እናደዳለሁ።ብቻ ገልጸኸኛል አመሰግናለሁ ።ጌታ የሱስ ዘመንህነ ይባርክ።ያብዛልህ። አሜን አሜን።
@surafieltekeleyohanes3488
@surafieltekeleyohanes3488 Жыл бұрын
ምንም ውሸት የለውም ሁሉም እውነት ነው በትክክል ይገልፀኛል ይገርማል የራሴን ህይወት ያለምንም ጉድለት ስላየሁበት አመሰግናለሁ::
@silenattemesgen8783
@silenattemesgen8783 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሰህ እኔም እሱም O- 0+ ነን 100% በትክክል ነው ወንድማችን ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልክ
@selammehmoud5371
@selammehmoud5371 2 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በዓለ አደረስህ እባክህን o እና B ስራልን
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም ባሌም ኦ ነን ብዙ ጊዜ እኔ በጣም ታጋሽ ነኝ ሌላው የሌላን ሰው ችግር እንደራሳቸው ያልከው በህይወቴ እየጎዳኝ ያለው ባህሪዬ ነው ከዚህ በፊት አንዳንድ ስለ ትዳር ሳይኮሎጂ የተፃፈ ፅሑፍ በማንበቤ ለባሌ በክብር የበላይነቱን ቦታ በመስጠቴ የከፋ ፀብ አልደረሰብኝም ሁላታችንን የሚያግባባን በጣም ብዙ ነገር አለ ግን ወንዱ ቤት መዋል ይወዳል ላልከው ገርሞኛል እሁድን እንኳን በግድ ነው ግማሽ ቀን የማውለው በተረፈ ከተናገርከው 98% የኛን ቤት ነው እናመሰግናለን
@user-lh9kp5ix2t
@user-lh9kp5ix2t Жыл бұрын
የሚገርም ነው እስካሁን ለራሴ ሳላስብ ዘመኔን የኖርኩት ለቤተሰቦቼ ነው ኦ ነው ለካ ጉድ የሰራኝ 😘😘😘
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee Жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ እኔ O ነኝ የደም አይነት ሁሉም የገለፅክው ትክክል ነው በኔ ላይ ያለውን ሁሉንም ገልፀክዋል በጣም ነው የገረመኝ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ሁሉ አሪፍ ነው! በጣም እናመስግናለን ክበርልን!
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 Жыл бұрын
ድንቅ፣እውነትነት ያለው ገለፃ ነው። Thank you!
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የደም አይነት ኦ ወንድ እና የደም አይነት ኤቢ ሴት ብትሰራልን
@seyefemelesew7890
@seyefemelesew7890 Жыл бұрын
Yes ,you mentioned that o- nature completely clear points out. from me. Thanks for you advise
@rak5677
@rak5677 Күн бұрын
በጣም ተገርሜ ነው የሰመሁት እኔን ነው የገለፅከኝ ሙሉ በሙሉ እውነት ነው❤❤
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
በትክክል ነዉ የገለፅከዉ እናመሰግናለን
@nejathnejath3019
@nejathnejath3019 2 жыл бұрын
ዶክተር በእውነት ትክክለኛ ታሪክ የኔ ነው በጣም አመስግናለሁ ይባርክህ
@tinabereded6007
@tinabereded6007 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@6Sky6
@6Sky6 2 ай бұрын
Amazing ! all are my unique character
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ የኔ በደምብ። ገልፀውሀል ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ
@amyy.149
@amyy.149 2 жыл бұрын
That's true, that's me specially when it comes about money overall it is resonated 🙏♥️
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 жыл бұрын
በትክክል ግርግር አልወድም ውሱን ነው የምተዋወቀው
@helenmelaku2944
@helenmelaku2944 Жыл бұрын
እንም 😂
@tiggistmuluget4981
@tiggistmuluget4981 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤️🙏
@6Sky6
@6Sky6 2 ай бұрын
Thank you brother ❤
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 жыл бұрын
እድሜና ጠና ይስጥህ የተከበርኽ ወምድሜ። ሁሉ የተናገርከው ኣንድም ኣልቀርም ሁሉ ልክ ነው ገረመኝ በቴ ያለው ነገር ነው ። እግዚኣብሔር የማስትውል ልብ ይስጠን ለሁላችን ተባረክ ኣመግናለሁኝ።
@user-eu2lh9ri6q
@user-eu2lh9ri6q Жыл бұрын
ት❤❤ክክል።እነመሰግነለን
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 2 жыл бұрын
አግዚአብሂር ይባርክህ አመሰግናላሁ።
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት እየስጠህን ነው በርታ🙏
@hamziahussein9487
@hamziahussein9487 Жыл бұрын
የሚገርም ነገር የኔ የአራት ልጆች አባት የሆነው ሰው እንዲህ ያለ ባሄሪው አለያየን የደም አይነቱ የደም አይነት ነበር እና የሚገርም እውቀት ነው።
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 2 жыл бұрын
የኔታ እንኳን አደረሰህ። ትናንት ነበር ልልህ ያቀድኩት። ግን ታውቃለህ እኛን የሚከፋ ነገሮች አሉ። የሆነ ሆኖ በ0 ሴት ላይ የገለፅከው ኤ ላይም አለ። በጣም ብዙ ነገር። ዕውነት ነው ኤ የወጣው ከኦነው የሚለው። ዛሬ ዲኤት ጀምሬያለሁ። ውጤቱን እነግርኃለሁ። አፍርሼው ነበር። ምክንያቱም በጣም ሰውነቴ ስለቀነሰ ሃኪሜ ተጭኖኝ። ዛሬ ግን ወደ ቀደመው ዲስፕሊን ተመልሻለሁ። ብሩክ ሰው ነህ። በቃ የተሰጠህ። ጥሪህን አውቀኽዋል። መልካም ጊዜ። ኤ ላይ እንጃ ቃለ ወንጌል እስኪመስለኝ ድረስ አዳምጨዋለሁ። ለእኔ ማን ደፍሮ መርዶ ይናገራል? የመጨረሻው ጊዜም አዲስ ማንነት ተፈጥሮ እራስን ማጣት። ስለደረሰብኝ ነው እምነግርህ። በኃይማኖትም ዕውቀት አለህ። እሱ ደግሞ በጣም ነው የደነቀኝ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ኑርልን መምህር። አሜን።
@pastorwendmagegnasfaw4468
@pastorwendmagegnasfaw4468 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው
@user-sp3fk3mc9q
@user-sp3fk3mc9q 6 ай бұрын
ወላሂ እኔን ነወ የገለፅከኝ ደሜም ኦ ነወ የባሌም እደዝ ነወ ፀባዩ ያልከዉ ሁሉ ነወ እኔም በሠዉ መጎዳቴን አረቄ አለማሠቤን የተረዳሁት ከ7 አመት ቦሀላ ነወ ወደራሴ የተመለሥኩት 100 እዉነት ነወ
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p 2 жыл бұрын
በትክክል ነው የእኔን ባህሪ የሚገልፀኝ እናመሰግናለን
@frezerify
@frezerify 2 жыл бұрын
Amazing explanation. Thank you
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-lx9le7et2z
@user-lx9le7et2z 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልክ
@abesil1774
@abesil1774 Жыл бұрын
Omg! Unbelievable what u said . I am O what you said is me from the beginning till the end. Thank you betam
@AbduSrajKasm-sj2yd
@AbduSrajKasm-sj2yd Жыл бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድሜ!!
@sabasave6244
@sabasave6244 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሰህ የምታመጣቸው ሐሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናሐለን
@musebawabedal8894
@musebawabedal8894 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ተባረክ
@zenitube4006
@zenitube4006 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን100/100 ነዉ የገለፅከኝ
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው ትክክል ነው
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
ይገርማል እውነት ነው🙏🏽🙏🏽
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 Жыл бұрын
ገራሚ ነው በርታልን ዶክተራችን!😍
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 2 жыл бұрын
አግዚአብሂር ይባርክህ አመሰግናላሁ
@user-ut2bi7lj7g
@user-ut2bi7lj7g 3 ай бұрын
ሲገርም እውነት ነው በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤
@worknehtemesgen7499
@worknehtemesgen7499 5 ай бұрын
ዋውው በትክክል ነው
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለኔ ያዎራህ ሁሉ መሰለኝ 😅😅😅እናመሰግናለን
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 11 ай бұрын
ደስ የሚል ገለፃ ነው በርታ❤️❤️❤️
@imanabyu2677
@imanabyu2677 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ 100%
@jkk9689
@jkk9689 Жыл бұрын
Thanks my brother I’m o and my husband o
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 11 ай бұрын
የሚገርም ነው 100% የኔ ባህር ነው :: ጌታ ይባርክህ
@user-eu2lh9ri6q
@user-eu2lh9ri6q Жыл бұрын
ይገርማል የእኔ ብቻ ፀበይ። ይመስለኝ ነበር ጉድ ነው ውስጤን የየህ ነው የመሰለኝ
@senaits8895
@senaits8895 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ቀደም ብዬ አውቄ ቢሆን ጥሩ ነበር በጣም ተገርሜያለሁ የኖርኩት ሂወት ነው
@teshomeevangelicalministry1181
@teshomeevangelicalministry1181 Жыл бұрын
ትክክል ነው።
@aregaygebretensay-ox4ie
@aregaygebretensay-ox4ie 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ራሴ መሰለኝ!
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩምክር ነው ይዘህ እምትመጣው በርታ
@MengistuDemeke-xm6db
@MengistuDemeke-xm6db 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ በሃር ነው❤❤❤❤
@bruktaytabate3497
@bruktaytabate3497 2 жыл бұрын
💯 True
@user-dn7zn4qv7y
@user-dn7zn4qv7y Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ሴት ነኝ ለወንዱ የገለፅከው 100% በኔ ላይ አለ የሴቶቹ ባህሪ ደሞ ፈፅሞ የለብኝም
@rahelgirma8452
@rahelgirma8452 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ❤
@gediyonkabeto4173
@gediyonkabeto4173 Ай бұрын
wow ውንድሜ ተበራክ በጣም ትክክል ነው የዳም O ነኝ የልካው ሁሉ ልክ ነው be blessed
@gadiseyadasa9907
@gadiseyadasa9907 2 жыл бұрын
Betam tekekel new enamesegenalen tama
@medinaseid2005
@medinaseid2005 Жыл бұрын
Betam migetm new hulum yetenagerkew en yigeltsal
@maryamenate7315
@maryamenate7315 Жыл бұрын
አመስግናለው !!
@BezianStudio
@BezianStudio 2 жыл бұрын
So true
@alsahshe4605
@alsahshe4605 Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ ሁሉ ያልከው ትክክል ነህ
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 2 ай бұрын
በጣም ነው የሳኩት 100% ባህርዬን ነው ያገኘሁት
@tesfayestiphanos3822
@tesfayestiphanos3822 2 жыл бұрын
ጡሩ በርታ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 2 жыл бұрын
ይገርማል
@rishangebrezgi5328
@rishangebrezgi5328 2 жыл бұрын
በስማአም አንተ የተባረክ ባለ ሙጡቅ አምሮ ፈጣሪ ይባርክህ አኔና ፍቅርኛየ ኦ ነን የሚገርም ነው የነገርከን አንዲትኻን አልቀርችም በሙሉ አውነት ነው ግን አብረን 5 አመት ኑሮን ልጅ አልወለድንም በጣም አንዋደዳለን አንድ ችግራችን ግን ቀለበት አግርግልኝ ቤተሰብ አናስተዋውቅ ብለው አሺው አይልም አንቢም አይልም አና ምን ይሽለኛል ዝምብየ አለቀለበት ልኑር? ወይም ቁርጥ አድሪጌ ልለየው አማራጭ ልፈልግ የሴት ክብር ቃልኪዳን ይስደስታል ና ሌላ ምስክርናት የሚስጥህ ላንተ ወንድሜ በአመጋገብ ዙርያ በሙሉ በሂወታችን ዙርያ ትልቅ አስተውፆ ና ለውጥ አግኝተናል አናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ በምትፅፈው መፅሃፍ ሙለ ምስክርነት አሰጣሎህ ተባረክልኝ ከUSA chicago God bless you & ur family
@salamawetsalamawet3874
@salamawetsalamawet3874 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰ ዶክተር በጣም ይገርማል እኔና ጋደኛዬ የደም አይነታች ኦ ነው ከተናገርከው ውሰጥ በሱም በኩል ያለው ባህሪ መቶ ፐርሰንት ትክክል ብለኀል በኔም በኩል ባህሪዬ እንዳልከው ነው አመሰግናለው
@user-kv2oi9se6x
@user-kv2oi9se6x 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እኔ ኦ ነኝባል ገና አላወኩም ያልከው በሙሉ ትክክልነው
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Please Dr if u have time make us videos lunch & dinner 🥣 what we eat.thanks alot 🙏
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ቤተሰብ መርዳት በጣም ነው የምፈልገው ባለቤተ መርዳት አይፈልግም ስለዝህ መስራት እፈልጋለሁ እኔ ምንም አይጎልብኘም ግን ደስተኛ አይደለሁም ቤተሰብ መርዳት አልቻልኩም
@hannahanna4321
@hannahanna4321 2 жыл бұрын
ትክክል
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 Жыл бұрын
ዋው ገልፀኸናል
@dagemhilu1458
@dagemhilu1458 2 жыл бұрын
የኔን ባህሪ አግንቼበታለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mollagetahunahmed9131
@mollagetahunahmed9131 Жыл бұрын
በጣም በጣም በትክክል የእኔም የባለቤቴም የደም አይነት ዐ+ የእኔ ዐ-የባለቤቴ ነውና በትክክል ነው የገለጽክልን በጣም እናመሰግናለን 95%
@zekariasabera5466
@zekariasabera5466 Жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ መረጃ እግዚአብሔር ይስጥህ
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው ሁሉም ማለት ይቻላል እኔን ይገልፀኛል እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ik7yj9xj8c
@user-ik7yj9xj8c Жыл бұрын
Tkkl newu tnx
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 2 жыл бұрын
Dr egzbr ebark. Ye andi andenew yegaltsekegn 98%
@alemderes7153
@alemderes7153 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እኔን ገለጸከኝ ።
@mehretyohannes1675
@mehretyohannes1675 Жыл бұрын
Yalkew hulu Ewenet new Doctor
@weynishetdamene6048
@weynishetdamene6048 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከበቀ
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 4 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ
@somali3266
@somali3266 Жыл бұрын
ትክክልነህወድም የኔደም ኦነው ልክነህ
@mohamedkonjo4218
@mohamedkonjo4218 2 жыл бұрын
Dr. Ended endegeletsikegn u have no idea, omg! But, ke blood type gar yemigenagn ayimesilegnim neber zare aregagetiku, O blood type negn. Satisfied with ur video!!!
@yirgalemtsehaye5153
@yirgalemtsehaye5153 2 жыл бұрын
selam ene o set nege btam ygermal 85%rasen new yengerkeg betam ygermal egz ybarkeh
@freweynihailay
@freweynihailay Жыл бұрын
tikikil new abate❤
@taliileebefekadu3239
@taliileebefekadu3239 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ከተሸወድኩ በኃላ ነው የነቃሁት
@elias7324
@elias7324 2 жыл бұрын
Hi brother thank you allah yetbekn 1 teyeky align guroroyen haketa yasechegrignal tolo tolo nw yemimetabgn meftehay kaleh pls negrign
@tsehaymohamed7238
@tsehaymohamed7238 2 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰህ አዴስ ስለሆንኩ አዳዴስ መረጃ እንዴደርሰኝ ምላርግ
@kudesyaldhabey4824
@kudesyaldhabey4824 8 ай бұрын
Relly True I Am o
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 68 М.