የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia

  Рет қаралды 67,306

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 10 ай бұрын
ሰው ታማኝ ከሆነ በቂ ነው...Aዎች ተባረኩ በብዙ
@aster4804
@aster4804 2 жыл бұрын
ግትርነት, መጨነቅ,ታማኝነት,በጣም ሰራለሁ አስባለሁ መወሰን ግን አልችልም ስሜታዊነኝ ግን በውስጤ ነው የሚናደደው ንዴቴን ሰው አያውቅብኝም በጣም አይናፋርነኝ ሰውን ሁሉ እወዳለሁ የለ ምክኒያት ፀብን አልወድም ሰው ስጣለ ከደረስኩኝ እንድስማሙ የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እጥራለሁ የዋህ ነኝ በየዋህነቴም ብዙ ተጎድቼያለሁ ለከ ተፈጥሮዬ ሆኖ ነው እናመሰግናለን 🙏
@meashoamanuel8215
@meashoamanuel8215 2 жыл бұрын
AGREE WITH U SISTER.
@user-dc9mb2op3x
@user-dc9mb2op3x Жыл бұрын
Anechi ene neshi ende temesaseleshibegn eko
@abuabu4272
@abuabu4272 Жыл бұрын
ሠህ የኔም ሁሉ ነገሬ የተገለፀዉ ይገርማል።
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 Жыл бұрын
ትክክል ገልፀሀዋል።ኢንደዛ ነው
@woinshetdebebe7910
@woinshetdebebe7910 Жыл бұрын
እኔ አይሆንልኝም ከማለት እኮ ጥሩ መመኘት ጥሩ ነው
@samrawitdereje7566
@samrawitdereje7566 Жыл бұрын
በጣም እየሳኩ ነው የሰማሁት ሚገርም ነው 100/100 እኔን ነው ያወራከው ሚገርም ነው
@tsegakassahun9623
@tsegakassahun9623 2 жыл бұрын
በእውነት ግርም ነው ያለኝ የራሴን ባህርይ ነው ቁጭ ያደረገው :: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀት የሚባል ነገር የለብኝም ሁሉንም ለአምላኬ ነው የምሰጠው ለዛ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ታሜ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት መስጠቴ ነዉ በጣም ይገርማል ስለእኔ ብቻ የምትናገር የመሰለኝ የደም አይነቴ A+ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!
@ayeletsion1974
@ayeletsion1974 2 жыл бұрын
እኔ በግሌ እንዲህ አድርጎ አንድ ነገሬን ሳያስቀር ቁጭ እሚያደርግ ቴክኖሎጂ መሮሩ አስደምሞኛል ማርያምን 100% የራሴን ባህሪ ሳይጨምር ሳይቀንስ ነው የነገርከኝ ክበርልኝ ወንድሜ በርታ
@user-ur4lp5uf4l
@user-ur4lp5uf4l 11 ай бұрын
በጣም የኔንም ነው ሙሉ በሙሉ የገለፀው ይገርማል
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
በመፅሐፍ እያዘጋጀህልን እንደሆነ ስሰማ ደስታዬ ወደር አጣ! እግዚአብሔር ያግዝህ ተባረክ!
@mihretmamo7174
@mihretmamo7174 Жыл бұрын
I'm blood type A and it is 100% my personality.Thank you for your support.
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
alesh
@selamawitgitet7401
@selamawitgitet7401 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔ ያለኝን ስብእና ገለዑከው እናመሰግናለን ሁሎም አንተ የገለፁካቸው እኔ አሎ
@nesanettesfaye7220
@nesanettesfaye7220 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያስደነቅከኝ በትክክል ገልጸከዋል እናመሰግናለን ።
@user-fh2ln1rq3e
@user-fh2ln1rq3e Ай бұрын
በእውነት የተነገረው ሁሉ ባህሪዎች ትክክል ነው አለተሳሳትክም ጌታ ይባርክህ
@godislove9061
@godislove9061 Жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም ትክክል ነው።ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ።God bless you
@MAHIRTube94
@MAHIRTube94 Жыл бұрын
የእኔም ደም A+ ነው ያልከው ሙሉበሙሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@samigym9
@samigym9 Жыл бұрын
1 nen malt nw
@ayaleasmamaw6445
@ayaleasmamaw6445 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔን በትክክል ነው የገለፅከኝ፣ መጥፎውንም ሆነ ጥሩውን አንድም የቀረ ነገር የለም በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እውቀቱን ጨምሮ፣ ጨምሮ ይስጥህ።
@zeniteshome3163
@zeniteshome3163 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ እራሴን አገኘሁት የተባለው ሁሉ ትክክል ነው ወንድማለም ጌታ ይባርክህ በአንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅማለሁ ።
@tamratadis8849
@tamratadis8849 Жыл бұрын
100/% ያልከዉ ሁሉ በኔ ላይ አለ ምንም እንኮ እግዚአብሔር ረድቶኝ ጭንቀት የሚባለዉን ባቆምም ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ እዉነት ነው የደም አይነት A ነኝ ከዚ በላይ ወገኖችህን መጥቀም ይሁንልህ 🙏
@weynishetshawul1677
@weynishetshawul1677 2 жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው ።!!! እኔ ኤ ነኝ በሚገርም ሁኔታ ገልፀኸዋል እስክደነግጥ ነው ስብዕናየን የገለፅከው ዋው❤🥰❤
@workiebrihan5698
@workiebrihan5698 2 жыл бұрын
በጣም ገርሞኛል ብዙ ነገሮች ልክ ናቸው እያዳመጥኩ በመሀል ሳቄ መጣብኝ!!!
@workiebrihan5698
@workiebrihan5698 2 жыл бұрын
ጥሩ አገላለጽ ነው ።የደም አይነቴ A ነው ግትር አይደለሑም በሐሳቤ ካልተስማሙ ግን ራሴን ያመኛል ውሸት ና ማስመሰል ጭራሽ አልችልም አልወድም!!!
@ethiopian7827
@ethiopian7827 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሚገርም ነው የደም አይነቴ A ነው። ሁሉም ትክክል ነው እንደውም ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስነው ያዳመጥኩህ።የባህሪዬን ታሪካዊ አመጣጥ ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ።
@seadaeshtu6867
@seadaeshtu6867 2 жыл бұрын
እኔራሱ ስቄልሞት ክክክክክክ
@gheneteyob9742
@gheneteyob9742 2 жыл бұрын
Hulu tikikl new ameseginalehu
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 2 жыл бұрын
እኔም ስለኔ የሚያወራ ነዉ የመሰለኝ
@zafuhabesha8171
@zafuhabesha8171 2 жыл бұрын
እኔ A+ ነኝ እዚ ነው ምምደበው ዋላ ለይላ ነው
@sinduyirga7299
@sinduyirga7299 Жыл бұрын
Enem
@alemnegatu2045
@alemnegatu2045 Жыл бұрын
በእውነት ነው የምልህ ከእኔ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው በጣም ይገርማል ፈጣሪ አምላክ እውቀትህን ይጨምርልህ ተባረክ።
@yohanneskahsay3823
@yohanneskahsay3823 10 ай бұрын
It's great.Thanks.Keep it up.
@korerimarima1441
@korerimarima1441 2 жыл бұрын
ሰላም ታሜ! የሚገርም ትንተና ነው እራሴን ቁጭ አድርገህ ነው የገለፅከኝ 👌ግን ውሳኔ ላይ ፈጣን ነኝ ካመንኩበት አይቆጨኝም, ሌላው በጣም ግልፅ ነኝ በዛህ ላይ ጭንቀታም ነኝ በዚህ ምክንያት ተጎድቻለሁ ሀሉም ትክክል ነህ😊 ሌላው ያሳቀኝ 😆 ማንኛውም ሰው ሲያወራኝ እሰማለሁ አምናለሁ እናም ከውስጤ ነው የማዳምጠው እና በሌላው ቀን ሲዋሽ ወይም ሀሳብ ሲቀይር ካገኘሁት ከባድ ነው ! ሁለተኛ አላምነውም🤔 ሁሌ ባለፈው እንደዚህ አድርገሀል!! እላለሁ አልረሳም መታለል አልፈልግም! ብቻ ጥሩውም መጥፎውም ስብህና ሁሉም ይገልፀኛል።
@Eritrean1Beast
@Eritrean1Beast 2 жыл бұрын
Welcome back barther God bless you 🙏🙏
@hailuasefa3240
@hailuasefa3240 2 жыл бұрын
Migerm nw
@hailuasefa3240
@hailuasefa3240 2 жыл бұрын
It is amazing
@negesudessie62
@negesudessie62 2 жыл бұрын
እኔን ከ95% በላይ ይገልጸኛል ወንድሜ የሰጠኸን ትምህርት በጣም የሚገርም ነዉ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን :: ለነገሩ አንተ የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸዉ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 2 жыл бұрын
አውነትህን ነው በዚህ ጸባዬ ብዙ ተጎድቻለው ያልክው ሁሉ ትክክል በጣም ህይወቴን በሙሉ ያለፋኩት በጠቀስክው ነው ለብዝው ግዜ ዳይት ሳደርግ አልቀንስም አንተ የደም አይነት ስታስተምር ዶክተሬን ጠይቄ A + መሆኔን ሳውቅ ምን እንደምበላ ካንተ ተምሪያልው ስለጸባዬ ይህንን ስሠማ ገና አሁን መድሀኒት አግኝው በቅርብ ያልክውን A+ የምግብ ዳይት ጀምሪይለው በዚሁ አሳውቅሀለው እግዚአብሔር ይረዳኝል አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ ንገርህ ህይወትህ ቤትህ ሥራህ ይባረክ ጌታ አየሱስ በነገርሁሉ ካንተጋር ይሁን ተባረክ
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እጂብ 90% ትክክል ነው እስከሚገርመኝ ድረስ በጣም እናመስግናለን 🙏
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እውቀትህን ይጨምር የደም አይነት ኦን ለመስማት ቸኩያለሁ
@jameelaahmed159
@jameelaahmed159 2 жыл бұрын
እኔ ልንገርሺ ቀድሜ ምቀኛ÷ቀናተኛ÷ግድየለሺ÷ የማይታመን÷ለነገሮች ምክኒያታዊ ÷ ወ.ዘ.ተ ቀሪዉን ዶ/ር ይነግርሻል 🤪🥺🥺I'm so sorry
@serkadisbamnew5880
@serkadisbamnew5880 2 жыл бұрын
thank you share most i am bood a we learn clear understanding own lanague.keep to teaching.
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 Жыл бұрын
Thanke Dokiter likinew Rizie bahriyat Eiyemeta yashegregnal
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ዋው ሳል መረመረ የደሜን አይነት አወኩት አመሰግናለሁ
@mercybekele1778
@mercybekele1778 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እናመሰግናለን ! እኔ A blood type ነኝ በብዛት ሁሉም ማለት ይቻላለ ያልካቸዉ ነገሮች ይገልጹኛል ምናልባት . .1.ሰዎችን እወዳለሁ እራራለሁ ግን ብዙ ሰዉ የመቅረብ ማሃበራዌ ነገሮች ዉስት ብሳተፍም ከ ብዙ ሰዎች ጋ መቀራረብ አልችልም 2. ዉሳኔ ለመወሰን እኔ ችኩል ነኝ ከነዚ ባለፈ በጣም በሚደንቅ መልኩ ሁሉም እኔን ይገልጹኛል ፡፡good job! 😀🥰
@asfaw5686
@asfaw5686 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ለመወሰን እዘገያለሁ ሲገርም
@techtrue8510
@techtrue8510 Ай бұрын
ኤ ወች እይናፋር ናቸው ሊዚህ ነው ከሰወች ጋር ቶሎ መቀራረብ ይቸገራሉ ከተቀራረቡ ግን 🤭
@user-fz7xs2kn7z
@user-fz7xs2kn7z 11 ай бұрын
Thanks very much ewnet new
@user-kk1qh8ie6m
@user-kk1qh8ie6m 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወንድሜ በጣም ብዙ 90% ይታይ ብኛል እየገረመኝ እየሳኩ ነዉ የሰማሁህ አመሰግናለሁ! እዉቀትን የሰጠኽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hanibegna9119
@hanibegna9119 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም የሚገርም ነው በትክክል ነው የገለጽከው ፈጣሪ እድሜኸን ያርዝመው
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
ወንድማችን ፡ የሚገርም ፡ ትንታኔ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ A+ነኝ ፡ ያልከኝን ፡ ሰዉ ፡ ነኝ ፡ ጥናቱ ፡ ትክክል ፡ ሰለሆነ ፡ በደሜ ፡ መመገብ ፡ ትክክለኛ ፡ መንገድ ፡ መሆኑን ፡ ተቀብያለሁ፡ ባህሪዬ ፡ 101/ፐርሰነት ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ good job keep up blessed
@abnhabnsh1748
@abnhabnsh1748 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ መቸም ከዚህ ከተናገርከው ሁሉ ሁሉም ብልህ የሚመለከተኝ ማጋነን አይደልም ተባረክ
@simachewdemissie2447
@simachewdemissie2447 3 ай бұрын
I am really very surprised. All you mentioned Common, Best & Bad qualities are match to behavior. I am following your channel. Thank you!! BY the way, am living in Ethiopia where do you live now? Wish you all the bests!!
@AmelEngida
@AmelEngida Жыл бұрын
ወንድማችን ጥበብን የሰጠህ አግ/ር ይባረክ
@mekideswerkaye-ig7tz
@mekideswerkaye-ig7tz Жыл бұрын
በጣ ተደምሜ አለሁ {A+}የተናርካቸው ሁሉ አሉብኝ {ባህሪያቶቸ ለራሴግራያጋባኛል} አንዳንዴ የማብድ ይመስለኝና እፈራለሁ ስራ ወደለሁ ታማኝነኝ ለሁሉምነገርቅነኝ ታማኝነኝ ትግስተኛነኝ በብዙ ነገርራሴን እጎዳለሁ!!!
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል! እኔነቴ በትክክል ገለፅከው በተለይ ፅዳት ከቤተሰብ ጋር የሚያጣላኝ እሱ ነው በተለይ ከወንድሞቼ ጋር ካልካቸው ውስጥ ግዴለሽነት የሚለው እኔጋ የለም እንጅ ሌላው ሁሉ በባህርዬ የሚታዩት ነው ።
@assefahora4689
@assefahora4689 2 жыл бұрын
Dear brother, I am one of blood "A" type persons. Realy I got it amazing. Almost 99% what you mentioned completely described my character.
@user-jh5hm5oe7o
@user-jh5hm5oe7o 3 ай бұрын
OMG Betekekel 100% Enene Yegelestegnal Thank You
@chaltukenea4628
@chaltukenea4628 Жыл бұрын
Omg almost all yigeltsegnal thank you so much chigiren aweku
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
A+ ነኝ ተመስገን እኛ ከጠላንም እንደዛው ነን እንከዳለን እንጂ አንከዳም እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነው 🙏🙏🙏💞🌷🌷🌷 እናመሰግናለን💖 መንቻካ😂😂😂😂😊
@mecha236
@mecha236 7 ай бұрын
መክዳት የሚያኮራ ሳይሆን የሚያሳዝን ነው, ክርስቶስ በምድር ሲኖር ተከዳ እንጂ ማንንም አልከዳም። ለምንኩራራበት ነገር እንጠንቀቅ።
@dan20233
@dan20233 2 жыл бұрын
Hi Brother, Can you do a video on super foods that can improve eye sight to get ride of reading glass over time.? Thank you Daniel
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 8 ай бұрын
Am A+ &😅All bads express me
@alemabera59
@alemabera59 7 ай бұрын
Thanks so much brother exactly true for me oh my God thanks bro bless you
@yemaneabraha2073
@yemaneabraha2073 20 күн бұрын
I agree with you 100% tank you for educational
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለም ወንድሜ የተናገርካቸው በሙሉ ሀቅ ነው ያለው የተናገርከው በሙሉ እኔ ላይ ያለ ነው ምንድነው ያጠናኸው የተፈጥሮም ይሁን የትምህርት ዕውቀት ያለህ አደንቅሃለሁ ተባረክ እግዚአብሄር ይርዳህ መፅሐፍህን አውጣው አንተ የእግዚአብሄር መልዕክተኛ ነህ ትናንትና ሰለ ኤዎቾ ምግብ አበላል ሰታስተምረን ነበር የደሜን ዓይነት አላወቀውም ሀሰፒል ለመሄድ እያሰብኩ አንተ ጋር መልሱን አገኘሁት ተባረከ
@fikrabfikrab2542
@fikrabfikrab2542 2 жыл бұрын
ጥበብን የሚሰጥ እግዚሀብሄር ያብዛልህ!
@alexaddis5467
@alexaddis5467 Жыл бұрын
ብዙውን ትክክል ነኽ ስሜታዊ ትዎናለህ በያዝኩት ነገር እስከመጨረሻው መዝለቅ /ማሸነፍ ጓደኛ ላልከው ትክክልነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@muluyemesafint8954
@muluyemesafint8954 Жыл бұрын
ዋው ጥሩውምመጥፎውም ስብእና 100 %እኔውስጥ አለ:: Wow Muluye from Toronto Canada Thank you for sharing greatly appreciated.🙏
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
ባለቤቴ A. በትክክል ገልጸዋል ተባረክ ወንድም ምናልባት ትልቁ ልጄም እዳ አባቱ ነው 😎
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
🤣
@hirutbekele521
@hirutbekele521 2 жыл бұрын
Hello my brother , blood A type personality it's very truly . I'm so glad you talked about it . You & your family GOD shine His face upon you ! I love your show , I learn a lot of things . THANK YOU !!
@fikiretmenegesty621
@fikiretmenegesty621 2 жыл бұрын
Enan ygeltngl
@eyosyasmelakehail9970
@eyosyasmelakehail9970 2 жыл бұрын
Erasen new yengerkegn geta zemenehen yebarek tebarek
@HanaHana-jb1yl
@HanaHana-jb1yl 2 жыл бұрын
አዎ ግትር ነኝ አይናፋርም ነኝ አይናፋርነቴን ለመደበቅ ጸብ እና ክርክር እፈጥራለው ሰዎች አይረዱኝም የሆነ ነገር ከያዝኩ አለቅም ውስጤ ለምን እንደዚ ሆነ ተደረገ ተባለ ስል ነው የምውለው የሰው ጥፋት አይቼ አላልፍም እኔም ላይ ይፈጸም ሰው ላይ ለኔ አንድ አይነት ቁጣ ነው የሚፈጥረው ምናገባኝ የሚባለውን ነገር አላቀውም የገለጽከው በሙሉ ትክክል ባሕሪዬ ነው የገለጽዃቸው ግን እስከዛሬ የጎዱኝ ናቸው በጣም ግሩም አርገሕ ነው የገለጽከው ተባረክ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ፡ሁሌም፡በምታስተምረው፡እደነቃለሁ፡እውነት፡ነው።የዛሬው፡ይባስ፡ግርም፡ነው፡ያለኝ፡እኔ፡ A ነኝ 99%✔️ትክክል፡ነህ።ወዳጆቼ፡ሁሉ፡እንዲያዩት፡ነው፡ሼር፡ያደረኩት።ተባረክ፡ወንድሜ፡እድሜከጤና፡ጋር፡ይስጥህ።🙏🙏🙏
@ermeyasabstractpainting5608
@ermeyasabstractpainting5608 Жыл бұрын
100/100 ማንነቴን ገልፀከዋል ገርሞኛል በጣምምምም በርታ
@user-mr3ng2sy7n
@user-mr3ng2sy7n 10 ай бұрын
Betam migerm new bizu bahri enen yigeltsal thank u
@yordayordayaorda1879
@yordayordayaorda1879 2 жыл бұрын
God bless you brother 🙏🙏🙏
@AgegnehuA-gy5nt
@AgegnehuA-gy5nt 8 ай бұрын
A+ ሁሉም ከእኔ ባህሪ ጋር ይመሳሰላል ለነገሮች በጣም ስሜታዊ ነኝ ብዙ ጌዜ አለቅሳለሁ መጥፎ ነገር ማየት አልችልም ፊልም እንኳን ሳይ እውነት እንደሆነ እያወቅኩ ስቅስቅ ብዬ ነው የማለቅሰው ፣ግትር ነኝ ነገሮችን በራሴ መንገድ እረዳለሁ፣ እና ለሁሉም ነገር ሀላፊነት ይሰማኛል ፣ ብዙ ጊዜ ቤተሰቦቸ ለምን ትጨነቂያለሽ ለዛ ነው የማትወፋሪው ይሉኛል በተደጋጋሚ እኔ ደግሞ እሺ አልጨነቅም እላለሁ ግን አለመጨነቅ አልችልም ሌላው ስታወራ ከሳበኝ ነገር አትክልቶች ቀለም በጣም ተፅኖ አለብኝ ሌላው የተቸገርኩት ሰው ፊት መቆም አልችልም በዚህም በት/ት
@aziebfetwe1060
@aziebfetwe1060 2 жыл бұрын
Omg it completely resonates with me, I'm completely shocked😂
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg Ай бұрын
የምገሪም ነው ተባረክ ውንድማችን
@nanichernet7949
@nanichernet7949 6 ай бұрын
ተባረክ ማንነቴን ስለነገርከኛ ደስ ብሎኛል ከገለፅከው አንድም አልጎደለም ትክክለኛ እራሴ ገለፅከኝ አመሰግናለሁ
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
ወንድሜ የፈጣሪ ሰላሙን ጤናና በረከቱን ያብዛልህ !!እኔ A+ነኝ "ቼልተኝነት በሥራ አይሰማም ብቻ ሁሉን በመሞከር ግዜ ብሆስድብኝ እንጂ ሌላው እውነት ነው ፈጣሪ ስለ እኔ የገለጠላቹ እስክመስለኝ በተለይ አልቃሻኔት ጭንቀት በዜና ስለሀገር ረሀብና ጦርነት ሁሉ አንዳዴ መኖረን ያስጠላኝ ነበር በ98% አለሁበት።
@fkrfikr5538
@fkrfikr5538 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ 😂😂 እኔ A+ ነው የደም አይነቴ ግን ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው እና በቃ ዝም ብዬ ስስቅ ነበር
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የሚገርም ነው ይህ ባሕሪ 100% የኔ ነው እንደሰማሁ ደንግጬ ለልጆቼ ሼር አደረኩላቸው አትጨናነቂ እያሉ ሰለሚወቅሱኝ ለማንኛውም ፀጋውንያብዛልህ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 10 ай бұрын
personality it's very truly . I'm so glad you talked about it .
@wengelzerfu5988
@wengelzerfu5988 2 жыл бұрын
100% እኔ A+ ነኝ በጣም ይገርማል!
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ሁሉም አለብኝ እራሴን ለመለወጥ ብዙ ለፍቻለሁ ግን አልቻልኩም ጭንቀት ትልቁ ድካሜ ነው ። መዳኒት ካለህ መላበለኝ እስኪ
@bortkalice4000
@bortkalice4000 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደስ ይላል።
@mohammedsaid6882
@mohammedsaid6882 2 жыл бұрын
👍 100% I'm A+🙏
@kemerjemal3675
@kemerjemal3675 2 жыл бұрын
Smart nen adel??
@DanielSanchez-lc8ur
@DanielSanchez-lc8ur 2 жыл бұрын
የደም አይነት ኤቢ ስብእና ደግሞ በቀጣይ ማብራርያ ይሰጠን በተረፈ እያደረግያለሆ እናመሰግናለን
@alebachewfeleke1798
@alebachewfeleke1798 2 жыл бұрын
ያልከው በሙሉ ትክክል ነው ። ለመለወጥ ብዙ ጊዚ ምክር አልቻልኩም ። Tks
@user-xh7ly5wr5u
@user-xh7ly5wr5u 8 ай бұрын
ልክ ነዉ በጣም እናመሰግናለን!!!
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
A+ አና A- ልዩነታቸው ምንድነው?
@fikerblack.f
@fikerblack.f 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የ AB + ይሰራልን
@tamralechadgo6351
@tamralechadgo6351 5 ай бұрын
ይገርማል የኔ ቤተሰብ በሙሉ በሚባል ሁኔታ የደም ዓይነታችን ኤ ነው ስብዕናችን በሚገርም ሁኔታ ተመሣሣይ ነ። የኔ ግን እንኳንስ መልካሙ አስቸጋሪ የሚባለው ስብዕናዬ 99በመቶ ትክክል ነው ዋጋም አስከፍሎኛል።በጣም እከታተልሃለሁ አደንቅሃለሁ።አመሠግንህማለሁ።
@mercyfatene
@mercyfatene Жыл бұрын
ታሜ የሚገርመው በትክክል እራሴን ያገኘሁበት መረጃ ነው ከኔ ባህሪ ከማልፈልጋቸው ነገሮች ቢኖር ስሜታዊ የምሆነውና ግትር መሆኔ በቃ አልፈልገውም ግን በቃ ሳላውቀ ሆኜ አገኘዋለሁ ሌላ ደግማ ሰዎች የማያስጨንቃቸው ነገሮች ሁሉ ያስጨንቀኛል በቃ ታሜ ምን አደከመህ የኔ የደም አይነት ኤ+ ነው ግን ከተናገርካቸው አንዱም እኔን የማይወክለኝ ነገር የለም በተለይ ንፅህና ላይ በቃ 100% እኔ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ!
@saraweldetensai6379
@saraweldetensai6379 22 күн бұрын
የሚገርም ነው የምትናገረው ሁሉ የኒ ፀባይ ነው ተባረክ
@shimunamasresha9856
@shimunamasresha9856 Жыл бұрын
አረ እንደው ተባረክ በጣም የሚገርም ነው አንድ ሰው አገኘሁ የኔን ስብእና ያወቀልኝ ሰው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው
@fantayeyacob473
@fantayeyacob473 Жыл бұрын
It explains me best
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 2 жыл бұрын
ወንድሜ የሀገሬ ልጅ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ የባለቤቴን ስብዕና ስለነገርከኝ በጣም ተገርሜአለሁ የእኔን ስብዕና እስካውቅ ቸኩያለሁ ኦ ነኝ ለማንኛውም ያልከው ሁሉ ከባለቤቴ አለ በተለይ ጥልቅ የሆነ ፍቅሩ እና የሚያውቀውን ሳይሰስት ለሌላ ማካፈሉ በተለይ የገረመኝ ሁሌም በዚህ አመቴ የራሴ ካምፓኒ ይኖረኛል ገና በልያዘው ገንዘብ እቅድ ያወጣል የሚያተርፈውን ያስቀምጣል አካባቢውን እና ሶስተኛ ወገን ተፅእናኖ ለስኬቴ ምንም ተፅኖ የላቸውም ብሎ ያምናል ብቻ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው።አመሰግናለሁ
@rimtilahun8372
@rimtilahun8372 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የምታውቀኝ እስከሚመስለኝ ከጓደኛዬ ጋር ሆነን እያዳመጥኩህ እኔ አላምንሽም ያውቅሻል እስትል ነው እራሴን የገለጽከኝ ቃላት አጣሁ ተባረክ አንድም የኔ ያልሆነ ነገር አልተኛገርክም ጥሩ በሀሪ ነው አልክ እንጂ በጣም ነው የሚጎዳህ ሰዎችን በወደድክ ቁጥር ሞኝ ያደርጉሀል በአጠቃላይ ጥሩውም መጥፎውም እኔን ይገልጻል 💞🙏💞
@sittihassen8629
@sittihassen8629 Жыл бұрын
Betam betam yatnagerkaw babezat enan yewkeleghle
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 жыл бұрын
በጣምነው የወደድኩት ምክንያቱም የስውን ባህሪ ለማጥናት ይረዳል ተባረክልን
@getachewkebede4080
@getachewkebede4080 2 жыл бұрын
A ስትል A- ያካትታል
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 Жыл бұрын
..tenda belzyg negrygYe
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ (100%የራሴ ባህሪ) አመሰግናለሁ እራስሽን ግለጭ ብባል በአላህ ይሁንብኝ ይኸው ነው።
@yedeleqene8551
@yedeleqene8551 Жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ደም አይነት ኤ+ እውነት ነው ወንድሜ 💯 ማለት እችላለው ባጣም ግን ግትር አይደለውም ልክ ነሕ …. Thank you so much my brother for averaging you help us 🙏
@astersimegn6399
@astersimegn6399 Жыл бұрын
ስላም ላንተ ውድሜ ይገርማል በውነት ጥናቱ ትክክል ነው
@abrahambaboro3866
@abrahambaboro3866 Жыл бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@firehiwotgerba8553
@firehiwotgerba8553 2 жыл бұрын
ወይ አንተ የምትገርም ነህ በሳቅ ሞትኩኝ የኔን ነዉ የምትናገረዉ ጌታ ብርክ ያርግ አይገርምም ቀጠቅላላ እዉነት ነዉ እንዴት ብዬ ልንገርክ ተባረክ
@solnetu1260
@solnetu1260 2 жыл бұрын
Ene A+ nge Wow 100% yegltsgale yalkachwe hulu betam new yasakge selmgote setswera betam emgalhu Thank you so much GOD BLESS YOU 🙏
@zaidtiquabo7584
@zaidtiquabo7584 Жыл бұрын
Yetenegagerwot tikikilinew tebareku
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 2 жыл бұрын
በትክክል እጅግ በጣም ሩህሩህ
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Жыл бұрын
thanks
@beliyubayisa6356
@beliyubayisa6356 Жыл бұрын
💯 💯 tekel nw tnx bro
@kiyyat729
@kiyyat729 2 жыл бұрын
Wow u sooo smart
@testhdhdhshss2154
@testhdhdhshss2154 2 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ይገልፀኛል ከመጨረሻው ጥናት ዉጪ እናመሠግናለን በርታ።
@wubitadmasu5236
@wubitadmasu5236 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏 Tanish echekulalehu beterefe Hulum tikikil new
@dimberumekonnen9373
@dimberumekonnen9373 Жыл бұрын
OH,Dear thank you so much.....most if not all ........are exactly much with my personality trait both in negative and positive way...!!!! among other ur way of expression is awesome!!!!
@emyteketle2198
@emyteketle2198 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ባል አንተ የልከው ባህሪ በገነነ ሁኔታ ይታይበታል ግትርነቱ ስልችት ብሎኛል
@emyteketle2198
@emyteketle2198 Жыл бұрын
የኔ ደም B_ነው ምርጥ ደም
@matwosoja8184
@matwosoja8184 2 жыл бұрын
Thank you erasenwe yengercge
@danielbonje5714
@danielbonje5714 2 жыл бұрын
All right! Nothing left amazing!
@etagegnreta69
@etagegnreta69 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሄር ይባርክህ የእኔ የደም አይነት A ነው የሚገርመው 90 percent የእኔን ባህሪ ገለፅከው እና አንተ የምትለውን ሁሉ ቢያንስ 90 percent እንዳምንህ አደረገኝ ብዙ ጠቅመኸናል በዚሁ ቀጥል እላለሁ ተባረክ!!
@teddyhailustudio
@teddyhailustudio 2 жыл бұрын
God bless you very much my blood type A is amazing 80 percent you describe my character and at least 80 percent of everything you say has made me believe you Keep up the good work !!
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN
43:25
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН