"ታሪኬን የለዋወጥከው || Tariken Yelewawetkew" mihret and Wendmayehu New Protestant Amharic Song 2022/2014

  Рет қаралды 387,799

Novel Studio official

Novel Studio official

2 жыл бұрын

This content is a Song clip video of Gospel Singer Mihret W/G and Wendimayehu W/G
Reuploading and anauthirized distribution of this content is strictly prohibited copyrighted @NovelStudioOfficial

Пікірлер: 477
@hewana.2121
@hewana.2121 2 жыл бұрын
❣️ፍጹም ከውስጤ የማይጠፋ የወንድምአየሁ እና የልቤ ደሳለኝ ዝማሬ ወንድምአየሁ ከእህቱ ምህረት ጋር በጣም ጥሩ አድርጋችሁ እንደገና ዘምራችሁታል ጌታ ይባርካችሁ።❣️ አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ የማይገባኝን እንኳ እንደ ህጉ እኔ ግን እገባለሁኝ በፊቱ ንጉስ ይረዳዋል ጥያቄዬን ይመልስልኛል የመሻቴን 3X ብየ በእምነት እኔ ባደረኩት ጠራኸን ፍቅርህን እጅግ ወደድኩት የወርቅ በትር አስገባኝ ወደ ፊትህ ጎትቶ ምን ትፈልጊያለሽ ተባለልኝ እኔም እንደ ሰዎች ወግ ደረሰኝ 3X ገባሁኝ የልቤን አጫወትኩህ ወደድከኝ ወደድኩህ ተጠጋሁህ 3X ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ 3X ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ ታሪኬን የለዋወጥከው ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X ታሪኬን የለዋወጥከው ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ ከፊትህ አልጣልኸኝም እና ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸና ከፊትህ አልጣልኸኝም እና ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸና ታሪኬን የለዋወጥከው ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ በምድረበዳ ሸለቆ ታራራ ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ ደስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም አካሄድ በምኞቱ አይቀናም ሁሉን አንተ ታዘጋጃለህ ለድሃው በቅን ትፈርዳለህ በመረጥከው መንገድ አስተምረህ በመልካም ታሳድረዋለህ ዘሩ ደግሞ ምድርን ይወርሳል እግሩን ከወጥመድ ሁሉ ያመልጣል።
@tseganeshdaniel9725
@tseganeshdaniel9725 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tseganeshdaniel9725
@tseganeshdaniel9725 2 жыл бұрын
ተባሬክልኝ
@jalenetefera4629
@jalenetefera4629 2 жыл бұрын
Blessings dear ❤️❤️
@tsionalemu5448
@tsionalemu5448 2 жыл бұрын
Bless you dear
@blengebretsadik7416
@blengebretsadik7416 2 жыл бұрын
Hewaneyee thank you my favorite people and song all the time
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 2 жыл бұрын
ለአራት አመት በኳየር ሳገለግል (1991-1994) አብዝተን ጌታን የምናመልክበት የተወደደ መዝሙር ነው ። በዝማሬ አምልኮ ምን እንደሆነ የበራልኝ በዚህ መዝሙር ነበር ። አሁን ስመለከትው እጅግ በደስታ ልቤ ዘለለ ። በእርግጥ የተባረኩ ዘማሪዎች ናቸው። እነርሱን በማየቴ ደስ ብሎኛል ።
@tktk2709
@tktk2709 2 жыл бұрын
Yes, (1991-1994 )we had a great time in high school fellowship .
@kassawoldesenbet1254
@kassawoldesenbet1254 11 ай бұрын
7:3 7:41 8
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
I resisted my emotions until I heard the last verse "የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም " then I broke out in tears 😭 . I miss that time , I miss my school fellowship and I miss my friends, I’ll probably find them in the comment section here.
@yohannisd80
@yohannisd80 11 ай бұрын
Amen stay blessed ...❤❤❤
@begrateful5112
@begrateful5112 9 ай бұрын
I am with you my dear! I also remember this song from our amazing college fellowship! What an unforgettable memory we had from fellowship! This shows how school fellowship is crucial! God bless you!
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 9 ай бұрын
እውነት ነው የሚናፈቅ ግዜ ነበር when we were in high school.
@ZoeMedia2023
@ZoeMedia2023 6 ай бұрын
Same here dear
@Your_channel94
@Your_channel94 4 ай бұрын
Same here bro 😢
@ZeArdi
@ZeArdi 2 жыл бұрын
This beautiful song reminded me of when I was a university student -the time when I received Jesus into my life. I cant believe I am still in His house. God is good and bless you.
@tinoghebre2765
@tinoghebre2765 2 жыл бұрын
I am an Eritrean. My best friend gave me their cassette and come to know my Jesus. A spirit filled mezmur!
@danbr4631
@danbr4631 2 жыл бұрын
I’m Eritrean too. I have the same story to tell.
@tsegatewolde7592
@tsegatewolde7592 2 жыл бұрын
Anewen Eritreawit eye 22 amet zekre ab nesnatey keloku zesmo zenberku
@emebetgesese702
@emebetgesese702 2 жыл бұрын
@demisedawit8812
@demisedawit8812 2 жыл бұрын
The most Amazing gospel songs
@tg8484
@tg8484 5 ай бұрын
😢😢
@belaydema6408
@belaydema6408 2 жыл бұрын
የመዝሙር ውሃ ልክ የሆኑ መዝሙሮቻችሁ ሁሉ እንደገና እንድትሰሯችው እማጠናለሁ እጸልያለው። ወንድማገኝ ተባረክ!
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል ወንድሜ
@mekonnengedlu6839
@mekonnengedlu6839 2 жыл бұрын
ፈጽሞ በደረቀመሬት መሃል እንደተገኘ ምንጭ ዝማሬአችሁ ነፍስን ይባርካል!ጌታ እየባረከ ይባርካችሁ!
@newaybedada1745
@newaybedada1745 2 жыл бұрын
አስደናቂ ዝማሬዎች!! ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ምን አለበት ያስብላል። እባካችሁ ሁሉንም ዝማሬዎች ደግማችሁ ስሯቸው!!
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ሆያ ሆዬ የሌለበት ዘመን
@getnettilahun6390
@getnettilahun6390 2 жыл бұрын
This great song has taken me back to my childhood..Everytime I listen to the song ,tears will start flowing from my eyes...God bless you all !!!
@sonia8691
@sonia8691 2 жыл бұрын
the same thing to me too
@Muncho_information
@Muncho_information 2 жыл бұрын
So to me!!!
@senaittesfai4494
@senaittesfai4494 2 жыл бұрын
Me too
@eliabgetinet237
@eliabgetinet237 2 жыл бұрын
yeljnete mezmur........
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 2 жыл бұрын
እኔም አቤት ድንቅ ዝማሬ ነው የት ነበሩ ? ዘመናችሁ ይባረክ
@ashusam7084
@ashusam7084 2 жыл бұрын
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ በምድረበዳም ሸለቆ ተራራ ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ ደስ አለኝ ባንተ መጠራቴ ....እልልልልል ጌታ ይባርካችሁ 1990ዎቹን ድንቅ የቤተክርስቲያንን ዘመን አስታወሳችሁኝ።
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 2 жыл бұрын
My favourite song of all time
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 2 жыл бұрын
I sang this song in church recently without knowing they were the singers. Ye hig memhir 😍
@tsionyosefofficial5372
@tsionyosefofficial5372 2 жыл бұрын
በእውነት ልጅነቴን እያስታወስኩኝ እጅግ በእምባ ነው የሰማዋችሁ ጌታዬ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ::
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅነትሽን እኔ ወጣትነት ዘመኔ በዝማሪያቸው የተባረኩበትን ጊዜ አስታወሰኝ።
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
ወይኔ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ።።።በዚህ መዝሙር ስንቱን አልፈናል ።።የሕግ መምህር በወሳንከው ስፍራ በምድረበዳ ሻለቆ ታራራ .ለበረከት ወደሀኝ ስትጠራ አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ ዳስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ uffff...May God bless you..❤❤!! Novels may God bless your media...❤ እንድህ አይነቶቹን ከጠፉበት ከሕዝብ ጋር እያገናኛችሁልን ነው።።በረከቱ በእጥፍ ይትረፈርፍላችሁ❤!!
@abinetmasse820
@abinetmasse820 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ከሁለት ሰዓት በፊት ትዝ ብሎኝ በቴሌግራም ፈልጌ አጣሁ ። በጣም ይገርማል አሁን አገኘሁት ። Thank you tebareku
@gerum
@gerum 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/WDEE65yJrk4MJ-CNa6hGtQ I did the same thing and found the whole album here. Check it out. Scroll down a bit
@milliontegegnework2769
@milliontegegnework2769 Жыл бұрын
This song takes me many years back before i came to know Jesus. Tears broke out when i listened to it. It was really composed by the Holyspirit. Stay blessed guys
@theday4793
@theday4793 2 жыл бұрын
I was a college student when they published their Album. They were one of my favorite singers. This clip took me years back! It blessed me by then and it is blessing me right now!
@umabafeo5978
@umabafeo5978 Ай бұрын
በ sandey school እናመልክ ነበረ እስኬ ድረስ። የዘለልም ጥፋት የነበረው ታርካችን ለቀየረርን በክርስቶስ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን ❤
@mlegeta
@mlegeta 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ለብዙ በረከት ያድርጋችሁ። አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ (2X) ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ (2x) የማይገባኝ እንኳን እንደ ህጉ እኔ ግን እገባለሁኝ በፊቱ ንጉስ ይረዳዋል ጥያቄዬን ይመልስልኛል የመሻቴን (3x) ብዬ በእምነት እኔ ባደረኩት ጠራኽኝ ፍቅርህን እጂግ ወደድኩት (2x) የወርቅ በትር ተዘርግቶ አስገባኝ ወደ ፊትህ ጕትቶ ምን ትፈልጊያለሽ ተባለልኝ እኔም እንደ ሰዎች ወግ ደረሰኝ(3x) ገባሁኝ የልቤን አጫወትኩህ ወደድከኝ ወደድኩህ ተጠጋሁህ (3X) ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ (3x) ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ (2X) ታሪኬን የለዋወጥከው ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና ይብዛልህ አሁንም ምስጋና (6X) ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ ከፊትህ አልጣልከኝምና ምህረትህ በእኔ ላይ ፀና (2X) የህግ መምህር በወንሰከው ስፍራ በምድረ በዳ ሸለቆ ተራራ ለበረከት ወደኽኝ ስትጠራ አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ ለጥቅሜ ነው ለደኽንነቴ ደስ አለኝ በአንተ መጠራቴ (3X) የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም አካሄድ በምኞቱ አይቀናም/አይደላም ሁሉን አንተ ታዘጋጃለህ ለድሀው በቅን ትፈርዳለህ በመረጥከው መንገድ አስተምረህ በመልካም ታሳድረዋለህ ዘሩም ደግሞ ምድርን ይወርሳል እግሩም ከወጥመድ ሁሉ ያመልጣል
@miketefera8823
@miketefera8823 2 жыл бұрын
It reminded me my elementary school life, Powerful song and God bless you !
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 2 жыл бұрын
በእውነት ይህን መዝሙር በሰማው ቁጥር ልቤ በኢየሱስ ፍቅር ነው የሚሞላው ልቤ በሀሴት ትሞላለች ይሄው አሁንም ከአሥር አመት በኃላ ልቤ በኢየሱዬ ናፍቆት ሐሴት ታደርጋለች።
@temeagade2623
@temeagade2623 28 күн бұрын
This song takes me back to my childhood. I really love this song. Geta Tarikachin yelewtew Abo.
@reewreew8679
@reewreew8679 Жыл бұрын
ከ21 አመት በፊት አረቦች ጋር እየስራው ካሴት ነበረኝና ስከፋ ሲያሰጨንቁኝ ተደብቄ ሰሰማ ያፅናናኝ ነበር ደግ ግዜ በመዝሙር መባረክ መጽናናት ነበር እንዳሁን ዘይት 1000 ሆ ጌታ ማስተዋል ይስጠን
@sarahayele6961
@sarahayele6961 2 жыл бұрын
በጣም ወደኋላ የሚወስድና የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነቱን የምናይበት ነው ዘመናችሁ ይለምልም
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 2 жыл бұрын
ስስማው ብዙ ነገር አስታወስኝ በጣም የምውደው መዝሙር ነው ምን እንደምል አላውቅም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🥰🥰🥰
@tewodrosbacha3365
@tewodrosbacha3365 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር እየዘመርን የምንውለውም የምናድረውም ረጲ ሙሉ ወንጌል ነበር፤ guys miss u በጣም 1 ዩናሰ ተክሉ 2 ቴዲ ተክሉ 3 ነብዩ ተመስገን 4 ወንድምአገኝ ተመስገን 5 ሳሚ ጳውሎሰ 6 መንገሻ ጋሻውበዛ 7 ያዴሳ ኡርጌሳ 8 እኔም ቴዲ መገርሳ ከ20 አመት በፊት ...
@tewodrosbacha3365
@tewodrosbacha3365 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር የረሳሁት አስተባባሪያችን የተወደደ ሮቢ ገሰሰ
@rhailub
@rhailub 2 жыл бұрын
It takes me back to my childhood 🖤ጌታ እየሱስ በዘመናት መካከል ታሪኬን እየለወጥክ ኑሮዬን እያስዋብክ እያየውክ ነው:: Praise to God!!
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አሜን ጌታድንቅ ነህ ያኔ ምንም የለኝ አንተን መርጬ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በምድረበዳ ስታሰለጥነኝ አይይ ጌታ ዛሬ ለኔ ሌላ ቀን ነው ዛሬም በዚህ ዘመን የምትናገረኝ በዛ በምድረበዳ ዝማሬ ነው ከፍ ብለህ ታይ ታላቅ ነህ የኔ ጌታ
@tsikuki9982
@tsikuki9982 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ይባርካችሁ እጅግ በጣም ስንናፍቀው ስንራበው የነበረ እየተባረክንበት ያደግንበትን መዝሙር በዚህ መልኩ ሲመጣ ደስታዬ ወሰን አጣ ደጋግሜ በሰማው ልጠግበው እንኩዋን አልቻልኩም ተባረኩ ወንድሜ ወንድማገኘሁ ከብዙ ጊዜ በኃላ አየንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌሎቹንም መዝሙሮች በጉጉት እንጠብቃለን እንደው የልቤ ግን አልች ብዬ አምናለሁ እህታችን ምህረት እግዚአብሔር ይብርክሽ ድንቅ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል ብሩካን ናችሁ
@asayewold8264
@asayewold8264 2 жыл бұрын
የልቤና ወንድማገኝ እየዘመራችሁ የተጉኘሁባቸው ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች በትዝታ ወደ ኋላ ተጉዤ እንደገና አሰብኳቸው እነዚያን ወርቃማ የነበሩ ጊዜዎቼ ነበሩ። ያኔ አብረውኝ አገልግሎት ላይ የነበሩ ሁሉ በዚህ መዝሙር አስታወስኳቸው የሚገራርሙ ሰዎች ነበሩ። ግን የት ይሆን ያሉት? ከልቤ ጋር እንደገና በዚህ መልክ እንደገና ብትሰሩ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! እንደገና ዝማሬያችሁን ስለሰማን!!! ቀጥሉ!!
@kalkidantadesse1867
@kalkidantadesse1867 2 жыл бұрын
OMG, tilan sifeligew neber yihen mezmur. Thank you for releasing this song. My Fav song of my childhood.
@bekeleengida8509
@bekeleengida8509 2 жыл бұрын
ቀደም እብራው የዘመረችው ምነ ዛሬ ያልኖረችው በጣም እያለቀስኩኝ ያንን ደጉን ዘመናችንን እያሰብኩ ወድኃላ ብዙአመቶችን እያሰብኩ ቀኑን ሙሉ ሰማሁት ለልጆቼ ነግርኳቸው እንዲአይነቱን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው ብዬ ወደኃላ ጌታሆይ ያንን ደግዘመን መልስልን እባክህ
@pixelpioneery
@pixelpioneery 2 жыл бұрын
Oh my Goodness am really speechles...can't stop listening take me back childhood love you....please continue .....God bless you all. Xxx
@genettesfaye2498
@genettesfaye2498 2 жыл бұрын
የልጅነቴን ጊዜ ያስታወሰኝ መዝሙር። ያኔም ስሰማው ለቅሶ ለቅሶ ይለኝ ነበር ነበር አሁንም እንደዛው። አንጀቴ ይላወሳል ስሰማቸው። የማያረጅ የማይሰለች ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ
@foziahabesha7928
@foziahabesha7928 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ያኔ በፈረንሳይ የሙሉ ወንጌል ቤተከርስቲያን እየተጋበዙ ሲዘምሩት ውስጠቴን እስከ አጥንቴ የሚነዝሩኝ ዝማሬዎች ነበሯቸው ያኔ በጌታም በዕድሜም ገና ነበርኩ ነገር ግን እነዚህን ዝማሬዎ በህይወቴ ልዩ ስፍራ አላቸው ጌታ ለዘለዓለም ይባርካችሁ ።
@jesollo
@jesollo 2 жыл бұрын
Powerful!! It took me many years back!! Those high school and University times. One of and the few Holly spirit driven song ever!!
@philemonhailu4015
@philemonhailu4015 2 жыл бұрын
The same is here brother
@wakumanegera2145
@wakumanegera2145 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ሁሉም መዝሙሮቻችሁ የተባረክንባቸዉ ከጌታ ጋር ያገናኙን የጸናናንባቸዉ ናቸዉ ተባረኩልን!
@kebedeabeba2226
@kebedeabeba2226 2 жыл бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ መስቀሉን የተደረገልኝ እንዳስብ አረጋችሁን አሁንም እናንተ ስትሰሙ መስቀሉ ይታይ ተባረኩ ሙዚቀኞች ወንድሞቼም ተባረኩ ክብሩ ለጌታ ይሁን በርቱ።
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 2 жыл бұрын
የእውነት እኔም ብዙ ትዝታ ውስጥ ገባሁ ጌታ እንዴት እንደሰሰኝ ስንቴ እያጠነጠንኩ እንደሰማሁት አሁንም ትኩስ ነው በልቤ 🙌🙌🙌🥁🎼🎻🎸🎺 የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 2 жыл бұрын
ውይ ውይ መንፍስ ያለበት መዝሙር ድምፃቹ ልዩ ነው ውይ ውይ እልልልልልልል እስይ ለጌታዬ ይገባዋል በብዙ ተባረኩ
@caleblyrics
@caleblyrics 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ቃል የታሸ ዝማሬ ነው፡፡ ከ 25 አመታት በፊት ወደ ኋላ፣ አምልኮ ላይ በለቅሶ እና ጌታን በፍርሃት አናመልክና እንዘምረው ነበር፡፡ በርቱ እናመሰግናለን!!
@aschukorra9680
@aschukorra9680 7 ай бұрын
1992 ዓ.ም ይህ መዝሙር የማልረሳው ትዝታ ያለው ብቻ ሳእሆን አስቸጋሪ ጊዜ ያለፍኩበት መልዕክት ይዞ መጥቶልኝ ነበር
@godschild7147
@godschild7147 5 ай бұрын
I listened to this song at least 20 a week and I can have enough of it. ❤❤❤❤ It reminds me of my teenage years. 1990-1994 EEC. I loved seeing them sing again today in my late 30th
@mercym1733
@mercym1733 3 ай бұрын
በመቼ አመት ነበር ግን የውጣው መዝሙሩ?
@birukbogale4433
@birukbogale4433 2 жыл бұрын
I don’t forget how I was blessed with these songs during our school days. God bless you,
@samsonwolde2191
@samsonwolde2191 2 жыл бұрын
❤❤❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር፡፡ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ 🙏🙏🙏
@fissehabelete2872
@fissehabelete2872 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ።
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 8 ай бұрын
90's should have unforgetable memory wz this song one way or the other
@begnatulu366
@begnatulu366 2 жыл бұрын
Even if it was 20 years since I listened to this song I remember every word of the lyrics . Its like yesterday.
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 2 жыл бұрын
Where have you guys been these long years ? I missed you guys ❤ 💕 welcome back 🙏 anyway, and will look forward to seeing you more often
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 2 жыл бұрын
በቤተሰብ የማታ ፕሮግራም ላይ የእናቴ የሁል ጊዜ የመዝሙር ምርጫ ይሄ መዝሙር ነበር ❤ ሰሞንኑን ደግሞ ዝም ብሎ በአፌ ይመጣል ተባረኩልን።
@amanuelkachiko6010
@amanuelkachiko6010 2 жыл бұрын
thank you novel studio official for this blessing song!!!
@hemenabel5500
@hemenabel5500 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዘመናችንን እንደቀድሞው አድስልን እባክህ
@zewditubenti6981
@zewditubenti6981 2 жыл бұрын
I'm so happy to hear my childhood songs. God bless you all for sharing. Please we need more songs.specially 80s and 90s songs.
@getayawkaldemissie4581
@getayawkaldemissie4581 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ። አሜን 🥰
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 Жыл бұрын
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ....ለሌሉያ!!! ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን! እያለቀስኩ ነው የሰማሁት❤❤❤❤
@binilal7688
@binilal7688 2 жыл бұрын
Effoooy bezi alem hasab amiroye zal sil, ende manqia honognal blessed
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ያ ዘመን ናፍቅኝ 😭😭😭😭ጌታ ሁይ ቶሎ ና እየሱሴ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
Great song from the old days. Thank you so much. It's beautifully done . Blessings to Our Brother and Sister and Novel Studio team.
@mesfinkerise4297
@mesfinkerise4297 9 ай бұрын
ተባረኩ ለበረከት ሆናችኋል እንወዳችኋለን።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
መንፍስ ቅዱስ የሙላው መዝሙር ጌታ ብርክ ያርግላችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@evamero8172
@evamero8172 2 жыл бұрын
ኡኡኡ...በጌታ ቤት ያደግሁበትና የተተከልኩበት; የጌታን በጎነት ና ፍቅርን የሚያጎላ መዝሙር 💖 ጌታን እንዳናይ ከሚያረጉ ግርግሮች የፀዳ ። ተባረኩ!🙏ጌታን ማየት ነው ሰው የተጠማው። እንጠብቃለን ብዙ ከናንተ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ 🙏💖💖💖💞💞💞
@nest1108
@nest1108 2 жыл бұрын
Tebareku lezih zemn zemari nen bayoch zefagnoch timhirt situachew
@nest1108
@nest1108 2 жыл бұрын
2
@geremewbenti4290
@geremewbenti4290 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተወደዳቹህ ጌታዘመናቹህ ይባርክላቹህ በእውነት ተባረኩ እረጅም ዘመን ወደ ኋላ እንዳሰታውስ አርጋቹኛል ያ ጥሩ የጸሎትዘመንየአንድነትናየፋቅር ዘመን ተባረኩ
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 2 жыл бұрын
Ergatachihu Des Sil. All Glory to God. Thank you so much for posting this.
@enkuasfaw5805
@enkuasfaw5805 2 жыл бұрын
I was looking for this song for years may God bless you. I have a childhood memory on this song. ጌታ ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ ስምህ ይግነን::
@SamuelTub
@SamuelTub 2 жыл бұрын
ታሪኬን የለዋወጥከው ከልጅነቴ ዘምሬው ያደኩት የምወደው ዝማሬ ተባረኩ
@ewnetuyohannes4880
@ewnetuyohannes4880 2 жыл бұрын
Wow... I was searching this album in the entire social media...especially in KZfaq.... What a blessings to hear this song after many years...many memories came to my mind 🙏አባቴ አብዝቶ ይባርካችሁ ! ሙሉ አልበሙን ቀርፃችሁ ለዚህ ትውልድ በታቀርቡት ብዝ ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ ። ተባረኩ።
@gerum
@gerum 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/WDEE65yJrk4MJ-CNa6hGtQ You will find the old album here.
@tarikuagegnehu59
@tarikuagegnehu59 Жыл бұрын
What a blessing song. I am listening this and other wengemagn and yelibe songs before 15 years ago. i am still listing with tears, really God bless you. please also relize others like this. bless you.
@LDZ-cy6mn
@LDZ-cy6mn 2 жыл бұрын
የመንፋስ ቅዱስ ሽታ በእጅጉ ያረፈበት መዝሙር ነው:: በእናንተ ስለተገለጠው ጸጋ ክብሩን ሁሉ ለጌታ ይሁን:: እህቴ ምህርትም መዝሙሩን በትክክል ስለ ደገምሺው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
@zerubbabelrundassa7916
@zerubbabelrundassa7916 Жыл бұрын
Brothers and sisters in Christ, I love you all. I miss you all. I dearly miss those times when we worship the Lord in humility and broken hearts. Please, let us go back to our first love.
@birhanubelay2966
@birhanubelay2966 Жыл бұрын
አስይ እሰይ እሰይ በጣም የምወደው ዝማሬ ወንድማየሁ የልቤ ደስ አለኝ እንኳን በሰላም ብቅ አላችሁ ዋው ዋው ዋው እንደናተ አይነት እንቁ ወርቅ ዘማሪወች አሁንም አሁንም ፀጋ ይጨመርላችሁ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@mikyasmulugeta5879
@mikyasmulugeta5879 2 жыл бұрын
You have taken me back more than two decades but lifted my spirit up! Be blessed!
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 2 жыл бұрын
ከሃያ አመት በፊት የሰማሁትን መዝሙር ዛሬ ስሰማ ልክ ትናንት የሰማሁት ያህል አብሬያችሁ ዘመርኩ:: እንዲሁም በትዝታ ነጎድኩኝ😍❤️አሁንም ጨምሩ, በርቱ, ቀጥሉ የጌታ ፀጋ ይትረፍረፍላችሁ🙏🏼❤️
@lidyatekele762
@lidyatekele762 10 ай бұрын
I remember this song when I was a child especially my older sister loves it so much yeleba desaleg& Wendemayehu they sang in mekane eyesus Ferensay legasion you are blessed!!!!!
@biniyamayinalem_offi8837
@biniyamayinalem_offi8837 2 жыл бұрын
Bewinet enbayen mekotateri akategni Ufffffffffffffffff tebareku zemenachu yibareki minale ye duro zemen bimeta..😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AstarekegnBadaneh
@AstarekegnBadaneh 2 жыл бұрын
እኛ በመዝሙሮቻችሁ እተንደተባረክንበት የሰማይ አምላክ እንድሁ ይባርካችሁ በእውነት !!
@antenehhailegebriel9640
@antenehhailegebriel9640 2 жыл бұрын
በጣም የተባርንክበት ሰማያዊ ዝማሬ ጌታን ያገኘሁበትን የወጣትነት ጊዚያቶች አስታወሰኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@SaraAbebe-oq2zt
@SaraAbebe-oq2zt 4 ай бұрын
Geta zemenachun hul ybarke bemo stamru ewedachuhalew ❤lu nachu
@yesehakabide7500
@yesehakabide7500 Жыл бұрын
Geta eyesus yemitaybet Mezmur new huuuffffff nebse be menfes kidus reseresech geta hoy behulu temesgen geta eyesus yibarkachu yegeta beteseb ❤❤❤
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 жыл бұрын
ልጅነትን ለጌታ ያለኝን እውነተኛ ፍቅር ላመልከው ያለኝን ጉጉት 😭😭😭 አስታወሳቹኝ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
@prophetnigatuabreham
@prophetnigatuabreham 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ለመልህት በልጅነቴ የሰማሁት የተባረኩበት
@BoneMelketo-ss8ud
@BoneMelketo-ss8ud 2 күн бұрын
ዘመነችሁ የተበረከ ይሁን
@desalegnchamma3832
@desalegnchamma3832 2 жыл бұрын
Really heavenly worshippers SONG! Stay blessed!
@amanuelabraham8819
@amanuelabraham8819 2 жыл бұрын
ወደ 2000 ዓ ም በፍረንጂ ኣቆጣጠር ወሰደኝ ያኔ በእምባ ነው ሲሰማው የነበርኩት ኣሁንም እምባየ እየመጣ ነዉ እየሰማሁ ያለሁት ጸጋዉ ያብዛላቹ።
@girmagibisso3053
@girmagibisso3053 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደሚወደድ ዝማሬ ነው፡፡ ተባረኩ!
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
እሴይ እግዚአብሔር ይክበር ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@bethelsweeney6487
@bethelsweeney6487 2 жыл бұрын
More spirit filled songs like this please! Brought so much great memory! Thanks 👍🏾
@eliastesfaye628
@eliastesfaye628 2 жыл бұрын
I remembered this spirit filled song back in 1990s
@lishanhasen8109
@lishanhasen8109 2 жыл бұрын
በእርግጥ የቀደመውን ዘመኔን አስቤአለሁ። የሰማሁት በእንባ ነው። መልእክቱ ዛሬም ትኩስ ነው። እግዚአብሄር በቀረው ዘመናችሁ ሁሉ በሁሉ ይባርካችሁ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
በጣም የተወደዶችሁ ዘማርያን ስላየዋችሁ ደስ ብሎናን ብዙ እንጠብቃለን ተባረኩ
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 10 ай бұрын
❤❤❤❤ kbr Hulu legziabher yhuin.Geta eyesus lezelalem ybarkachihu
@fikadulemma9897
@fikadulemma9897 2 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዛሬም ህያው ሆኖ ህይወትን የሚያድስ መዝሙር ተባረኩልን ዋው !!!!!
@eyerusalemyohannes3543
@eyerusalemyohannes3543 Жыл бұрын
I am so blessed by this song wow. May the almighty Father God bless you!!!!
@edengenet5529
@edengenet5529 2 жыл бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ. ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነውና የረዳችሁ ይባረክ. መልካም አድርጋችሁ ለዛውን እንደጠበቀ እንደገና ስላቀረባችሁት ተባረኩልን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
በጣም ውስጥን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ዋውውውውውውው ዘመናችው ይባረክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@asrerhana1100
@asrerhana1100 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ውስጥን የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
@felekechgeleturoba3434
@felekechgeleturoba3434 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ።
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 2 жыл бұрын
This song takes me back to 2 decades ago. I use to tell brother Wendimayehu how much I like this song when we were studying Bible in Bible College in 2003. May God bless rest of your life and ministry. Teddy from Australia
@begeta5837
@begeta5837 2 жыл бұрын
Tebarekuligne Tebarekuligne Tebarekuligne. Two of my favorite songs I am truly glad that you decided to come up with a video. Beautiful beautiful voices and beautiful lyrics. በጣም ተባርኬአለሁ
@SamuelWeldmichael
@SamuelWeldmichael 2 жыл бұрын
እሰይይይይ ልብ ይሚያረሰርስ የቅድሞ መዝሙር ከልብ የማይወጣ ልብን ይሚነካ
@ersta8563
@ersta8563 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችው
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
Wondimayehuye I am sooooo happy to see you shining in the house of the Lord after all the years we haven't got a chance to meet. I thought about you a number of times even if situations didn't allow me to find you. This song not only blessed me, it answered my prayers about you too. Tebarekilign my dear bro! God bless you!
@blengebretsadik7416
@blengebretsadik7416 2 жыл бұрын
Gezesheyee same here I even found his number and texted few months ago, will never forget those golden times we spent with him! Our God is good!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
@@blengebretsadik7416 I had his number when I was in Ethiopia too Blenye. We used to regularly meet. He was our leader in church. Please inbox me his number! God bless you Blenye!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
I found him Blenye 💪😍
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
@@edengeta4468 Feel free to put your phone number here if Blenye doesn't respond to you soon!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 2 жыл бұрын
@@edengeta4468 Sorry replying late. I thought I responded to you
@wegayehuyimenu2921
@wegayehuyimenu2921 2 жыл бұрын
ወንድማየሁ ጌታ ዘመናችውን ይባርክላችው ወደ ኋላ እንዳስብ አረጋችሁኝ
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,7 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 935 М.
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 2,6 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 12 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 2,8 МЛН