ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ ፈናን ሂድሩ፣ ኤርሚያስ ታደሰ New Ethiopia film 2018

  Рет қаралды 4,127,053

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 3 000
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
ባባ ለማስታውስ ይሔን ፊልም የሚያይ በ like 👍
@DhvftTjgy
@DhvftTjgy 8 ай бұрын
እኔ😢❤
@eimanlove
@eimanlove 8 ай бұрын
እኔመጣሁ😢😢😢😢😢 ባየዉ ባየዉየማልጠግበዉ ፊልምነዉ
@esmailyasmf
@esmailyasmf 5 ай бұрын
❤❤❤
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qt2qj6jk3g
@user-qt2qj6jk3g 4 ай бұрын
Gatnet
@romanroman9958
@romanroman9958 Жыл бұрын
ምን ልሁን ባባዬ ፊልሞችክ ባሉበት እየፈለኩ እንባዬን አፈሳለዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብስክን ባፀደ ገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
እኔም😭😭😭😭ባባዬ♥️ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭😭
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
እኔም እዳች ፊልሞቹን ፈልጌ እያየሁ ነው
@romanroman9958
@romanroman9958 Жыл бұрын
@@ZaidZaid-cu8ck እግዚአብሔር ያፅናን😭
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
@@romanroman9958 አሜን ማር
@ShegercafeAtl
@ShegercafeAtl Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
የኔ ትሁት የኔ የዋህ አተ የደግነት ጥግ የሰው ልክ ባባዬ ነብስህ ሰላም ትረፍ የአርቱ ንጉስ 🤴😥❤❤❤
@bahranhd1741
@bahranhd1741 2 жыл бұрын
እስቲ የፍናን ውበት ከነ ድምጿ የሚመቻችሁ በ like አሳዩኝ
@MDRakib-hp1ui
@MDRakib-hp1ui Жыл бұрын
knyijjh
@user-jv9fp5xs3v
@user-jv9fp5xs3v Жыл бұрын
ከምንም በላይ
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ባጣም
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ሠብ አድርጉኝ እኔም አደርጋለሁ እንተዳደግ
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
@@user-xr6bt8gq3w እሽ
@abigiagetachew8163
@abigiagetachew8163 3 жыл бұрын
ባባ በጣም ነው የሚያስቀው እስቲ እንደኔ ያሳቀው በ like
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
ያናድዳል እጅ
@user-cy7ki4gz1j
@user-cy7ki4gz1j Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ
@fikerhayale6091
@fikerhayale6091 Жыл бұрын
😭😥😭baba
@fedilahailu3424
@fedilahailu3424 Жыл бұрын
😭😭
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Babaye.mamen.akatege
@user-zs1zk3cq3u
@user-zs1zk3cq3u 6 жыл бұрын
ኤርምየ ስወድህ እኮ እሱን የምትወደው like me
@user-ge2dq6zm9t
@user-ge2dq6zm9t 5 жыл бұрын
Hg
@user-zf1or9ij7r
@user-zf1or9ij7r 5 жыл бұрын
ዊይ ባባ ስወድህ
@user-mo7bx3cx6c
@user-mo7bx3cx6c 5 жыл бұрын
foziah mohammed ላይክ ይብዳሾ
@araarseedirobaacaawaqaayyo4027
@araarseedirobaacaawaqaayyo4027 5 жыл бұрын
Baye namati tola
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
እኔም ትንሽእወደውአለሁ
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና እና የ ሚያስተምር ፊልም ነው " መስጠትህን አታውራ ይልቅስ የሰጠህ አምላክ አመስግን" እናትየው የሚናገሩት ቃላት በጣም ደስ ይላል ታሪኩ እና ኤርሚያስ በጣም የሚደንቅ ችሎታ ነው ያላችሁ
@devoab2295
@devoab2295 Жыл бұрын
ባበዬ ነፋስ ይማር በጣም አዝኛለሁ😭😭😭😭😭
@edomyeshegerua6137
@edomyeshegerua6137 Жыл бұрын
Ye sun mot mamen yikebidal
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ወላሂ በዚህ እድሜዉ ባጭር ቀረ
@user-qi2wf3te9z
@user-qi2wf3te9z Жыл бұрын
ሰው ሞሞቱን ተቀብሎት ነፍስህን ይማረ ይላል እኔግን ግራ እደተጋባሁ ነው ሱበሀናላህ ሞትኮ አይቅርም ግን ያረቢ
@ayinalemayinalem8948
@ayinalemayinalem8948 Жыл бұрын
Babaye anitem lasitawus biye nw metawut😭😭😭😭
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ሶስቱም ምርጦች ባባ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂 እርቅን ስወድው ❤ ምርጥ ፊልም ነው
@rodaroda6384
@rodaroda6384 6 жыл бұрын
Habi Mar
@user-fu8ho4lq9x
@user-fu8ho4lq9x Жыл бұрын
ልክ ብለሻል የኔ ቆንጆ😍
@mmhh1151
@mmhh1151 Жыл бұрын
የርቅ መቻልስ
@dyyuduhhe4541
@dyyuduhhe4541 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esmailyasmf
@esmailyasmf 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@mahazebaabdlla3987
@mahazebaabdlla3987 6 жыл бұрын
ዋው ፊልሙን እንደኔ የተመቸው እና የሳቀ ላይክ ያድርግልኝ
@hasenahmed1230
@hasenahmed1230 6 жыл бұрын
mahazeba Abdlla በጠምተምረለሽ
@mahazebaabdlla3987
@mahazebaabdlla3987 6 жыл бұрын
ማንን ነው
@khadijahassan316
@khadijahassan316 5 жыл бұрын
mahazeba Abdlla። እኔም ደስ ብሎኛ ክክክክ
@user-kq4nm4qp2b
@user-kq4nm4qp2b 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@user-mo7bx3cx6c
@user-mo7bx3cx6c 5 жыл бұрын
mahazeba Abdlla ላይክ ይብዳሽ
@user-mn3sp6xl7g
@user-mn3sp6xl7g 4 жыл бұрын
ወይኔ ኤርሚ ያለበት ፊልም እደት ደስ እደሚለኝ
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 жыл бұрын
የእውነት ኤርሚያስ ማለት ሻሩካን ነው : ኤርሚያስ የፍቅር አለቃ በጣም ነው ፊልሞችክን የሚወዳቸው። ደሞ ከዝች ልጅጋር ብትጋቡ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@svuvdvdvuvfh1858
@svuvdvdvuvfh1858 Жыл бұрын
ስወደው እኮ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ባባ ኡፍ😭😭😭ያየሁት ፊልም መልሼ ማየት ጀመርኩ ማመጣዉ ይመስል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
የኔ ቤጤ😭😭
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ማሪያምን እኔም
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
እኔ እራሴ ታመመ አልቻልኩም ቤተሰቡ እዴትዪሆን
@messibewket7752
@messibewket7752 Жыл бұрын
በጣም እኔም
@user-ys8yy3pb5m
@user-ys8yy3pb5m Жыл бұрын
​@@aaegrnshnea1331 ❤
@user-jz5hk6qm3y
@user-jz5hk6qm3y 5 жыл бұрын
የልጅቷን ውበት ሳላደንቅ አላልፍም😍😍😘😘
@zebebakeder4326
@zebebakeder4326 5 жыл бұрын
እዩ ነኝ እናቴን ናፋቂ ትክክል ውዶ ቆጆ ናት እኛም ለራሳችን ቆጆ ነ ን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
እዩ ነኝ እናቴን ናፋቂ አዎን በጣም የምታሳሳ ቆንጆ
@user-gu8vt1pr2l
@user-gu8vt1pr2l 3 жыл бұрын
ለልጅቷ ቃላቶች አጠሩኝ ከምር
@user-hn6co3cs8c
@user-hn6co3cs8c 3 жыл бұрын
ደስስትሉ በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ፊልም ሳይ
@abbajalala9623
@abbajalala9623 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-jp9tl8di3r
@user-jp9tl8di3r 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የኤርሚን እርጋታና ታጋሽነቱን እሚወድ
@user-wv7xv1ug2d
@user-wv7xv1ug2d 2 жыл бұрын
እኔ በጣም አድኔቂዉ ነኝ 😘😘😘😘
@quonfjbb1840
@quonfjbb1840 Жыл бұрын
@@user-wv7xv1ug2d 😘😘
@ltube9958
@ltube9958 4 ай бұрын
Batem des yilagnal 😍😍😍😍😍
@khkhs4097
@khkhs4097 Жыл бұрын
ባባየ አንተን ለማስታወስ መጣሁ ነፍስህን ባፀደ ገነት😭😭😭😭😭😭
@powernet8309
@powernet8309 Жыл бұрын
ባባይ ፍጣሪ ነብስህን ባዐገናት ያኖረው
@user-uc8xy9kx9d
@user-uc8xy9kx9d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😮😅😅😊😊😊😊
@tigraylove9361
@tigraylove9361 Жыл бұрын
ዘይምፍላጥ መሐሸኒ ባባየ 💔 😭 ብፍልሚ ከምዚ ዝኮንኩ ኣነስ 😭 ብኣካል ዝፈልጥዋስ? ከቢድ አዩ ኡፍፍፍ 😭😭
@merihabeshawit5886
@merihabeshawit5886 5 жыл бұрын
ወይኔ ባባ የምር የአመቱ አክተር መባል ይገባዋል ደሞም ነው የተመቸው like ለ ባባ ይችላል!!!!😘😘😘
@7nonaatube781
@7nonaatube781 Жыл бұрын
😢😢💔💔💔💔💔
@tegistadela2012
@tegistadela2012 5 жыл бұрын
kkkkkkkl እዴት ደስ እደሚል በስቅ ሞትኩኝ ፍሊሙ የተመቸዉ ላይክ ግጩኝ
@medinamehamef1889
@medinamehamef1889 5 жыл бұрын
ayi asaxnaginber
@tirsitfeleke1407
@tirsitfeleke1407 5 жыл бұрын
Betam yasekal enjji besmam enem motkueneg
@zebebakeder4326
@zebebakeder4326 5 жыл бұрын
Tegist Adela201ተመችቶናል ውዶ
@ekramibrahim6164
@ekramibrahim6164 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣምነውየሳቀኝ ይሄንልጅ ስወደውወሬውሁሉ ይመቸኛል
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 5 жыл бұрын
@@zebebakeder4326 ዉይያምራሉ
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ባባዬ ያየሁትን ፊልም ደግሜ ማየት ጀመርኩ የሞትክም አልመስለኝ አለ😭😭😭😭
@user-vn8fs1ot1g
@user-vn8fs1ot1g Жыл бұрын
ባባዬ ምርጥና ምስጥር የሆንክ ልጂ ነብስህን በአፀዳ ገነት ፈጠር ያኑርልን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
እኔም
@user-yn1zd2yi9s
@user-yn1zd2yi9s Жыл бұрын
ነብስህን ይማረው😭💔ባባዬ
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 5 жыл бұрын
እርቅ ውይኔ የእውነት እስኪመስለኝ ድረስ በጣም ነው ያሣዘነኝ ወይኔ ትግስቱ
@hgdhhdgs868
@hgdhhdgs868 5 жыл бұрын
Netsanet Abate
@imarnkhan1530
@imarnkhan1530 5 жыл бұрын
Netsanet Abate and .be
@user-gy9on9sz4y
@user-gy9on9sz4y 4 жыл бұрын
Rh yel hule
@user-ep7qc9cm5t
@user-ep7qc9cm5t 4 жыл бұрын
አርቅ
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እርቅዬ ምርጥ ሰው ነህ ያንተን ትግስት ያድለኝ ባባ አሳቀኝም አናደድከኝም
@user-wv7xv1ug2d
@user-wv7xv1ug2d 2 жыл бұрын
ወይኔ ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ የሚያስቅና የሚያስተምር ነዉ መጣም ወድጀዋለሁ ❤️😘😘😘😘
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u Жыл бұрын
ይህንን ፊልም 4 በላይ አየሁት ባባ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-lb9qy3ex3g
@user-lb9qy3ex3g Жыл бұрын
አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 6 жыл бұрын
እረ ታሪ በሳቅ ገደልከኝ ኪኪኪ የውሸት መጨረሻው ይሄ ነው ውሸት የሚጠላ ሰው ብቻ ላይክ ግጩኝ
@dhaid3335
@dhaid3335 6 жыл бұрын
አሳርፍ ተጠንቀቅ
@alembetamyasazenal7019
@alembetamyasazenal7019 6 жыл бұрын
አሳርፍ ተጠንቀቅ jiijiijiijbjiiihijijiijjjbijiiiiijijbhiiiiiiijjujiijijiiiiiiijhjijjjijihbijjijiiijbijiihijiiiiiijiiiiijiiiijjijjiiijjiiiijiibiijbiiiiijiiihjiiiiijjjhiiiiiijiiibjbjijibijjbiiijbuijjijiiijiiijjjihijiiiiiiiiiiiiiiiibiijiiiiijiijihiiuiiiiijijiibijjiiijiuiiibibijjb8jbiiiïiijhiiïjiiji8hiibihijiijïibjiijjiibiiiijbiiiii
@alembetamyasazenal7019
@alembetamyasazenal7019 6 жыл бұрын
Dhaid 333 iiiibiiibiiiiihbihiiiiiiihiiiiiiiiijjiijbhjiiiijijiiiijiiiiiiiiiiiiihijiiiiihbiijijjiijijiijiijjijjijjijjijijiiiiiuiiiijihjiiïiiijijiijiiijiiiiiiiiiiiiiiiijbiiibjjibibjiiiji8ii
@sarahalfalah3378
@sarahalfalah3378 6 жыл бұрын
አሳርፍ ተጠንቀቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@kalijaonam2354
@kalijaonam2354 6 жыл бұрын
አሳርፍ ተጠንቀቅ
@banechitumebo538
@banechitumebo538 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ባባ አሳከኝ እርቅ ቅን ተጨንቀከ እኔም ተጨነኩኝ ወይይይ እንዳሳዘነኝ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ በዚያው ቀጥሉ ኤርሜ ግን የትኛውም ድራማ ያምርብካል
@hayatahmade3957
@hayatahmade3957 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በጣም ወድጀዋለሁ ልጅቱዋ ቁንጅናዋን ሳላደንቅ አላልፍም ስታምር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nw1xg3gh3t
@user-nw1xg3gh3t Жыл бұрын
ለዚህ ፊልም ቃላት ያንሰኛል በጣም ደስ የሚል በጣም የሚያሥቅ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ነበር
@ambesajrsemere3466
@ambesajrsemere3466 6 жыл бұрын
የእናት ምክር @ የእናቱ ንግግር " ኣንተ ኪስህ ያለህ ገንዘብ ነው የሰጠሀው እሱ ግን ራሱ ነው የሰጠህ" ደስ የሚል የእናት ንግግር
@aishaaishaaliali214
@aishaaishaaliali214 5 жыл бұрын
ዉይ እሪቅን እኮ በጭንቀት ገደሉት ደግምም እኔ ተርቅ ጋር ፉንቃ ይዞኛል መላ በልኝ ጋይሶቸ
@saeedss3764
@saeedss3764 5 жыл бұрын
ambesajr semere ዋዉ.ስወዳችሁ.ሁላችሁንም።ዉድድድድድድድድ
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ ግን የሰውን ፍቅር ሳደንቅ እምኖረው እስከመቼ ነው የራስሽን ይስጥሽና ተደሰቺ በሉኝ
@gbesvk.
@gbesvk. 6 жыл бұрын
ኧረ ፡ይስጥሽ።
@wbitzewduwbitzewdu3506
@wbitzewduwbitzewdu3506 6 жыл бұрын
Salam Tsfay medanyalem ystsh
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
Wbitzewdu Wbitzewdu አሜን
@oneness9515
@oneness9515 6 жыл бұрын
satagegnu timotalesh..fikir hilm new. fikir yemibal yelem
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
suicide squad አመሰግናለው
@limuhotel9643
@limuhotel9643 Жыл бұрын
ባባዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ ዛሬ ነጋም በልባችን ዉስጥ ትኖራለህ 😘😘
@hayah1976
@hayah1976 Жыл бұрын
ወደኋላ የሰራሀቸውን ስራዎች ሁሉ ሳይ ሞት ባይኖር ብዬ ተመኘሁ ባባዬ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@messibewket7752
@messibewket7752 Жыл бұрын
Betam
@user-bp3jw2fy3l
@user-bp3jw2fy3l 5 жыл бұрын
ዋውውውው እኔም ባሌን ሳላውቀው ነው የተሰጠኝ ከላይብየተሰጠ ነገር በሙሉ ምንም አይነት ፈተናና መከራ ቢበዛበትም የራስ ነው ማንም አይቀማንም የማንምም ሊሆን አይችልም እዚ ፊልም ውስጥ የኔን ህይወት አይቸበታለው
@segagezaya2968
@segagezaya2968 Жыл бұрын
Rip😭😭😭
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
የባባ እናት ምክራቸው ደስ ሲል መጨረሻውም ያምራል
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ባባዬ መሞትህን ስሰማ ማመን አቃተኝ 💔💔😭😭
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም😭😭😭😭😭😭የኔየ ወድም
@girumneshmelese7037
@girumneshmelese7037 Жыл бұрын
Edgvvhfgfhg b vgvbbbbbbnbbmvnn b NM. N
@rahelenjalew7374
@rahelenjalew7374 Жыл бұрын
ይህን ተሰጦ ይዞ መሄድ አልተዎጠልኝም
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 4 жыл бұрын
እርቅ በጣም ያሳዝነኛል ፊልሙ ሁሉ የፍቅር ስቃይ የበዛበት
@sarauaq1844
@sarauaq1844 5 жыл бұрын
እረቅን የሚወድ ላኪ ግጬኝ ወይሄ ግን ባሁንሥአት እነደዚህ አይነት ጓደኛ አይኖረም
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ማሬ እኔ አለሁልሽ በጣም ከመወደድ የተነሳ ላፈቅረው ነው መሰለኝ
@mhmdhrdy5540
@mhmdhrdy5540 4 жыл бұрын
ውይ
@rahelmekonen1472
@rahelmekonen1472 4 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 1
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Ermiyas is so patient. He suffering him a lot because off his laid.
@ergobekares1493
@ergobekares1493 3 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 ልክ እደኔ
@Alex-ns3rk
@Alex-ns3rk 5 жыл бұрын
የልጅቷ ቁንጅና ያደነቀ አለባበስ ጭምር ላይክ
@user-yu6ot5ys7x
@user-yu6ot5ys7x 5 жыл бұрын
እለባበሶ ያምራል
@user-ps5si1oq9x
@user-ps5si1oq9x 4 жыл бұрын
ደስ ትላለች
@khadijakhalifa9068
@khadijakhalifa9068 2 жыл бұрын
la sua
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@user-ps5si1oq9x demiry pls pls pls 🙏
@AaDd-ob1we
@AaDd-ob1we 8 ай бұрын
ስታምር😢😢
@bettylove6359
@bettylove6359 Жыл бұрын
💔😢😢አይ እቺ አለም ባባዬ አንጀትን ነው እምትበላኝ ፊልሞችህን እየደገጋገምክ ነው አልመልስህ ነበስህን በገነት ፈጣሪ ያኖረው
@riceumliza1877
@riceumliza1877 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጂቷ አሳዘነችኝ በተለይ ለኔ ብቸኛ ሰው አንተና እህቴ ናችሁ ስትል
@samerawtdss1094
@samerawtdss1094 5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም ነው በጣም ቆንጆ አድርጋቹሁ ነው የሰራቹሁት
@user-oc5zp4iz9x
@user-oc5zp4iz9x 6 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ስቴዬ አየሁት ይኸን ፊልም ሲከፍኝ ሁላ ይኸን ፊልም ነው እማዬው በሳቅ ልገለኝ ነው ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@7nonaatube781
@7nonaatube781 Жыл бұрын
😢😢💔💔💔💔💔
@bekidavido6616
@bekidavido6616 2 жыл бұрын
ክፍሎች የወደድኩት አንደኛ ይህኛው film ልጅቱዋ በጣም ታምራለች
@sofiyaworku38
@sofiyaworku38 Жыл бұрын
ባባዬ እዴት ነው የምንረሳህ💔 እፍፍፍ ከባድ ነው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ፈጣሪ ነብስህን ይማረው😭😭😭😭
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ፈታ የሚያደርግ ነው የሀገሬ ልጆች ቆንጆ ነው ♥♥♥
@user-lz5wt5tq4u
@user-lz5wt5tq4u 5 жыл бұрын
ዋውውውው በሳቅና በመደነቅ በማድነቅ እየሳሳሁለት ያለቀ አስተማሪ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው ብል ማጋነን አይሁንብኝ ታሬ ባባ ኧረ በሳቅ ታጠበ ፊቴ በእንባ
@zeharamohammed3623
@zeharamohammed3623 4 жыл бұрын
ኢክርየ ፕሊስ ሰብስክራይብ
@user-zw7qz2hj7d
@user-zw7qz2hj7d 2 жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍
@MimiMimi-oi6ed
@MimiMimi-oi6ed 2 жыл бұрын
እስኪ ፍናንን የሚወዳት like
@mirindawasihoun7166
@mirindawasihoun7166 Жыл бұрын
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
እረ ልጂቱ ስታምር በጣም ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ ውበትሽን አደቅሻለሁ💋💋💋💋
@tsegaarefayne438
@tsegaarefayne438 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ፊልም ታሪኩ በጣም ጎበዝ ሁላቹም ተመቻቹኝኝኝ
@user-xs7te9sx2v
@user-xs7te9sx2v 2 жыл бұрын
እረ ተሻለ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣😂😂😂😂😂🥰👍👌
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
ለዝላልም ከልብችሁን ወንድማችን ለዘላለሙ ከልባችን ትኖራለህ ነስክን ከደጋ ደጋጎቹ አጠገበ ያኑርልን 🖤💔😭😭😭
@habeshanation6668
@habeshanation6668 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም በተለይ እርቅን ሆኖ እሚተውነው ልጅ በተለይዩ ፊልሞች ላይ እሚገርም ብቃት አለው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው እሚተውነው አንደኛ ምርጥ አክተር
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 жыл бұрын
በትክክል አይተሽዋል እርቅ የሚባለው
@user-yz6dz2yt6r
@user-yz6dz2yt6r 5 жыл бұрын
ከድርጀማልየቦረና
@user-yz6dz2yt6r
@user-yz6dz2yt6r 5 жыл бұрын
:
@samerawtdss1094
@samerawtdss1094 5 жыл бұрын
በትክክል ኤርሚን ሰወደው እኳ
@fifiyedengelmaryamlijeney1375
@fifiyedengelmaryamlijeney1375 4 жыл бұрын
547
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ውብ የሆነ ፊልም መስጠትም ሆነ መቀበል ከእግዚአብሔር ብቻ ትክክል ልብ ላለው ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ! ተባረኩ እቴትዬ ውድድድ አደረኮ ! መሰረት አንቺም እኮ ቀናሽ ድሮም እኮ ትዳር ከ እግዚአብሔር ነው! ፊልምም ቢሆን የተባረከ ትዳር
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ክፊል 2 ብኖር የበለጠ Awesome!
@awetgebreslase6710
@awetgebreslase6710 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ከኣይን ያውጣሽ አረ ከእርቅም ያውጣት በሳቅ ገደለኝ
@user-jk1md3yx5g
@user-jk1md3yx5g 5 жыл бұрын
እቴቴ ደግሞ ደስ ስትሉ እድሜ ይስጥልን
@jahrasta1079
@jahrasta1079 4 жыл бұрын
አማረኛ በደምብ ኣልችልም ኤርትራዊ ነኝ ይሄ ፊልም ግን ምርጥ ነው
@zeharamohammed3623
@zeharamohammed3623 4 жыл бұрын
pelise sbesekerayebe
@filmonmichael4053
@filmonmichael4053 4 жыл бұрын
Kkk ajoka xbuk aleka kkkk
@user-tg4ue9mg2g
@user-tg4ue9mg2g 3 жыл бұрын
😂😂😂ታይ ኮይንካ ዘይትፈልጥ
@rhamahmohamad5737
@rhamahmohamad5737 3 жыл бұрын
ቀስ ኢሊኺ ትኽልዮ ኢኺ መዓረይ
@wasen3107
@wasen3107 3 жыл бұрын
ካልቻልሽ እደት ኮሜትፃፍሽ
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Жыл бұрын
ባባየ ሲጨቀኝ ስቴ ያየሁትን ፊልም ልደግመው ነው😥😭😭
@saasaa4646
@saasaa4646 4 жыл бұрын
በራስ. መተማመን. ያስተማረ. ፊልም. ነው. ያላያችሁ. እዩት. ኤርሚያስ. አድናቄህ. ነኝ. ባባ. የምን. ግዜም. አድናቄህ. ነኝ
@user-vy9de1ow8x
@user-vy9de1ow8x 5 жыл бұрын
እርቅ ሳይሆን ዬኔ ጭንቅላት ነው ልፈዳ የደረሰው በጪንት ዊይ።ግን የሱ ስላሆነች ደስአለኝ።አቤት የውሸትመጨረሻ ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ።ያምራል በጣም👍🙏💚💛❤ዬቤዛ ትግስትም ደስይላል መታግስ ዋጋአለው።
@admacom4514
@admacom4514 6 жыл бұрын
ዋው ተለቀቀ ልን ገባ ገባ በሉ የባባ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ አደኛ ነኝ ክክክክክክክክክክክክክክክ
@ramzaabousamra1576
@ramzaabousamra1576 6 жыл бұрын
Wow betam konjo filim new bertu
@maymunamimo9630
@maymunamimo9630 6 жыл бұрын
Adma Com ጤና ይስጥልኝ
@ashaadulsamed3439
@ashaadulsamed3439 6 жыл бұрын
Ramza Abou Samra Arif nw Wudoch saljmerw ngerugn
@mahbobamajidmahboba1534
@mahbobamajidmahboba1534 6 жыл бұрын
Adma
@hayatbenteslam5155
@hayatbenteslam5155 6 жыл бұрын
Adma Com ዋውደስይላል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Amazing story. Wow I love it. Thanks.
@tsigetube7178
@tsigetube7178 Жыл бұрын
ባባዬ እፍፍፍፍ ምን ልበል የሰራሐቸውን ፊልሞች እንዳዲስ እያየሁ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስህን ይማረው😭😭
@tigisttigist6742
@tigisttigist6742 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ መጨረሻ 😍
@EteneshBisat
@EteneshBisat 6 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አመለካከት ቀና የሆኑትን እናቶችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አርፍ ነው
@hawiimohammed9589
@hawiimohammed9589 4 жыл бұрын
ዋው እውነትም ዋው ዋው እጅግ በጣም የሚያምር ትምህርት ያለው ፍልም ነው እውነተኘ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል
@user-yz7ey9ws2m
@user-yz7ey9ws2m Ай бұрын
ባባየ ቅዱስ ሚካኤል ለምኖ አላምኖ ከእግዚአብሔር እቅፍ ያኑርልን😢😢
@user-zk6zm5lb4g
@user-zk6zm5lb4g 4 жыл бұрын
ኢርሚዬ ምስጊን ነገር በማያገባህ ገብተህ ተሠቃየህ ትን እስኪልህ ድረስ አድናቂህ ነኝ😍 ታሪክ 😍(ባባ ) ኪኪኪኪኪኪ የእዉነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😝😋
@filiwedigeriefkirieumenged3967
@filiwedigeriefkirieumenged3967 5 жыл бұрын
Ankan habesha konku Ye habesha fkr adit des ylal. I come from Eritrean . I love habesha 😍😍😍😍😍❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭 እህህህህህ ነዉ ዘድሮ ባባዬ ነፍሰህን በገነት ያኑርልን
@habtemariam88kidane79
@habtemariam88kidane79 4 жыл бұрын
ኡነት ይችህ ልጅ ያንተ ባትሁን ነሮ እናደድ ነበር ዉለታህ ነው ምርጥ ሰው
@bintabderehmanbintabderehm2819
@bintabderehmanbintabderehm2819 5 жыл бұрын
አቤት ተሻለ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥክ እርቅየን ሚስኪኑን አንገላታካው ወይኔ እርቅየ ምርጥ ሰው ነክኮ
@AliMohammed-yb7lz
@AliMohammed-yb7lz 5 жыл бұрын
ፈናን ተመቸችኚ እውነተኛ ፍቅር የገባላት ትግስት የተመቸው ላይክ
@q8star127
@q8star127 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል አቦ ይመቻቹሁ ባባዬ ዉድድድድድ
@mahiwoloyewa6528
@mahiwoloyewa6528 Жыл бұрын
ባባየ ፊልሞችህንሁሉ እያየሁ በለቅሶ አለኩልህ ኡፍ ነብስ ይማር😭😭😭😭
@mubaraksheka2514
@mubaraksheka2514 5 жыл бұрын
ተሼ ፈጣሪ የመጨረሻዋንም ከ እርቅ ይጥብቅልህ የተሼ ፀሎት የተመቻቹህ ላይክ
@user-zz4wi6zf4p
@user-zz4wi6zf4p 4 жыл бұрын
ክክክክ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@alanoudnawaf589
@alanoudnawaf589 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ያሰቃል ያስተምራል ማሮች ይመቻቹ
@user-se5zd7yy6m
@user-se5zd7yy6m 3 жыл бұрын
የኢርሚያሥን አይነት ባል ምኞቴ ነው አቤት ስርአቱ
@mikiyas3677
@mikiyas3677 3 жыл бұрын
Enem😜😜😜
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@mikiyas3677 🤣🤣🤣🤣👈👈👈
@lubiyas175
@lubiyas175 2 жыл бұрын
Film lay yalewu life ena ewunetegnawu life yeteleyaye yihonal sewun bemiyawerawu ena bemimeslewu lik ewunet bihon min neberebet
@amamaamm4635
@amamaamm4635 Жыл бұрын
@@narditube4378 l
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o Жыл бұрын
እኔምምምምምም ምኞቴ ነው
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ይህን ፊልም ሀገር ቤት ነበር ያየሁት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@emeyeayelelij1375
@emeyeayelelij1375 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ ታደስን እንዴት እንደምወደው አድናቂው ነኝ እርጋታውን በጣም ነው ምወድለት።
@hiruttadel1810
@hiruttadel1810 6 жыл бұрын
እናትየዋን እውነት የተናገሩትን ቃላቶች ወደድኳቸው
@fafiseyad5944
@fafiseyad5944 3 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወዳት ፈናን የኔ ማሬ 😘😘😍😍😍😍😍
@qasaqali7549
@qasaqali7549 2 жыл бұрын
ከጭንቀት ጀርባ ደሰታ አለ፣ ከህመም ጀርባ ጤና አለ፣ ከወጣትነት ጅርባ እርጅና አለ...... በዙ ነው ነገሮቹ ካሰተዋለናቸው የህይወት ወጣ ወረድ ራሱ አሰተማሪ ነው ደሰታ ይሰጣቹህ እኛን አሰደሰታቹሁን
@mesisiyyu4599
@mesisiyyu4599 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የባባ አድናቂው ነኝ
@hikmakunju4957
@hikmakunju4957 5 жыл бұрын
እእእእእ
@marta.seydecreate2081
@marta.seydecreate2081 5 жыл бұрын
Mesi Siyyu እናመሠግናለን.ተመችቶኛን
@user-iq2yu3nv2m
@user-iq2yu3nv2m 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@user-iq2yu3nv2m demiry pls pls 🙏
@soilalemuyekibiromenat9229
@soilalemuyekibiromenat9229 5 жыл бұрын
ፍቅር ለእኔ እውነት ነው የክርስቶስ። የሞተው ፍቅር አይደል ሰለዚህ ፍቅር እወነት። ነው
@zeharamohammed3623
@zeharamohammed3623 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ ፍቅርን እደሸቀጥ በታተነው እጂ እስኪ በፍቅር አምላክ ሰብስክራይብ
@kenakenayakenakenay3587
@kenakenayakenakenay3587 3 жыл бұрын
ዋው ደስየሚልፊልም ሁሉንምነው የምወዳቸው
@betyfikr2807
@betyfikr2807 4 жыл бұрын
ዋው ይርቅን ስወደው አቤት ደስስስስ ሲሊ ፊለሙ እንደኔ የተመነው ላይክ
@amanuelmehari5637
@amanuelmehari5637 5 жыл бұрын
ልጁን እኮ ኣሳቀቅከው የእጅህን ይስጥህ ' ፊልሙ ግን ቆንጆ ነው
@user-qh8rj4qq8j
@user-qh8rj4qq8j 6 жыл бұрын
ስጀምር በሳቅ አጨራረሱ አካባቢ በልቅሶ መጨረሻውን በደስታ ጨረስኩት በጣም ያምራል።
@marrimarri3234
@marrimarri3234 2 жыл бұрын
An0
@lilytony3299
@lilytony3299 2 жыл бұрын
Oh tariku_birhanu_baba i don't have enough words to describe how incredible artist you are god bless
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍሰህን በሰላም ትረፍ ይሄ ፊልም አንተን ለማሰታወሰ ደግሜ እያየሁ ነው😥💔
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube Жыл бұрын
እኔም ማሬ
@user-tc3sv7jt8j
@user-tc3sv7jt8j Жыл бұрын
@@lemlemyoutube እእእእ
@user-zq3vj6ct6x
@user-zq3vj6ct6x 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በተላይም መጨረሻው ያምራል
@ayeleolika9131
@ayeleolika9131 5 жыл бұрын
i am totally immersed.thank u guys! hedduu galatoomaa!
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Speechless movie. Erke your amazing actor. Wow.
@user-ke5tm8ve2f
@user-ke5tm8ve2f 4 жыл бұрын
ሚስኪን ነዉ ልጂ ግን ትግስቱ ተመቸኝ በዛላይ ለሱ የከፈለለት መስዋት ግን ሁለቱም ይወዷታል ልጂቱን ምርጥ ነዉ❤❤
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
ኤርሚየ ትወድህ ❤❤❤ባባ አድናቂህ ነኝ
@okokjokokj1116
@okokjokokj1116 5 жыл бұрын
ስወዳቸው tell አሁን ድረስ ሳልሰለች ነው ማየው ማነው ከኔ ጋ እስኪ በላይክ
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 4 жыл бұрын
ደስ ስለሚለኝ ለሁለተኛ ጊዜ አየሁት በጣም የሚያስቀኝ መጨረሻ ላይ ታሪኩ እማየ ይህ ነገር ተሰጥቶኝ ነው ገና ልሰጥ ነው? ሀሀሀሀሀ
@bellae3334
@bellae3334 3 жыл бұрын
ባባ የኔ ምርጥ ውድድድድ። ፊልም ማለት አንተ ያለክበት ብቻ።
ሰራችልኝ ሙሉ ፊልም Serachilegn Ethiopian new film 2018
1:31:04
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 106 МЛН
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,7 МЛН
ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
1:28:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
ጳጉሜ 7 Pagume 7 full Ethiopian movie 2017
1:33:34
AmharicTV
Рет қаралды 1,7 МЛН
የአራዳ ልጅ 1 Ye Arada Lij 1 (Ethiopian film 2017)
1:51:33
Addis Films
Рет қаралды 2,6 МЛН
ኪያ ሙሉ ፊልም Kiya full Ethiopian movie 2020
1:49:53
Sodere TV
Рет қаралды 4,1 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
😱НЕ ЗЛИ СВОЮ МАМУ В ПОППИ ПЛЕЙТАЙМ
0:47
КэндиМэн
Рет қаралды 1,6 МЛН