🔶[ታስሬ ነበር❗] ድንቅ የሆነ ቆይታ ከዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በአገልግሎት ወቅት የነበሩብኝ ፈተና እስከመታሰር ነበር [ዘደብረ ባሕሩ ሚዲያ]

  Рет қаралды 7,936

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

2 жыл бұрын

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 9
@seatatmedia7779
@seatatmedia7779 2 жыл бұрын
👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡ 👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት። 👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡
@salamkady3051
@salamkady3051 2 жыл бұрын
BA EWNATE ZEMARE MALAEKETE YASAMALENE ERAGEME EDEMA KA TANA GARE 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@martaylima3928
@martaylima3928 2 жыл бұрын
ስወድሽ ስወድሽ ፍንቶዬ እርጅም እድሜ ተመኘሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@abebechfelekechayinal6214
@abebechfelekechayinal6214 2 жыл бұрын
Inkuwan desi alachu💐💐💐💐💐
@Nigusu821
@Nigusu821 2 жыл бұрын
ግሩም ነው👍👍👍 በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አስተዋይ ልቦናንን ያድለን አሜን
@mistyswenson8147
@mistyswenson8147 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤️
@zenuyeselaselij8654
@zenuyeselaselij8654 Жыл бұрын
Erjem idemen Tena yesetish bebetu yanurish yedegil lij iyesus
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክን ያስማልን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН