💥ታዋቂ የሀገራችን ሴቶችን ጨምሮ በርካቶችን እየጨረሰ ያለ መድሀኒት!🛑ቅርፃቸውን ለማሳመር የሚውጡት አደገኛ መድሀኒት ተጋለጠ!

  Рет қаралды 4,988

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

20 күн бұрын

💥ታዋቂ የሀገራችን ሴቶችን ጨምሮ በርካቶችን እየጨረሰ ያለ መድሀኒት!🛑ቅርፃቸውን ለማሳመር የሚውጡት አደገኛ መድሀኒት ተጋለጠ! #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeofficial
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 17
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 18 күн бұрын
ሳስበው ኢትዮጵያውያን ሴቶች የኢትዮጵያውያን ወንዶችን ስነ ልቦና አይረዱትም ! የኛ ወንዶች ሜካፕ አይወዱም ዊግ ሂውማን ሂር የመሳሰሉትን ነገሮች እንደማይፈልጉ ነው የምረዳው! በአሁኑ ሰአት ቆንጆ ሴት ሳይሆን ቆንጆ ልብ ያላት ሴት እንቁ ናት ቁንጅና ባይጠላም ግን ለትዳር መስፈርት ነው ብዬ አላምንም! እግዚአብሄር ልብ ይስጥልን
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 18 күн бұрын
ስቶችዬ እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉንም አሟልቶ ሰቶናል ስለዚህ ባለን ነገር እያመሰገንን እንኑር አይች አለም ከንቱናት ለሰማይ ቤታችን እናስብ ስጋችን በስባሽነዉ ለነፍሳችን እናስብ ስጋችነነ ትተን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cz2pq7qd1u
@user-cz2pq7qd1u 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጠን ለእያንዳንዳችን ይበቃል ብሎ መጥኖ ነው...እና ሴቶቻችን እሱ የሰጠን አይበቃንም ብለው የሚጨምሩት ነገር እየጎዳቸው ይገኛል...የእስፖንጅ ፓንት መቀመጫቸውን እንዲጨምር..በዚህ ላይ መድኃኒት..ከባድ ጊዜ ነው..ዋናው የውስጥ ውበት ይበልጣል እና በተሰጠን ነገር ማመስገን
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 17 күн бұрын
እግዚአብሔርን አለማወቅ አለመፍራትና የተሳሳተ አመለካከት ውጤት ነው የኔ ልምድ እግዚአብሔር እንደፈጠረኝ አለሁ እጅግ አተረፍኩበት ለሰርጌ እንኳን ምንም ነገር አላደረግኩም በጣም ተከበርኩበት
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 17 күн бұрын
በጣም ትክክል
@LoyidGirma
@LoyidGirma 12 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው ክበሪልኝ❤
@azeb9433
@azeb9433 18 күн бұрын
በጣም ይገርማል 🙏 እኔም እንዳንቺ ነው የማስበው አንዳንዶቹን ሳያቸው አሻንጉሊት ይመስሉኛል ❤
@user-fz7po9ut8x
@user-fz7po9ut8x 18 күн бұрын
እህቴ ሮማን እኔም እንዳቺ ነው የማስበው፣ እንዲህ በሜካፕና በተለያየ ነገር ራሳቸውን እየቀየሩ ፈጣሪን አንተ ተሳስተሀልና እኔ አስተካክለዋለሁ እያልነውና "እውን ኢትዬጵያዊ መልኩን ነብር ዠንጉርጉርነቱን" ብሎ በማይሻር ቃሉ የተናገረን የፍጥረታት ፈጣሪን ያንተ ስራ ጉድለት አለውና... ብለን በስራው እያፈርንበትና አስውቦ የፈጠረውን እያበላሸንበት እንዴትስ ሆኖ ፊቱን ወደእኛ ይመልስ? ለሁላችን ልቦና ይስጠን! እህቴ ሮማን እግዚአብሔር ይባርክሽ! በርቺ እህት አለም!
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 18 күн бұрын
Egziabher Amlak yimesgen yesterday yibekal libona yisten!!!
@Beemenet
@Beemenet 18 күн бұрын
ትክታክ ላይ በጣም እየተሽጠ ነው ምንነቱ የማይታወቅ መድሃኒት ለዳሌ መጨመር ለቦርጭ መጨመር እየተባለ እየተሽጠ አይቻለው በጣም ያስፈራል እንዴት አምነው እንደሚውጡ ይገርማል እኔ አሞኝ እንኳን መድሃኒት መውሰድ ፈራለው ብቻ ከምኑም ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sl4rf7dt5w
@user-sl4rf7dt5w 18 күн бұрын
Ya!God bless u!!!
@zeritessema9182
@zeritessema9182 18 күн бұрын
እግዝአብሔር የሌለው ሰው ምንም ደስታ የለውም ሁል ጊዜ ጎደሎ ነው፡ እሱን በመሙላት የሚደሰቱ መስሎዋቸው ነው ግን መጨረሻቸው ማበድ ወይም እራስን ማጥፋት ነው
@user-pv9hf6it5k
@user-pv9hf6it5k 18 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው እራስን መሆን አቅቶታል እራስን እንዳይኝ መሞከራያ እያደረገ አርቴፍሻል ሆኖል ይገርማል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 18 күн бұрын
አድሕን አምላኬ 😢
@YoniDegu-dj9wt
@YoniDegu-dj9wt 18 күн бұрын
እድሜ ለመንግስታችን ሰይጣን የሆነ መሪ ሁሉንም ተቀብሎ ፈርማል አብይ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 17 күн бұрын
አብዛ ሴት ኢትዮጵያ የራሳቸው መልክ ለማሳ ውበት ማጉላት እያሉ ሜካፕ ሚቀብት( ፊታቸው ቆዳዳ ደረጃ 7 ሲሆ ሜካፕ በተቀብ ቁጥር ቆዳ እየሳሳ ሚመጣው አያ አለማወቅሜካፕ ግብረስዶ ምልክት ነው ገንዘብ ለማግኝ ብለህዝብገንዘብን ሚበዘብዙ
@Ooooo39
@Ooooo39 18 күн бұрын
They don’t have confidence that’s why
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 123 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 70 МЛН