TechTalk With Solomon S18 Ep7: ስለ እነዚህ ገራሚ ማሽኖች ያውቃሉ?

  Рет қаралды 106,581

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

3 жыл бұрын

በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርብላችሁ ስለነዚህ የተለያዩ አስገራሚ ማሽኖች ይሆናል። የመሬት ውስጥ መንገድ ቦርቧሪው፣ ድልድይ ዘርጊው፣ የመኪና ቀርጣፊው፣ የጡብ መንገድ አንጣፊው፣ ሃዲድ ዘርጊው፣ ሮቦቲክ ዛፍ ቆራጩ፣ የዛፍ ንቅለ ተካዩ፣ በአስፋልት እና በሃዲድ የሚሄደው፣ ሮቦቲክ የመጋዘን እቃ አንቀሳቃሹ፣ አሮጌ ህንጻ አፍራሹ፣ አዲስ መርከብ ወደ ውሃ ከታቹ ማሽን እና ስለተንቀሳቃሹ ግሮሰሪ ይሆናል።
On this episode, I will present to you about these amazing machines: tunnel boring machine, bridge laying machine, car shredder, brick laying machine, railway laying machine, robotic tree cutter, tree transplantation machine, hybrid truck that can drive on a railway, the moving shop, robotic warehouse mover, building demolisher and new ship launching machine. @TechTalkWithSolomon ​

Пікірлер: 130
@kineasefa1864
@kineasefa1864 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ለጥቅማቸው ሲሉ የማይረባ እና ረብ የለሽ ፕሮግራሞችን እና ዜናዎችን፣ የመንደር ወሬዎችን፣ ውሸቶችን በማቅረበ ትውልዱን በየቀኑ አንድ እርምጃ ወደኋላ እንዲሄድ የሚያደርጉ ፕሮግራሞች በተበራከቱበት ዘመን አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬዱ ፣አለም ምን እየሰራ እንደሆነ ቢያንስ በአይነ ህሊናችን እንድንረዳው ማድረግ የሚያስችል ፕሮግራም ላይ መስራት በመቻልህ ብቻ ልትኮራ ይገባል። በሀገራችን ውስጥ ለሚፈጠሩ አሉታዊ ድርጊቶች የአንተ ፕሮግራም ድርሻ 0.0% ስለሆነ ኮርቸባሀለው።
@lulityosief4335
@lulityosief4335 3 жыл бұрын
ሶል ተባረክ ወንድሜ ምድረ የዘር ፓለቲካ ነጋዴ ወደ ድንጋይ ዘመን ህዝባችንን ይወስዳል አንተ ግን አለም የት እንደደረስች
@abenezertsegaye5941
@abenezertsegaye5941 3 жыл бұрын
What a wonderful program by the best tv host... I have been your fan since day 1 Sol. Keep going!
@Asszel-3591
@Asszel-3591 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ ያሉ መሳሪያዎች ይኖራሉ ብዬ አስቤው አላውቅም:: ነገር ግን ይኸን ሳይ አብሬ የማስበው ያገሬን ህዝብ ነው:: በዘር የሚባላ ህዝብ ምድራችን ሰፊና ከበቂ በላይ ሆና:: ያስተሳሰብ ድህነት ጨረሰን:: ጭንቅላታችንን ለመልካም ነገር ብንጠቀምበት የሚቀጥለው ትውልድ ጥሩ ኑሮ እንዲኖር ይረዳ ነበር:: ዛሬ ሰው እየገደለ ልጁንም ጥላቻ አየመገበ ያሳድጋል የልጅ ልጁም ሳያልፍለት ሲያክ ይኖራል:: የድህነት አዙሪት ውስጥ መሽከርከር::
@yohanesa7728
@yohanesa7728 3 жыл бұрын
Imagine your contribution to the future of Ethio’s tech advancement. This is like education for free; I’m so in love with your program. May God bless you and your beloved families. Melkam Meskel...!!!
@belaybekele3671
@belaybekele3671 2 жыл бұрын
ዋው በዝህ ማሽን መካኒክ ሆኘ ለ2 ዓመት ሰርቻለው በሳልኒ ኮንስትራክሽን ዋው በጣም ያምራል
@ConnectET
@ConnectET 3 жыл бұрын
ሮቦቲክ ዛፍ ቆራጩ....is amazing. i loved it.
@yaredabebe9596
@yaredabebe9596 3 жыл бұрын
Wow! really nice and very appreciated,,,, thank you!!!
@emebetzelalem3962
@emebetzelalem3962 3 жыл бұрын
Tnx so much, it's interesting information bertalen Mr.Sol "ሁለተናዊ እውቀት ለሀገር ብልፅግና!"(Bek)
@issacyasin5173
@issacyasin5173 3 жыл бұрын
Thank you very much I'm very happy to watch your video thank you appreciate
@meskeremeshetu6561
@meskeremeshetu6561 3 жыл бұрын
Love the TBM. We are doing a 200 feet deep waterway tunnel in Kentucky for clean water purpose using this TBM. One more year to complete. The tunnel is 20 feet diameter. nice program.
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 3 жыл бұрын
Those inventors put millions to shame!!!! I am thrilled at watching this wonderful vedio. Thank you for sharing.
@tyyt2521
@tyyt2521 3 жыл бұрын
ፍየል የሚጠብቅ እሮቦት ይሰሩ ይሆን በስጋት ላይ ነኝ ይሄም እንጀራ ሁኖ አታስፈልግም እንዳልባል😕
@bettybita534
@bettybita534 3 жыл бұрын
ሰላም የተከበራችሁ ቅን ኢትዩጵያን በናታችሁ ሊንኩን ተጭናችሁ የ ወንድሜን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ 👉👉👉kzfaq.info/get/bejne/i8-RotZ8vb6ydY0.html ይሄ ቪድዬ የሚያሳየው የ ዎይፋይ ፓስወርድ በቀላሉ ለማየት እንዴት እንደሆነ ነው ማለትም ያገናኘነውን ዎይፋይ kzfaq.info/get/bejne/i8-RotZ8vb6ydY0.html
@girmaabuhay
@girmaabuhay 3 жыл бұрын
Thanks very interesting topic.
@etsehiwotgirmachew7333
@etsehiwotgirmachew7333 3 жыл бұрын
I wish one day our country will use all these amazing technologies.Thank you Solomon for sharing
@ethiosoldiershistory75
@ethiosoldiershistory75 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ያቀረብክልን።በዚው ቀጥልበት ስለ antimatter የምታውቀው ነገር ካለ ብታቀርብልን thank you.
@issacyasin5173
@issacyasin5173 3 жыл бұрын
Amazing thank you very much
@mebratu3841
@mebratu3841 3 жыл бұрын
ፕሮግራምህ ተወዳጅ ነው። በጣም አስተማሪ እናመሠግናለን ጥበብን ያብዛልህ ።።።።።።
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 3 жыл бұрын
I proud of you Solomon May God bless you !!
@user-hq2cr8pq2s
@user-hq2cr8pq2s 3 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ተከታትያለሁ ቆንጆ ነው ይሄ የብሪጂ ማስቀመጫው ያልከው እኛ ሀገር አለ አንተ እንዳ ቀረብከው በጣም ዘመናዊ ግን አይደለም
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 жыл бұрын
Thank you very interesting.
@genettesfay2610
@genettesfay2610 3 жыл бұрын
Sele hulem yante program kongo ena temert yesetal enamesegenalen ketelebet yemaydereg yelem yemayneger enge tebareku
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 3 жыл бұрын
የመኪና መፍጫው እንደውም የወረደ ነው ራሱ አልሙኒየሙን ለብቻ ብረቱን ለብቻ ላስቲክና እስፓንጅን መለየት የሚችል ቴክኖሎጂ አለ
@mickytadu5032
@mickytadu5032 3 жыл бұрын
I cant wait next week.tnx sol
@mdgd1894
@mdgd1894 3 жыл бұрын
surely we need this all technologies in our countries next step empowering our students ,engineers, teacher how we can produce invent it here locally think about.... we can create platform from all concerned bodies. Thanks
@eyasuhabte414
@eyasuhabte414 Жыл бұрын
Thanks a lot and keep it up!
@dagimfaji5321
@dagimfaji5321 3 жыл бұрын
Sol that was impressive specially the 'ROAD PRINTER' .
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 3 жыл бұрын
thank you so much... you are the best!!
@Herescued
@Herescued 3 жыл бұрын
What a wonderful program dear Brother!!
@yohanantadesse6816
@yohanantadesse6816 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@berhanuedessaofficial
@berhanuedessaofficial 3 жыл бұрын
This is Amazing presentation SOLO,
@kassim4u
@kassim4u 3 жыл бұрын
ሶልዬ ምርጥ ሰው ስላምህ ይብዛልኝ
@peacenowar972
@peacenowar972 3 жыл бұрын
Thanks ur so smart. But i need to know the basic metal refeinery system . I hope u can explain detail .
@gobezeassefa1437
@gobezeassefa1437 2 жыл бұрын
Thank you a lot sol!
@eyakme2719
@eyakme2719 3 жыл бұрын
Thank you big man
@alexo6968
@alexo6968 2 ай бұрын
attractive expression!!
@eyobtakele3919
@eyobtakele3919 3 жыл бұрын
Sol enamesegenalen betam God bless you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 3 жыл бұрын
Thank You Sole
@ashenafihabtamu8591
@ashenafihabtamu8591 3 жыл бұрын
ሶሎ በጣም ምርጥ ና አሪፍ ነው ይመችህ በርታ
@tsegayedolebo7176
@tsegayedolebo7176 2 жыл бұрын
What a wonderful program
@leulyilma8161
@leulyilma8161 3 жыл бұрын
Sol best presentation as usual. Keep it up bro!
@meazamubarek6119
@meazamubarek6119 3 жыл бұрын
WOWWWWW its amazing
@birukambachew431
@birukambachew431 3 жыл бұрын
Nice!!
@birukkifle8447
@birukkifle8447 3 жыл бұрын
thanks Sol!!!
@tesfayedesalegn7520
@tesfayedesalegn7520 3 жыл бұрын
Thank you
@zaisalrogi6139
@zaisalrogi6139 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@biruktesfaye2516
@biruktesfaye2516 3 жыл бұрын
U're wonderful keep it up 💪
@bereketlanka
@bereketlanka 3 жыл бұрын
you are number 1 in presentation
@rahelzegeye6503
@rahelzegeye6503 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@welldone9991
@welldone9991 3 жыл бұрын
good job sol , yameral
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 2 жыл бұрын
Thank you sol
@layilarahmeto2163
@layilarahmeto2163 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶል
@ADDIS1341
@ADDIS1341 3 жыл бұрын
Sole Betam konjo yehone program new gin andande sile lica totalstation surveying andande mabrareyawochen bitsetne true yemeslegnal
@SirakMenstab-mi3jx
@SirakMenstab-mi3jx Жыл бұрын
Thanks thanks bro
@senper33377
@senper33377 3 жыл бұрын
thanks
@tezeraerango9843
@tezeraerango9843 3 жыл бұрын
Thanks ሰሌ
@ethioprogrammer9170
@ethioprogrammer9170 3 жыл бұрын
Sol You are the best!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Exploratorium360
@Exploratorium360 2 жыл бұрын
I'm hooked up to your channel 👍 I'm proud of you bro.
@tagelassefa
@tagelassefa 3 жыл бұрын
@ 22:00 መድህን ድርጅት ሳይሆን እሱ ፊትለፊት የነበረው የመርከብ ሕንጻ ነው( Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise)
@akiya9931
@akiya9931 3 жыл бұрын
እነኝ ማሽኖች በበዙ ቁጥር የሰው ልጅ መስራት ያቆማል ይህ ማለት ደሞ የሰው ልጅ እንደሰው ማሰብ ያቆማሉ ማለት ነው።
@maruhailu2019
@maruhailu2019 3 жыл бұрын
You are magnetic
@Khedir_Emran
@Khedir_Emran 3 жыл бұрын
Respect for MECHANICAL ENGINEERS ❤
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 3 жыл бұрын
መቦርቦሪያዎቹ ድሪል ቢቲ ይባላል በሀያ አራት ሰአት ውስጥ እስከ አስራ ሰባት ሜትር መቆፈር ይችላል
@kidusyemane3117
@kidusyemane3117 3 жыл бұрын
I'm waiting for you
@heniken7434
@heniken7434 3 жыл бұрын
S M K big good job
@natnaeltibebu4509
@natnaeltibebu4509 3 жыл бұрын
U are so smart Sol Keep it up 😘😘
@renaissancehidasie1571
@renaissancehidasie1571 3 жыл бұрын
Solomon, can you give me more info on the moving shop track? Thanks
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 3 жыл бұрын
thank you sol
@seidayalew
@seidayalew 3 жыл бұрын
sol thanks wendeme betam ewedehalew
@nahomteklu8715
@nahomteklu8715 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንጠንቀቅ ፈረንጁ ሰው እንዳይመስልህ ምን ፈልጎኖ ሃገራችን ድረስ የመጣ ብለን እንጠይቅበት ለኣባታችንን,እሄ መትፎ ኖው እግዛብሄር ይጠብቀን
@technews5064
@technews5064 Жыл бұрын
አረ ባክህ ተው ኋላቀር ነህ እሺ ጥሬ አትሁን ብሰል
@nuhaminwondwossen2023
@nuhaminwondwossen2023 3 жыл бұрын
Good
@birukhirko4358
@birukhirko4358 3 жыл бұрын
Techtalk with sol an interesting program. There is knowledge and skill problem with technology development in our country. in short if you are welcome with some technology that teach researchers, engineers or technologists how to create important technology that is useful for our growth, for making solution for major problems in our country, you can get many professionals and viewers and also contribute to our economy in large. this may be copying of technology, ways or working principles of equipment or technology e.g car part and how it is manufactured, tractor manufacturing steps, phone and computer maintenance, refrigerator working principles and so many. in other case you know or traditional farming using animals, a tedious work. so how it should be improved and then finally presenting in country technology for wider use might be helpful sol.
@Bilecholal
@Bilecholal 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ገራሚ፣አስደማሚና አስተማሪ ፕሮግራም ቪዲዮን unlike የሚያረግ ሰው ግን ጤነኛ ነው?🤔
@fikadu7112
@fikadu7112 3 жыл бұрын
human is very powerful
@teddyyimer9355
@teddyyimer9355 3 жыл бұрын
Wow ... we are busy on ethinic poletics and the world is here 🧐
@dannyamdie4751
@dannyamdie4751 3 жыл бұрын
Solokassa anchi kebad sew የህዳሴ ግድቡን ምን አደረክ?
@fitsumhaile1629
@fitsumhaile1629 3 жыл бұрын
I know am not the only one who noticed the blur when sol was talking about his glasses 😅😂😂😂 the editor is crazy
@alazarshamero242
@alazarshamero242 3 жыл бұрын
soleya betam gerami negere nw yasaweken ena yasetemareken sol betam des yemil neber sol betam gerami asetemari ne
@mathiwosmekonnen6983
@mathiwosmekonnen6983 3 жыл бұрын
★★እናመሰግናለን★★
@amenbetselot288
@amenbetselot288 3 жыл бұрын
ሰለ ፕሮጀክት ፍላደልፊያ አንዳንድ ነገሮችን ብትነግረን
@dawitmarkos9039
@dawitmarkos9039 3 жыл бұрын
wow
@Nova-ab
@Nova-ab 3 жыл бұрын
I think this is part one?
@nattytofa
@nattytofa 3 жыл бұрын
Sol 😍👍
@lyutube2117
@lyutube2117 3 жыл бұрын
ሚገርመው ይሄኑ ማሽን ነው ምንሰራው ባቡር መንገድ ላይ
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር ልታስተዋውቀን የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ።
@Getaneh188
@Getaneh188 3 жыл бұрын
These have been around for some time now
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሁልጊዜ ጥያቄየን ነው የመልስክልኝ ማለቴ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ሁል ግዜ ነበር ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ዛሬ ለጥይቄየ መልስ አግንቻለሁ 👍
@mickytadu5032
@mickytadu5032 3 жыл бұрын
,ተነል የሚቦረቦርበት ጫፍ ላይ diamond ነው ሚባለውስ
@almazmulugeta4367
@almazmulugeta4367 3 жыл бұрын
BMW,PORSCHE and Ford MUSTANG car companies has revealed new electric cars in China electric cars expo.can you show us that? PLS!
@amarmahmmud10
@amarmahmmud10 3 жыл бұрын
ሰሌ ለምን ስለ ፕሮግራሚንግ language እና የተለያዩ ከsoft ware ጋር የተያዙ ነገሮችን እና በ freelancing ዙሪያ ዝርዝር መረጃ አታቀርብም???
@thebeyayneth5730
@thebeyayneth5730 3 жыл бұрын
tiru info nwe !!
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 3 жыл бұрын
👍👍
@alazarshamero242
@alazarshamero242 3 жыл бұрын
chemero chemamero kezi belay eweketoch ena melkam negerochen yesexe mekeneyatum bezu meseterochen geletehelengal alegeba alechel yalkuten biyans bedada endehad aderegehenal
@DitaKedir-bl7hk
@DitaKedir-bl7hk Жыл бұрын
Berta buzu yelseman nager new yesemen new
@utopia6446
@utopia6446 3 жыл бұрын
🔴የመጀመርያ ማሽኝ ገልገል ግቤ በምሰራበት ግዜ ኢትዮጵያውያን ተጠቅማበት አለች ድልድዮም የአድስ አበባ ባብር አይቸዋለው
@samiadera
@samiadera 3 жыл бұрын
በትክክል የባቡሩ ድልድይ የሚሰራው እዲስ አበባ ላይ እኔም አቼዋለሁ
@zaisalrogi6139
@zaisalrogi6139 3 жыл бұрын
ዛፍ የሚነቅለውን ሠኡድ. አረቢያ አይቸዋለሁ
@danielassefa7015
@danielassefa7015 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጪ ነበር በዙ አውቄበታለሁ የቻይናው ብሪጅ የሚሰራው ማሽን ኢትዪጵያ ውስጥ ሲሰራ ያየሁት መሰለኝ
@webinwalker6470
@webinwalker6470 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👏👏👏
@yibeltaltilahun1202
@yibeltaltilahun1202 3 жыл бұрын
ሦል የእርሻ ማሽነሪዎችን አላየህም? ግሩም ግሩም ማሽነሪዎች አሉ ጨምርበት።
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
እንዴ ሰሌ ያለ መነፅር
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 416 М.
Копия iPhone с WildBerries
1:00
Wylsacom
Рет қаралды 1,1 МЛН
Choose a phone for your mom
0:20
ChooseGift
Рет қаралды 7 МЛН
Battery  low 🔋 🪫
0:10
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН