Рет қаралды 22,548
TechTalkWithSolomon
ለመገንባት 10 ዓመትና ወጪውም 100 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው አለም አቀፉ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (International Space Station - ISS) እኤአ በ2031 በስፔስ ላይ እያለ እንዲጋይ ተደርጎ ወደ ጥልቁ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ እንዲሰምጥ እንደሚደረግ ያውቃሉ? ግን ለምን? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!