TechTalk With Solomon S22 E13 - የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

  Рет қаралды 111,222

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Жыл бұрын

በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ ፈጠራ ስላከናወነው ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስት፣ ከወደሳውዲ እና ዱባይ ስለተሰሙ አስገራሚ የወደፊት ከተሞች ዲዛይን ይሆናል፣ እነሆ!

Пікірлер: 90
@dagimbeke1033
@dagimbeke1033 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ክፍል ነው። እና የውሀዋን ነገር ተከታትለህ ብታሳውቀን እላለው። እናመሰግናለን ወንድማችን በዚው ቀጥልበት👏👏
@tomase6250
@tomase6250 Жыл бұрын
በፕሮግራም ላይ ሽልማት ብትጀምር እና ብትሸልመን ደስ ይለናል
@THEKing-wf4js
@THEKing-wf4js Жыл бұрын
Ere bakh
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 Жыл бұрын
እ🤣 የልመና መልኩ ዘርፈ ብዙ ሆነሳ🤣
@Ethiopmelody
@Ethiopmelody Жыл бұрын
የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ ሚሆነዉ
@brightfuture8882
@brightfuture8882 Жыл бұрын
great idea likeeeeeeeeeeeeeeeeee
@kagnachawtsegaye9826
@kagnachawtsegaye9826 Жыл бұрын
Good things
@iamjermih5510
@iamjermih5510 Жыл бұрын
wow bro ljihn stadeg ene negni yemagebat
@user-mx3zt5nc4z
@user-mx3zt5nc4z Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ
@Firdos7676
@Firdos7676 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 Жыл бұрын
Waw what a wonderful program!! Thank you bro!! We are waiting!!
@gebremariamkebebew7974
@gebremariamkebebew7974 Жыл бұрын
Thank you, , always your helpfull mean specially in Ethiopian, sisters & brothers your sher the world 🌎 information thanks again God bless you mean
@IBRAHIM-sv3zx
@IBRAHIM-sv3zx Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት እናመሰግናለን ሰለሞን !!!
@tewodrostesfaye57
@tewodrostesfaye57 Жыл бұрын
Thanx sol for bringing the miracles the world is doing.
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው ሶል
@abitidere7879
@abitidere7879 Жыл бұрын
Excellent job as always!!
@selehadinabdulbaki8149
@selehadinabdulbaki8149 Жыл бұрын
ሶልዬ በጣም ነው ምናመሰግነው መልካም እረፍት ይሁንልህ
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶል
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
Sole what a tremendous program !!! Have a wonderful and blessed session break and u’re almost about 11 years starting this program congrats to the way just wooow no words we love u and thank you so much 😊
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@1bra_n
@1bra_n Жыл бұрын
Gr8 program with gr8 explanation. hv a nice vacation Sol 🙏
@belagraph
@belagraph Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ እንወድሃለን!
@newayneway8185
@newayneway8185 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@blengebru9052
@blengebru9052 Жыл бұрын
I love it bro keep it up the best tech program
@Mach-all
@Mach-all Жыл бұрын
thanks sol.. about everthings moment
@baslealdereje5369
@baslealdereje5369 Жыл бұрын
like always sol makes us happy with his program
@beminetseyum5481
@beminetseyum5481 Жыл бұрын
Thank you sol
@mixmix8018
@mixmix8018 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@yonisamson7708
@yonisamson7708 Жыл бұрын
Number 1 talk show
@roberadisasa942
@roberadisasa942 Жыл бұрын
thank you sol
@BIGBASEEntertainment
@BIGBASEEntertainment Жыл бұрын
you are so unique men
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Denqe ye Sew LEGE ... Thx too much Sole !!!! The same to Bro !!!!
@hiwotdegefu5848
@hiwotdegefu5848 Жыл бұрын
Bravo sol keep it up
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 Жыл бұрын
በርታልን 👍👍💪💪💪ሁለተኝውን በጉት ነው የምጠብቅህ 💚💛❤
@shamiljemal6767
@shamiljemal6767 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰሌ ጥያቄን ስለመለስከልኝ
@mixmix8018
@mixmix8018 Жыл бұрын
ዋው
@temesgenhabtamu5419
@temesgenhabtamu5419 Жыл бұрын
sol betam gerami technolgy tinat sile Natural Language processing akirblin esti
@abathunpaulos
@abathunpaulos Жыл бұрын
መልካም እረፍ ሶሌ!
@John-ec8jm
@John-ec8jm Жыл бұрын
Can you make i episode about Multiverse, if it's proved scientifically and have evidence about it, it created huge curiosity in my mind. Thank you👍
@mrbenny571
@mrbenny571 Жыл бұрын
Proud of you tho✌
@ethiotube3864
@ethiotube3864 Жыл бұрын
ሶል በጣም ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነዉ ። iPhone 14 ስትገዛ አንደኛዋን ብትለግሰኝ የድሀ አምላክ ይከፍልሃል
@abogidamusic7664
@abogidamusic7664 Жыл бұрын
gr8 program sol but i wish if u could somehow lower the volume of the intro music and the promotion too its too loud
@anwarmohammed8151
@anwarmohammed8151 Жыл бұрын
Solomon enmsganlan
@taste5332
@taste5332 Жыл бұрын
ሰሌ! ጥሩ ነዉ! ጉጉትን ይፈጥራል:: mastering of each part detail if! best
@taste5332
@taste5332 Жыл бұрын
.
@taste5332
@taste5332 Жыл бұрын
ለፈጠራ ስራ የሚጠቅሙትን ነገሮች ቅንጭብጭብ ባለ መልኩ ወሳኝ የሆኑትን ሚስጥራት techno-graphically በማጋራት! ከጊዜ አንጻርም ሳትበዛ አንዳንድ ነገር ቢሆን!!! የሚገርምህ ትራንዚስተሮች on/off system እንዴት እንደሚሰሩ አይቼ በጣም ነዉ የደነቀኝ!!! በጣም ደግሞ ያጓጓኝ የ software and hardware instructing system OF CSE ማወቅ ነበር ከባድ ይመስለኛል!!!!! በርታ እ. በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ!!! ለጫወታ ያክል ነዉ::
@user-rk3pe7vm5t
@user-rk3pe7vm5t Жыл бұрын
መረጃህ ሁሉ በጣም ይመቻል ፡በተለይ ስለማአድናት የሠራሐው ፡እኔ በጄ የያስኩት የተወሰነ ድጋይነበረኝ ስልክ ተለዋውጠን ብልክለህ አይተኸው ብትረዳኝ ቅርይለሀል ወድሜ?
@user-rk3pe7vm5t
@user-rk3pe7vm5t Жыл бұрын
ስልኬን ልላክልሕ?
@Samdus
@Samdus Жыл бұрын
Can't wait till released iPhone 14 😊
@waleligndamene9722
@waleligndamene9722 Жыл бұрын
ሶል እስቲ ስለ ዩ ትዉብ ቪድዮ ስራልን።
@miftahtube6561
@miftahtube6561 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነው sol
@besubesu812
@besubesu812 Жыл бұрын
Selma lante yehun betam amsegnehalew lemerjawoche ketemawen gen ena kedem eserawalhu
@b.d.c1292
@b.d.c1292 Жыл бұрын
please about parallel universe theory
@getnetmamo3840
@getnetmamo3840 Жыл бұрын
We wish you a happy holiday !!!😊👍
@besubesu812
@besubesu812 Жыл бұрын
Ketemawen engha enserawalen we can do it
@abdulmenannuman6142
@abdulmenannuman6142 Жыл бұрын
ድምፅ ያንሰዋል
@Prime_rental24
@Prime_rental24 Жыл бұрын
Sol iPhone 14 ተለቁዋል video በጉጉት እየጠበኩ ነው
@deginagotech6846
@deginagotech6846 Жыл бұрын
Hi selamon can ask you ono question about cryptocurrency Is that a Web sat can give free cryptocurrency
@dontsaynothing
@dontsaynothing Жыл бұрын
I will find you one day if u have time
@henok1495
@henok1495 Жыл бұрын
I can’t wait to get iPhone 14 pro max
@makentertainment4938
@makentertainment4938 Жыл бұрын
sanexegebeke aleke telenaleke benate programeken aserezemenele betam new metenafekene
@user-mx3zt5nc4z
@user-mx3zt5nc4z Жыл бұрын
ሶልየ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ነው የማከብርህ ሰራ ጤና ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው?
@HARAMEDIA
@HARAMEDIA Жыл бұрын
ሶል ፍቅር በጣም ነው እምትመቼኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጀዝባ ነው ያንተን ቻናል ከማየት. ይልቅ ዝብለው ወሬ ፊልም ሲያትሬከርኩ ይውላሉ
@natnaelalebachew1810
@natnaelalebachew1810 Жыл бұрын
how is the moon station protected from meteorites
@BMTEC_Entertainment
@BMTEC_Entertainment Жыл бұрын
How to update in Ethiopia 12to 16???
@eteneshdagne7068
@eteneshdagne7068 Жыл бұрын
Please help Abel Assefa Dagne Breaking through
@yonael48
@yonael48 Жыл бұрын
Ene program lay yonael tv tejemrwal
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
England ena rasha meder lay mechay selam setune ena new chereka laye bate meserat yemifelgute yegermal
@pathfinder101
@pathfinder101 Жыл бұрын
200m width? That is very small for city
@respect4random878
@respect4random878 Жыл бұрын
solll the laser is not effect on moon ?
@respect4random878
@respect4random878 Жыл бұрын
like the moon explosion
@salimosman353
@salimosman353 Жыл бұрын
ሶል መቼ ነው ስለምትነዳው መኪና ኤክስፕሌን ምታረግልን መቸም ተስላ ነው ምትነዳው🤷
@selamyirga9615
@selamyirga9615 Жыл бұрын
ኧረ ወዴት እየሄደ ነው ይህ ቴክኖሎጃ?
@amaniytube2685
@amaniytube2685 Жыл бұрын
ሶሎ አንተ አዲሱን iphone 14 ስትገዛ በፊት ምትጠቀምበትን iphone እንድትሰጠኝ ስል በትህትና እጠይቃለው 🙏
@davidmulugeta785
@davidmulugeta785 Жыл бұрын
Solar power implications are global.
@mrbenny571
@mrbenny571 Жыл бұрын
Am praying for at least iphone 7 giveaway cuz am dieing with this Samsung
@senayyakob2283
@senayyakob2283 Жыл бұрын
10q Sol
@immanuel342
@immanuel342 Жыл бұрын
ለምንድነው አዳድስ የፈጠራ እንቅስቃሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የማይደመጠው፤ ሰለሞን እናመስግናለን፤
@tomase6250
@tomase6250 Жыл бұрын
ደሀ ስለሆንን ነዋ
@nattyinfinity
@nattyinfinity Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አያልኩኝ ዘመኑ የዲጂታል አለም አንደመሆኑ ተሞክረዉ በትክክል ስለሚሰሩና ጠቃሚ ስለሆኑ አፖች፤ሶፍትዌሮች እንዲሁም የአዲስ ቴክኖሎጂ ዳሰሳ እና ሙሉ አጠቃቀም መረጃ መጋራት ከፈለጉ ከፈለጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኛ ቤት ብቅ ይበሉ
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 Жыл бұрын
እኔ iphone 4s ላይ ነኝ እስቲ እሽኮኮ በሉኝና 14 ላይ ልውጣ።
@mixmix8018
@mixmix8018 Жыл бұрын
ሰሌ ብራዘር
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 Жыл бұрын
ምነው ቆየህ 1ወር አለፈ
@miftahtube6561
@miftahtube6561 Жыл бұрын
ድምፅህ ዝቅተኛ ነው
@esraeltamrat6346
@esraeltamrat6346 Жыл бұрын
the line is imposible and very myth because of by this budget
@debele6478
@debele6478 Жыл бұрын
አንተ ትለያለህ ሰላም ለኢትዮጵያ
@teslagamer3028
@teslagamer3028 Жыл бұрын
አንተ 14 pro max ስትገዛ 13 ለኔ ስጠኛ
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 Жыл бұрын
Ebakih ebakih Global Forex Trading- GFT bemil ye telegram ena facebook page bizu Ethiopiawiyanin eyatalelu new enem genizeben tebeliche new ebakih be program mejemeriya lay silezi dirijit achiberbarinet le ethiopian niger
@abuleplus5854
@abuleplus5854 Жыл бұрын
ON E MILION LIKE SOLO @MR.ROBOT
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 27 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,7 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,5 МЛН
Задача APPLE сделать iPHONE НЕРЕМОНТОПРИГОДНЫМ
0:57
i love you subscriber ♥️ #iphone #iphonefold #shortvideo
0:14
Si pamerR
Рет қаралды 2,2 МЛН
Apple watch hidden camera
0:34
_vector_
Рет қаралды 59 МЛН