Рет қаралды 43,265
TechTalkWithSolomon
እንደ ታንክ ባለበት ቦታ ላይ 360° የሚሽከረከረው እና እንደ መርከብ በውሃ ውስጥ የሚሄደው ባለ 150 ሺህ ዶላሩ የቻይና ሰራሽ የተራቀቀ መኪና፤ በሃይድሮጅን ሃይል የሚሄደው የወደፊቱ የቻይና ድንቅ መኪና፤ እንዲሁም የቻይናው ስልክ አምራች Xiaomi የኤሌክትሪክ መኪና ማምረት መጀመሩ የሚያስቃኘው ፕሮግራም እነሆ።