TechTalk With Solomon S26 E11 - የገዙት እቃ በድሮን ቤት ድረስ ከች፤ ጭራሽ የከተማ የሰው ትራንስፖርት በድሮን?

  Рет қаралды 13,175

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

26 күн бұрын

የገዙት እቃ በድሮን ቤት ድረስ ከች ቢልልዎትስ? እንደውም ጭራሽ የከተማ የሰው ትራንስፖርት በድሮን? ኡክሬን ዲፕሎማሲን በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እየዘወረች ነው። እነዚህ እና ሌሎችን ፕሮግራሞች የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ።

Пікірлер: 22
@henocktibebu1604
@henocktibebu1604 25 күн бұрын
president biden አንዳንዴ መፍዘዝን በተመለከተ ከሮቦት ጋር ሚያገናኘው ነገር ይኖር ይሆን አንድ ዝግጅት ብታረግበት
@Alemye777
@Alemye777 23 күн бұрын
AI'ን አጠቃቀም በነፃ ራሳችንን ማስተማር የምንችልበት መንገድ ብትጠቁመን? ነው ወይስ App መግዛት አለብን? አመሰግናለሁ
@addisu8557
@addisu8557 24 күн бұрын
Thanks you keep us in touch with digital world❤
@Akk1856
@Akk1856 16 күн бұрын
ዋው ድሮን አውሮፕላን ውስጤ ነው 130 ኪሎ ሜትር ግን ከባራሪነት አንጻር ያነሰ ይመስላል
@goldenkmovie
@goldenkmovie 24 күн бұрын
ያደለው በ ድሮን እንደዚህ ይሰራል
@mytop1054
@mytop1054 19 күн бұрын
እስኪ ስለ AI መማር የምንችልበት source ካለ from general to deep and wide generative knowladge inform ብታደርገን
@Malishkulu
@Malishkulu 23 күн бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቶፒክ ነው ተመችቶኛል
@yml992
@yml992 24 күн бұрын
የ google map እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለ አዲስ አበባ ህዝብ ብታስተምሩት። ሰው awareness የለውም የሚከፈልበት የሚመስለው አለ። የሚሰራ የማይመስለው ይበዛል። መንገድ እና ቦታ የሚጠይቅ ብዙ ሰው አለ smart phone ይዞ። ሰው ተጠቃሚ ቢሆን ለ business discover ability ብዙ ጠቀሜታ አለው
@yml992
@yml992 23 күн бұрын
ድሮን ምናምን እያልክ አትቀባጥር
@Malishkulu
@Malishkulu 23 күн бұрын
ግራ የገባክ ነገር ነክ አተ ደድበክ ገና google ላይ ብትሆን ስለ google እዲያወራልክ ትፈልጋለክ ከዘመኑ ጋር መጓዝ ስላለበት ነው ዝም ብለክ እራስክ አትቀባጥር
@yml992
@yml992 23 күн бұрын
@@Malishkulu አንተማ ንፍጥ ነገር ነህ ምንም አታውቅም 🤪
@Malishkulu
@Malishkulu 23 күн бұрын
@@yml992 አንተን መጀመርያም ነው የተረዳዉክ አህያ ነገር እደሆንክ ብታውቅ እና ደደብ ባትሆን የተሻለ ነገር ባልጠላክ ነበር
@yml992
@yml992 23 күн бұрын
@@Malishkulu አንተ ወደል አህያ በድሮን ነበር አንተን መደብደብ። google map መጠቀም የማትችል ድሮን ላይ ትንጠራራለህ
@Akk1856
@Akk1856 16 күн бұрын
ለኔ ፈጠራ አሰተያየት እስኪ የቴክኖሎጂ ሰዎች ሰሎሞንን ጨምሮ የኔ ታብ ታብ ማድረጊያ ማሽን እንዴት ታዩታላቹ
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 19 күн бұрын
ዘፈኑን ፈልጌ አጣሁት
@user-br2dj3og1d
@user-br2dj3og1d 18 күн бұрын
ILOVE YOU TO SOLOMON
@danielfekadu1446
@danielfekadu1446 24 күн бұрын
The AI is not creating the music, it is mimicking or tricking us by a variety of complex algorithms by modifying singer/Artists like Eyasu T. & Abrham voice, it is very clearly copyright violation ,whereas unnoticed
@user-uv6kk7xg6m
@user-uv6kk7xg6m 24 күн бұрын
👍 👍 👍 life becomes easier
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 23 күн бұрын
TALALAQ ALEMAT HYWETACHEWN BZU SAYDEQMU BETACKNOLOGI YEMITEQEMUBET YEMIDENQ TACKNOLOGI EYASAYU NEAW BEZAN YAHL GUDATM ALEW!!!!!
@TeckTrek.-_Hub
@TeckTrek.-_Hub 18 күн бұрын
One Day i will meet you and will be good
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
Choose a phone for your mom
0:20
ChooseGift
Рет қаралды 7 МЛН
Это Xiaomi Su7 Max 🤯 #xiaomi #su7max
1:01
Tynalieff Shorts
Рет қаралды 1,4 МЛН
Cheapest gaming phone? 🤭 #miniphone #smartphone #iphone #fy
0:19
Pockify™
Рет қаралды 4,2 МЛН
Это - iPhone 16 и вот что надо знать...
17:20
Overtake lab
Рет қаралды 104 М.