TEDDY AFRO - ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) - [New! Official Single 2022] - With Lyrics

  Рет қаралды 9,321,057

Teddy Afro

Teddy Afro

2 жыл бұрын

‪@Maya.Muzika‬ ‪@MayaMediaEthio‬
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 19 000
@AddisMonitor
@AddisMonitor 2 жыл бұрын
ምንም እንኳን የፌዴራል መንግሥት የሀዘን መግለጫ ባይሰጥም ቴዲ አፍሮ በሙዚቃ የሀዘን መግለጫ አውጥቷል። እናመሰግናለን💚💛❤
@marthakasey1201
@marthakasey1201 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ መንግስት በሌለበት የፌዴራል መንግስት ብሎ መቀባጠር ያስገርማል
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
Tekkl
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭💔
@tenakefla137
@tenakefla137 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-jj8tc1qd8j
@user-jj8tc1qd8j 2 жыл бұрын
አዝማሪው ቴዲ አፍሮ ? ማለት መከራ እና ችግርን እየጠበቀ ቁሰል በመቆፈር ኪሱን የሚሞላ አጭበርባሪ ወስላታ ሰው ነው ? በቅርቡ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጨርቅ ተጀቡኖ እየየውን ይዞ ብቅ ይላል ከዛ የመንጋውን ሳንቲም ለቅሞ ዞር ይላል ? መንጋውም በባዶ ሆዱ እስክስታ ይወርዳል!?
@yonatan7920
@yonatan7920 2 жыл бұрын
እያመመን መጣ አሞናል! 🕯 እናመሰግናለን 🙌
@abiyewuhib1667
@abiyewuhib1667 2 жыл бұрын
Eyamemew meta
@rahmatube1535
@rahmatube1535 2 жыл бұрын
ዮኒ💐
@MJ.crochet
@MJ.crochet 2 жыл бұрын
💚💛❤ yoni
@digitallcelll2441
@digitallcelll2441 2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@abd1986
@abd1986 2 жыл бұрын
አሞናል እናመሰግናለን😳🤔
@yodahemelona
@yodahemelona 2 жыл бұрын
1-ዋ ዘንድሮ 2- የለኝ ጓደኛ 3- ትዝብት ነው ትርፉ 4- አራዳ ለአራዳ 5- ጽጌረዳ 6- ጉድ ሰራችኝ 7- ቀዘብዬ 8- ውብ አለሜ 9- ሸኘሁሽ 10- ሎምዬ 11- የትውልድ መንደሬ/ኢትዮጵያ 12- አቦጊዳ 13- ለማን ልማሽ 14 - ባይገርምሽ 15 - ልጅነት አላት 16 - ሀይሌ ሃይሌ ገብረስላሴ 17 - ሔዋን እንደዋዛ 18 - ዓይኔ ሁልጊዜ 19 - የማያውቁት ሀገር 20 - ሞናሊዛ 21 - እንደ ቢራቢሮ 22 - ኃይለ ሥላሴ 23 - ጃ ያስተሰርያል 24 - ሼመንደፈር 25 - ኬር ይሁን 26 - እቴጌ 27 - ዳህላክ 28 - ኡኡታዬ 29- ከልቧ ሰው ተቀይማ 30- አላምን አለና 31- ባልደራሱ ( Masterpiece ) 32 - ላምባዲና 33- ሰው በልኬ 34 - ንገረኝ ካልሽማ 35- ደስ የሚል ስቃይ 36- ጥቁር ሰው (የኔ ጌታ ) 37- ሰለ ፍቅር 38- ተናነቀኝ እምባ 39- ባሻው 40- አፍሪካ 41- ቀላል ይሆናል 42- ፀባየ ሰናይ 43 - ጨዋታሽ 44- ፊዮሪና 45- ሕልም አይደገምም 46- አጼ ቴዎድሮስ 47- ማር እስከ ጧፍ 48- አነኛቱ 49- ማ ዘንድ ይደር (አምሳለ ጦቢት) 50 - መማጸኔ 51- ታሞልሻል 52- ያምራል 53- ማራኪዬ 54- ናት ባሮ 55- አደይ 56- ኦላን ይዞ 57- አሜን 58- ኢትዮጵያ 59- ሰንበሬ 60 - ሰለሜ 61 - ላሜ ቦራ 62 - ቦብ ማርሌ 63 - ቀነኒሳ አንበሳ 64 - ሙዚቃ ሕይወቴ 65 - አበባ አየህ ወይ ?! 66 -ዓይናፋር ነኝ 67 - እያነቡ እስክስታ 68- በ 70 ደረጃ 69 - አረንጓዴ መሬት 70- ዓይናፋር ነኝ 71- 400 ፍቅር 300 ትዝታ 72- አይደነግጥም ልቤ 73 - ካባ ጣሉባት 74 - የወይኑ ቦታ 75- የወንዞች ሁሉ ራስ አባይ 76- አልሄድ አለ 77 - ኮርኩማ አፍሪካ 78- አቤልና ቃየል 79 - እጅ ለእጅ ተያይዘን 80- እኔ አላጣም ሰላም 81- እየሩሳሌም 82- ባቲ ሪሚክስ 83- አባታችን- ( የበገና መዝሙር) 84- ሀዲስ አለም 85- ሳይነጋ 86- ሌቦ 87- ዘለሰኛ 88-ቼ በለው 89- አርማሽ 90- ናዕት ከአቦጊዳ እስከ ኢትዮጵያ እንኳን ተወለድክልን ሐምሌ 7
@meseret5370
@meseret5370 Жыл бұрын
❤❤
@70ethiopia81
@70ethiopia81 Жыл бұрын
90 ቢቀር ይሻል ነበር🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 Жыл бұрын
Wowwww
@abdilhadey1871
@abdilhadey1871 Жыл бұрын
@abdilhadey1871
@abdilhadey1871 Жыл бұрын
Hi
@Nataye12
@Nataye12 2 жыл бұрын
በ20 አመት የዝና ህይወት አንዲት የቃላት ግድፈት እንኳን ሳይገድፍ ህዝብ ሳያስቀይም ከከፍታው እየጨመረ እውነተኛ የጥበብ ሰው ኑሮ የሚኖር ጠቢብ የሚለው ቃል የሚመጥነው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ቴድሮስ ካሳውን ገርማሞ /ቴዲ አፍሮ/ይባላል💚💛❤️🇪🇹
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
The best comment I read
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec 11 ай бұрын
ድንቅቅቅ ገለፃ እግዚአብሔር ያክብርልን
@Eyobs90
@Eyobs90 6 ай бұрын
ድንቅ ኮመንት!! እውነት!!
@kokebalemu248
@kokebalemu248 Ай бұрын
Well said! And totally true. Teddy is simply AMAZING!!!
@GEBREE100
@GEBREE100 10 күн бұрын
I disagree! I believe he has so much hate for Tegaru….
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 2 жыл бұрын
" ቦግ ዕልም እያለ መብራቱ ግራ ገባን " ናዕት 👍✌️ እናመሰግናለን ቴዲያችን 🙏
@ethioplus21
@ethioplus21 2 жыл бұрын
ናዕት 😥😭😭😭😭
@yoyo-kz3yu
@yoyo-kz3yu 2 жыл бұрын
ካንተም እንጠብቃለን።
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 2 жыл бұрын
ማነው ሳር የሚተክለው?
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አቤል
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ታዲያ እዛው እራሱ አይነጨውም እንዴ?😂😂😂😂😂
@firdewsshiferawhaile9940
@firdewsshiferawhaile9940 2 жыл бұрын
በቁም እያለ አደባባይም፤ ሀውልትም እና በስሙ የተሰየመ ዩንቨርስቲ የሚገባው ጅግና የሐገር ልጅ ይህ ነው። much respect ለዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@shegerreform851
@shegerreform851 2 жыл бұрын
@@africanasetube9699 ante sintegna neh
@africanasetube9699
@africanasetube9699 2 жыл бұрын
@@shegerreform851 ene real Doctor(MD) negn ke 6gna kifil aydelem yetesetegn
@destagobena3067
@destagobena3067 2 жыл бұрын
@@africanasetube9699 የበታችነት ስሜት ባያሰቃይህ ጥሩ ነው ለሱ የተሰጠው ጥበብ ከሁሉም በላይ ነው እንግዲህ ሁሉም ከላይ ነው መረረኅም ቢሆን ትውጠዋለህ
@africanasetube9699
@africanasetube9699 2 жыл бұрын
@@destagobena3067 ha ha ha ha Enema yebelay enji yebetach aydelehum....Teddy gobez nw sayimar ehen yakil mesrat kechale bimar kezi belay char char yareg neber gin timirom eko le hulum yetesete aydelem ha ha ha ha wey Gobena ante kemiwels Mehan bihon yishalewu neber
@yeromawithabeshawit615
@yeromawithabeshawit615 2 жыл бұрын
@@africanasetube9699 አንተ ተምረህ ምን ጫር ጫር አረክ 😄ጥበብ ከፈጣሪ ነው!!! ጠቢቡ ሰለሞን ምንም አይነት ምድሪዊ ትምህርትን ሳያይ አሁን ላይ ብሎም ምድር እስክትጠፋ ያሉትን ጠቢባን ነን ባዮች ይበልጣል ያንተ ዶክትሬት የቴዲን የሩብ እሩብም ለሃገሩ ያበረከተውን ያክል ያልታየው ቴዲ የብዙሃንን ደዌ በተሰጠው ፀጋ ስለሚዳስስ ነው ሲጀመር ፈጣሪን ብታቅ ስለምድሪዊ ትምህርት እንደቴዲ ዘመን ተሻግረው ለሄዱ ጠቢባን ማስነከሻ አርገህ ባልጠቀስክ ደሞ በተሳሳተ መድሃኒት ለምትፈጁት ህዝብ ቱልቱላ አትንፋ ያንተ አይነቱ ተደምሮ አንድ ቴዲ አይወጣውም.... Africana’s አደለም ኢትዮጵያዊነት የሌለህ ያንድ ጎጥ ውታፍ ነቃይ ነህ😏ቻ!
@danielg.162
@danielg.162 Жыл бұрын
ምርጥ የእግዚአብሔር ስጦታ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን❤ እግዚአብሔር በብልሃቱ ይጠብቅህ. ሰላም ሰላም ከኤ🇪🇷ር🇪🇷ት🇪🇷ራ🇪🇷
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec 11 ай бұрын
ከቴዲ አፍሮ ይልቅ ባንተ መኖር ተገረምኩ ልበል ወንድሜ። እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
@seteengda2459
@seteengda2459 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@danielg.162
@danielg.162 3 ай бұрын
@@seteengda2459 @seteengda2459 ኢሂ እንታይ ሰአንቅካ?? ፅሁፈይ ተዘይተረድካ ናትካ ጉዳዩ ግን ብዝበልክዎ ዛምነሉየ በርከ ወያኔ ዓጋመ ንቴዲአፍሮ ከዋርድ ክቀጥል ዝቅአሎ ገሩ ሲዕርዎም ሕጂ ከአ ካልእ ዘረኛ የጋላ መንግስት ቴድን ለመተናኮል ወደኃላ ሥለማይል ነው የፃፍኩት ስለዚ "ሐቂ ተቃልሁ ተልካ ቀረው በል እንዓል አቡካ ቆንዳፍ ዓጋመ
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Ай бұрын
በእኔ እምነት በመልእክቱም በአሬንጅመንት በማስተሪንግ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰሩ የሬጌ ስልት ይህንን ዘፈን የማያክል አላውቅም Well done Tedo❤
@Natishaplus
@Natishaplus 2 жыл бұрын
"ዶፍ ቢዘንብ እሳት፣ ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ፣ ሞቼም ልክሳት" ቴዲ የፍቅር አባት! ክበርልን 💚 💛💖
@firwattsagayegamadi5322
@firwattsagayegamadi5322 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@samuelkahsai1703
@samuelkahsai1703 Жыл бұрын
Great 👍
@cherutube3064
@cherutube3064 2 жыл бұрын
ዘዉግ ያወረዉ ድንበር ማላዉን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አላፍ እሬሳ😏😏❤!! የገባዉ ብቻ ላይክ ይግጨኝ!!
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 2 жыл бұрын
በደንብ ገብቶኝል ዛሬም ስለመልም ነበር ሰዉዬችን💔😭
@solapptupe8290
@solapptupe8290 2 жыл бұрын
ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አላፍ እሬሳ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
በቅንት ሰብ ስክራይብ አርጉኝ
@b3ki660
@b3ki660 2 жыл бұрын
Yedres leteklay minesteru
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Wow Yes
@hmadelahiani2072
@hmadelahiani2072 Жыл бұрын
I'm from Morocco, and very proud to sing Tedy Afro, i love his songs
@akelilubezu8874
@akelilubezu8874 Жыл бұрын
It's all about Africa my dear
@MohammedAhmed-pp5he
@MohammedAhmed-pp5he Жыл бұрын
King's all African singer ..teddy afro
@johnzaki2391
@johnzaki2391 11 ай бұрын
😂
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 2 жыл бұрын
ይህ መጥፎ ግዜ ያልፋል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ቃል የገባላት ሀገር ናት ኢትዬጲያችን ሰላሟ ይመለሳል በፈጣሪዋ። ቴዲ የህዝብ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mnaddismereja
@mnaddismereja 2 жыл бұрын
የዝምታው ጊዜ ይበቃል በህዝብ ደም የሚቆም ስልጣን የለም እያመመመመመው መጣ የህዝብ ድምፅ ቴዳ እንወድሀለን::
@wanawana7437
@wanawana7437 2 жыл бұрын
😆
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@Viva77265
@Viva77265 2 жыл бұрын
Shameful the so called pp
@tameratteshome2386
@tameratteshome2386 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያውም መራራ እውነት በንፁህ ደም የሚቆም መንግስት ሊኖር አይግባም ከምድረ ገፅ መጥፋት አለበት
@linagirma4337
@linagirma4337 2 жыл бұрын
Kkkkkk kodawoch MN ltametu gna endahya tregetalachu
@mesimebrate9341
@mesimebrate9341 2 жыл бұрын
ከሚነፍሱት ጋር ማትነፍስ ብርቅዬ ኢትዩጵያዊ ቴዲዬ ክበርልኝ 🥰🙏🙏
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@user-xj8ov5vz3x
@user-xj8ov5vz3x 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ከዘመኑ ከንፋሱ እኩል ሚነፍስ ታላቁ ነጋዴ ሁሌም አትራፊ ነው ሰዎች መስማት ሚፈልጉትን ሚቀኝ ነጋዴ ይመቸው
@user-dj8lu7wc6m
@user-dj8lu7wc6m 13 күн бұрын
ዙፋን ላይ ከዎጣ ፍፁም ባለግዜ፣ ዘላለም ይሻላል የሀዘን ትካዜ።እውነት ተተርሶ ማቅ መከራ ለብሶ ያየውን መናገር፣ የሰማውን ለሀገር። ቴዲ ለነገም ኑርርር----------።
@genet6181
@genet6181 2 жыл бұрын
ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልከዳ ቃል በሰማይ በምድር 💚💛💖💚💛💖
@aronaraya279
@aronaraya279 2 жыл бұрын
ቴዲ ያንተን ዘፈን ሲሰማ በኢትዮጲያ ተስፋ ኣደርጋለሁ! ይሄን ያልፋል ተስፋ ኣለ እላለሁ! እግዚእብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት! በጣም ነው የምንወድህ! Love from Eritrean 🇪🇷🇪🇷
@kakiabebe3679
@kakiabebe3679 2 жыл бұрын
Egnam enwedkalen bro
@Rocky-life518
@Rocky-life518 2 жыл бұрын
U must be dekala amharay!
@genethailemariam628
@genethailemariam628 2 жыл бұрын
ማነው እና ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ያመሳት እናንተ ኤርትራኖች ኣይደላቹም እንዴ
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን!
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 жыл бұрын
@@Rocky-life518 ክፋትን ከልብሽ አውጭ
@abibichena2544
@abibichena2544 2 жыл бұрын
ኡኡ‼️መታሰቢያነቱ ወለጋ ላይ በግፍ ለታረዱት ለ አማራ ህዝቦች ቴዲያችን እንወድሃለን ‼️👌
@saraali5155
@saraali5155 2 жыл бұрын
😭😭😭
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
😭😭😭
@hhsusjssjhe4869
@hhsusjssjhe4869 2 жыл бұрын
@@sentayehuzerihun3404 ልክ ነው በግፍ ለሚገደለው አማራ ነው💚💛❤ 👈
@gerayemickaelu487
@gerayemickaelu487 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት የሚለውን ስንኘ ስሚ ከብት
@selamdagnewy474
@selamdagnewy474 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምላክ በቃ ይበለን ቅድስት ድንግል ማረያም የአስራት ሀገርሽን ከልጅሽ አሳስባት 🙏
@tesfayegetnet4548
@tesfayegetnet4548 Жыл бұрын
ዋው ቴድየ እኔ የማደንቀው አንተን ብቻ አይደለም እናትና አባትህን ጪምር ነው ። ቴድየ ዘርህን እግዚአብሔር ይባርክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፈጣሬ ይጠብቅህ
@askaltibebuworede1490
@askaltibebuworede1490 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል አንተም ዘፋኝ ነው ምትባለው ዘፋኝ ሚለው አይመጥንህም እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ!!!የዘመናችን ጠቢብ!
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 2 жыл бұрын
Amara is killed and ur happy.
@linagirma4337
@linagirma4337 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅 Kalat aterek yne ashke donkey
@tirngotemesgn5211
@tirngotemesgn5211 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ከመላው ወገን ድምፅ ከሆንከው ህብረተሰብ በሰላም በጤና የሟቾችን ነፍሰይማር ።ገዳዮችን እግዚአብሔር እንደጴጥሮስ የፀፀት ልቦና ይስጣቸው።
@beautifultube9757
@beautifultube9757 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በእናትህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ 👍👍👍👍👍
@kinglove9101
@kinglove9101 2 жыл бұрын
ድሮም ቢሆን መግለጫ የምንጠብቀው ከእውነተኛው ንጉሣችን ነው👑👑👑 እናመሰግናለን ቴዲያችን 🙏🙌👐👏 የምር የልባችን ነህ
@navashydrose5500
@navashydrose5500 Жыл бұрын
I am from India,kerala I like Ethiopian music
@indefekadihyihunlgn2595
@indefekadihyihunlgn2595 Жыл бұрын
Dhaniyavad! I love indians film specially of hrthik roshan's.
@gashawtsegaye7353
@gashawtsegaye7353 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ እኩልነት ድምፅ መሆን ከሁሉም የሚልቅ ትልቅ ስብዕና ነው!!...ቴዲ ወንድማችን እናመሰግናለን....ቴዲዬ ታውቃለህ..ትላትን በአደባባይ "አንገታችን ይቀላል እንጂ ኢትዮጲያ አትፈርስም " ብለው በፍቅር ያስለቀሱን ውድ መሪያዎቻችን እምዬ ኢትዮጲያ ስትቀላ በደሟ ላይ ችግኝ ሲተክሉ ስናይ አመመን እኮ.....ልጆቿን በነ ሂንተራሞይ በሩዋንዳው ጌጄራ በግፍ ጨፍጭፈው ገለው በጅምላ ቀብረው መቃብሯ ላይ ችግኝ ተከሉበት ...ችግኙም አድጎ ዛፍ ይሆናል...ማን ያውቃል ከዛፉ ሥር የሚወጣውን ፍትሕ?
@mimifitsum9250
@mimifitsum9250 2 жыл бұрын
"ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው፣ ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድሰው!!" ሙሉ ግጥሙ ያለንበትን ሁኔታ፣ ትዝብታችንን፣ ቁጭታችንን ነው የሚያወራው። ቴዲ ቃል የለኝም እናመሰግናለን!!!
@telltruth4427
@telltruth4427 2 жыл бұрын
አስመሳይ መንታ ምላስ የሆነ መሪ, ህዝባችንን ጨረሰብን, አሸማቀቀብን
@manofthematch491
@manofthematch491 2 жыл бұрын
ወይ ኦነግ ሁን ወይ ኢትዮጵያዊ
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
አብይ እኮነው ሁለት ሰው የሆነብን ባፏ እያታለለ በሆዱ አርደን
@titititi8691
@titititi8691 2 жыл бұрын
Wow wooooooo Tedy God bless you More and more such amazing music thank you 💗 u are real Ethiopian.
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@mohammedabdall2878
@mohammedabdall2878 2 жыл бұрын
ክብርና ዶክትሬት የማይከልለው ላገሩ ዝቅ የሚል ላገር የሚንበረክክ የቁርጥ ቀን ታላቁ የሙዚቃ ንጉስ ቴዲያችንን እናከብርሀለን
@media4416
@media4416 2 жыл бұрын
ቴድዬ ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለሀለው ❤️ የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ መድሐኒያለም በሄድክበት ይከተልህ🙏🏾
@Dani-nt9qg
@Dani-nt9qg 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የህዝብ ልጅ የሀገር ባለዉለታ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ቴድ ሁሌም እንወድሃለን መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌም ከጎንህነው በርታ ።
@serekebirhanu2845
@serekebirhanu2845 2 жыл бұрын
ድሮም ቢሆን መግለጫ የምንጠብቀው ከእውነተኛው ንጉሣችን ነው👑👑👑 እናመሰግናለን ቴዲያችን 🙏🙌👐👏 የምር የልባችን ነህ💚💛❤
@mussaararso6495
@mussaararso6495 2 жыл бұрын
Malade
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 2 жыл бұрын
Kkkkk wey engorguro nw yante meglecha haha ay amara ahyoch.
@serekebirhanu2845
@serekebirhanu2845 2 жыл бұрын
@@ethiopiantube9717 የቴዲ አድናቂ ለመሆን የመጀመሪያው መስፈርት አለመሳደብ ነው
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
@@ethiopiantube9717 Yebetachinet simet sigenefil sidib yifessal.
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 2 жыл бұрын
@@ethiopiantube9717 አንች የሰው ኮረኮንች ሰው ሁኝ መጀመሪያ ስሙ ስለሚከብድሽ ቀይሪው አይመጥንሽም ለመሆኑ ሰው ነሽ ሸይጣን ? የሸይጣን ስራው በሰው ሞት መደሰት ነውና ተደሰች
@HuluDaily
@HuluDaily 2 жыл бұрын
♦ ናዕት #እያመመው ቁ.፪ ዶፍ ....... ዶፍ ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡ .. ኡ ሬጌ ናዕት... ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ... ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ... >> >> ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን ...>> >> አይለወጥ ጎግ የእውነት መልኳን >> >> ቢጋርድ ሐሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ ረሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ... ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ... >> >> ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ ይናዳል የዘር ድንዛዜ ድውይ ቤቱ ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት እያመመው.... እያመመው መጣ ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ ልቤ እንደ ካቻምናው እያመመው መጣ የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ..እያለ ማሲንቆ ኡ .... ኡ.... ኡ....ኡ.... እያመመው መጣ ... እያመመው መጣ የተረገጠ ዕለት በጊዜው ውስጥ እግር ... ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር.... ትንሽ ጋብ እያለ የጭብጨባው ጩኸት... እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት... እያመመው መጣ...እያመመው መጣ ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም ዶፍ .... ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት ዳር አለው እንዴ ድንበር... ዳር አለው እንዴ ዳር አለው እንዴ ፍቅር ... >> >> የዘር ሃይማኖት ድንበር >> >> ዳር አለው እንዴ ፍቅር >> >> በዚህ ለፀና እውነት >> >> የፍቅር ሀገር ከጥንት >> >> ዘብ ያጥራል ሁሉም እስከሞት >> >> ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት >> >> ዶፍ .... ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት።
@elsaasrat5395
@elsaasrat5395 2 жыл бұрын
አተእኮ ቃል አይገልጽህም አባቴ እመብርሀል ትጠብቅህ አበሣዬ...እረጅም እድሜ ይሥጥህ...love U...😍
@abushgetu3988
@abushgetu3988 2 жыл бұрын
ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 жыл бұрын
አስቶርጋሚ ፈልጋለው ከኔ ነው ከአማርኛው በጣም ትንሽ ነገር ነው የገባኝ 😊😀
@user-lo5wg3nr8k
@user-lo5wg3nr8k 2 жыл бұрын
Bemechew 🥰😙🥰🥰
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 жыл бұрын
@@user-og1ph8kx9w ደጋግመሽ ስሚዉ የቴዳ ዘፈኖች ከሚወደዱበት አንዱ ምን ሆነና ጠጠር ያለ ነገር አለው ትኩረት ይፈልጋል
@tegistdemissie3261
@tegistdemissie3261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን💚💛❤ ቴዲ ሁሌም ከእውነት ጋር በመቆምህ , የእውነት አምላክ ይጠብቅህ❤
@esknderdessalegn5686
@esknderdessalegn5686 2 жыл бұрын
ቴዲ ሁሌም የህዝብ ድምፅ የኢትዬጲያ እንቁ ልጅ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@almaz2abebe842
@almaz2abebe842 Жыл бұрын
yamale 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌
@tanamedia1
@tanamedia1 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ የእውነት ሰው የሆንከው ጀግናችን ክብር ላንተ ይሁን………..ተስፋ ባጣን ጊዜ ለነፍሳችን ተስፋን በጥበብሕ እና በሰብዓዊነትህ ከጎናችን ሆንከን…….ቴዲያችን የስውነት መለኪያ
@danielkassa5196
@danielkassa5196 2 жыл бұрын
True
@abelg3316
@abelg3316 2 жыл бұрын
አድቃቂ ጀግና የሆነበት ሀገር🤭
@Mark2533
@Mark2533 2 жыл бұрын
Dare alew ende ...originally marko ፍቅር...
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 2 жыл бұрын
I believe we all should listen to this extremely tight song !!! Peace
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ትክክል እኛም እንንቃ! ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምዕራቡ አምባገነን ከ5ቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ሶስቱን ይዘዋል የአፍሪካ ግማሽ ህዝብ ይዘው ለዛውም አለምን በአለም ጦርነት አምሰው እና ኑክለር ቦንብ ተጠቅመው!! ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
20 ጊዜ ነው ሳዳምጠው. ምን ላድርግ ሰው ሀገር ላይ ሆኖ የሀገሬን ሰቆቃ መስማት በጣም ያማል!!ቴድዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. 😭😭😭
@user-ck7bt5hx8h
@user-ck7bt5hx8h 18 күн бұрын
@kiru3808
@kiru3808 Жыл бұрын
ቴዲ አንተ ማለት ዙፋን እና ዘውድ አልባው ንጉሴ ነክ አንተ ለኔ ለዘለአለም ኑርልኝ የ ልጆችክን ፍሬ ለማየት ያብቃክ
@fitsumyohannes7136
@fitsumyohannes7136 Жыл бұрын
መንግስታችን ነህ የ አፄዎቹ ምትክ 💚💛❤️
@AddisMonitor
@AddisMonitor 2 жыл бұрын
“ዘውግ ያወረው ድንብር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል በእልፍ አዕላፍ ሬሳ” #ናዕት #ቴዲአፍሮ
@lambatube9501
@lambatube9501 2 жыл бұрын
ዘውግ ያወረው ድንብር ማላው የረሳ ሳይ ያለመልማል በእልፍ አእላፍ ሬሳ
@jewa7765
@jewa7765 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@abelnegash3319
@abelnegash3319 2 жыл бұрын
Rip abiy
@abelnegash3319
@abelnegash3319 2 жыл бұрын
Rip abiy
@mussiezethiopia2046
@mussiezethiopia2046 2 жыл бұрын
ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል በእልፍ አዕላፍ ሬሳ
@user-fz2mc3mf8z
@user-fz2mc3mf8z 2 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሰምቼ ቴድሮስ ካሳሁን በእውነት የኢትዮጵያ ባንዲራ ከመንግስት ላይ ነጥቆ ዝቅ አድርጎ ነው ያውለበለበው! እንኳንም በቴዲ ዘመን ተወለድኩ! Long live to the king 👑
@selamlethiopia1020
@selamlethiopia1020 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ባንዲራ ዝቅ አድርጎ ሳይሆን ከፍ አድርጎ ነው ያውለበለበው::
@user-fz2mc3mf8z
@user-fz2mc3mf8z 2 жыл бұрын
መንግስት እኮ ሲኖር ነው
@ethiomusic3799
@ethiomusic3799 2 жыл бұрын
Teddy Afro is an iconic Ethiopian contemporary artist 👌🏽 very talented indeed, because he is primarily writes and composes his own songs👍🏾 when it comes to patriotic songs he is always a leading artist to unit Ethiopians with his brilliant gift of writing & creativity 🙏💚💛❤🙏
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
አንተ ውስጥ ኢትዮጵያ አለች💚💛❤ መቸ ነው የምናያት😭😭 የ4ዓመት ዝምታ ተሰበረ🖐 ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ለምስኪኑ ህዝብህ የምህረት እጅህን ዘርጋላት🙌🙌🙌 ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ🙌 እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት😔😔 ዳር አለው እንዴ ድንበር ዳር አለው እንዴ ፍቅር
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
"የ4 አመት ታሪክ በ6 ደቂቃ" ንጉስ 🙏
@Tena77721
@Tena77721 2 жыл бұрын
ቴዳየ (አቡጊዳ) ደስ ከሚለው ኮሜንትህ ጋር thank you.
@huruyyemane6058
@huruyyemane6058 2 жыл бұрын
ንጉስ ነገስታት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ቴዲያችን ከሌሎች የሚለየው ለዚህ እኮ ነው
@dreamlifehd6116
@dreamlifehd6116 2 жыл бұрын
ya man
@bisratsport9371
@bisratsport9371 2 жыл бұрын
kzfaq.info/love/L_yquBE0mgYqS3oLxxtDTA king king..........
@teklekontal1485
@teklekontal1485 2 жыл бұрын
በጀግንነቱ እኔ ኤርትራዊም ቢሆን በጣም እውደዋለው። ጀግና ሰው ነው።
@senaitbelachew6129
@senaitbelachew6129 2 жыл бұрын
HBD Tsddy
@abdourahman2354
@abdourahman2354 2 жыл бұрын
All the way from Cameroon.. the world is proud of Teddy afro. 🇨🇲❤️❤️
@addiszemen1485
@addiszemen1485 2 жыл бұрын
❤️❤️
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
Yess thank you 🙏
@mamokilo
@mamokilo 2 жыл бұрын
Give examples or justification…if you can’t shut your injera hole!
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 жыл бұрын
@@habona You know he's an Africanist and he hates Tribalist everywhere....LOVE IS THE LANGUAGE NOT TRIBE
@melkamuabera3753
@melkamuabera3753 2 жыл бұрын
Yes thank you brother.
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 2 жыл бұрын
በተጨባጭ መሬት ላይ ያለውን የተገለጠ አእውነት አወዝቶ የሚገልፅ እንምንግዜውም ከህዝብ ወገን በመሆን ወቅቱን የጠበቀ በመሆኑ ክብር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አይለይህ ጀግናችን ፈጣሪ ያድልህ።
@goodovaevil9960
@goodovaevil9960 2 жыл бұрын
ራሱ በጎንደር ዩኒቩርሲቲ የዘር ፖለቲካ ተፍጥሯዊ ሞቱን ሞቷል ብሎን ኣልነበረም እንዴ ኣሁን ከሞተበት ተነሳ?ስረኣቱን ኣጨብጭበው ከተቀበሉት ኣሽቃባጮች ዋነኛው ነበር ኣሁን ከገባንበት ችግር መውጫ ማፈላለግ ነው ያለብን ኣፈላልግልን ንግዱ ይቅርብህ እልቒቱ ይበቃናል ይባስ ደሀውን ህብረተሰብ ኣታስጨርሱት ይህ ለእልቒት ይገፋፋል ።ኣስቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ
@selammamo5458
@selammamo5458 2 жыл бұрын
We love you ❤️❤️GOD bless Ethiopia 🇪🇹
@danielg.162
@danielg.162 Жыл бұрын
OMG እግዚአብሔር የሰጠው ድምፁ ሲጥም🎧🎧🎼🎶🎼🎼🎶🎶 ✅️ዳር አለውንዴ ፍቅር❤❤
@user-hv4kp9wk4t
@user-hv4kp9wk4t Жыл бұрын
Love Teddy Afro from Mauritanie 🇲🇷
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላንተ እንደገባችህ መሪዎች የተባሉት ቢገባቸው !!!!!! ፊተኛዋ ኢትዮጵያ ፊተኛ ሆና ለዘለዓለም ትቀጥል ነበር::እድሜ ከጤና ጀባ ብለናል ያገሬ የኢትዮጵያ ልጅ !!!!!💚💛❤️
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ይገባዋል! All or most crimes are engineered, paid for, armed, financed, and trained for by the west. All Africans need to respond by storming their embassies, their corporations, their agencies, ttheir so called NGOs …etc Don’t just sit there and watch your people and your continent Africa being attacked and looted by these mafias. Don’t just count numbers. It is not in the African peoples nature to destabilized the world, enslaved people, perished women and children with atomic bombs, exterminated a continent full of people to take their land, dehumanized, tortured, arrested, and killed innocent humans for telling the truth. Wake up Africa!
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 жыл бұрын
4 ዓመት ሙሉ በግፍ የተጨፈጨፋችሁት የህሊና ፀሎት እንኳን የተነፈጋችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማራት ሰማይንና ምድርን ዘርግተህ ወደዚች ምድር ያመጣህን ፈጣሪ እዉነት በዙፋንህ ካለህ ፍረደን😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤
@nemonaalem4471
@nemonaalem4471 2 жыл бұрын
My dear .. getama ale bezufanu yehen eregitega enehune yeferedu ken kereb newu yeredanale.
@goodovaevil9960
@goodovaevil9960 2 жыл бұрын
የዘር ፖለቲካ ተፈጥሯዊ ሞቱን ሞቷል ብሎን ነበር ጎንድር ላይ ኣብሮ ኣጨብጭቦ በትግራይ ስንት ግፍ ሲደርስ ክገደል ክቡር የስው ልጅ ተገድሎ ሲወረወር ዝም ብሎ ይሄ ዘረኛ ኣሁን የሱ ቤት ሲነካ ከተኛችበት ነቃ የደም ነጋዴ ኣንተ ኣልነበርክ ኣብይንም ኢሳያስንም በሚሊኒየም ሆል ኣጨብጭበህ ዋንጫ የተጎነጨህና የተቀበልክ ። ይሄን ተውና ለተረፈው ህዝብ ውሃ ኣስቆፍር ችግኝ ትከል ሰላም የሚመጣበትን መንገድ ኣፈላልግ ጦረኛ ኣትሁን this is the 21st century 27 vs 4 politriks
@sileshefekadie9323
@sileshefekadie9323 Жыл бұрын
ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሣር ያለመልማል በዕልፍ አዕላፍ እሬሳ፡፡
@FhHh-wb1ko
@FhHh-wb1ko Жыл бұрын
እውነት ለማውራት ከሁት ሽ አምተ ምርት ጀምሬ ቴዲን ማዲነቅ ጀመርኩ ኢትዮጵያን አብልጨ በቴዲ ምክንያት እዳያት ታሪኳን አየሁ ታላቅ መሆኗን ተረዳሁ፣ቴዲ ከልብ የመነጨ አመሰግናለሁ አተን ማንም ቢጠራራ አይደርስብህም ሁሌም ሰላምህን ከነ ቤተሰቦችህ ኑርልኝ ስላተ ፅፌ የሚልቅ አደለም
@chimelak
@chimelak 2 жыл бұрын
ቴዲያችን በአንተ ተፅጥኦ እንፅናና ከሰማይ በታች ! የንፁሀን ደም ሚያስደስታችሁ ዋጋችሁን ከላይ ታገኙታላችሁ !! 🙏🏽🙏🏽👏🏾💚💛❤️💚💛❤️
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Dinq nw!!!
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምዕራቡ አምባገነን ከ5ቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ሶስቱን ይዘዋል የአፍሪካ ግማሽ ህዝብ ይዘው ለዛውም አለምን በአለም ጦርነት አምሰው እና ኑክለር ቦንብ ተጠቅመው!! ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
ናዕት - With English translation ዶፍ ....... ዶፍ Downpour…… Downpour ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ What a bewildering time we are in በዳንኪራው ደምቆ በምቱ That has been dominated by beats and dancing ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ The rhythm doesn’t last long ቦግ እልም እያለ መብራቱ With the lights flickering ኡ .. ኡ ሬጌ ናዕት... ooo….ooo ragae na’et ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ Even if the tent is dazzling ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ... who is going to partake from the feast ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን As sparkling as the tent is, አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን Gog can not alter the reality within ቢጋርድ ሐሳብ አርጎ ሜዳን ገደል Perception could make the field look like the top of the cliff እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር thousands upon thousands wallowing in fear and torment የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው Those who couldn’t realize the needs and intention of the soul ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው we marveled at how deeply they were entrenched in tribalism ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ Those blinded by tribalism and forgot the oath they took ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ ረሳ cultivate green meadows with the remains of thousands እያረረ ሆዴ ቢስቅ በማሽላ ዘዴ As I am taking wisdom from popping corn and laughing while my most inner being burns ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ I am invited to partake in the ooo...ooo ragae ኡኡ ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ooo….ooo ragae na’et ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ Even if the tent is dazzling ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ragae na’et ragae na’et ማን ሊታደም ከድግሱ ... who is going to partake from the feast ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ Gullible naive mass weaving the garments of the dead(unconscious) ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ Can’t look beyond today to see what lies ahead ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ Stand firm my voice and speak up boldly ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ Since silence doesn’t level the impending mountain of death ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ When the drum beat of resistance echoes loudly ይናዳል የዘር ድንዛዜ ድውይ ቤቱ That’s when the indifference towards tribalism crumbles ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት Get off my path Esau release my soul from your death grip ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት my patience has intensified the flames burning in my heart እያመመው.... እያመመው መጣ His pain got worse ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ The burning pain he covered up still ignited within ልቤ እንደ ካቻምናው The pain in my heart like the previous years እያመመው መጣ is getting worse የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ It may sound like it's singing when struggling for breath ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ..እያለ ማሲንቆ While the masinko's wailing is telling his inner wounds ኡ .... ኡ.... ኡ....ኡ.... ooo…..ooo….ooo...ooo እያመመው መጣ … The pain got worse እያመመው መጣ The pain got worse የተረገጠ እውነት በጊዜው ውስጥ እግር Truth that’s been trampled under the feet of the present ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር stifled with the crowd’s volume and voices ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባው ጩኸት when the applause quiets down እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት and deception settles into silence, truth will emerge in triumph እያመመው መጣ… The pain got worse እያመመው መጣ The pain got worse ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው Take down grudges and put love on the throne ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው you can’t stand for two opposing principles, you are just one person ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም The monastery of love is larger than a state መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም Adam is just a human being he was never a race ዶፍ .... ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት Even if I’m faced with downpour of rain or fire ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት I have a pledge to recompense my country in life or death ዳር አለው እንዴ ድንበር… Does it have a border ዳር አለው እንዴ ዳር አለው እንዴ ፍቅር does love have a border የዘር ሃይማኖት ድንበር a border of tribe and religion ዳር አለው እንዴ ፍቅር does love have a border በዚህ ለፀና እውነት For this firm truth የፍቅር ሀገር ከጥንት and for the country of love since ancient days ዘብ ያጥራል ሁሉም እስከሞት all will stand guard until death ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት Even if I’m faced with downpour of fire and brimstone ዶፍ .... ዶፍ ቢዘንብ እሳት downpour...downpour of rain or fire ሀገሬን ላልረሳት ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት። I have a pledge to recompense my country in life or death - ooo …. ooo - sound of wailing and distress - Na’et - unleavened bread similar to what was prepared and eaten by the Israelite during Passover - Masinko - traditional Ethiopian fiddle
@btr4207
@btr4207 2 жыл бұрын
Wonderful! Thank you so much for this translation.
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
@@btr4207 My pleasure!
@banchemamo6579
@banchemamo6579 2 жыл бұрын
Thank you for the translation! God bless you!!!
@ermiasgetachew9304
@ermiasgetachew9304 2 жыл бұрын
Thank u man even for teaching us some English vocabularies. Really like it
@Bilal_2aa
@Bilal_2aa 2 жыл бұрын
Ene ye teddyen amaregnawn be sent mekera nw eyesemahut yalhut dmo be English😭😭😂 gn tnx bro🙌🏻❤️🇪🇹
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
ቼዲያችኝ እንኳን ተወለድክ የስው ማኛ ሺ ዓመት ከጤና ጋር ኑርልን 💚💛❤
@zoraibra4674
@zoraibra4674 2 жыл бұрын
We love you the legend Teddy Afro 🇪🇹🇪🇹........❤❤❤❤❤ 🇩🇯🇩🇯
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
🩸🩸🩸ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው 👉🏾ትውልዳችን የዘረኝነት በሽታን መስበር አለበት:: #አትግደሉን 🩸🩸🩸
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 жыл бұрын
አረ አትግደሉ ምስኪን ምንም የማያውቅ ንፅህ እዝብ ያማልልልልልልልልልልልልል
@meseretabebe3358
@meseretabebe3358 2 жыл бұрын
እውነት አሽሩካ ጨረሱን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
አትግደሉን ይበቃናል
@GonderTimes.
@GonderTimes. 2 жыл бұрын
ሂድ ወደዛ አሽቃባጭ አጨብጫቢ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@GonderTimes. ዝም በል አሽሪካ የህዝብ ድምጽ ነው እሺ
@champange134
@champange134 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ባንተ ልክ ያከበራት የለም ,ክበረልኝ ቴዶ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@lilytantawy5383
@lilytantawy5383 2 жыл бұрын
የኔእንባስዉድድድድየኔተንሽምኒልክ
@etsubdink4017
@etsubdink4017 2 жыл бұрын
መጠሪያው "ሰው" እንጂ "ዘር" አይደለም አዳም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@friendship2082 ሰብ አርጉኝ💚💛💓👍👍
@etsubdink4017
@etsubdink4017 2 жыл бұрын
ኡ..ኡ... ሬጌ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሬጌ👍👍👍 ያኑርልን ቴዲአችን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
@selamselamawit1275
@selamselamawit1275 Жыл бұрын
ዋው ቴዲየ ያቆይህ የሀገር ኩራት ነህ👌👍😍🌷
@salmanuae19
@salmanuae19 2 жыл бұрын
ቴድየ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@zerihunduberoabebe4778
@zerihunduberoabebe4778 2 жыл бұрын
“ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል በእልፍ አዕላፍ ሬሳ” የዝምታው ጊዜ ይበቃል!!!!!!! BRAVO JEGNAW
@mixlagend
@mixlagend 2 жыл бұрын
ዝምታን ለመረጥን ለእንደኔ አይነቱ ታጋሸ ኢትዮጵያዊ ትዝብታችን አና ምሬታችንን ስለገለፅክልን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏ቴዴያችን ክበርልኝ 💚💛❤️
@shewaemuye9905
@shewaemuye9905 2 жыл бұрын
እስከ መቼ ...
@goldageb266
@goldageb266 2 жыл бұрын
Mr Observer, I don’t think you get the message. In fact, he has a verse or two for people like you.
@felegetibeb9532
@felegetibeb9532 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ ነግሬሀለው ዛሬም ልድገመው አንተ የዚህ ትውልድ እንቁ ይህን ያህል ጊዜ ለአፍታም ኝንኳ ሳትከሽፍ እራስህን አርቀህ የሰቀልክ እንኳን ሊወዳደሩህ ሊያዩህ እንኳ እጅግ በጣም የራቅካቸው ውዱ የጊዜችን በረከት ነህ።።።።።።
@almanalmanal3170
@almanalmanal3170 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይጠብቀህ የልጆችህ አመላክ በጣም ያሰፈራል ግዜዉ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
ያማል በጣም😭😭😭😭 ወገኔ😭😭😭 "መጠሪያዉ ሰው እንጂ ዘር አይደለም የአዳም"
@heavensweety7568
@heavensweety7568 2 жыл бұрын
Nebere Gin Min Ydergi Yezer Silehun Gidelew Eyetebale Sinti Tegedele
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምዕራቡ አምባገነን ከ5ቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ሶስቱን ይዘዋል የአፍሪካ ግማሽ ህዝብ ይዘው ለዛውም አለምን በአለም ጦርነት አምሰው እና ኑክለር ቦንብ ተጠቅመው!! ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@dillumeta7563
@dillumeta7563 2 жыл бұрын
እሱን ስትገረፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት ማነው ዘረኛ ያልሆነው ????????
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
@@dillumeta7563 ዘረኞች መግረፍ መግደል ማሰር እንጂ ጭንቅላታችሁ ሌላ ነገር ማሰብ አይችልም እንዴ? ማሰር መግደል መግረፍ የተሸናፊዎች ነው:: ማንንም ብትገሉ ማንንም ብታስሩ አታሸንፉም!! የተኛው ብዙሀን የተነሳ ቀን እናንተን አያርገኝ ብሎ መፀለይ ነው!!
@heavensweety7568
@heavensweety7568 2 жыл бұрын
@@Adwa_Africa Yihe Hulu Yetigray Hizibi Addis Ena Lela Kifle Hager Wist Sigeref Sitaser Zim Bilachu Eserew Ketktewo Be Esat Akatlew Eyalachu Ahun Yeteshe nafnet New Tilalachu Minew Ahun
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 2 жыл бұрын
መፅናኛ 🙌🙌🙏🙏🙏 ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ቴዲያችን የዘመናችን እንቁ ንጉስ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 6 ай бұрын
ወይ ቴዲ ይሄንዘፈን ከወጣ አመት አልፎታል ዛሬ ስሰማው ግን በጣም ነው የገረመኝ አሁን ሀገራችን እና ይሄ መንግስት ጠቅላዩንም ቁልጭ አርገህ ከአመት በፊት ባወጣሀኸው ምርጥ ሙዚቃህ ገልጸሀቸዋል የሚገርም ነው ቴዲዬ አንተ ከፈጣሪ የተላክ ሰው ነህ ያላንተ ኢትዮጵያውስጥ መኖር ይከብዳል ኑርልን ንጉሱ❤
@unitedethiopia8136
@unitedethiopia8136 2 жыл бұрын
Thank you legend to be voice for voiceless Amhara people. Stop Amhara genocide in oromiya!!!!!!!!!!!!!!!!
@katerynavitvitska1659
@katerynavitvitska1659 2 жыл бұрын
I am from Ukraine and seeing this guy singing for all Ethiopians who are being massacred by terrorists made me Proud! ! ! Teddy Afro, this song not only serves for Ethiopia rather it serves for the whole world! Humanity before Ethnicity 💯 Kudos to my friend who recommended and translated the lyrics to me! Love from Ukraine 🇺🇦
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 2 жыл бұрын
Please put the translation here dear Kateryna
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 2 жыл бұрын
Thank you so much ❤️. I pray for my country and Ukraine
@katerynavitvitska1659
@katerynavitvitska1659 2 жыл бұрын
Dear @@nejateshetu7826 Thank you so much and let's all pray 🙏 this world is more than enough for all of us. We need to live in peace 🕊️ and love 💕
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 2 жыл бұрын
@@katerynavitvitska1659 Ohh I see. Thanks Kateryna. My prayers to the people of Ethiopia, Ukraine and Russia. May peace rain over the Horn and black see. Stay strong Kat!
@katerynavitvitska1659
@katerynavitvitska1659 2 жыл бұрын
Dear @@user-lo8zx8yp8e Thank you and I do really appreciate it 💯🕊️💕
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ የኛ ንጉስ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን። መታሰቢያነቱ በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ይሁን😭🙏💚💛❤
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ፍቅር 😍😍😍
@Bniyam_marketing.consultant
@Bniyam_marketing.consultant Жыл бұрын
ቴዲዬ የኛ ድምፅ ምን ልበልህ ሁሌም እየሰማሁት ሀገሬን አስባለሁ እኔ ኢትዮጵያውነትን ባንተ ነው የማውቀው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጆችህን ዘርህን ሁሉ ይባርክልህ፣በክብር ኖረህ ንገስ የኢትዮጵያ አምላክ ከእኛ ጋር ነው
@UsmanUsman-qs6xs
@UsmanUsman-qs6xs 2 жыл бұрын
ዝናቡም ዘነበ በጋውም አለቀ፤ ዘራችሁን ዝሩ የኛ ዘር አለቀ። 💔
@abebawmengist1233
@abebawmengist1233 2 жыл бұрын
እውነት ነው።
@dillumeta7563
@dillumeta7563 2 жыл бұрын
እንዴት ወንድ ልጅ ሙሾ ያወርዳል አልቃሻ አያሸንፍም እመነኝ ወንድ ሁን
@lifeofmecanicsiveco4933
@lifeofmecanicsiveco4933 2 жыл бұрын
ዋው
@lifeofmecanicsiveco4933
@lifeofmecanicsiveco4933 2 жыл бұрын
ዋው
@lifeofmecanicsiveco4933
@lifeofmecanicsiveco4933 2 жыл бұрын
ዋው
@AddisMonitor
@AddisMonitor 2 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ 'ናዕት' የተሰኘውን ሃገራዊ ዜማ "መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፣ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሃን ዜጎች በሙሉ ይሁን"ሲል አረጋግጦልናል። 💚💛❤️ #ናዕት Teddy Afro
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ትክክል! ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምዕራቡ አምባገነን ከ5ቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ሶስቱን ይዘዋል የአፍሪካ ግማሽ ህዝብ ይዘው ለዛውም አለምን በአለም ጦርነት አምሰው እና ኑክለር ቦንብ ተጠቅመው!! ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@user-nt5ig9dk5p
@user-nt5ig9dk5p 2 жыл бұрын
👍
@HanaAsrat24
@HanaAsrat24 Жыл бұрын
ዶፍ ቢዘንብ እሳት እምዬን ላልረሳት 💚💛❤✌
@sikosilo3023
@sikosilo3023 2 жыл бұрын
ቴዲዮ💚💛❤
@mekdes5013
@mekdes5013 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራት ቴዲዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ያጣናቸውን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን 😢 መንግስትስ የለም እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰላም ለሀገራችን ይሆንልን
@yonitewahedo
@yonitewahedo 2 жыл бұрын
"ዘውግ ያወረው ድንበር መሃላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ ሬሳ" ንገርልኝ አቦ 💚💛❤ እናመሰግናለን ቴዲያችን
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@alnurnur7570
@alnurnur7570 2 жыл бұрын
Teddy king king Ethiopia የባለጌ መዳኒት ነህ ኑርልን
@Betu535
@Betu535 2 жыл бұрын
ኑጉሱ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ🙏
@alazarterefe6626
@alazarterefe6626 2 жыл бұрын
"ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ" Teddy ዝምታችንን ነው የሠበርክልን 💚💛💗
@AllinOne-ec5eo
@AllinOne-ec5eo 2 жыл бұрын
በጣም ያማል😭 ኣይዙዋቹ. እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ🙏 ይሄም ያልፋል 🇪🇷
@samiuelgebresslassie6453
@samiuelgebresslassie6453 2 жыл бұрын
Mejemeria yegeza betihin asda, maferia
@dantok2472
@dantok2472 2 жыл бұрын
ውታፍ ነቃይ ይሉሃል ያንተ አይነቱን ነው ። ፈሽዃል ዋሂድ
@taklu85
@taklu85 2 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ቴዲሻን የመሰለ የኢትዮጵያ እንቁ በሚሊዮኖች የምንቆጠር ወዳጆቹና አድናቂዎቹ እንዲሁም የጥበብ ስራው አፍቃሪዎቹ በብዛታች አንጻር ሰብስክራይብ ያደረግነውን ሳይ ነው። ሰብስክራይብ የምናደርገው ገቢ ለማስገኘት ሳይሆን ምክንያቱም ቴዲ እንኳን ለራሱ ለሃገርም የሚበቃ ሃብት አለው። የፑቲንን የመሰለች የሰይጣን መልእክተኞች የሆኑትን ምዕራባውያኑ የምታርበደብድ ሳርማት የመሰለ ሚሳይል በብእሩ ከትቦ በቅኔና በዜማ ውበት ሰጥቶ ግፈኞች የሀገራችንን መሰሪ መሪዎች የውስጣችንን በመተንፈሱ በቀናት ውስጥ ደስ ብሎን በማየት በሪከርድና በላይክ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ስም በበጎ እንደሚያስነሳው ሁሉ በሰብስክራይብም ለምን ሪከርድ አናስጨብጠውም ከማለት የመነጨ ሃሳብ ነው። ምክንያቱም ምንም እንኳን እነሱ መኖራቸው ቢሆንም ትርኪምርኪ ወሬና ፕሮግራም እያቀረቡ ከእሱ በላይ ሰብስክራይብ አላቸው። ለምን ኖራቸውም አይደለም ጥሩ ጥሩ ቁምነገር የሚያቀርቡም የሉም ማለትም አይደለም ያርግላቸው ካላቸውም በላይ ያግኙ ያ የኔ ችግር አይደለም ግን ለቴዲሻ ካለኝ ልባዊ መውደድ የተነሳ ነው።
@matheyosbekele2306
@matheyosbekele2306 Жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ the living legend 💚💛❤ እንወድሀለን፣እናከብርሀለን ኑርልን
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን መፅናኛ አታጣም ለዚህ ዘመንም አንተን ሰጠን እድሜህን ከማቱሳላ ያርዝምልን 💚💛❤
@zerihunwoldesenbetmeja3324
@zerihunwoldesenbetmeja3324 2 жыл бұрын
''ዶፍ ቢዘንብ እሳት፣ ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ፣ ሞቼም ልክሳት'' respect!
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 жыл бұрын
❤🙏🏿
@user-kr7ro8vk9v
@user-kr7ro8vk9v 2 жыл бұрын
ቴዲ በቃ ሰው ነህ ። ❤️ ❤️ ❤️
@gojotube8925
@gojotube8925 2 жыл бұрын
የ ህዝብ ድምፅ thank you❤👍
@HuluDaily
@HuluDaily 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲያችን ይህ ሙዚቃ ለታሪክ ይቀመጥ
@friendship2082
@friendship2082 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 🥑🥑 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@danak2367
@danak2367 2 жыл бұрын
ቴዶ አስለቀሰኝ ወይ ወገኔ የጅብ ለጅብ ተሰጠ የአማራ ቀን ይወጣል
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ትክክል! ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምዕራቡ አምባገነን ከ5ቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ሶስቱን ይዘዋል የአፍሪካ ግማሽ ህዝብ ይዘው ለዛውም አለምን በአለም ጦርነት አምሰው እና ኑክለር ቦንብ ተጠቅመው!! ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@eluknj7559
@eluknj7559 2 жыл бұрын
አትግደሉን !!! . ዘራችሁን ሳይሆን ሰዉ መሆናችሁ የሚያሳስባችሁ ሁሉ , አትግደሉን !!!! በማለት ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን, ቴዲዬ እናመሰግናለን.
@yaredabite3303
@yaredabite3303 2 жыл бұрын
ቴዲዬ አባቴ እወድሃለሁ ኑርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hamlmal_12
@hamlmal_12 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሁሌም ድምፅ እንደሆን ነው ቴዲያችን የሕዝብ ልጅ አምላክ ይጠብቅህ💚💛❤️ ወገኔ ፈጣሪ ይድረስልን በእውነት ይህ ዘፈን በውስጡ ብዙ ነገሮችን የያዘ ነው 😥😥😥
@TeddyTedda-ss4ub
@TeddyTedda-ss4ub Жыл бұрын
በቡቢሰ ኢ።ቶፀተ
@TeddyTedda-ss4ub
@TeddyTedda-ss4ub Жыл бұрын
🖐ተ።&38
@hiwotadem2391
@hiwotadem2391 2 жыл бұрын
“ዘውግ ያወረው ድንብር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል በእልፍ አዕላፍ ሬሳ” #ናዕት #ቴዲአፍሮ🙏🙏🙏
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/fqialqiXlpeyYKM.html classic song written by teddy afro
@fetahabeshagroup3928
@fetahabeshagroup3928 2 жыл бұрын
4 ዓመት ሙሉ በግፍ የተጨፈጨፋችሁት የህሊና ፀሎት የተነፈጋችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማራት:: ዘዉግ ያወረዉ ድንበር ማላዉን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አላፍ እሬሳ Teddy! Teddy! Teddy!
@louisdewit4429
@louisdewit4429 Жыл бұрын
RESPECT for Tewodros and Hope for Ethiopia 🇪🇹 from Low Countries 🇳🇱. ሰላም ❤
@user-ip7kr1kd6o
@user-ip7kr1kd6o Жыл бұрын
ቴዲየ አበሳየ የህዝብልጅ አንተ ጥቅም የማይጠልፍህ ምርጥሰው ወሰጤነህ
@MarakiMuziqa
@MarakiMuziqa 2 жыл бұрын
"ዶፍ ቢዘንብ እሳት፣ ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ፣ ሞቼም ልክሳት" ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በአዲሱ ነጠላ ዜማ
@miracleabayneh8370
@miracleabayneh8370 2 жыл бұрын
ዶፍ ቢዘንብ እሳት ፣ ሀገሬን ላልረሳት ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ ቴድዬ ድክመቴ ሺህ አመት ንገስ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
👍👍👍
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
tadiy yemuzeka negus acham yelh
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 жыл бұрын
ዘረኞች እና የሀይማኖት አክራሪዎች አቁሙ!!! አፈሙዛችሁን በጥንት ጠላቶች በምዕራብ ኢምፔሪያሊስቶች, በግብፅ አፍራሽ ሀይሎች, በመካከለኛው ምስራቅ አክራሪዎች, በሰላይ ድርጅቶቻቸው ላይ አድርጉ:: አፍሪካ 1.4ቢሊዮን ህዝብ ይዛ አንድ ቁዋሚ መቀመጫ UN ውስጥ የላትም:: ምን ያክል የጥቁር ህዝብ እንደተናቀ ይህ ካልቆጨን እኛ የምንጠፋ እንጂ በዚህ ምድር ተስፋ ያለን ህዝቦች አይደለንም:: ነገር ግን በየኮርነሩ የነሱ ቪ8 ነው የምናውየው ዲሞክራሲም ለመስበክ የሚፈልጉት እነሱ ናቸው:: እኛ ግን አሁንም ጎጥ ስናወራ እጅግ በጣም ያሳፍራል:: እንዴት የምዕራቡ አለም አልጎሪዝም እያጋደለን እንደሆነ መንግስትም ህዝብም ያወቀ አይመስለኝም:: በዚህ ሙዚቃ ላይ ያለውን ኮሜንት እንኩዋን እዩት እስኪ!!!! ቴዲ ያላለው ወደዘር እና ወደ መንግስት በሀይል መናድ ያሉት ኮሜንቶች ናቸው ገነው የወጡት!!! የነሱን ድርጅት ሰላዮች መኪናዎች እና አፍራሽ መሳሪያዎቻቸው የሚናገርም የሚያጋልጥም የሚነካም የለም:: የደም ድግስ እየደገሱ እንደሚታረድ በግ መጎተት በጣም እንስሳዊነት ነው:: አባቶቻችን ጠላታቸውን ያሸነፉት በአንድነት በጥበብ እንጂ በመለያየት እና በጅልነት አይደለም!!! ጠላቶቻችን መጥተው ተዋግተው ቢያሸንፉን እና እየሞትን ብናልቅ ባልቆጨ እንዴት ቢንቁን ነው እርስ በእርስ አጋጭተው ሊጨርሱን የሚሰሩት:: ወንድሜ እህቴ ሀገር ከማስተዳደርህ በፊት አእምሮህን እዘዝ ምላስህን አስተዳድር ከዛ ሀገር እንዴት እንደሚቆም ተረዳ አትሁን ዲዳ, ከዛ አኩሪ ታሪክህን እወቅ ከዛ ናና በትሩን ይዘህ ሀገርህን ወደከፍታ ምራ ዘቅጠህ ግን ሀገርህን ይዘህ አትዝቀጥ!!!! ያበራነው መብራት ቦግ እልም ቢያደርገው ጠላት ቢዘንብ ዶፍ እሳት ኢትዮጵያን አልረሳት!!!!!!!
@wollogerageru3100
@wollogerageru3100 2 жыл бұрын
ጉራ አዝማሪነት ፍከራ አስጨረሰን እንጂ አልጠቀመንም ምድረ አህያ
@abdullhmohamed3516
@abdullhmohamed3516 2 жыл бұрын
ቴድ አፍሮ አንድ ሰው አይደለም የኔ ሙሉ ሰው ነህ አሏህ ከነ ሚስትህ ከልጆጂህ ጋ አሏህ እደሜህን ሰላሙን ያብዛልህ አንተ ልበ ብረሀን ነህ ብርቅዬ ቴድየ እወድሀለሁ ሁሌም ኑርልኝ
@arfidagraphic5747
@arfidagraphic5747 2 жыл бұрын
Bdatam westaz
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 жыл бұрын
@@arfidagraphic5747 ቅጥል እርር. በል ምቀኛ
@gelayeberhe6519
@gelayeberhe6519 2 жыл бұрын
እንኳን ተወልድክ፣፣ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ፣፣
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 2 жыл бұрын
ንጉስ ቴዲ 💚💛❤
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p 2 жыл бұрын
የወለጋ እህት ወድሞቻችን በምን ቃል እናፅናናችሁ ደማችሁ ደማችን ቁስላችሁ ቁስላችን ነው አላህ ሶብር ይስጣችሁ የሞቱትን አላህ በጀነልፍርዶስ ያኑርልን ያረቢ ያማል ያማል ያማል ፍርድ አለ ከሠማይ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 143 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 5 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 63 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 2,3 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 949 М.