No video

TEDDY AFRO | New Dvd HD - Selam

  Рет қаралды 172,962

Teddy Afro

Teddy Afro

5 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 55
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 5 жыл бұрын
ቴዴዬ. የኔ. አንተን ባየው አይኔ. ሌላ ለምኔ አራት ነጥብ. አከተመ።
@MadeHoney
@MadeHoney 5 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ ክብሩ ኢትዮጵያ ናት:: ከእኛ ከዘዊጌ ጭንጋፍ ትውልድ ምንም ጭብጨባ አይሽም:: እውነትና ፍቅር አጃቢ አይሹም:: ቴዴ ኑርልን
@Black-lioness
@Black-lioness 5 жыл бұрын
Ethiopian excellence at best, great production!!!
@zolamulu292
@zolamulu292 5 жыл бұрын
ታሪክ ሰሪና ታሪክ ያለው ሀገር አይሞትም !
@lilaahmed1220
@lilaahmed1220 5 жыл бұрын
ቴዲየ እረጅም እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ውድድ ነው የማደርጋችሁ
@etessema
@etessema 5 жыл бұрын
Love in the air
@samiart2989
@samiart2989 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፍቅር ሰው የሰጠህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ነው:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛው!!!
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 5 жыл бұрын
ቴድየ የኔ ምርጥ እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልን አቦ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም Sarasara ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@bereketelmu3173
@bereketelmu3173 5 жыл бұрын
Yeda wste nw
@AbCd-hu6wq
@AbCd-hu6wq 5 жыл бұрын
የሰው መውደድ ይልሀል እንዲህ ነው
@selamlalem2062
@selamlalem2062 5 жыл бұрын
AMEN
@dawithenok6148
@dawithenok6148 5 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱ፍቅር ያሸንፋል
@kinglegend3721
@kinglegend3721 5 жыл бұрын
Respect the King long live my legend hero
@samsonbelete246
@samsonbelete246 5 жыл бұрын
So exciting
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 жыл бұрын
Tediyeee lene anten baye eyene lelawe lemene yegebahal bro keep it up & be blessed!!
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ቴድሮስ ካሳሁን ሁሉም ምርጥ ስራዎች እና ዘፈኖች ኣያለህ አኔም እናንተ ኣደናቒ ነዉ ጥሩ ስራዎች ነበሮው ኣሁን ደሞ ኣያለህ ❤🎉
@mitiyenatalij5255
@mitiyenatalij5255 5 жыл бұрын
Teddyi yeneeeeeee
@tjdemmissie3163
@tjdemmissie3163 4 жыл бұрын
Thank you Teddy Afro your music inspirited GenerationTolosa and millions silent majority Ethiopians to save our motherland and Ethiopiawient Bless you and your path & journey We love you Tessema
@jomaawad4333
@jomaawad4333 4 жыл бұрын
Merci beaucoup pour vous etes tout a tous . Dujardin .
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 5 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፈል. የፍቅር. ህግን. ብዬሀለው የዘመኑ. ምርጥ. ስው
@user-nm5ce9zd4v
@user-nm5ce9zd4v 5 жыл бұрын
እውነት ነው ቴዲን ባየ አይናችን ሌላ ለምናችን
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@marcell rita ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kbzbarca6667
@kbzbarca6667 5 жыл бұрын
epuuuuaaaa tdiyeeeeee
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
ቴዲያችን እድሜና ጤና ይስጥህ.
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@shola ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Yetadelke nehe enwedhalen
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 5 жыл бұрын
ቴዲዩ እያለ ሌላ ለምኔ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@አማራ.ነኝ دقدوق ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
ምንም ቃላት አጣሁልህ 😍
@adeybelachew
@adeybelachew 5 жыл бұрын
ይገባሃል!
@anwarnuru154
@anwarnuru154 5 жыл бұрын
ቴዲ!!! ስትንፋስ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@ANWAR NURU ማሬ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@yoyooz45
@yoyooz45 4 жыл бұрын
King
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 5 жыл бұрын
ሰላም ስላም አገራችን ለመላው አለም
@telayemengeshe8060
@telayemengeshe8060 5 жыл бұрын
Tedeye betam betam dessi tilu nebere abogida Bandoche
@mesretlakwa3867
@mesretlakwa3867 5 жыл бұрын
Good.job
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
ንጉሱ የኔ🇪🇹🇪🇹💪💪❤💪🇪🇹🇪🇹
@talalabdullah999
@talalabdullah999 Жыл бұрын
👍🏿👍👍🏼
@peace9955
@peace9955 5 жыл бұрын
Enwedihalen
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 жыл бұрын
Car nous déménageons droit de Babylone Pour aller vers la terre de notre père Que c'était bon et plaisant Avant Dieu et l'homme De voir l'unification de tous les Africains Comme cela a déjà été fait Nous sommes les enfants du Rastaman Nous sommes les enfants du Higher man Afrique unis-toi, car les enfants veulent rentrer à la maison Afrique unis-toi, car nous déménageons droit de Babylone Pour aller vers le terre de notre père Que c'était bon et plaisant
@user-bb7ce1qs5c
@user-bb7ce1qs5c 4 жыл бұрын
🇪🇹
@user-bb7ce1qs5c
@user-bb7ce1qs5c 4 жыл бұрын
ቴድሾ ይመችህ
@danielbanala9224
@danielbanala9224 3 жыл бұрын
No plotics
@mikomiko7798
@mikomiko7798 5 жыл бұрын
የኢትዬ ህዝብ ሆይ ተዘፋኖልሀል ይበቃሀል አውን ትክክለኛውን መንግስት መፈለግ አለብክ አቶ አብይ እንቁልልጭ እያለህ ነው እና ኢትዬ ሐገርክ አደለችም ከመባልክ በፌት በአንድነት ተነስ ኢትዬ ወገኖች ሐገራችን ከዚህ የሰይጣን ስርአት እናድናት፡ ቴዲያችን እናመሰግናለን ኢትዬ በአቶ አብይ ወይም በቡችላወቹ ሳይሆን በድንግል ልጅ በክርስቶስ እጅ ውስጥ ነች ኢትዬ ለዘላለም ትኑር ።
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
ትክክል መግስ ትነው ያጣነው የሰውልጂ ወቶመግባት አልቻለም ከቤቱ መሰላም ወቶ እሬሳ ዪመለሳል ኢትዮጵያ መግስት አልባ ሀገርናት አብዪ አህመዲ ያማራን ህዝብ የማጥፋት ዘመቻላዪነው ያለ እየገደለም ያለው እራሱ መግስት ተብየው የውሸት መግስታቺነው ፍተህ ላማራህዝብ በየቦታው እየተፈናቀለና እየተገደላለው ፍትህ ለሱልታህዝብ የለገጣፎ ዪብቃ አሁንም የሱልልታን ህዝብ ለማፈናቀል መግት ቁሟል መፈናቀል ዪብቃ እስተምርጫ እየተባለ ህዝብ ወጣት አለቀ ሰው ከሞቀቤቱ ላቡን ጠብ አርጎ በገራው ቤት ኦሮሚያን ለማስፋፋት የብለው ያፈናቀኑሊገኛሉ
@imissuallfamilly7427
@imissuallfamilly7427 5 жыл бұрын
Ewenet new tekikilegna menegiset aletegegnem le ethio
@ethio-code6509
@ethio-code6509 5 жыл бұрын
መንግስት ሳይሆን ሰው ነው ያጣነው!
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
እኛ በህዝባቺን ሞት እና መፈናቀል ልቻቺን ተሰብሯ ኢትዮጵያ መግስት አልባ ሀገር ትውልዲን ወጣቱን የሚገል መግስት ለኢትዮጵያ አያስፈልግም ሊወገዲ ዪገባል አብዪ አህመዲ
Teddy Afro ሬጌ Mood Nonstop - New Ethiopian Music 2023 | DJ Fatty Nonstop
24:03
DJ Fatty Ethiopia - ፋatty Muዚቃ
Рет қаралды 139 М.
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
በልቱ ቀን ያረፈው አገልጋይ በብዙ እምባ ተሸኘ
1:12:48
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 49 М.
TEDDY AFRO | New dvd HD - Emma Zend Yider
7:45
Teddy Afro
Рет қаралды 964 М.
Sona Jobarteh - GAMBIA (Official Video)
6:10
The African Guild
Рет қаралды 28 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Semberé
8:45
Teddy Afro
Рет қаралды 867 М.
TEDDY AFRO - BOB MARLEY
5:56
Mohammed Idris
Рет қаралды 3,5 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН