No video

TEDDY AFRO - አርማሽ (ቀና በል) - [New! Official Single 2021] - With Lyrics

  Рет қаралды 11,629,455

Teddy Afro

Teddy Afro

2 жыл бұрын

Armash (Kena Bel)
Enjoy! Subscribe!
ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ተጨማሪ ድምፅ ግብዐት: ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ማሩ ዓለማዬሁ አቡጊዳ እና ማርቭን ስቱዲዮዎች
ሳክስ : ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር: በረከት ተስፋዝጊ
መሰንቆ: ማንደፍሮ ካሳ (ቤቢ)
ተቀባዮች: ምኞት ኃይሉ ( ዲጄ ዊሽ) እና ክንዴነህ ወንድሙ
ምስጋና: ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን በተለያየ መንገድ አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ ወገኖች በሙሉ
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 21 000
@yo-yw4of
@yo-yw4of 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ የተወልድኩት ያደኩት እና የተማርኩት አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ነው ቴዲ የናፈቃትን ኢትዮጲያ ጠንቅቄ አውቃታለው ይህንን ዘፈን ሰምቼ ከማልቀስ ውጪ ምን አማራጭ አለኝ😢😢😢 ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ አንተ ልዩ ነህ
@shield1974
@shield1974 2 жыл бұрын
bro we love you
@notforafricans5644
@notforafricans5644 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gpaio86m0Jq7h4k.html 🖤
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
አይዝን ያልፋል ሁሉ ነገር
@binyamsamsomsamsombinyam112
@binyamsamsomsamsombinyam112 2 жыл бұрын
🐷🤣🤣🤣
@semharhaile2549
@semharhaile2549 2 жыл бұрын
@@future09 ምን ያስቃል?
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
በዘር ጉንፋን ታመን 😢 🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leyateshome8375
@leyateshome8375 2 жыл бұрын
😭😭😭💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ትክክል
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 жыл бұрын
ትክክል አሹሩካ ፍቅር ይስጠን ፍቅር ያሽንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekiilove8860
@mekiilove8860 2 жыл бұрын
💔💔🙏🙏
@ErmiasFilfiluGebru
@ErmiasFilfiluGebru 2 жыл бұрын
መድኃኒቱ ኢትዮጵያዊነት አንድነት (unity) ነው::
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አንድ ለማረግ ስለ ኢትዮጵያ ብለው ነፍሳቸውን በጣርነት ላጡ ጀግኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን
@th-ef6me
@th-ef6me Жыл бұрын
ኢትዬጵያ አንድ እናድርግ እያሉ በስሜት እየተነዱ ህፃናት ሴቶች በመጨፍጨፍ በመግደል በመድፈር ወደር የለሌው በአውሬነቱ የሚታወቅ ሰራዊት ነው
@th-ef6me
@th-ef6me Жыл бұрын
ነፍሳቸው በፈጠሪ ይጠየቃሉ ሁሉም የሚያይ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው
@zinashw21
@zinashw21 10 ай бұрын
እሄ ዘፈን መታሠቢያነቱ ኢትዮጰያን ለማዳን በክብር ለወደቁ ጀግኖቻችን ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@zekitube2212
@zekitube2212 2 жыл бұрын
ሌላ የምለው የለም! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባከበርክባት ልክ ያክብርህ
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
Amen amen amen yene geta Zeki 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qi5bw7kj7h
@user-qi5bw7kj7h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን አንተ ራስህ ኢትዮጵያ ነህ እመ ብርሃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካጠገባቹህ በምልጃዋ አትለያቹህ አሜን አሜን አሜን
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ዘፈን ሰሚ አይደለሁም ይህ ግን እመሜን ለሐገሬ የገለፀልኝ ! ሕመሜ ሐገሬ 😖😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪ተባረክልኝ ወንድሜ ! አይዞን ወገኔ ይነጋል!!
@lofii_tofii-x9x
@lofii_tofii-x9x 2 жыл бұрын
Seblye yene Kongo good to see you🥰
@hiwotbe7494
@hiwotbe7494 2 жыл бұрын
Sebli I admire open minded mehonshn.
@Ethopia22
@Ethopia22 2 жыл бұрын
🥰🥰✊✊💚💛❤️💚💛❤️💪💪🥰🥰
@belaygem383
@belaygem383 2 жыл бұрын
Asqabach blackishin xebxeb
@loveiswinner7108
@loveiswinner7108 2 жыл бұрын
ሸፋዳዋ ሰብሊ አንዳንድ ጊዜማ ሙዚቃ ጥሩ ነው። አእምሮ ያድሳል።🇪🇹
@Getch-lb5sr
@Getch-lb5sr 3 ай бұрын
መታሰቢያነቱ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ሲሉ ለሚዋደቁና ለወደቁት ወንድሞቻችን ይሁን!
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 Жыл бұрын
I am American. But I love Ethiopian music. Great song from Teddy Afro
@askum2568
@askum2568 Жыл бұрын
thanks
@ethio24news12
@ethio24news12 2 жыл бұрын
ማነዉ እንዴእኔ የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ😭💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@ADsias
@ADsias 2 жыл бұрын
Ene
@Etho_Media111
@Etho_Media111 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ???
@zeed7938
@zeed7938 2 жыл бұрын
almost, then kena bel ante gobez alegn
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 2 жыл бұрын
እኔ
@selamabebe4859
@selamabebe4859 2 жыл бұрын
Ene eyalekeseku nw yesemaute
@ድልእውነት
@ድልእውነት Ай бұрын
ሐምሌ 7 /2016 አሁንም እንባ ያነቀኝ የሰማሁት ነው ዘመም ሳይል ቀን ጎሎ ባክሽ ኢትዮጵያዬ ነይ ቶሎ 🙏❤️
@nathanem
@nathanem 10 ай бұрын
ኣረረረ አምላኬ ስለ ደጋጎች ስለ ገዳማውያት መነኮሳት ስለህፃናት ብለህ የሃገራችንን ሰላም አስፍንልን🙏🙏🙏
@natinati1714
@natinati1714 2 жыл бұрын
24 ሰአት ባልሞላ ሰአት 1ሚልዬን የእኛ ኩሩ ዝምታክ ብቻ ሞገስ አለው የልጅ አዋቂ ብስሉ ቴዲያችን ኑርልን
@lilotsionay9840
@lilotsionay9840 2 жыл бұрын
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@natinati1714
@natinati1714 2 жыл бұрын
@@lilotsionay9840 ተባረክ እንዲህ ነው እንጂ መመስከር የራሳችሁን ታሪክ ስለለፈለፍክ በጣም ጎበዝ ሰው እንዴት እራሱን ይሰድባል የፃፍከው ሁሉ የትግራይ ታሪክ ነው ክፋት ሸር ተንኮል ባንዳነት አማራን እንደንትፈሩና እንደምትቀኑበት ምናል ፈጣሪን ብትፈሩ ለነገሩ እምነት የታላችሁ በእናንተ ስራ ሰይጣን እራሱ ይቀናል ገና ብሄርክን የምትጠላበት ቀን ይመጣል እየሆነም ነው የሀገር ሸክሞች ባብዳዎች ኢትዩጱያ ትፍረስ ስትሉ አናታችሁ ይፍረስና ትግራይ ኢትዩጲያ ውስጥ መሆኗን እንኳን።የማትለዩ ደቆሮዎች መጀመሪያ ተገንጠሉ ከዛ አጋችሁን ክፈቱ ወልቃይትና ሁመራ እራያ ለም መሬት ሲያምርክ ይቅር እስኪ ምን ይዛችሁ ትገነጠሉ ይሆን ድንጋዎች ቁልቋልና ድንጋይ ችጋራሞች የኢትዩጵያ ሀብትና ንብረት አግዛችች ጨርሳችሁ እግዚአብሔር እየፈርደ ነው ገና ምን አይታችሁ እናንተ ነቀርሶች የእናት ጡት ነካሾች ኢትዩጲያ ገና በአለም ማማ ላይ ከፍ ብላ ትውለበለባለች ጠባቂዋ ከላይ ነው ባንዳው የሌባ የዘራፊ የጋዳይ የወራዶች ዘር ጦርነት ሄዳችሁ ሊጥና ጨው ሳይቀር የሰረቃችሁ ሌብነት መተዳደሪያችሁ
@melktgnw1269
@melktgnw1269 2 жыл бұрын
አንተ ታላቅ ሰው ዝምታህ ብቻ አልበም ነበር አሁን በስራህ ደግሞ አስደመምከን Thank you 🙏 💚💛❤
@SalamSalam-xp2cf
@SalamSalam-xp2cf 2 жыл бұрын
yes he is hero 💚💛♥️😭😭😭
@astetewodros3106
@astetewodros3106 2 жыл бұрын
እንባዬ አልቆም አለ
@samriii16_i45
@samriii16_i45 Жыл бұрын
ዛሬም እየሰማሁት ነው።ውስጤን እየወረረኝ እንባ እንባ እያለኝ ነው። ቅዳሜ ምሽት 17/3/2015 4:49
@dagshow162
@dagshow162 10 ай бұрын
I was born in Addis and grow up in germany. I dont understand ahmarisch but i feel it deep. ❤ One day o will go back to see Ethiopia.❤
@INATALEME
@INATALEME 9 ай бұрын
Ich hoffe, dass wir uns in Addis treffen😉
@mentesnotmare8585
@mentesnotmare8585 2 жыл бұрын
ቴዲ አይደለም ዘፍነህ ብታስነጥስ እራሱ እንሰማዋለን😍👏👏👏
@zerituzewdu2633
@zerituzewdu2633 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ilhamhabeshawit5088
@ilhamhabeshawit5088 2 жыл бұрын
Kkk
@tewodrosdandie2756
@tewodrosdandie2756 2 жыл бұрын
ቃልቻ ነገር ሆነብኝ!
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
😃😃😜 ሳልፈልግ ነው ያሳቅሽኝ
@mieraflaike2436
@mieraflaike2436 2 жыл бұрын
Ya bro exactly ❤❤❤
@eyobade6742
@eyobade6742 2 жыл бұрын
መቸም እንዳትወርድ ሆነክ የተሰቀልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💙💙💙
@yohannesgetahun703
@yohannesgetahun703 2 жыл бұрын
Beautiful '#1
@lilotsionay9840
@lilotsionay9840 2 жыл бұрын
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@AjoibUs
@AjoibUs 2 жыл бұрын
@@lilotsionay9840 ኢዲየት ደደብ
@tenkerze9335
@tenkerze9335 9 ай бұрын
ይህ ድንቅ ትንቢት መለቀቅ የነበረበት አሁን ነበር እየተዋደቁ ላሉ የ አማራ ፋኖ ክብር😎
@Adem.488
@Adem.488 10 ай бұрын
አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን🙏ሁሌም የሚያስለቅሰኝ ዜማ respect teddy afro❤❤
@bettygirmai8195
@bettygirmai8195 2 жыл бұрын
የልባችንን የሚያወጣ በግጥም በዜማ የምትተነፍስልን ልዩ ስጦታችን እድሜ ከከጤና ይስጥህ
@user-tx7be6ho3d
@user-tx7be6ho3d 2 жыл бұрын
ሀገራችን እናታችን አንተን ሰጠችን ሕመሟን የሚያስተጋባላት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ይጠብቅላት ሁሌም.....
@sabrinaestifanos9614
@sabrinaestifanos9614 2 жыл бұрын
Ethiopian
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ለታመመ መሻርን ለሞተ ገነትን ለታስረ መፍታትን ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽
@yejimmamakeds8543
@yejimmamakeds8543 2 жыл бұрын
Amen
@NardiSalme
@NardiSalme 5 ай бұрын
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😮😢🎉
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 ай бұрын
በእውነት እስከ ዛሬ ስለ አንተ ምንም የመውደድም ሆኖ የመጥላት ስሜት አልነበረኝም የለኝምም ግን ስለ ሀቅ ስለ ማዕተቤ የምመሰክረው እንደ አንተ ጀግና ስለ አገሩ ተቆርቋሪ አርቲስት የለም በምንም ተዓምር አይገኝም ትክክለኛ የምትጓዝ መንገድ መንግስት በመጣ ቁጥር የማታሽቃብጥ ማንንም የማትፈራ ካለ እግዚአብሔር በስተቀር ሐይማኖት ያለህ ሐይማኖትህን እና አገርህ የምታከብር እንቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በአስር ጣቶቼ እፈርምልሀለው በዚህ ዘመን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለ ሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን 🙏❤
@Amharawit09
@Amharawit09 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ይሄን ዘፈን እያዳመጠ ተስፋ አድርጎ ባሀገሩ እያለቀሰ ያለዉ 💔😭
@masreshaterefecomediane1381
@masreshaterefecomediane1381 2 жыл бұрын
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ እኛ ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖት አንከፋፈልም!!!ቴዲዬ እንወድሀለን የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@teshuabyssinia8185
@teshuabyssinia8185 2 жыл бұрын
Bro antenim bezh agatamy mamesegn efelgalhu...
@bezualemjenberu
@bezualemjenberu 2 жыл бұрын
አንተም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ብሮ
@yasinredi1523
@yasinredi1523 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹አሜን አንተም ሌላ አንደኛ ነህ ዘር ለእህል እንጂ ለሰው ዘር የለውም ሁለት አዳም የለም🇪🇹🇪🇹
@user-km9gd6dy5b
@user-km9gd6dy5b 2 жыл бұрын
አንተ አሪፍ ተሰጦ አለህ ተጠቀምበት ኡትዮጵያ ትፈልግሀለች
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
Leba hulem leba neh
@hayatmahmmad836
@hayatmahmmad836 2 жыл бұрын
የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።። እኔስ ሀገሬ አሳዘንሽኝ የባሰውን ንጉሱ ዘፈነልሽ አልልም ዘመረልሽ እንጂ 🇪🇹❤️
@kmichael2401
@kmichael2401 2 жыл бұрын
"የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።" the best expression ever. you should write, if you're not already!
@GedionGashaw-xs8mu
@GedionGashaw-xs8mu 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር መሆን ያለበት መዝሙር
@basherbasher1074
@basherbasher1074 Жыл бұрын
ይህን ችሎታ ሳያደንቁ ማለፍ ጥበብን ማርከስ ነው ድንቅ ችሎታ ነው
@mmtwinsoforomo3713
@mmtwinsoforomo3713 2 жыл бұрын
💥 ችግሩ እኮ ሁላችንም ዘፈኑን ሰምተን እናለቅሳለን እንጂ አንድ መሆንን ከራሳችን አንጀምረውም አራት ነጥብ ።
@senedekabedela9485
@senedekabedela9485 2 жыл бұрын
በረካሁን አሁን ገለጽከው የኛ ህዝብ ችግሩ ስሜታዊ ነው ስሜት ደግሞ ተለዋዋጭ ነው
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
Ewnet new bro esu fekren sisebeke ande benehon melkam new
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልብ ይስጠን ለሁላችንም 🙏
@japheth325
@japheth325 2 жыл бұрын
Yup bro you're right ✔️ that's what the problem with the people.
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
True
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 10 ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ለመፃፍ ምድር ብራና ባሕር ቀለም ቢሆኑ አይበቃም ። በደምና በአጥንት የተሰራሽ ሚስጥር ኢትዮጵያ ድንቅ ነሽ 💚💛❤️
@sistefera6987
@sistefera6987 Жыл бұрын
ዝም ያለመሥሎት ኢትዮጵያዊነት ማነም አይገታው የተነሳበት! ቴዲ ደራሲ ፀሐፊ የቅኔ ከያኒ ባለቤት ወጣት አርበኛ የኦውነት ባለቤት ብሩህ ተስፋ ሰናቂ የጥበብ ሰው የኢትዮጵያ ብርሐን ሰናቂ
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 2 жыл бұрын
ETHIOPIA! ETHIOPIA! ETHIOPIA! I am crying for you, I am crying with you. What a beautiful nation you are, what a beautiful people you are. God, please remember my brothers and sisters in Ethiopia. I humbly ask you to answer my prayer. Let your perfect peace reign in every corner of this nation. Man, we have limits but with You all things are possible. I pray that we may see another brighter day. I pray that we may never lose hope in you and only you alone. LET THERE BE PEACE AMEN Ethiopia shall prevail 😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addiszemen1485
@addiszemen1485 2 жыл бұрын
Thank you brother ❤️
@nardmelaku1000
@nardmelaku1000 2 жыл бұрын
Thank you dear brother. Bless You
@saramohamed2049
@saramohamed2049 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 thank you so much brother
@nebilmohammed7714
@nebilmohammed7714 2 жыл бұрын
So thank you ma brother....
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 2 жыл бұрын
oh that's to much thank you !❤
@abisiniaethiopa1200
@abisiniaethiopa1200 2 жыл бұрын
አንድ ሙዚቃ አደለም ይሄ።ምስጢር ያለው ትልቅ መፅሐፍ ነው። 🙏
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
Atashkabt 😛😹
@superhd3067
@superhd3067 2 жыл бұрын
@@lilpapi2785 ለቴዲ ያንሰዋል
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
@@superhd3067 😂😂
@mullereressa9735
@mullereressa9735 2 жыл бұрын
@@lilpapi2785 ምን አገባህ
@danielghrmay358
@danielghrmay358 2 жыл бұрын
@@mullereressa9735don't say that because she is u family or he
@Mahder368
@Mahder368 11 ай бұрын
I cannot stop listening until Ethiopia comes back 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tathapudivenkataramana7388
@tathapudivenkataramana7388 2 жыл бұрын
I am Indian I love Ethiopia music
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 жыл бұрын
So do i india, new delhi
@abelbekele5622
@abelbekele5622 Жыл бұрын
Love Teddy afro
@yonatanabraham
@yonatanabraham Жыл бұрын
I am Ethiopian i like Indian music
@ahhhhhhhhh_hhhhhhh
@ahhhhhhhhh_hhhhhhh Жыл бұрын
😂😂😂
@NardiSalme
@NardiSalme 5 ай бұрын
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
ወላሂ ሙዚቃን መስማት እምነቴ አይፈቅድም ግን ቴዲ በአሁኑ ስአት ያወጣሕው ሚዚቃ ለሁሉም ሰው ያስፈልገዋል እናት ሀገራችን ምጥ ላይ ናት በአንድነት ፈረጃዋን እዲያቀርብልኝ አተና መሰሎችህ ያስፈልጉናል 💚💛❤🇪🇹🇪🇷💪
@fishtube3917
@fishtube3917 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሙዚቃዎች ሀዲስ ይመስላሉና...
@tadessewaleligneayalew4334
@tadessewaleligneayalew4334 2 жыл бұрын
የኛም አይፈቅድም
@saragebr6086
@saragebr6086 2 жыл бұрын
Guregna nesh
@saragebr6086
@saragebr6086 2 жыл бұрын
Mindin new heymanote ayifikidim malet. Segemer endet adametishw
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 жыл бұрын
አዎ ምጥ ላይ ናት ትግሬ በ ኦፕራሴን ይወለዳል ከናቱ ሆድ ተወልዶ ለብቻው ተለይቶ ይለያል
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን እንወድሻለን❤️🇪🇹😢😢😢
@sofoniyasbiruk5400
@sofoniyasbiruk5400 2 жыл бұрын
I am from 🇩🇯🇩🇯 I grow up Ethiopia and my allah be with our beloved country Ethiopia being Ethiopian is like being East African Ethiopia is ahome for all 🇪🇷🇸🇴🇩🇯
@mesiyazew8281
@mesiyazew8281 Жыл бұрын
,?æj
@yonasgebrie421
@yonasgebrie421 Жыл бұрын
Tew sofi
@zinashasiged5341
@zinashasiged5341 10 ай бұрын
10Q
@laketchnegatu
@laketchnegatu 9 ай бұрын
ከነ ፡ ውብ ፡ ድምጽህ ፡ ከተሰጠህ ፡ የ ፡ሰነጽሁፍህ ፡ ችሎታህ ፡ የኢትዮጵያ ፡ አምላክ ፡ ረጅም ፡ የዕድሜ ፡ ዘመን ፡ ይስጥህ። አንተ ፡ የዓለም ፡ መኩሪያ ፡ ነህ።
@user-rp5mi4bz5k
@user-rp5mi4bz5k 10 ай бұрын
ዛሬ እንደ አዲስ ነዉ ያለቀስኩት አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 2 жыл бұрын
በሃገር ሆኜ ሃገሬ ናፍቀኝ 😭😭😭😭እግዚአብሔር አንድነታችንን ይመልስልን
@ahmedtube8180
@ahmedtube8180 2 жыл бұрын
ከሚለፈልፍ ሰው ዝም ያለን ሰው ፍሩ ይባላል በቃ ልዩ ነው ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን 🇪🇹🇪🇹
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊነት ንጉሳችን ነው
@yohanisbirhanu2198
@yohanisbirhanu2198 11 ай бұрын
የልቤን የተረከልኝ ሙዚቃ for the first time 😭❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳኒአለም ያገራችን ሰላሟንና የደስታ ዘመኗን መልስላት የኛ ውድ ቴዲ ላንተ ያለን ፍቅር ከአገር አኩል ነው አረጅም አድሜና ጤኔ አንመኝልሐለን የምትወዳትን አገር ሰላሟን አድታይ አሜን🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 жыл бұрын
የሁላችንም ምኞት የሀገራችንን በጎ ዘመንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማየት ነው ፡፡ ለዚህ ደግሞ ፍቱን መፍትሄው አብሮነት አንድነት ፍቅር ሰላም እንጂ በዘር መባላት አይደለም፡፡ ወደደንም ጠላንም በብሔር ቡድን ተቧድነን የምንሄድበት መንገድ የትም አያደርሰንም፡፡ ቴዲም ይህንን ነው በራሱ መንገድ ለመግለፅ የሞከረው፡፡ እናመሰግናለን ቴዲ 💚💛❤
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍሪ 💝 እግዚአብሔር ያውቅልናል. እንግዲህ 💔😢😢😢 💚💛❤🙏
@tgtg2888
@tgtg2888 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምርጦች😍👍💚💛❤
@kingtewodros9106
@kingtewodros9106 2 жыл бұрын
ማን ነው ይሄን ዘፈን ሰምቶ በሀገር ፍቅር እንባ እንባ ያለው ሙሉ ዘፈኑ ልብን በጣም ይነካል ቴዲ ትችላለህ 💓💓💓💓
@alazarfikadu7200
@alazarfikadu7200 2 жыл бұрын
ቴዲ እ/ር ይባርክህ
@zaynbtahar6107
@zaynbtahar6107 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@bethelhembizuneh1444
@bethelhembizuneh1444 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔
@bethelhembizuneh1444
@bethelhembizuneh1444 2 жыл бұрын
💔💚💛❤💔
@Abel-q2g
@Abel-q2g 2 жыл бұрын
በጣም
@kasahungebremikael8462
@kasahungebremikael8462 Жыл бұрын
ቀን በቀነ ቢሰማ የማይሰለች የምርጦች ሁሉ ምርጥ ሙዚቃ ዋው ።ሀገር መቀለጃ በሆነችበት ዘመን የተፈጠረ ውድ ቴዲ " መኖር ላገር ሲሆን ሞትም አያሰፈራ "
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Жыл бұрын
True
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 5 ай бұрын
እናመሰግንሀለን ዘመን የማይቀይርህ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ቴድሮስ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ። የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን እግዚአብሔር አሜን።
@MdSumon-xi8hb
@MdSumon-xi8hb 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሰምቶ ያለቀሰ እደኔ ተዲየ ሽ አመት ኑርልን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Ай бұрын
ይህ ዘፍን ሳይሆን የሀገር መዝሙር ነው! በወዜ በሀገሬ እየኖርክ ግን ሀገሬ የምትናፍቀኝ በይተዋር ሆኛል! ስላም ለእምየ ኢትዮጵያ ይሆንልን ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@ashuabico5585
@ashuabico5585 28 күн бұрын
ድ ል ለፋኖ። አሜን።
@bethlehem43
@bethlehem43 6 ай бұрын
Go FANO!!! Bring back the ONE Ethiopia!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ድምጸህን ጉንፋን አይንካው ኢትዮጵዬ እንጠብቅሻለን 😭😭😭😭
@zemares4325
@zemares4325 2 жыл бұрын
I think he's crying .
@melaleul2857
@melaleul2857 2 жыл бұрын
amen minm kifu aynkaw....anchm ejishn minm aynkaw meazi
@notforafricans5644
@notforafricans5644 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gpaio86m0Jq7h4k.html
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more ነፍጠኛ ። 🦓 No more ለሐጫም።🦓 No more ደብተራ።🦓 No more ብዳ። 🦓 No more ጠንቅይ።🦓 No more መጤ።🦓 No more ኣህያ።🦓 No more ኣድጊ።🦓 RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
@user-xx6jk6bl4j
@user-xx6jk6bl4j 2 жыл бұрын
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
@ethio24news12
@ethio24news12 2 жыл бұрын
እኔግን ኦሮሞነኝ ያንተን ዘፈን ስሰማ ይነዝረኝል በቃ ፍቅር ያሸንፋል የቴዲ ወዳጆች ውድድ ጥግድርስ💚💛❤️💪
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ እንዋደድ እንዴት እንደምናምር
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ የኦሮሞ ተወላጅ አማራዎችን እወዳለሁ የሚል ኮሜንት አየሁ ለማስመሰል እንዳይሆን በከተማችን አሳድገን አጎርምሰን ከድተው ጨፈጨፉን💔
@alemtshsytekalign2815
@alemtshsytekalign2815 2 жыл бұрын
Ihezefen
@user-li2ro9jn1j
@user-li2ro9jn1j 2 жыл бұрын
✅👍💚💛❤️✋🌹🌹
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ኸረ ተባረኪ/ክ ወላሂ ፍቅር ይበልጣል ጥላቻ ለሰይጣን በር መክፈት ነው
@53067
@53067 2 жыл бұрын
በወገኖቼ ሞት ከፍቶኝ እያለቀስኩ ልስማው ቴድዬ ልቤን አሞኛል ይህ መዝሙር ደሞ ያፅናናኛል እኔ እደዘፈን አላየውም እና😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@henoktesfaye7992
@henoktesfaye7992 8 ай бұрын
ለነብስ ሀሴትን የሚጨምር ልክ እንደ መዝሙረ ዳዊት እያነባህ የምትሰማው ድንቅ ዜማ ይሄ መዝሙር ነው ለኔ
@sehenna1
@sehenna1 2 жыл бұрын
ለካ የዚህን ያህል ማልቀስ እፈልግ ነበር just can’t stop crying 😢
@blenmerid5105
@blenmerid5105 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😥😭
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😢😢
@mahletsb2741
@mahletsb2741 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😭
@etafershiferaw7615
@etafershiferaw7615 2 жыл бұрын
😭😭😭🇪🇹
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 2 жыл бұрын
😭😭😭😢😢💔
@bezawitassefa2165
@bezawitassefa2165 2 жыл бұрын
ቴዲ ለኢትዮጵያ አለቀሰላት እንጂ ዘፈነላት አልልም። በሰማሁት ቁጥር እምባ ፣ እልህ እና ተስፋ በአንድ ላይ ልቤን ይሞሉታል! አንደበትህ ይባረክ! 🙏💪🙏 💚💛❤️❕❕❕
@davinaandsarahworld1443
@davinaandsarahworld1443 2 жыл бұрын
same here😩😡
@amhametkia8996
@amhametkia8996 2 жыл бұрын
Me too.
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 2 жыл бұрын
Me to
@bezamengistu1168
@bezamengistu1168 2 жыл бұрын
እውነት ነው አለቀሰላት
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
True ye hazen engurguro le Ethiopia 🇪🇹
@luelgetachew4280
@luelgetachew4280 11 ай бұрын
ሀገር ማለት እናት ! እናትዬ ናፈቅሽኝ እኮ !!!
@Yoni1221-xs4ro
@Yoni1221-xs4ro Жыл бұрын
በእውነት እማማ ኢትዮጵያ ናፍቃናለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiber
@yeshiber 2 жыл бұрын
ተስፋን የሰነቀ ድንቅ ዜማ! "ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ" እውነት ነው አንተ ታላቅ ሰው! ሁላችንም የኢትዮጵያ ትንሳኤ መምጫ ናፍቀናል! እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን!!! የወገንን ሬሳ እየቆጠሩ ነፍስ ይማር እያሉ መኖር ያማል!አምላከ ጊዮርጊስ የንፁሃንን ደም ጥሪ ሰምቶ ይፍረድልን! ኢትዮጵያውያን በእናት ሀገራችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ እውነት ነው አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል👆🏽✊❤️
@melat_yimer
@melat_yimer 2 жыл бұрын
አሜን 🙏💞🙏💞🙏💞
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 2 жыл бұрын
Amen 😢☝️
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ 🥲
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 2 жыл бұрын
አሜን።
@emutiemutitame9771
@emutiemutitame9771 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen👏👏👏
@amantube9784
@amantube9784 2 жыл бұрын
Can’t stop crying ሀገራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላም ያርግልን ፈጣሪ.ቴዲያችን እንደሁሌውም ምርጥ ስራ ነው🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ😭💚💛❤😭😢😭😢
@mendelaykurae2349
@mendelaykurae2349 2 жыл бұрын
ayzon.
@jojohnny8272
@jojohnny8272 2 жыл бұрын
Am from Eritrea 🇪🇷 but am olso with you am supporting Ethiopian defense forces 💪👏🙌🙏
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭
@blackman9558
@blackman9558 2 жыл бұрын
Ayzon ayzon
@zedzed4557
@zedzed4557 2 жыл бұрын
Musica adamach aydelehum gen yanten sera betam ewedewalehu betam alekesku edeme yestek ethiopia selamuan endtay ye kurte ken lij
@Coffee12Bunna
@Coffee12Bunna Жыл бұрын
❤❤❤አንተን የሚገልፅ ቃላት የለም አንተን እንዲው ጠቅለል አድርገን ኑርልን ምንም ማለት አይቻልም እንደው በራስክ ዘፈን ስትገለፅ ከሚገባህ በታች ከምችለው በላይ ስወድህ ኖራለው ❤❤❤
@abenezermohammed7324
@abenezermohammed7324 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ግን ደግሜ አሁንም ደግሜ ይሄንን ስራ የማዳምጠው ?.......አልፈታ ያለኝ ሱስ......ኡፍ ብዙ እድሜ ተመኘሁልህ ቴዲዬ.....🙏🙏🙏
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 жыл бұрын
Thanks ለቀና ምኞትህ.
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልብን የሚነካ ዘፈን ነው ቴዲ አፍሮ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ👏👏👏👐🇪🇷🇪🇷
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
በትክክል
@TheAgileThinker
@TheAgileThinker 2 жыл бұрын
ከዚህ ዘፈን አንድ ያስከፋኝ ነገር አለ!!! እሱም ማለቁ ነው
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🌹
@kalkidantirualem8097
@kalkidantirualem8097 2 жыл бұрын
አትደግመዉም እንዴ
@lilotsionay9840
@lilotsionay9840 2 жыл бұрын
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
@@lilotsionay9840 የኢትዮጲያዊነት ገና ነዉ ገና ስምሽን,በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ ዘረኛ ጠፍቶ ገና ነዉ ገና ጁንታዉም ጠፍቶ ገና ነዉ ገና የኢትዮጲያዊነት ገና ነዉ,ገና💪💪💪
@getachewalemu3675
@getachewalemu3675 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 Ай бұрын
ናፍቀሽናል የጥንቷ ኢትዮጵያ
@BiniamKassa-je9wy
@BiniamKassa-je9wy Жыл бұрын
ምን አይነት ምስጠት ነው ቴዲ? ያቺ ኢትዮጵያ ትምጣልን እያልን ካንተጋ እንጮኻለን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
በማልቀስ ነው የጨረስኩት 😭😭 ሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ነው የገባው🙏🏾😭💚💛❤️
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢትዮጵያ ለማጥፋት የሚሮጡትን አጥፍልን ያረብ ሚስኪኖች ጠብቅልን 😭🇪🇹 አገሬ ሁሌም እወድሻለሁ እንድሚያልፍ አውቃለሁ
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
You miss to worship miniliik?
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
አሚን
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
@@wiliiifta5533 ይገረማል ሚኒሊክ አሁንም እንዳልሞተ የሚያስብ ሰው አለ!
@abebamesrte3920
@abebamesrte3920 2 жыл бұрын
አሜንንን
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
@@islamismylife5437 most of Amhara mushriiq and Munafiq because you believe in dead people.
@biniyamebardie6092
@biniyamebardie6092 2 жыл бұрын
I will never stop listening to this song every morning until it reaches 10 million views...love this song ...Long live Teddaachen....
@oldtown1577
@oldtown1577 Жыл бұрын
Me 2 🙂💯💯💯
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
Teddy Afro made his millions of fans determined to dig deep and defend their country by all means necessary with this song.
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын
Teddy Afro has the Ethiopian sprit. He knows when how to speak his mind. It is like a message from God. It is so powerful and beautiful. It would grab our attention and show us the way.
@merontilahun836
@merontilahun836 2 жыл бұрын
እንባዬ ከፍቃዴ ውጪ ነው የወረደው ኑርልን ቴዲዬ!!
@utube4458
@utube4458 2 жыл бұрын
በዘር ጉንፋን ታመን.it is aright time to💪💪💪💪ዘርn
@tediytedo9516
@tediytedo9516 2 жыл бұрын
ቀናበል አሁን ቀና በል ቀና የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና 💚💛❤
@notforafricans5644
@notforafricans5644 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gpaio86m0Jq7h4k.html
@kemeryamekonen2228
@kemeryamekonen2228 2 жыл бұрын
ውስጤ ነው የሚነካው ይሄን ዘፈን ሳዳምጥ😪😪😪💚💛❤️
@MeseretDemissu
@MeseretDemissu 8 ай бұрын
I can't resist my tears when i am listening this music,Ethiopiaዬ....
@BetterDose
@BetterDose 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በእዚህ ሰዓት ቴዲን የመሰለ ልጅ ስላላት በጣም እድለኛ ናት!!!!!! ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ❤️ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🇪🇹🙏🌹🌹
@misrakfeleke6042
@misrakfeleke6042 2 жыл бұрын
I miss my Ethiopian more and more
@asmarina1123
@asmarina1123 2 жыл бұрын
God bless Ethiopian 🙏🏼💚💛❤️
@judi4073
@judi4073 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@edenyohanes3634
@edenyohanes3634 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾🇪🇹🇪🇷
@user-sp5li5qt1j
@user-sp5li5qt1j 2 жыл бұрын
Thank you
@solomonnuri8379
@solomonnuri8379 2 жыл бұрын
God bless Ethiopia/Eritrea
@sarajoh313
@sarajoh313 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ደህናውን ቀን ያምጣልን እውነተኛ ሰው በጠፋበት ዘመን የምታቂውን እውነት በመመስከርሽ እናመሰግንሻለን ለሁሉም ነገር ቀን አለው አታልቅሺ እኔም ካርታው ተቆርጦ ሳየው ልቤ ይደማል 😢ግን ለሁሉ ነገር ቀን አለው እድሜ ካላነሰው 💕🙏✌️👍 💕
@sisayzegeye8340
@sisayzegeye8340 8 ай бұрын
😢😢😢ሳልሞት ሠላምሽን ፍቅርሽን አንድነትሽን ያሳየኝ ሀገሬ እወድሻለሁ😢😢😢
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 2 жыл бұрын
ካለ ዘር የሚግባቡበት ግሩም ዘፈን ሀገሩን የሚወድ ማንም ሰው የሚረካበት ድንቅ ዜማ.... ይበል ነው ቴዎድሮስ 👏👏👏
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
ዝም ያለ መስሎ ኢትዮጵያዊነት ማንም አይገታው የተነሳለት💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
True…
@lilotsionay9840
@lilotsionay9840 2 жыл бұрын
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
@@lilotsionay9840 ኢትዮጵያን የከዳ ምድር ትከዳዋለች ኢትዮጵያን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው 💚💛❤ No More ዘረኛ! No more ከፋፋይ! ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤🕊 ጥላቷ በአናቱ ይተከል! አሜን በይ አያስከፍልበትም!
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Жыл бұрын
ዝምያለ
@yohannesgezahengn1987
@yohannesgezahengn1987 2 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ትርጉም የገባዉ ቴዲ በዜማ ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን በአግባቡ ያስረዳበት ነዉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ከቤተሰቦች ጋርና ከመላዉ ኢትዮጵያዊን ይባርክልክ
@peacelove185
@peacelove185 2 жыл бұрын
this music should be sold in pharmacy a lot of ppl can and need it as a therapeutic right now well don Dr.
@23-112
@23-112 2 жыл бұрын
"ዘር ያበቀለው ታጭዷል መከራው" "የኢትዮጲያዊነት አሁን ነው ተራው"❤️
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 жыл бұрын
💚💛❤💯
@saedaadam2250
@saedaadam2250 2 жыл бұрын
ኢትዮ Tech 🇪🇹 Tidya ygna ggna yesferi lj berta
@yabesera6874
@yabesera6874 2 жыл бұрын
በዚህ ዘፈን ላይ ያየኋትን ኢትዮጵያ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏❤ ቆንጆ ስራ ተባረክ ዉድ ወንድሜ
@temaribet7900
@temaribet7900 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/abZxfdiV1aevoGw.html
@user-og4vc5qu7q
@user-og4vc5qu7q Жыл бұрын
እንደገና። ተመልሽ እንደድስ ይህን የሙዚቃ እየሰማሁ ማልቀስ ሆነ ስረየ ቴዲየ እንተ ሙዝቀኝ ብቻ ሳትሁን ትቢትኛ ነህ ከዛሬ ነገ። ሁሉም እየባሰ መጣ የኔ ውድ አላህ ባለህበት ከነቤተሰብችህ ይጠብቅህ አላህ ምህረቱን ያምጥልን
@fikerfiker7218
@fikerfiker7218 Жыл бұрын
ያአባቶቻችንን የከፍታ ዘመንና ጥበብ እንዲሁም ፈሪሃ አግዚያብሔር የአገር ፍቅራቸውንና ሰው ወዳድና አክባሪነታቸውን ወደ ኋላ ዞር ብሎ ላየው እኛ ውስጣችን ምን ያህል እንደ ነቀዘና እንደበሰበሰ ያሳየኛል ነገር ግን ያንተን እንጉርጉሮ ስሰማ አንተ ያየሃትን ኢትዮጵያ እያየሁ ጣፋጭ ህልም ውስጥ ገብቸ ምነው ባልነቃሁ ያሰኘኛል። ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ልኮ ያክመን።እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ክበርልኝ ወንድሜ
@henafikrugk
@henafikrugk 2 жыл бұрын
ለለ ኢትዮጵያ ያምሃል! በዜማህም ታለቅስላታለህ! ቴዶዬ ሁሌም ኑርልን
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 жыл бұрын
Our hero Teddy God bless ETHIOPIA and you 🙏
@Joker-wo1st
@Joker-wo1st 2 жыл бұрын
ጠፋ ሲባል ትክክለኛ ሰአት ላይ የምትገኝ አንተ የኢትዮጵያ ቁስጥ ልጅ ያንተ ግጥም ከመድፍ የሚበልጥ የትግልላችን መሳርያ ነዉ ዶክተር ቴድሮስ ካሳዉን ምርጥ ያባቱ ልጅ!!!!
@user-jb2jt7gf2r
@user-jb2jt7gf2r 7 ай бұрын
ዝም ብዬ ላልቅስ ምን አማራጭ አለኝ.!!!!!ቴድዬ የኢትዮጵያ አምላክ ይጥብቅህ.!!!!
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለሁ Ethiopia በፊት ፍቅር ነበረች 😢😢😢😢 አሁን ግን እንደ ሊጥ አቦኮት 😢😢😢
@amantube9784
@amantube9784 2 жыл бұрын
ንጉሱ 👑 እንወድሀለን😍 ምርጥ ስራ ነው💚💛❤ ኢትዮጵያች ታሸንፋለች💚💛❤
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
😘😘
@mesi-bn9bj
@mesi-bn9bj 2 жыл бұрын
💖🇬🇳ቴዲየ አደኛየ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጁ💛💚❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
👏❤❤
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@yoseftessema8684
@yoseftessema8684 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ቴዲ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ ሁሌም እንወድሃለን
@-tekamimereja2879
@-tekamimereja2879 2 жыл бұрын
[እኔ እማ አለው እስካሁን ተስፋ ሰንቄ በወንዜ ባገሬ እያለው አገር ናፍቄ] 💚💛❤
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
ወረኛ ሀገር ማለት ሰው ነው በሰው ሀገር መረጃ ስትጠየቅ የምጠፋ ደግሞ ስለሀገር ታወራለህ ከንቱ
@devalege8388
@devalege8388 2 жыл бұрын
ቀን በል ገና
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏🌹🇪🇹
@ltka.a3616
@ltka.a3616 2 жыл бұрын
@@kidistashenafi9342 ለእንዳንተ አይነቱ በልቶ የማይጠረቃ ወሬኛ ውሬ ለቃቃሚ ምን መረጃ ላንተ መስጠት ያስፈልጋል።የ ክብር ሞትም በሀገር ላይ በወገንና በቤተስብ ማህል ቢሆን የደስታ ሞት ነው። እንዴት አይነቱ ለሆድህ መሙያ መረጃ ካልተሰጠህ በቃ ጥላቻ ነው።ስው ይወለዳል ይኖር ይሞታል።ሀገር እንድ ልጅ እያወረስካት የምትሄድ እንጂ እኔ ክሌለሁ ብለህ የምታወራው አይደለም። መርምር
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ምርጤ 💝
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
Was Ethiopia ፍቅር ነበረች የዘር ችግር አልነበረም past 4 years until now ተበላሸች ቦካች እንደ ሊጥ እድሜ ለአብይ አህመድ ዘረኝነት መጣ ፊትለፊት ይጠፋሉ አይቀሩም
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 жыл бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ ድምፅ ኑርልን 💚💛❤🙏
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
ይሄንን የቴዲ አፍሮ ምርጥ ዘፈን የምትሰሙ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም ቤተሰባችሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን ሁሉም በአገር ነው
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 2 жыл бұрын
Amen
@suzananeb9861
@suzananeb9861 2 жыл бұрын
Amen
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
አሚን
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
Amen🙏
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 2 жыл бұрын
*"በወንዜ ባገሪ እያለሁ አገር ናፍቄ!"* ቴዲ አምበሳው! እንደናፈቅን አንቀርም! አገራችን መምጫዋ ደርሷል! *እናመሰግናለን!!!!* 💚💛❤
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
ይሂ ዘፈን አይደለም መዝሙር ነው ልቤ አልቻለም ቴዲ እድሜእና ጤና ይስጥህ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን እአሜን🙏
@abelmobile
@abelmobile 2 жыл бұрын
Good always wins evil. Devil is trying to tear us apart. Our Ethiopia will live long forever! Thank you our legend Tedy for this Masterpiece.
@abeytube9924
@abeytube9924 2 жыл бұрын
እስኪ ይሄን ሙዚቃ አሁን ድረስ ያልሰለቸዉ😊
@user-bi8vh6rn5t
@user-bi8vh6rn5t 2 ай бұрын
እኔ ኣለሁ🎉😂
@jemalmelaku9657
@jemalmelaku9657 2 жыл бұрын
ቴዳችን ዘፈንህን አይኔን ጨፍኘ ስሰማው አገሬን በድምፅህ ውስጥ አያታለሁ ፡፡ በእንባየ ማእበል ሰላሟን እስላለሁ ፡፡ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@notforafricans5644
@notforafricans5644 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gpaio86m0Jq7h4k.html 🖤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 жыл бұрын
እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ኢትዮጵያዬ ያላየናት የምንዘምርላት ሁሌ የምንናፍቃት ቴዲ ትንፋሽህ ብቻ ስሜትን የሚነካ ይመስለኛል እንኳን ዘፈን ጨምረህበት፡፡
@hagerenlemma3991
@hagerenlemma3991 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤️ነይቶሎ🙏🙏🙏
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Aster Aweke - Ebo (Full Album)
55:44
Aster Aweke
Рет қаралды 746 М.
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian best nonstop - #teddy afro #gosaye tesfaye #mesfen bekele #abdu kiar..
1:44:53
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 478 М.
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Teddy Afro ሬጌ Mood Nonstop - New Ethiopian Music 2023 | DJ Fatty Nonstop
24:03
DJ Fatty Ethiopia - ፋatty Muዚቃ
Рет қаралды 138 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН