ቴዲ አፍሮ በዱባይ ሪከርድ ሰበረ Teddy Afro | ashruka channel

  Рет қаралды 59,374

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Ай бұрын

Пікірлер: 248
@ashruka
@ashruka
ሰላማችሁ ይብዛ ቪድዮውን ላይክ አድርጉልኝ 🙏🏽
@b.6015
@b.6015
ማነው እደኔ ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን በመቀላቀላቸው ደስስስ ያለው በላይክ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171
አይዞን አማራዬ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢 የአገር ፍቅር ሲኖርህ ስሜትህን መቆጣጠር ያቅታል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj
ቴዲያችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘን❤
@DaniFkru
@DaniFkru
ቴዲ አፍሮ ንጉሥ ነው ❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xv1vz3sv2y
@user-xv1vz3sv2y
አሹዬ እንኳን ሠላም መጣህ ደሜ ወሎየዋ እህትህ ነኝ በጣም ነዉ የምወድህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ድል ለፋኖ አሏህ ሠላሙን ያቅርብልን አማሬዬ ብሎም ለኢቶጲያ ሠላም ለሠዉ ዘር በሙሉ🕌💒
@kon9394
@kon9394
ንጉሡ ቴዲ አፍሮ ነዋ❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb
እንኳን ደህና መጣህልን አሹየ ቴዲሻ ኑርልን ንጉሱ ❤❤❤❤❤
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433
የጠፋ ሰው እንኳን በሰላም መጣህ
@sabamersha4902
@sabamersha4902
ድል ለፋኖ🇪🇹🇪🇹❤❤
@mlove4025
@mlove4025
ቴድን በጣም እወደዋለሁ ግን አብይ እስካለ ድረስ በጣም እፈራለታለሁ ቅናት ስላለባቸው የሆነ ነገር እንዳያደርጉት ፈራሁ አላህ ይጠብቀው ❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@meskubogale4409
@meskubogale4409
❤❤ህዝቡ ግን በጣም ያሳዝናል ለሀገር ያለው ፍቅር❤❤
@Tybatube
@Tybatube
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች አሸከ የጠፈ ሰው እንኳን በሰላም መጠከ አሸከ ሻር አርግልን ሰወድ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz
ቴዲያችን ንጉሱ ማይደበዝዝ ዉበት እማይደበዝዝ ለዛ ማይደበዝዝ ቃና አቦ ምን ቃል ይገልፅሃል ትችላለህ ሚለዉ በቂ አይደለም
@baniaychu7478
@baniaychu7478
ቴዲ አፈሮ ንጉስ ነው❤🎉🎉🎉🎉
@yab_maraki.Tube764
@yab_maraki.Tube764
ዱባይ ያለን ለመውጣት ምክንያት ነበር የምፈልገው
@user-tc3yn4el8s
@user-tc3yn4el8s
አንበሳዬዬዬ የቁርጥ ቀን ልጅ አሹካዬዬዬዬ💚💛❤እንኳን ደህና መጣህልን በርታልን ወንድሜ ድል ለአማራ💚💛❤💪💪💪
@user-mv3xf7hq3x
@user-mv3xf7hq3x
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033
ቴዲ ሁሌም ሃገሩን ኢትዮጵያ የሚወድ ጀግና የጀግና ልጅ እሱም ሚሰቱም በዘር በሃይማኖት በፖለቲካ አያምኑም የሚያምኑት ሁሌም እናት ሃገር ኢትዮጵያ ምንም አይንካሸ ነው ኢትዮጵያን የሚፈለገው ሁሉም ዘር ሃይማኖት ማን ከማንም አይበልጥም ሁሉም እኩል ነው በአንድነት ኢትዮጵያ የምትለውን ሃገርና ፍቅር የሚፈልገው ኢትዮጵያን በደሰታ በሰላም ገብቶ መውጣት ሌላው ሁሉ በሰላም ተወያይቶ መፍታታ ጦርነት ሰንቱን የደሃ ልጅ ባዶ አደረገው ለማንም አይጠቅምም ተሰማምቶ በአንድነት የድሮ ኢትዮጵያ ን መመለሰ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
ስለ ቴዲ አፍሮ - አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ
8:27
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН