ቴዲ አፍሮ በዱባይ ተቃውሞ Teddy Afro Dubay G-power

  Рет қаралды 37,412

አንድ እውነት One Truth

አንድ እውነት One Truth

Ай бұрын

#tedy_afro #ቴዲ_አፍሮ #ቴዲ #ዱባይ
#dubai #G-Power

Пікірлер: 321
@andewnet
@andewnet Ай бұрын
እውነት ለቴዲ ይሄ ይገባዋል?
@SolomonAdigrat
@SolomonAdigrat Ай бұрын
ያንሰዋል
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
Awo
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n Ай бұрын
የምር ያንሰዋል ሸለምጥማጥ ነው ስግብግብ ነው።።
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n Ай бұрын
ቴዲ ጉራጌን አይወክልም አማራ አማራ አፄ አፄ ሲልላቸው ነበር ዛሬ ተቃወሙት😂😂😂 እኛ ጉራጌዎች አይሞቀን አይደቀን
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Ай бұрын
ቴዲ አሁን በሰራው ስራ በጣም አዝኛለሁ ጉራጌም አማራም ነው ማንም በዘሩ ሊሰድበው አይችልም ግን ወገኑ አማራ እየታረደ ይህን ፕሮግራም ላይ ባይሳተፍ ጥሩ ነበር።እሮሞን የምትባይ እድሜ ልክሽን አር አር የሚል የምትናገሬው የምትሰሪው ሁሉ የሚሸት አንቺም ቴዲን የተሳደቡትም አማራንና ጉራጌን አትወክሉም አንቺ የለየልሽ ሸርሙጣ ነሽ እድሜ የማያስተምርሽ አክ ቱ ወራዳ)
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t Ай бұрын
ደሞ ብላቹ ብላቹ ወደቴዲ መጣቹ ምቀኞች ምንያርጋቹ ቴዲዬ አላህ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብ ጋር❤❤❤❤❤
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
አማራ አይቃወምም ቴዲ ስራ አይስራ አይባልም። አውቀው ነው። አማራ ቴዲ አፍሮን ይወዳል። አውቀው አማራን ለማስጠላት ነው👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki Ай бұрын
ቴዲ ማለት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።
@Mesh0313
@Mesh0313 Ай бұрын
በምን መስፈርት ባዝማሪነት
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ነጋዴ ቴዲ እየዘፈነ የሚነግድ ነው ሁለቱ አታላዬች ናቸው
@Andargye
@Andargye Ай бұрын
እርባከሽ አስቃባጭ
@zinet3501
@zinet3501 Ай бұрын
ውሸታም ቴዲ ፋኖ ነው።
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u Ай бұрын
በጣም፣ታሳዝናላችሁ፣ለምን፣ትስዳደባላችሁ፣አሁን፣አገራችን፣ፀሎት፣ነው፣ሚያስፈልጋት፣ጌታይቅር፣ይበላችሁ፣እረ፣መስዳደብ ፣ይብቃን
@sofiaengida6534
@sofiaengida6534 Ай бұрын
እኔ እኮ የሚደንቁኝ ዘፋኞች እኮ የሚኖሩት ዘፍነው ነው ። ማነው ኢትዮጵያ እልቂት ስለ አለ ሥራ የማይሰራ አለ ? እዝህ ላይ የምታወሩት እኮ ምን ፍለጋ ነው $$$$
@alemteffera
@alemteffera Ай бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ያውርድልን አንደበቶችን ይጠብቅ::
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
ቴዲ ኢትዮጵያዊ ነው ። እንደ እድል ሆኖ አገሪቱ መረጋጋት ስላልቻለች ስራ ሳይስራ ይኑር ማለት ድንቁርና ነው። እንደዚያ ከሆነ ሌላውም ሱቁን፣ሆቴሉን መዝጋት አለበት ለምን አንልም? He is a legend
@user-yd8bi2lc8s
@user-yd8bi2lc8s Ай бұрын
አፍሽን ዝግ ቴዲ በአንቺ አይነት ክፍታፍ አይዘለፍም
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
አዝማሪ አምላኪ ሸርሙጣ እምስሽን ቂጥሽን አፍሽን ብትሰጭው አይበዳሽም ቆንጆ ሚስት አለችው ውሻ ይብዳሽ.
@mohammedaliquran843
@mohammedaliquran843 Ай бұрын
ብሄርን እያነሳችሁ የምትሳደቡ ሁሉ ጥንቦች ናችሁ
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
በጣም
@dont464
@dont464 Ай бұрын
ቴዲ ዘፈኖቹ ብቻቸውን የቡዙ እውነተኛ ታጋዮችን ትግል ይወክላል። ቴዲ ባይዘፍን ነው የሚገርመው የቴዲ ዘፈን ህይወታችን፣እውነታችን፣ገበናችን፣ኑሮአችን፣ትግላችን፣ተላንታችን፣ዛሬአችን፣ነጋችንን ማያችን እንጅ እንትንህ እንትንሽ እየተባባልን የምንሸነጋገልበት፣አበድሁልሽ አበድሁልህ ተባብለን የግል ስሜታችን መገላለጫ ተራ ሆይሆይታ ሳይሆን ተሰንዶ እንደተዘጋጀ ጠቃሚ መፅሀፍ ለንግግሮች ማጣቀሻ የሚሆን እኛነታችን፣አንድነታችን፣ኢትዮጵያዊነታችን ከፍ ሲልም አፍሪካዊነታችን እንጅ ዝም ብሎ ጊዜ ማሳለፊያ ሳይሆን ለመደመጥ እራሱን የቻለ የአይምሮ ዝግጂትና የአስተሳሰብ ልዕልና የሚጠይቅ ነው። ለዚህ ነው የተቃወምሽ ሁሉ እርግጠኛ ነኝ ነገ ታምራዊው የቴዲ ዘፈኖች ከኮንሰርቱ በኋላ በአገራችን ላይ ምትሀታዊ የአስሳሰብ ለውጥ አምጥቶ በጠበበው የአስተሳሰብ ደረጃሽ የቴዲ አድናቂና አክባሪ ሆነሽ በመጀመሪያው ረድፍላይ ለመቆም ስትሽቀዳደሚ ለማየት ጊዜው አጭር እንደሆነ እምነቴ ከማንኛውም እርግጠኛ ከምሆንባቸው ነገሮችሁሉ የቀደመ ነው።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
እባክሽ የእኔ እህት የተወሰኑ ልጆች ቢያጠፉ ብዙ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው አማራ አለ ጨዋ ሰውን የሚያከብር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር የሆኑ አማራዎች አሉ አማርኛ ተናጋሪ ባለጌዎችን በድፍን አማራ አትሳደቢ አንቺ በዕድሜ ትልቅ ሰው ነሽ ካንቺ የሚጠበቅ ትውልድን በፍቅር መመለስ መምከር እንጅ አብረሽ በሚዲያ ወጥተሽ እኩል ከተሳደብሽ ከነሱ በምን ትለያለሽ ጉራጌም ሆነ ሌላው ብሔር የአማራ ወንድሙና እህቱ ነው እባክሽ ዕድሜ ለመምከሪያ ለማስተማሪያ ለማስታረቂያ ነው።
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Ай бұрын
ወይ ባሌጌ በላጌ አቤት ምን ዕይነት አስተዳደግ ብታድጉ ይሁሆን
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
ሞጣ ሰዉ ሁነህ ቴዲሻን ወጥ እረገጣችሁ ዲያስፎራ ደቆሮወች እጭ ቴዲዬ እረጅም እድሜ💚💛❤
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
ቴዲ እኮ የአዲስ አበባ ልጅ ነው ወደ ኅጥ አትሳቡት
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Ай бұрын
እውነት ነው፡፡ብሔር ተገቢ አይደለም፡፡ግን እነዚህ የአማራ ልጆችን አይወክሉም፡😢
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
@@dani-ik2sw አዎ አይወክሉም በስሜት ነው የሚያወሩት
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Yeadis abeba hezeb Amara becha new ende? ​@@dani-ik2sw
@rukiyap6949
@rukiyap6949 Ай бұрын
ፈጣሪ፣ለመቀኛ፣የሰራውንይሰጣቸው ቴዲ፣የምድርየስማይ፣ጌታየጠብቅሀል!!!!
@astersirak8209
@astersirak8209 Ай бұрын
Teddye fiker new....hiwet new ende noug zeit yenetere nitsuh Ethiopiawi new❤❤
@user-me9rj8cq8q
@user-me9rj8cq8q Ай бұрын
አይ ዩቱብ.... ስንቱን አሳየኸን። ቆይ ያልገባኝ ነገር ቴዲ አፍሮ ጉራጌ ነኝ አለ እንዴ?
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
ቢሆንስ ሰዉ ብሔር መርጦ አልተፈጠረ ወይ ዘንድሮ
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔enja ooh
@SalehuDessie
@SalehuDessie Ай бұрын
ቴዴ እንወድሐለን
@user-ch6zf6es4r
@user-ch6zf6es4r Ай бұрын
ምቀኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ያርጋ ለምን ሮምዬ ጉራጌ ሁሉን ንቆ ስራውን እየሰራ ሀገር አሳድጎ እራሱ ስላደገ ስለመነዘረ ቅናት ነው "ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም ይላቸው" ተብሎ አልቋል
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm Ай бұрын
ቴዲን በጣም እንወደዎለሁ
@fatt360
@fatt360 Ай бұрын
የለማኝ ልጅ ነች ስለሷ መረጃ ሚፈልግ ካለ ደቆሮ የምትለዋን
@NbarNb-ob2zr
@NbarNb-ob2zr Ай бұрын
እንደው ሮሚየ አኔ አማራ ነኝ ግን እነዚህ እነዚህ ምንልበልሽ ይቅርብኝ እንደው ስድብ በኔ አያምርም ግን በጉራጌ አይምጡብኝ ተይኝ እማ
@NbarNb-ob2zr
@NbarNb-ob2zr Ай бұрын
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
አማራ እና ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራት ነው እህታችን እውነትሽን ነው። ሌሎች ናቸው አማራ አይደሉም።👍❤👍❤👍❤👍❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ሌላውስ ቤሄር 😂😂😂😂😂 ???
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Ай бұрын
ሞጣ ጉራጌ ነው
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
ምድረባለጌ የስውልክ እማታውቁ ቴዲ እውነተኝ የኢትዮጵያ ልጅነው የዲስእባልጅ ሰፈርንጂ ብሄርየለውም መጀመሪያ። አማርኝሽንእስተካክሊ ቴዲያለቀቅ ምድረሰገጤ።
@ንማጀ
@ንማጀ Ай бұрын
አቦ እሮሜ እድሜ ይስጥሽ ለማንም ማትፈሪ ጀግና ነሽ እንዳይነካብሽ ጉሬጌ ጉበዝ አንቺ ነሽ ጉራጌን እያስከብርሽ ያለሽዉ
@user-tm7ok8wi7y
@user-tm7ok8wi7y Ай бұрын
እውነትነው ወላሂ ተባረክ
@JerrySemi
@JerrySemi Ай бұрын
መጀመሪያ ስገጤ አማራን አትወኪይም ላማራ ካዘንሽ ከሱዶንጋር በየአዝማሪ ቢት አትዞሪም ቴዲዬላይ የእግሩ እጣቢ አትኦኝም አማራ የተማረ ስልጡን እብረተስብ ነው አንቺም አማራ ነኝ ቲያለሽ ቦአቃ
@fatt360
@fatt360 Ай бұрын
እኛም እሰራለን በፍቃዱ ማንም ስለሸፈተ ስራ እናቁም እንዴ ስሩ አትለምኑ
@healthyfoodsanddrinks316
@healthyfoodsanddrinks316 Ай бұрын
I love teddy afro ♥️
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 Ай бұрын
እረ ምን ያድርጋቹ ቴዲ የኢትዮጲያን ችግር አንድ ቴዲ አይደለም የሚፈታው ዝም ብላቹ አፍችሁን አትክፈቱ ምድረ ወረኛ ቴዲዬ ሁሌም እንወድካለን ምርጥ የኢትዮጲያዊ ነክ💚💛❤🙏
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Ай бұрын
ይህቺ ፍርድ ሽንትቤት ማጠብ ትታ ፖለቲከኛ የሆኑት ቴዲ እኮ ገቢው ለተፈናቀሉት ነው
@ef6079
@ef6079 Ай бұрын
ህዝቡ ምን ነካው ቴዲን ለቀቅ ከብሄር ጋር አታገናኙት ምን ወፈፌፌ ብቻ ሀሜት ምንም አይሰራም ቴዲ ንጉስ ነው ከዘር የፀዳ
@Abshice
@Abshice Ай бұрын
We dont say Tedi is bad we say way now we oll have to fight for freedom
@user-xu5jl6yq8m
@user-xu5jl6yq8m Ай бұрын
አፍፍ ፍቅር አና ጾሎት ኣርጉ ኢትዮጵያውያን ሰላም አና ፍቅር ከአግዛቢሄር ይጠብቃቹ
@user-nt9be7vy4l
@user-nt9be7vy4l Ай бұрын
ሊያነቃን ቢሆንስ መልክት ሊያስተላልፍ ምን ግዜም ኢትዮጵያዊ ነው መድረክ ላይ ደሞ ያነቃንቅሀል ያነቃሀል
@astuworku7780
@astuworku7780 Ай бұрын
አይ ሮሚ የልብ አድርስ 😅😅😅
@mohammedatazo1811
@mohammedatazo1811 Ай бұрын
ቴዳ በአባቱ ጉራጌ በእናቱ አማራ ነዉ
@marimasd6628
@marimasd6628 Ай бұрын
እና ምን ይጠበስ ገደል ይግባ አማራ እየተራበ እሱ ዳንኪራ ያስጨፊራል እቺ ደሞ አሮጊት ሮማን የተባልሽ ቦርኮ ከአማራ ላይ ውረጂ
@sofiaah3038
@sofiaah3038 Ай бұрын
ሥራ ፈቶች አፈር ብሉ ቲድዬ የኢትዬ አይነው በነፃ ልገባ ነው እዴ
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm Ай бұрын
እሺ ሁላችንም ወደ ጦርነት እንግባ ስራ ይቁም ሁሉም እየሰራ. አደል እንደየሙያው ሰርተን መደገፍ አይሻልም፣
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 Ай бұрын
እብድ በዛ በየተራ አድርጉት እባካችሁ ።
@OktadyOkcheru
@OktadyOkcheru Ай бұрын
አሽቃባጮች የትግራይዘፋኖችበጡርነት ወቅትሱዳን ኮንሰርት ሲያዘጋጁ ያኔ ሰዉ አልነበረም ዛሬ በቴዲ ኮንሰርት ተገኘ ማለት ነዉ ወይ ስራ ፈት ሁሉ 😂
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 Ай бұрын
ቴዲን ተውት የቤተሰብ ሀላፊነት አለበት ሰለዚህ መሰራት አለበት
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Tenant tigiray xorenet beneberebet gize Dubay adelem Adiss Abeba lay sent consert tezegajetoal? Ye Amara dem yeleyal? Men malet new? Kexorenet gares lemen tagenagnutalachehu? Seraw new genzeb magegnaw new selezi serawen new yeseraw
@dhayniiicell
@dhayniiicell Ай бұрын
ቀጭ ያጣሽ መረን ቴዲ የአፄወቹ የባላባት ልጅነው እድሜሽን አይመጥንም የጠነባሽ የኮባስር ስትበየ የኖርሽ ስድ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Ай бұрын
እኔ ሀበሻ የሚገርመኝ ቲክቶክ ላይ ተብተብ አንድ አበባ ሲል እየዋለ ዘፈኝ መጣ ጦርነት እያለ ይላሉ ምዝረ ከብት
@tensayhailu188
@tensayhailu188 Ай бұрын
Who are you?
@EliasMesfne
@EliasMesfne Ай бұрын
ለምን ህጻን ትሆናላችሁ? መቼ ነዉ የምታድጉት? ሁሌ ህጻን? ኸረ ኢትዮጵያን አታወርዷት
@woinshetyeneneh
@woinshetyeneneh Ай бұрын
ምን አባሽ እገባሽ ገረድ እሱን መናገር አትቺም
@saved2501
@saved2501 Ай бұрын
Very true 🙏💪🙏💪💪💪💪
@helenabate1703
@helenabate1703 Ай бұрын
አረ አሁንስ አበዛችሁ እንጀራው እኳ ነው ጦርነት ስላለ አርቲስት መብላት ያቆል እንዴ ወይስ ስራ እቁመው ይለምኑ
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Ай бұрын
አረ እማማ ባሎትን አራት ስጡት እዚ ውስጥ ምን ይከራሉ ተበርቼ ሠላም
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Ай бұрын
የኮንሰርቱን ገንዘብ ምናልባት ለአማራ ፋኖ ለመርዳት ቢሆንስ 👍👉🏽🥰🤷🏻
@atd605
@atd605 Ай бұрын
Is teddy afro gurage!!! Oh.....now I understand why he is making money on ethiopian blood😂😂😂😂😂😂😂
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Ай бұрын
ምድረ ቆርቆሮ ምን ታቃላችሁ?ቴድን የነካ ሰው እኛ የአማራ ልጆች እመኑኝ አንለቀውም፡፡የአህያ ልጆች፡ቆይ😢
@yostitube3077
@yostitube3077 Ай бұрын
እንደ አማራኮ መሀይም የለም
@user-hc3qj9bb8v
@user-hc3qj9bb8v Ай бұрын
አንደ ቴዲ ኢትዮጵያዊ ሰው የለም
@rukiyap6949
@rukiyap6949 Ай бұрын
ቴድ፣እውነት፣ተናጋሪ፣ለእውነት፣የቆመ፣እንቂሰው
@user-rh4si9in5d
@user-rh4si9in5d Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ለመኖር መስራት አለበት ሥራው ደግሞ ዘፋኝነት ነው እና እጁን አጣጥፎ ቁጭ ይበል እንዴ? ምነው ብየ ምሽት ቤቱ የሚዘፍኑ አሉ አይደል እንዴ ?ወይስ እንደ እናንተ አገር እያዋጋችሁእንደምታገኙት ብር ይስራላችሁ እናንተ የሚጠቅም ነገር ብታደርግ ወይም ብትሠሩበት አገር ባልተተራመሰ ነበር ደግሞ ለአንደበታችሁ ገደብ አብጁለት
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x Ай бұрын
ይቼ አሮጌት መብቱ ነው መዝፈን
@user-wk2gh9yx9o
@user-wk2gh9yx9o Ай бұрын
በዚሕ ሰአት ጭፈራ ከሱ አይጠበቅም
@Serkalem-dv8vf
@Serkalem-dv8vf Ай бұрын
ባሁኑ ሰዓት ፀሎት ነው አንጂ የዳንስ ጊዜ አይደለም
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
ይሄ አዝማሪ የምትደግፉ ኦርቶዶክሶች ግን ከስራቹ ተቆጠቡ ይህ ሰው ንስሃ እንዲገባ ፀልዩለት እንጂ ከዘፈን አለም ውጡ
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
እውነትም ባላገርንእግዛብሔት ይስጥትሽ እዲ ንገርልኝ
@tadelebekeleyifru7981
@tadelebekeleyifru7981 Ай бұрын
እባካችሁ የሱን 1, 100ኛ ያህል ሰርታችሁ የማታውቁ ፣ ለምን ከላዩ ላይ ውረዱ።
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 Ай бұрын
በየትኛው ችሎታቹ ነው የኢትዮጵያን ተምሳሌት የህዝብ ልጅ ቴዲን የመናገር ድፍረት ያመጣችሁት ኢትዮጵያ ስም ከፍ የሚያደርግ ዜማ ነው ክፍት አፍ ዘረኞች ባንዳ የአብይ ተላላኪዎች ቴዲ ጀግና ነው
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 Ай бұрын
Gondere negeregna silehon new essu demo Gurage new kefetaf hula anchi arogit lemin atekorbim gen demo ke Tegeray ke Tegaru erras werd beyi ye Tegeray enat endachi afoin atekefetem weyyyy yiker yinelachu enat eyalachu beyet bekul selam yimeta uffff serafet hula
@MengistuKasaye-ik1vb
@MengistuKasaye-ik1vb Ай бұрын
ዘረኝ ጓጣኝ ሁሉ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee Ай бұрын
😂😂😂😂😂 የደደብ ጥርቅም።ቴዲ አፍሮ ዛሬም ነገም ሁሌም በኢትዪጲያ ህዝብ ልብ ውስጥ ነው ። ኑሮ እና ጭንቀት ያሳበደው ዲያስፖራ ምን አወራ አይባልም 😂😂😂
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
ቴዲና አምሳልባለቤቱ ከምንም ነገር የፀዱ ናቸው ጎራጌ ቴዲም ባለቤቱም ሁሉም ኢትዮጵያን ነው ቴዲ በዘር በሃይማኖት በመከፋፈል አያምንንም ለቲዲ ማንም ቢናገር የኢትዮጵያ ዊነቱ ይኮራል ሁሉም አላህ የፈጠረው ሰው አንድ ነው ሰንምት ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ቴዲና አምሳል ለሰንቱ ደሃ ጥሩ የሰሩ ናቸው ለልጆቻቸው ይጠብቃቸው ሁሉ ኢትዮጵያን የኬኒያን ያየ ከመለያየት በሰላም መወያየት ነው የደሃ ልጅ ለምን ያልቃል ውጭ ያለው ሃሃ ይላል ይጠቀማል ደሃው ዳቦ የሚበላው የለም ጦርነት ይብቃ ሰላም ለኢትዮጵያ ቴዲና አምሳል ሁሌም የጀግና ልጆች ናቸው አሁን እሱ ዘፈኖ በሰላም ሃገሩ ይገባል ብዙ ሰው በደሰታ ተቀብሎታል ምንም ተቃውም አልቀረበትም እሱና ሚሰቱ ሁሌም ትልቅ ክብር አላቸው የደሃ አባትና እናት ናቸው ሰለሱ ከማውራት ሰርቶ መብላት እንደሱ ቴዲ ባለቤቱም ሰለሰው አያወሩም ሁሉ የሚታየው ሰም ለማጥፋት ነው ማንም ኢትዮጵያን አያምንም ቴዲና አምሳል ሁሌም ወደፊት የኢትዮጵያ ህዝብ ይወዳችሁዋል አምሳል ሰለአንቺ ሁሌም በጥሩነትሸ ሁሉም ያነሳሻል በርቱ በሰላም ግቡ
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 Ай бұрын
Teddy king 🙏🙏🙏😍😍😍
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
እሮሚ ይመችሽ ያራዳልጅ።
@user-lq7ph5hs5z
@user-lq7ph5hs5z Ай бұрын
እባካቹ ቴዲ ጀግና ነው ተውት
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv Ай бұрын
እዉነት ነዉ በዚህ ሰዓት የሙዚቃ ድግስ ይደብራል።
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Ай бұрын
ወቸ ጉድ!!! ኢትዮጵያዊነት ማለት አማራነት ነውንዴ?
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 Ай бұрын
ቴዲ የሀገር ሀብት ነው ሰው ምን ነካው ውለታቢሶች ቴዲ ይዘፍናል አጨብጫቢ ዳር ይቀራል
@KallidMussa
@KallidMussa Ай бұрын
እዚህ ላይ የምታወሩ ሀላችሁም ቦርኮዎች ናችሁ
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 Ай бұрын
ስእራው አይደለምእ እንዴ ምናገባው በጀራው ላይ ከሁለትእ አመት በፌት የተያዘ ፕሮግራም እኮ ነው
@user-ky9rp8wo8n
@user-ky9rp8wo8n Ай бұрын
ባለጌና ሁላ ለሀገርህና ለራሳችሁ ጸሎት እንማድረግ በዘር ተባድናችሁ ትባላላቹ ማፈሪያ ሁላ
@maritakiya5203
@maritakiya5203 Ай бұрын
በቴዲማ እንዳትመጪብን እኛ አማራዎች ውድድድ ነው የምናረገው❤❤❤❤❤
@user-ed2yg8jw4f
@user-ed2yg8jw4f Ай бұрын
Hulum ethiopiawi yelet telet sirawin eysera new ena Tedy tadya sirawin lemin yakomal.
@MdAhmad-hr3my
@MdAhmad-hr3my Ай бұрын
የምራ በዚሕ ሰአት አማራ እየሞተ። አማራ እየሞተ ለምን አይቲዲአፍሮ ምነካው ግን አማራ እያለቀ ዘፈንአወጣ
@hawaabdulatifahmed
@hawaabdulatifahmed Ай бұрын
Azmari New lerasu tekem.new.yemiseraw.dedeb.new.tedy.afro Anchi askabach.
@mihretalemayehu8521
@mihretalemayehu8521 Ай бұрын
Ere Arogit Eko neshe Edimeshe qutiru tefabishe ende?
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 Ай бұрын
Teddy y Ethiopia hezboch demsh nw enwedehaln❤❤❤
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Ай бұрын
ዘፈን ሀራም ነው ግን አዳሜ ቲክቶኳን ከፍታ እየጨፈረች ስትሸቅል ውላ ቴዲን ስሰድብ ይገርማል ዘረኝነታቸው ልክ አጣ
@user-jc2qi7qm7v
@user-jc2qi7qm7v Ай бұрын
teddy men sera le hageru isti shelela new fukera newa koshasha komchee adel ind🤔🤔
@HeatherRìck-e9t
@HeatherRìck-e9t Ай бұрын
Enddde tedi wolo new hageru
@kukuyedubisa1393
@kukuyedubisa1393 Ай бұрын
Mekegnoch. Tasafralachehu. Seferesh. Betekrestyan. Yelem. Emama. Hejena. Kureby. Ahun. Anchy. Atafrem
@fekadutsehay403
@fekadutsehay403 Ай бұрын
Bravo Romiye
@Senayetyetayew
@Senayetyetayew Ай бұрын
አሆን በዚህ እድሚሽ መሳደብ ወደቤተ ክርስቴያን ህጅና ፀልይ ያስጠላብሻል በዚህ እድሜሽ እዉነት ያሳፍራል
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg Ай бұрын
ቴዲዬ የማንንም ላሀጫም እንዳሠማ መብትህ ነው
@tamiratzewde
@tamiratzewde Ай бұрын
ቴዲን እንወደዋለን
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
ቴዲ የሚያከብረዉ አማራ ነበር በትግራይ ጦርነት ኮሰርት. ሰርዞ አማራእየተገደለ።ኮሰርት ሰራ በአማራ ደም እደታጠበ ይቁጠረዉ በአማራ።እሬሳ ተራማጂሆነ
@BalmyCorner
@BalmyCorner Ай бұрын
የትም ያልተሰደበ ስድብ😂😂😂
@rosykonjo7739
@rosykonjo7739 Ай бұрын
tady 💚💛❤💪💪💪
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 Ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ጀግና ነው 2ሚሊየን ትግሬ እና አማራ አስጨፍጭፎ አሁንም ይገዙለታል!
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 Ай бұрын
ለቢዝነሳቸው ብለው ቴዲን !
@healthyfoodsanddrinks316
@healthyfoodsanddrinks316 Ай бұрын
Teddy number one
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ቴዲ እኮ በናቱ ጎንደሬ ነው
@ethioheran
@ethioheran Ай бұрын
አዎ በናቱ ጎደር :ባባቱ ጉራጌ ነው እሱ 100%🇪🇹 ነው
@biniamir6996
@biniamir6996 Ай бұрын
ምን አለ ለቀጣዩ ትውልድ እንኳን ምቀኝነት ባታወርሱ ምድረ ቆረቆንዳ
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
ጉዱን ዘረገፈችው🙄
7:27
Blessed Studio251
Рет қаралды 235
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН