Пікірлер
@sebelmangisto
@sebelmangisto 4 минут бұрын
ይህ ሰውዬ የልጅን እናት የት አንዳደረጋት በፖሊሰ መጠየቅ አለበት
@Proveitdoni
@Proveitdoni 5 минут бұрын
Balgy .bwseht
@Proveitdoni
@Proveitdoni 7 минут бұрын
Ant lmaj
@Proveitdoni
@Proveitdoni 8 минут бұрын
Balgay
@Proveitdoni
@Proveitdoni 10 минут бұрын
Laba nh
@Proveitdoni
@Proveitdoni 14 минут бұрын
Ant lmaj
@Proveitdoni
@Proveitdoni 14 минут бұрын
Ant lmaj
@Proveitdoni
@Proveitdoni 19 минут бұрын
ANT KOSSA NAH !!!!!!
@mamoaster5799
@mamoaster5799 Сағат бұрын
ከእናቱ ጋ አልተጣላህም አውቀህ እርዳታ ፈልገህ ነው ሰው በልጅ አይጨክንም ብለህ ነው
@astuworku7780
@astuworku7780 Сағат бұрын
ወረኛ ነገር ነህ ልጄ የተናገረውን በትርጉም ነው ብለህ አላቀረብከውም በመቀጠል ደሞ የልጄ እናት ተጣልታኝ የት እንዳለች አላቅም ብለሃል 😂 ግን ግን ሳስበው ከመሲ ክፍያ ፈልገህ ነው ወይም ሰክረሃል 🤣🤣🤣 ልጁን መለመኛ ልታደርገው ነው የፈለከው 💯
@sumayya-2176
@sumayya-2176 2 сағат бұрын
ምን ታካበዳለክ ልጁ እናቱን ናፍቆ ሲናገር አይትናል መሲ የሰብስከራይብ ቺግር የለባትም ሰካራም መሲ ብዙ ሰው yakebratal አንተ ግን ዱሩዬ ሌባ ታስታዉቃለክ ቢያንስ ታላቅ ሰው የማታከብር ምስቲክ ወታ ጉድክን ልታወታልክ ነው አንተ ሰሞኑን ጠ ብ ቅ ሰካራም ብልጁ ሸቅል
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 2 сағат бұрын
You have problems rude person
@asegedechmoges8968
@asegedechmoges8968 3 сағат бұрын
አንተ ምን አይነት ሰው ነህ በልጅህ የምትነግድ ልጅህን መለመኛ አደረከው ይልቅ ወጣት ነህ ሰርተህ ልጅህን አሳድግ ስራ ፈት ዱርዬ መሲን ለቀቅ ባንተ አፍ አትነሳም ስራ ፈት ነህ ስለመሲ የኢትዮጵያ ህዝብ ያውራልህ
@Tedispecial
@Tedispecial 4 сағат бұрын
አንተ ግመል ባለጌ አንድ ሰው እ ንዳይረዳው ባለጌ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 сағат бұрын
ሰዎች ልጁ ችግር አለበት ከዚህ ቀደም አንዲ ሚሊየን ተሰብስቦለት ምንአርጎበት ነው አሁን ሁለተኛ ልመና ገባ ስለዚህ ህፃኑ ያሳዝናል ፖለቲካ ይሰራበታል
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 4 сағат бұрын
ወንድሜ በጣም ተሳስተ መሰረት ምን አደረገች አንተ የለቀከውን ነው እናቶ እንድታገው ነው የተማፀነች ለማንኛውም እራስን መርማሪ ወደየት እያመራህ እንደሁነ
@yazn9575
@yazn9575 4 сағат бұрын
ግም እሳን የናገር ሞራል የለህም ደቆሮ ደደብ ነህ
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 5 сағат бұрын
ምን ችግር አለው እናቱንም ብትፈልግ ተስማምታችሁ ነውዴ ከሚስትህ ጋራ ልጅን መነገጃ የምታደራገው
@azebmulugeta9034
@azebmulugeta9034 5 сағат бұрын
መሲ ጥሩ ሰዉ ነት
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 5 сағат бұрын
እና ብትል ምን ችግር አለው መሲን የመናገር ሞራል የለህም ሲቀጥል ህፃልጅን ስለ ፓለታካ አታስተምረው እና መሲ ምን አጠፋች ያንተን ፓስት አይታ ነው ያለችው እናቱንስ ቢሁን ያለው ምን ችግር አለው
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 6 сағат бұрын
ጥፋትዋ ምንድን ነው ??? ሲቀጥል ሰብስክራይብ ለማኝ አይደለችም
@birtukangetachew5974
@birtukangetachew5974 6 сағат бұрын
ክፍታፍ ነህ መሲ በመልካም ስራ እንጂ በክፉ ስራ አናቃትም አንተ ግን ገና ከጫወታ ወጪ የማያቀዉንነ አፉ እንኳን በአገባቡ ያልፈታን ልጅ ማሚ ነፍቃኛለች እያለ እያወራ ስለ ፋኖ ነዉ ትላለ ቀጣፊ ቆሻሻ ስለፖለቲካ ወይም ስለ ፋኖ ከሆነ ደሞ የልጁን አእምሮ ከእድሜ ወጪ አጥንቶ እንድናገር አድርገህ ከሆነ በህግ መጠየቅ አለብክ
@user-fo5of8sj5h
@user-fo5of8sj5h 6 сағат бұрын
Ante kef tafe ekuyahen felege balege lemage
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 6 сағат бұрын
ብትታረቁ ምን ትሆናለህ ከልጁ እናት ጋር
@user-gj5pr1kj1c
@user-gj5pr1kj1c 6 сағат бұрын
እረ ተው እንደዚህ እታስብ
@user-so6tq1we3d
@user-so6tq1we3d 7 сағат бұрын
Sekaram melemga arkew
@user-so6tq1we3d
@user-so6tq1we3d 7 сағат бұрын
Ahun gebagi lgun enatun absrehi melemga eyarekew ymeslegal laba
@MastawelZehara
@MastawelZehara 7 сағат бұрын
Anete...mutecha...afehen...atekefet....mesereten...menagerem..achelem...
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 7 сағат бұрын
ማርያም ትድፋህ ወራዳ የሰውን ክብር አትንካ እውነትም ድንችራስ ግን እኮ ድንች ይጠቅማል እቧይ እራስ
@user-vz8yw4hi1j
@user-vz8yw4hi1j 8 сағат бұрын
እና ታረቁ ነው ያለችው ጠጥተህ ይሆናል
@weinshetbelihu4256
@weinshetbelihu4256 8 сағат бұрын
እናትየዋ በህይወት ትኖር ይሆን?
@weinshetbelihu4256
@weinshetbelihu4256 9 сағат бұрын
መሲ ምን ታድርግህ ?ይህ ሰው ለጥቅም ብሎ ይመስለኛል እንዲህ የሚሆነው
@dabritutemteme9995
@dabritutemteme9995 9 сағат бұрын
አንተ ባለጌ የምታወራዉን የማታዉቅ
@user-lp7ib1mq1j
@user-lp7ib1mq1j 9 сағат бұрын
አሁን ሆድክ ሞላና በሆነ ነገሩስጥ መወሸቅ ፈለክ ሲቀጥል ልጅክን ፖለቲካውስ የምትከተው አበሻ እኮ ጥጋብ አይችልም ጠገብክ😂
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 10 сағат бұрын
ባለጌ ነህ መረን ወዳም አደል ለካ እናቲቱ ልጂህን ትታልህ የኸደችዉ ባለጌ ስለሆክ ነዉ መሠረት ምንድነዉ ጥፋቷ ስድ
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 10 сағат бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ህፃኑ ፓለቲካ ምንአዉቆነዉ እናቱን እጀ በል ከመሢላ ወረድ በል ቀጣፊ አሥመሣይ ነህ
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 10 сағат бұрын
ባለጌ ነህምን ታርግህ አንደውም እጅክ አለበት አንተ እናትየዎ ብትኖር አትጨክንም እና ታጠራጥራለህ እጅህ ላይ ደሟ አለ !!!!!!!!!!!!!!😭😭😭😭😭##
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 11 сағат бұрын
ማሚናፍቃኛለች እያለ አደለም እንዴ
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 11 сағат бұрын
አንተ ለማኝ የልጅክ እናት ይሄኔ ስንት ስቃይ አይታ ነው ድምፁን ያጠፋችው አንተ አረመኔ ነክ ታስታውቃለል😂😂😂😮
@user-ni3mr8ep1p
@user-ni3mr8ep1p 11 сағат бұрын
አንተ ባለጌ ዝበል😂😂😂ብትልስ ጥሩ ነው ያለችው የምን ፋኖ ነው ምትለው ፍንፍን በልና😂😂😂
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 11 сағат бұрын
እረ መሲ ተከታይ አላት 😅 ቀላቃይ 😂 ስለ ፋኖ ስለሀገር ምን ያቅልካል 😂😂 የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም አሉ 😅😅
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 12 сағат бұрын
ቀስ ብለህ ከመሰረት ራስ ውረድ በቃ ከእናቱ ጋር ነበር ሁላችንም የመሰለን ማሚ ናፍቃኛለች እያለ ስለነበር ይልቅ አፉን ያልፈታ ልጅ አደባባይ ይዘህ የምትወጣ አንተ ነህ የምታሳፍረው ሰክረህ የምታወራ ነው የምትመስለው ይሄንን የልመና ገንዘብ ለምደህ ነውመሰረትን ለቀቅ
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 12 сағат бұрын
Nehe
@nedsile7918
@nedsile7918 12 сағат бұрын
Are you crazy? Meseret Bezu is the beast journalist in ethiopia. You can't beleam her beleam yourself .I feel bad for the baby boy he doesn't have a mother, and he has crazy father.
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 12 сағат бұрын
Lekenate meserete
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 12 сағат бұрын
እራስህ አትልም እንዴ ልጁን ሌላ ነገር የምታስተምረው ፊደል አስተምረው
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 12 сағат бұрын
Yematerba nehe weregne nehe
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 12 сағат бұрын
ኸረ ተው ጥጋብ ነው?
@muludamtew9951
@muludamtew9951 13 сағат бұрын
ታሳዝናለህ እናቱ ከመጣች ርዳታ አላገኝም ብሐህ ነው መሲ ላንተ አዝና እናቱን ነው የጠየቀችው ውይ ተመርመር
@muludenekew2576
@muludenekew2576 13 сағат бұрын
በመሰረቱ አተ በጣም ስተተኛ ነህ ልጅን መለመኛ አደረከዉ ሲጀመር መሠረትን በዚህ ልክ አዋርደህ መናገር ትልቅ ስህተት ነዉ አወ ድንች ጭቅላት ነህ እኔ በጣም ነዉ የአለቀስኩት ይህን ልጅ አሳስሩት እና ዉነቱ ይዉጣ እሳን ገድሏት ይሆናል ወይም ከሳ ጋር ሚስጥር ይኖራል ለምንድን ነዉ አታዉራ ተብያለሁ ያለዉ በህግ ፊት ቀርቦ ይጠየቅ መስየ አንችን መስደብ ማለት ምን ይሉታል እንዳትለቂዉ ዋጋዉን ይስጠዉ አተ ብሎ ፋኖን አስታራቂ በመጀመሪያ የልጅህን እናት ታረቅ ፋኖ የአተ መቀለጃ አይደለም ባለጌ ወራዳ በስባሳ