No video

ቴዲ አፍሮ | ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር | የካቲት 14 | መስቀል አደባባይ

  Рет қаралды 110,536

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 95
@user-rj2bo3hn8x
@user-rj2bo3hn8x 4 жыл бұрын
ዋው በሰላም ተጀመረ በሰላምያጠናቀው ቴድየ የኢትየቢያቆራጥልጃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ቴዲ ኑርልን በመልካም ተጀምሮ በመልካ ይለቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
አሜን
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
ቴዲዬ መልካም ኮንሰርት ይሁንልህ ኢትዮጵያ ጀግና ነህ በርታ
@obangfa8091
@obangfa8091 4 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፍል::🇪🇹💚💛❤️
@ejgsh8227
@ejgsh8227 4 жыл бұрын
ቴድዬ ብኖር እና ብሳተፍ ደስ ይለኝ ነበር መልካሙን ሁሉ እመኝላችኧለው በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሳቹ በጸሎት አግዛለው
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ላይክ👍
@Amina-sp9mg
@Amina-sp9mg 4 жыл бұрын
👍👍❤❤❤
@kedifeker1425
@kedifeker1425 4 жыл бұрын
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ከአንተ ኮንሰርት መገኘት በራሱ መታደል ነው የካቲት 14 ሸገር በ200 ብር ልትጥለቀለቅ ነው
@user-rh2cg2xb3v
@user-rh2cg2xb3v 4 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ናቹ እናንተ እኔ እንግሊዝ ነው ነሚኖሮ እና በጣም ከባድ ነው ከዚ መሄድ
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ምን ቃል አለኝ ላንተ!! በቃ ትለያለህ 💚💛❤
@misrakmandefro6860
@misrakmandefro6860 4 жыл бұрын
በጣም
@Lionhearted777
@Lionhearted777 4 жыл бұрын
Betam betam betammmmm
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 4 жыл бұрын
💚💛❤🕊🕊🕊ቴዲየ🕊🕊🕊💚💛❤የሙዚቃው ንጉሥ ደግሞ አደኛነኝ 💚💛❤🕊🕊🕊💚💛❤🕊🕊🕊🕊የሠላም ኮሠርት ተመኘሁ💚💛❤🕊 ቴዲየ 🕊💚💛❤ኑርልን ዘመንህ ይባረክ የኛአሥተዋይ💚 🕊ቴዲ 🕊💚ግን መቸነው ኮሠርት ወደደሴ የምቴደው?????????ጥያቄ
@oneloveethiopia2427
@oneloveethiopia2427 4 жыл бұрын
እዉነት ነው ይለያል ቴዲ ብቻ ነው ፍቅር ያሸንፋል የሚለወን ቃል ወደ ፊት ይዞ የሚሄደው እርእሱን እራሱ አይቀይራትም ኑርልን ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን ❤🇪🇹🇪🇹
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ ጀግና ምናባቴ ላድርግ ኮንሰርቱ ላይ ባለመገኘቴ በጣም አዝኛለሁ ።በቀጣይ ጊዜ ግን እርግጠኛ ነኝ ሀገሬ ስገባ ኮንሰርትህ ላይ እመጣለሁ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ቴዲየ ኮንሰርትህን በጉጉት እየጠበቅን ነው ሁሌም #ፍቅርያሸንፋል
@Lionhearted777
@Lionhearted777 4 жыл бұрын
Teddyeeeee i wish i was there to watch you live 😭😭😭😭
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 4 жыл бұрын
የማይውላውለው ለቃሎ የፀና የአ ቲወድሮስ ልጂ ቴዲ አፍሮ ነው እና ።ምርጥ ኢትዬጵያዊ ለቃሎ የፅና ቴዲ የሙዚቃው ንጉስ አንበሳችን መልካም እድል
@ethiogonder3052
@ethiogonder3052 4 жыл бұрын
ቴዲ አፈሮ እንወዲሀለን ከነ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ
@lifegood4862
@lifegood4862 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስደት መረረኝ አሁንስ ሁሌም አንድ አይነት ሂወት ላያልፍልኝ ሀገሬ ብሆን በቴዲ ኮንሰርት ፈታ እል ነበር አዲስ አበባ የሳሪስ ልጅ ነኝ
@heleema25kqw58
@heleema25kqw58 4 жыл бұрын
ቴዲ የፍቅር ሠው ሠላም አሥጀምሮ ሠላም ይለቅ መልካም ጊዜ ሠላም ለእምዬ ኢትዮጵያ
@sarontekie8801
@sarontekie8801 4 жыл бұрын
I am eritrean but hope one day i will be hear for the consert of teddy afro
@1Amhara1888
@1Amhara1888 4 жыл бұрын
TEDDY 💚💛❤✊✊✊✊
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
አለምዬ በቃ ይናገር ስለአንተ ufffff ድምፁ ሲያምር እኮ አለም ነዋሴ አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሱን በዘአበሻ አወደሰው❤❤❤❤❤❤❤
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 жыл бұрын
ቴዲ አችንንንንንንን ❤❤❤❤❤💚💛❤
@rehanare7753
@rehanare7753 4 жыл бұрын
💚💛❤😗😗😙💚💛❤👍👍💚💛❤😍😍😍
@abdiabduka1313
@abdiabduka1313 4 жыл бұрын
ምን አለ እኛም አገራችን ብኖን😢
@nahieriboi4516
@nahieriboi4516 4 жыл бұрын
am eritrean but i wish i was zer today that my tselot
@akiya13
@akiya13 4 жыл бұрын
respect man
@meserethagos1752
@meserethagos1752 4 жыл бұрын
Wawwwww teddyyyyyy 💚💛❤💚💛❤😘😘😘😘😘😘
@aiddsalemmulat1344
@aiddsalemmulat1344 4 жыл бұрын
WOWWWWWW BETAEM DES YLAEL
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 4 жыл бұрын
ምነው በነበርኩ ወይኔ ቴዲ my King
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 4 жыл бұрын
አይ ግዜ አር ተው ለኔም ና በሰው ሀገር ነኝ ሀገሬ በሆነ ኖሮ እመጣ ነበር ቴዲ መልካም ግዜ
@betibeti6067
@betibeti6067 4 жыл бұрын
Teddy jeginaye
@user-mx7nd4nb1n
@user-mx7nd4nb1n 4 жыл бұрын
Teddye fkr
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 жыл бұрын
Teddy betu emiker yante wedaji adim ayinorm ene yikochegnal bebotaw alemegegnte Ethiopia 💚💛❤ dagim bante sima yidemkali
@Abuki-al-habeshi
@Abuki-al-habeshi 4 жыл бұрын
addis abeba ready belatenawe
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 жыл бұрын
መልካም ስራ king off music
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Jeginaye etebikalen begugut. Yekatit 14 fikir yashenfal
@tigistgirma4055
@tigistgirma4055 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ ቴዲዬ የኔ አንተን ባየው አይኔ ሌላው ለምኔ❤❤❤❤
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጥ መኩራችን ኑርልን
@sham2330
@sham2330 4 жыл бұрын
የኛ ኩራት
@MimiMimi-zq3xs
@MimiMimi-zq3xs 4 жыл бұрын
Teddy afro እንደኔ የሚወደው ካለ ላይክ ያርገኝ ሰንበሪ ስይጠፋ ካካሌ
@mamiyenate6352
@mamiyenate6352 4 жыл бұрын
ቴዲ ጀግናችን በሰላም ይጠናቀቅ
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ቴዲ ምርጥ ስራዎች ኣያለህ ❤🎉
@solomonnigatu5734
@solomonnigatu5734 4 жыл бұрын
love music love tedy afro
@cabdulaahigaabow8466
@cabdulaahigaabow8466 4 жыл бұрын
The Pride of Africa and Judaism Ethiopia
@Treckorz
@Treckorz 4 жыл бұрын
Please someone translate... is he having a concert soon???
@Lionhearted777
@Lionhearted777 4 жыл бұрын
yes he is having live concert this coming Saturday i believe in Addis Ababa, Ethiopia @ Meskel Square.
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
ዋው ቴድዬ👌👌👌👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💐💐
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤት ቃሉን በነጻ ተመገቡ ህይወት ያለው ከዘፈን ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃልነው እባካችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘፈን አትፈቅድም ሀጢያትነው ዘምሩ በዝማሪነው ህይወት የሚገኘው ከዘፈን ሞትነው ትርፍ ትዘፍናላችሁ ከዛ ትጠጣላችሁ ከመጠጥ ወደዝሙት አረህዝቤ ንቃ ዘመኑ አለቀ ምድር ምንእየሆነችነው እናስተውል እንፀልይ እንጽም እንስገድ ንሰሀ እንግባ
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 4 жыл бұрын
ታዲያ ሥወድም ምርቱ ያገሬ ልጃ ናልን Toronto አሥደሥተን ናፌቀሐናል ያገር ልጃቻ ዘፈነሕ ነፋቆናል ምነው ኑርዝ አሜሬካን ምታት ቀረሕ ቴድያ
@ethio_amhara_movement
@ethio_amhara_movement 4 жыл бұрын
Well came
@user-uo7zo2tu5o
@user-uo7zo2tu5o 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ኑርልን
@cabdulaahigaabow8466
@cabdulaahigaabow8466 4 жыл бұрын
I love Ethiopia too
@ethiopiahagera957
@ethiopiahagera957 4 жыл бұрын
መቼ ነው ግን ፈረንሳይ የምትመጣው
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
ሀገር እስከመቸ በሰዉ ሀገር እፍፍፍ ሰለቸኝ እኔስ 💚💚💚💛💛❤❤❤🙏🙏
@motwelymohammed4142
@motwelymohammed4142 4 жыл бұрын
❤❤❤❤ تيدي افرو افضل فنان افريقي
@47k99
@47k99 4 жыл бұрын
መልካም እድል king #taddy Afro
@samrawittesfaye85
@samrawittesfaye85 4 жыл бұрын
Sew batane gize sew honeh yetegegnheleh ante becha nhe hulem keberelen
@selamwaldearegay2187
@selamwaldearegay2187 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@cabdulaahigaabow8466
@cabdulaahigaabow8466 4 жыл бұрын
Ethiopia we are love the power behind white supermacist.
@MohamedAli-es2ip
@MohamedAli-es2ip 4 жыл бұрын
Teddy Afro ilove song abogida bel stegn beseb dareje badoo lembadina Alam nalem shmendafer eteige 😍😍😍😍
@Lionhearted777
@Lionhearted777 4 жыл бұрын
All his songs are amazingggggg!!!!
@jossiejosef8440
@jossiejosef8440 4 жыл бұрын
Yes first how meny like to me
@user-zs8tj2hd5b
@user-zs8tj2hd5b 4 жыл бұрын
😢😢😢እኔ መቼ ነው የምገኘው
@mitiafro963
@mitiafro963 4 жыл бұрын
Yene negus entabekalen negusa
@semagnsisay2708
@semagnsisay2708 4 жыл бұрын
ቴዲ ምርጡ
@RRuth8852
@RRuth8852 4 жыл бұрын
Melkamun hulu enmeglehalen
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
እኔ ቴዲ እወደዋለው ቅን ትሁት ለድሀ ደራሽነው ግን በዚህ ሙዚቃ አያስፈልገውም ወጣቱ አትረብሹን እደው በሀይማኖቱ እየበረታ ባለበት ወቅት የሰርክ ጉባኤ እያዘጋጀ መምህር ምሕረተአብ እና አብረውት የሚለፍ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራን ዘማሪያን ወጣቶች አሉ ምናለ የተመለሱትን ወጣቶች ባትበክሉብን ዘፈን የሰይጣን ነው ውጡ ከዘፈን
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
በፍቅር ህዝባችንን አስተሳሥርልን ጥበብ ሀይል አላት እንዳንተ ፍቅር ለሆነ አርቲስት
@samiamare103
@samiamare103 4 жыл бұрын
14 እስኪደስ አልመሽ አልነጋ በሎኛል!. በሰላም ያድርሰን ንጉሳችን!!!!!
@cabdulaahigaabow8466
@cabdulaahigaabow8466 4 жыл бұрын
Hi Ethiopia
@selahulumnagaralhamduliyla1830
@selahulumnagaralhamduliyla1830 4 жыл бұрын
💚💛❤️💪💪💪
@cabdulaahigaabow8466
@cabdulaahigaabow8466 4 жыл бұрын
Ethiopia is honest we are hones no liar truth test.
@salehgango9819
@salehgango9819 4 жыл бұрын
Ferst comment wwwwwwwwe
@eskueskuti5173
@eskueskuti5173 4 жыл бұрын
❤️🇪🇹❤️
@abhabessha
@abhabessha 4 жыл бұрын
Tedy betam adnakih neg zefenochehnm wedachewalew about nureleg tedisha
@NanaNana-bj9cv
@NanaNana-bj9cv 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@NanaNana-bj9cv
@NanaNana-bj9cv 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷
@Hailsh12
@Hailsh12 4 жыл бұрын
ትኬቱ የት ነው የሚገኘው please ንገሩኝ
@NanaNana-bj9cv
@NanaNana-bj9cv 4 жыл бұрын
😙😙😙😙😘😍
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
ቴዶ ብላቴናው
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@imissmama3978
@imissmama3978 4 жыл бұрын
ቴዲ-ኣፍሮ ርኢቶ ካብ ኣዚና ነድንቐካ ተዛረብቲ ትግርኛ ደርፍታትካ ብሉጻት ,ዮም ፈውሲ ንልቢ ,ዮም ከኣ ንሕና ውን ንፈትወካ ኢና ንስኻ ግን ዓሌታዊ /ዘረኛ/ ተባሂልካ ኢኻ ትፍለጥ please ከምኡ ኣይትኹን ሰብ ሰብ ምኻኑ ጥራሕ እመን ብማዕረ።
@salmonyeteddyafroadinakiye7682
@salmonyeteddyafroadinakiye7682 3 жыл бұрын
Negus
@menztube6207
@menztube6207 4 жыл бұрын
ቅን የሆነ ብቻ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የuniversity ነገር አልተሳካልኝም ዩቱብ ቻናሌን ስብስክራይብ (subscribe)አድርጉልኝ እና ስራ ልጀምርበት እህት ወንድሞች ተባበሩኝ 🙏😍
@eritrean_forever
@eritrean_forever 4 жыл бұрын
He is really good...too creative...such a ball of energy...i actually used to like him a lot..but now i cannot stand his imperialist so-far-back attitude and smug face!!!!
@suzitessema3953
@suzitessema3953 Жыл бұрын
S322 in a
@TommTube
@TommTube 4 жыл бұрын
ሂወትን ሊቀይር የሚችል ስራ መስራት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው የሚሆን 👇 kzfaq.info/get/bejne/kJlzqqqWz76oY3U.html
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 4 жыл бұрын
ወረኛ ሁላ ስለጨፈራችሁ ሰላም ይመጣል ይልቁንስ ፀልዩ
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 6 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-10  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
22:01
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 1,1 М.
Khaled - Didi (LIVE) - Cirque Royal
7:27
BeMaD Production
Рет қаралды 9 МЛН
Alhed Ale
5:36
Teddy Afro
Рет қаралды 3 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Aste Tewodros II
9:50
Teddy Afro
Рет қаралды 12 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН