No video

TEDDY AFRO | በአርባ ምንጭ የነበረው ባህላዊ መስተንግዶ | ታህሳስ 2012

  Рет қаралды 134,714

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 464
@majestytube
@majestytube 4 жыл бұрын
የተማርኩት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓባያ ግቢ ነው አውቃቸዋለሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ጋሞዎች:: 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
MOGES MERSHA እንግዲህ እነዚህን የዋህ ሰዎችን ነው ቄሮ የተባለ ፍልፈል ቡራዩ ላይ የጨረሳቸው
@fraolderu5668
@fraolderu5668 4 жыл бұрын
me tasheqabetale
@sinawusinawu8404
@sinawusinawu8404 4 жыл бұрын
ካላገባክ ምስት ከገሞ ላገኝልክ እሽ
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ምን አሉ ትርጉሚልኝ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
Fraol Deru if you got it headache sorry. We loved gamo💚💛❤️
@getiewagaye8091
@getiewagaye8091 4 жыл бұрын
✍ጠቢቡ ቴዲሾ #አንተን ለማድነቅ ምክንያት መደርደር አላስላጊ ወይንም ድካም ነው ምክንያቱም ቴዲዬን ለማድነቅ ኢትዮጵያዊ መሆን በቂ ነው የሃገሩ ልጁ ነውና ❤️❤️❤️ #አንተን የነኩ ለት አንላቀቅም ይሄንን ይወቁ 💪💪💪
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹትክክልነው፣ቴዲማኛ
@aloalo9838
@aloalo9838 4 жыл бұрын
Selam
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 4 жыл бұрын
You said it
@bettylapea291
@bettylapea291 4 жыл бұрын
ቴዲሻ ♥ የኢትዮጵያ ልጅ ለኢትዮጵያ የከፍልከው ዋጋ መቸም አንርሳውም እድሜ ይስጥልን አርባ ምርጬች ባህላችሁ ውብ ነው ታምራላችሁ
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ውለታ የማይረሳ ህዝብ የተባረከ ነው ። ቲዲ ለተቸገሮ የሚደርስ እና ሊሉችን የሚያከብር ምርጥ ባህሪ ያለው ሰው ነው
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 4 жыл бұрын
ክብር ለምገባው ሁሌም ክብር የአርባ ምንጭ እናት እና አባቶቻችን ሁሌም ክብር ምርጥ ቤተስቦቻችን ምርጥ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️👌🏽
@user-od3dw7gv1r
@user-od3dw7gv1r 4 жыл бұрын
አርባ ምንጮች ንጉሱን ስላከበራቹት በኢትዮጵያ ስም አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቃቹ !
@maaman7556
@maaman7556 4 жыл бұрын
im from somalia and I love Ethiopian song and there people forever my hagareee Ethiopia ❤
@gmnethiopia
@gmnethiopia 4 жыл бұрын
አንተን ተቀብሎ ማስተናገድ ለእኛ ለጋሞዎች ክብርም ጭምር ነው! ቢረሳ ቢረሳ ቡራዩ ላይ በግፍ ለተፈናቀሉ የጋሞ ልጆች ቀድመህ መድረስህ ከቶ እንዴት ይረሳል? የጋሞ አባቶች እና እናቶች ጸሎት አንድም ሳይቀር ይደርሳል! ከነሙሉ ቤተሰብህ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ!
@user-ko6rl6ln4e
@user-ko6rl6ln4e 4 жыл бұрын
Amen🙏
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 жыл бұрын
btam tekekel
@aloalo9838
@aloalo9838 4 жыл бұрын
ዋው
@aloalo9838
@aloalo9838 4 жыл бұрын
ስታመሩ
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
💟💟💟
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 4 жыл бұрын
These people always makes me proud! What a love!
@Noahtube342
@Noahtube342 4 жыл бұрын
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ቴዲ ...እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 4 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያ ንጉስ ቲዎድሮስ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@kiddye5734
@kiddye5734 4 жыл бұрын
I don’t have enough words to describe my love for you, may God give long life and blessed your family 🥰❤️🙏🏻
@sarajen2153
@sarajen2153 4 жыл бұрын
የምድር ገነት አርባምንጭ ልጅ ስለሆኩኝ በጣም ደስስስስስ ነው ምለኝ ቲዲሾ እድሜህን ያርዝመው ከሞላ ቤተስቦችህ ጋሞች ስንባል ነገር አናቅ ጥበብ ስርቶ ማልበስ እንጂ
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 4 жыл бұрын
😍🇦🇿😍🇦🇿😍🇦🇿😍🇦🇿😍🇦🇿
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
True fkeir yhonachu hzboch weddd
@endrislemma1052
@endrislemma1052 5 ай бұрын
Gamo sefto Ethiopia lebesech respect
@naziretmar3546
@naziretmar3546 4 жыл бұрын
ኣንተ እኮ ትለያለህ ቴዲዬ ምርጥ ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብህ 😍❤
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
ክብር የሚገባው የተከበረ ሕዝብ። ስታምሩ!💚💛❤
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 жыл бұрын
You deserve it ....tedye you're a country just by yourself. I love you . You're not just a singer to us ,you're more than a singer. You're a leader and a king to us
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
ምን አይነት ደግ ልብ ያለው ህዝብ ነው? ቴዲ የህዝብ ልጅ
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
ቴዲ አቦ ዘመናቹ ይባረክ እዳተ ያለ አርቲስት በዘመኔ ማየቴ እድለኛ ነኝ የማታሽቃብጥ
@desalegnseifu7469
@desalegnseifu7469 4 жыл бұрын
WOW! My eyes are full of tears. These are truly uncontaminated Ethiopians! Teddy, you deserve this and beyond! Thanks for sharing!
@user-in9ho9dc2n
@user-in9ho9dc2n 4 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ኢትዮጲያወይ ጋሞ ምርጥ ሀበሻ😘😍😍
@YenesewBelie
@YenesewBelie 4 жыл бұрын
Wow Gamo Gofa My Lovely Place!!!!!!! Teddy God Bless You For Ever!
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 4 жыл бұрын
ዲሥ ላይክ ያራጋቹ የጃዋር ቡችላዎች የሠው ፍቅር ይሥጠን በሉ ቴድዬ ፍቅር ❤️❤️❤️😍😘😘😘😘♥️♥️♥️
@1Amhara1888
@1Amhara1888 4 жыл бұрын
👍
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃእውነትሽነው
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
አረ ነገር አታባዶ ጥሮ አይደለም ፣ ያላያችሆትን ብትወነጅሉ ከ እግዚአብሄር ፍርድ አታመልጡም ይልቆንስ ከ ቲዲ ፍቅር ተማሮ
@keduyenewa
@keduyenewa 4 жыл бұрын
ቴዲዬ አመለ ሠናይ አመለሠተዬ ሁላችሁም ከነልጆቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤😍
@hiwi1295
@hiwi1295 4 жыл бұрын
Thank you Teddy Ethiopia ስንሄድ ይህን ቦታ እናያዋለን.
@getpation20
@getpation20 4 жыл бұрын
My beautiful people, they are very innocent and kind people. Hope Teddy will crafts something out of this incredible cultural song for his next album
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
Yes!!!
@user-lo8zx8yp8e
@user-lo8zx8yp8e 4 жыл бұрын
Would you please dedicate your next best single song to these loving people! Am falling in love with these lovely people. Can't love them enough!
@seblewengelbelete4727
@seblewengelbelete4727 4 жыл бұрын
I don't have enough words to thank the Gamo people! They are a symbol of love and respect!!!!
@helensweet5226
@helensweet5226 4 жыл бұрын
የኛ አርማችን ነህ እኮ ቴዲያችን የፍቅር ሰው ሁልም ክበርልኝ our king😍😍😍👌
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
,ጋሞ የፍቅር ጎርፍ የአርት ጎርፍ የኢትዮጲያዊነት ጎርፍ ያጥለቀለቃት ውብ ሐገር ካለሁበት ከሩቅ ሐገር ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ኑሩልኝ አውቃችኋለሁ ውዶቼ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
እጅግ የገዘፈ ትልቅ የተከበሩ አዛውንቶችና ትልቅ ባህል ያለበት ምድር ነው:: ይህ ክብር ነው ለጋሞ ህዝብ:: ይህንን ትልቅ የሆኑበትን ኢትዮጵያዊም ክብር አክብረው እዚህ አድርሰዋል::
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 4 жыл бұрын
የተከበሩ ምርጥ ህዝቦች፣ስላከበሩህ ደስ ብሎኛል ንጉሳችን❤
@user-hm9px5zz9f
@user-hm9px5zz9f 4 жыл бұрын
ክፍውን ያርቅልህ ሁሌም ሳቅልን ደግሞ ራያ ቆቦ አንድ ጊዜ ናልን
@wosenhailu7310
@wosenhailu7310 4 жыл бұрын
ሰውን ስታከብር እንዲ በፍቅር ከፍ ብለህ ትከበራለህ ቴዴያችን ኑርልን
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 4 жыл бұрын
የክርስትና እምነት በሙሉ እኳን አደረሳችህ ቴዲየ በጣም ነው ደስ የሚለው
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
ደስሲልህ ሳይ እንዴት ልቤ ደስእንደሚለኝ ማርያምን እወድሀለው ንጉሱ አንድ ለኢትዮጵያ እናቴ አንድ ለእናቱ❤❤❤❤❤
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
እ/ር ከነ ልጆችክ ከነ ቤተሰብክ ይባርክህ ተባረክ ቴዲሻ
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
I was wating this video 40minch is great city. I love it.
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ የእኛ አባ ገዳ ደስ ይላል በዚሁ ሁሉንም ክልል እየዞርክ ተመረቅ ምናልባት መፃይ ንጉስ ቴዎድሮስ አንተ ትሆን ይሆናል በእርግጥም ነህ !!! ፈጣር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ !!!
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
@user-lw5ix3ww5j
@user-lw5ix3ww5j 4 жыл бұрын
አሜንንን
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 4 жыл бұрын
በስመአም ባደረገው እንዴ ቴዲዬ እንክዋን ነግሶ አሁንም ባገኘው ጎንበስ ብዬ መሬት ድረስ ነው እጅ የምነሳው የፍቅር ሰው 💚💛❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ዋው ቴድዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ምርጥ እንቁ የኢትዮጲያልጅ እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@jamelayasin210
@jamelayasin210 4 жыл бұрын
💚💛❤ጋሞ አላህ ይጠብቃችሁ የዋህ ዘድሮ እደ ጋሞ ጉራጌ አማራ የተፈተነ ህዝብ የለም ደቡብ ምርጥ ኢትዬጲያዊ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ሲፈጠር የተመረቀ ነው ። ባለቤቱም እሱም ስነስርአት ያላት የታደለች ናት በጣም እወዳለሁ ልጆችህን እግዚአብሄር በጤና በደስታ ያሳድግልህ። ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው። ጋም የአሰፋ ጫቦ አገር ነው።
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ፍቅሬ ህይወቴ💚💛❤!!! ቴዲዬ የኔ ምርጥ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ጤና እድሜን ይስጥህ😘😘😘
@massimpact3750
@massimpact3750 4 жыл бұрын
Tedy hope you will think of making one beutifull music for these beutifull people. God bless ethiopia, God bless Girmawineto, ja, love you ethiopia needs you always, God bless you family.
@tkxviwes5322
@tkxviwes5322 4 жыл бұрын
What a blessing it is 🙏🙏🙏 እንኳን ለፈረንጆች አዲስ አመት በሰላም ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አደረሰህ 👌👌👌 keep rising like a sunshine ☝☝☝
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ከነቤተሰቦችህ በጣም የምንወድህ የምናከብረህ ቴዲዬ ታላቅ ሰው
@tewoldedulla4082
@tewoldedulla4082 4 жыл бұрын
Love Teddy and the Family! Happy to see Teddy's family with the beloved Gamo & Arbaminch people...
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
They made me cry 😭😭😭
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
ቴድዬ የሙዚቃው ንጉስ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ አረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ
@bisirattaye7820
@bisirattaye7820 4 жыл бұрын
ቴዲሻ አማኑኤልን ምንም አልልም ዘመንክ ይባርክ በጣም ስለምወድክ ልፅፍ ስል ቃላት ያጥርኛል ቃላቶች ያንሱብኛል ብቻ ስላምክ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከነቤተስቦችክ ያንተን ክፍ ለኔ ብቻ ነው ምለው
@almazdoja7681
@almazdoja7681 4 жыл бұрын
ቴዲ የፍቅር ሰው አተና ባለቤት ለጆችህን ቅድስ ገብርኤል በቀኝ ቅድስ ሚካኤል በግራ እመቤቴ ማርያም ከፍለፊት ይጠብቋቹ
@serkalemtsegaye4904
@serkalemtsegaye4904 4 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል! እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብህ ቴዲ 😍😍
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
ቴዲ አገራችንን ቢመራ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የውሻ መናሀሪያ ሆነ አገራችን ቴዲዬ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nf6cu4er7m
@user-nf6cu4er7m 4 жыл бұрын
ብላቴናው በጣም ጠፍተህብናል በቀጣይ ስራህ የነዚህን እናቶች የሙዝቃ ስልት በሙዚቃህ ብንሰማቸውሽ ደስ ይለናል
@Salem-di8pp
@Salem-di8pp 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉም ቤተሰቦችክ የፍቅር ሰው ቴዲ
@WONDE3166
@WONDE3166 4 жыл бұрын
መታደል ነው 💚💛❤👑👑👑
@mekibibmengistu6230
@mekibibmengistu6230 4 жыл бұрын
ሽማግሌ እናት እና አባት እንዲህም አስተዋይ ሰዎች የመረቁህ ነህና ቴዲ ምርቃቱ ይድረስህ
@emuyeebrahime6713
@emuyeebrahime6713 4 жыл бұрын
አውነት እንዴቴዲ አፈሮ ሰው የለም አላህ እድሜ ጤና ከነቤተሰብክ ይሰጥክ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ቴዲ የፍቅር ሰው ቤተሰቡን እሚወድ ሀገሩን እሚወድ ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ።።።ሳድግ እንዳንተ ነው መሆን እምፈልገው ባንተ መነፅር ስታይ እኔ ገና የ36 ዓመት ሕፃን ነኝ።
@youalesh1
@youalesh1 4 жыл бұрын
thank you teddy for trying his best to unify the Ethiopian people. Please don’t give up. It is extremely easy to divided the people than unit. Use your gifted power, which is music, to bring the peace loving Ethiopian people together. Thank you for the Gamo people for showing us love and respect. you are leaving strong foot print to the rest of the country. Specially seeing the elders blessing makes me think the country has still hope to revive and overcome any obstacles we currently face. God bless Ethiopia unconditionally!!!
@godsaves8457
@godsaves8457 4 жыл бұрын
God bless Gamo, Ethiopia. I love Gamo, the proud and pure Ethiopians💚💛❤🙏
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 4 жыл бұрын
ቴዲሻ ንጉሱ ይበልጥ እንድወድህ እያረከኝ ነው ሺ አመት ንገስ
@user-ft2by7zj3g
@user-ft2by7zj3g 4 жыл бұрын
ቴድየ ቃላት አጣሁልህ የኔ ጀግና ልዩ ሰው ነህ ኤሚ የኔ ልእልት እርጋታሽ ግርማ ሞገስሽ በቃላት መግለፅ ይከብዳል የኔ አስተዋይ ሴት
@bhekifikir1024
@bhekifikir1024 4 жыл бұрын
ቴዴ ዬኢትዮጵያ ልጅ ነው ጋሞብቸ ሰህሆን ሀጋር በሙሉ ብሸልም አይበቀሁም ምርጥ ልጅ ቴዴሽ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
What a beautiful respected culture. God bless those mothers.love and peace to Africa.
@birshtesfa4805
@birshtesfa4805 4 жыл бұрын
proudof you Teddy and much respect for those Gamo people !
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ቴዶዬ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ኢትዮጵያን በአዕምሮዬ ስስላት አንተን ትመስላለች አንተ ቅን ሰዉ ዘርህ ይብዛ የሚኩ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጆችህን ያሳድግልህ ዘርህ ይብዛ👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@enate261
@enate261 4 жыл бұрын
ንጉሱ እና ንግስት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
Wow so beautiful God bless you Wow beautiful እግዚአብሔር ይባርካቹ አምለሰትዬ እንዲህ አይነት ልብስ በገጠር አይለበስም ለካልቸራቸው ክብር ብላ
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
ቲዲዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው ስል በምክንያት ነው የኔ ጀግና
@nunat6047
@nunat6047 4 жыл бұрын
የጋሞ ህዝብ ፍቅር፣ ሰው አክባሪ፣ ዎለታ የማይረሳ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ነው። እንወዳችኋለን ጋሞዎች 💚💛❤
@user-pr6fo1sh6h
@user-pr6fo1sh6h 4 жыл бұрын
አንተ ፍቅር የሆንክ ብላቴናው ፣ ሎሬት ፣ጀግናው ኢትዮጵያዊው ወንድማችን ቴዲዬ እንኳን ደሰ አለህ ሁሌም ደሰ ይበልህ ከነቤተሰብህ🙏❤🌹 ቴዲዬ ማሪያም ልጅህ ትንሽዬ ክራር ይዛ አየዋት በአንዳፍ ብያታለው❤🌹👌 ቴዲዬ ላአንተ አቀባበልና አሸኛኘት ሲደረግልህ የሰማሁትን እስከ ምርቃቱም በሚቀጥለው ስራህ ላይ ብታስቀምጣት እንዴት ደሰ ይለኛል እንዲሁም ሀሳብን ፍላጎቴን በዛው ጀባ ልበለህ🙏👌 የፍቅር አምላክ ይባርካችሁ ይጠብቄችሁ ሁሌም አለሁ ይበላችሁ 🙏❤🌹❤🌹❤🌹
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
GOD BLESS YPU AND YOUR FAMILY LOVE WITH RESPECT
@warofmylife523
@warofmylife523 4 жыл бұрын
ቴዲ ማለት ሀገር ነው ! እንደ አይናችን ብሌን ልንጠብቀው ልንከባከበው ሚገባ ቅርስ ነው ! የኔ ዘመን ጀግና ማለት እሱ እራሱ ንጉሱ ነው !!
@enate261
@enate261 4 жыл бұрын
የወላይታ ህዝብ አቤት ስወዳቹ ከጉራጌና ከ ወላይታ ማህበረሰብ ምናለ ተወልጄ ቢሆን ? ግን ኢትዬጲያዬ በናተ ትለመልመልማለች
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
ቴድዬ እድሜና ጤናን ይስጥህ ከነመላው ቤተሰቦችህ
@nadyawollohumanityfirst1370
@nadyawollohumanityfirst1370 4 жыл бұрын
በሉ ደሞ ቴዲ ለምን ተከበረ ብላችሁ እንቅልፍ እንዳታጡ እነ መሬት ብርቁ ምድረ ዘረኛ :: አቦ አላህ ምን ይሳንሀል አንት ሁሉንም ትችላለህ ዘረኛ ዘረኛውን ከሁሉም ብሄር ንቅል አርገህ እንደነ ቴዲ አይነቱን ሀገር እና ህዝብ ወዳድ የሆኑትን በ2020 አብዛልንንንን :: አሚን በሉ እስቲ አቦ
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 4 жыл бұрын
Amin
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Ameennnnn
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 жыл бұрын
አሜን ዘረኛን ያጥፋልን ፈጣራችን
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
Kkkkk ትክክል👍
@hiwotwalelign6922
@hiwotwalelign6922 4 жыл бұрын
ቴዲዬ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!
@tube1209
@tube1209 4 жыл бұрын
really Ethiopian only you are, big respect for ta!
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ውይ የቴዴን ልጅ ወንዱ እዴይ እደምወደው በቃ ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሔር ያሳድገው ካይን ያውጣው ውድድድ
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
ጋሞጎፋዎች ያልተበረዘ ባህላችሁን ጠብቁ ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍ee love you !!!!!
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ምርጥ ስራዎች እና ዘፈኖች ኣያለህ እድመ እና ጤና እናንተ እና ስድራቤተው እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይስጥው ❤🎉
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 4 жыл бұрын
The place I really wish and plan to visit! Beautiful people, Beautiful place! May God protect and bless you!🇦🇿😍
@senait1912
@senait1912 4 жыл бұрын
ያከበረ ይከበራል ቴዴዬ ኤሚ ፈጣሪ ይባርካችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን !!!
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
ጋሞዎች ደስ ስትሉ አቦ ፍቅር የሆናችሁ ህዝቦች ናችሁ ቴዲሻ ምርጥ ሰው የፍቅር አባት
@mgywy1428
@mgywy1428 4 жыл бұрын
ወይኔ የጋሞ ህዝብን እንዴት እንደምወዳቸው!!! ንፁህ ልቦና አስተዋይ ማንነት ያላቸው, ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው!!!
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
ቴዶ ኤሚ ይገባችሗል ከዘረኝነት በሽታ ያልተነካካችሁ እቁ የኢትዬጵዬ ልጆች ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ሁልጊዜ ለተጎዳ ለተቼገረ ደራሽ ያድርጋችሁ ቴዲ አንተን የወለደች እናት የታደለች ተባረኩ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
Teddy you’re super super star 🌟
@user-kz4ct5dv2y
@user-kz4ct5dv2y 4 жыл бұрын
እምትወደደው እኮ ችግራችንን ጠልቀክ አይተክ ባለህ እምነት ሙያ ትምህርት በሚሰጥ ዘፈኖችክ የተነሳ ነው እንዲሁ ከመሬት ተነስተን አናብድም ፍቅር ያሸንፋል የሚለው ነገር ስለምታዞትር ነው ። እንወድሃለን እስከነ ቤተሰቦችክ።
@habibhabib-xv6yc
@habibhabib-xv6yc 4 жыл бұрын
My favourite Ethiopians grow up with this people 26 years ago, kind, and very resourceful people. Love and miss you.
@Hamerwuhamedia
@Hamerwuhamedia 4 жыл бұрын
Gamo the symbols of peace love unity and the pride of Ethiopia.
@seni2156
@seni2156 4 жыл бұрын
ቴድየ ከነዚህ ልጆቻችሁ ላይ ጨማምራችሁ ቶሎ ቶሎ ውለዱ ብጣም ብዙ ልጅ እንዲኖራችሁ እፈልጋለው ምርጦቼ ውድድድ ጥግ ድረስ
@mansour2359
@mansour2359 4 жыл бұрын
ቴድዬ በእዉነት ቃላት የለኝም መግለፅ አልችልም በጣም ፍቅር ነህ!!!! ፈጣሪ ከነ ቤተሰብ ይጠብቅህ ለእናት ሀገርህ ያለህ ፍቅር ሁሉም ከአንተ ሊማረዉ ይገባል አንተ ለዚህች ሀገር የፍቅር ተስፋዋ ዕንቁ ሰው ነህ ነፍ አመት ኑርልኝ የኔ ኑጉስ!!!!!👑👑❤️
@tarikufekadu2176
@tarikufekadu2176 4 жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚሐብሔር እድሜና ጤናዉን ያብዛላቹ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
ቴዶ የኛ እንቁ አንተ ልዩ ነክ ይገባካል አባቴ ነፍፍፍ ዘመን ያኑርክ የኔ ጨዋ ለነዚ የዋህ ደግ ህዝቦችማ የሆነ ነገር እንጠብቃለን ቴዶዬ
@peacemedia12
@peacemedia12 4 жыл бұрын
Legendary reception by legendary people of Gamo to the legendary artist.
@user-kv7hg2iu6f
@user-kv7hg2iu6f 4 жыл бұрын
ይገርማል አገሬ ብዙ ነው ባህልሺ ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር
@tjdemmissie3163
@tjdemmissie3163 4 жыл бұрын
Thank you Teddy Afro your music inspirited GenerationTolosa and millions silent majority Ethiopians to save our motherland and Ethiopiawient Bless you and your path & journey We love you Tessema
@habash2588
@habash2588 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታረጉ ጤንነታቹ አደጋ ላይ ነው እግዛቤር ይማራቹ
@user-dz9fz2bd4p
@user-dz9fz2bd4p 4 жыл бұрын
አንተ እኮሆ ትለያለህ የኔ ምርጥ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ አንበሳኤ ጋሞ ባህላችው እራሱ የሚያምር ፈጣሪ ሀገራችንና ህዝቦቻን ይጠብቅ🙏🙏🙏
@infotainment3987
@infotainment3987 4 жыл бұрын
Amen Amen Bilenal leGamowoch Mrikat
@Gladi-i69
@Gladi-i69 10 ай бұрын
ቴዲ ለምን በዚው አጋጣሚ ለአርባምንጭ ዶርዜ ገራሚ music አትሰራም 🙏🙏🙏
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН