No video

ቴዲ አፍሮ ዘፍኖልኛል / ከላቧ ሽቶ የሚሰራ እንስሳ… ፍየል🤣😂🙊 / ማሩ ባላገሩ / አውድማ ላይ

  Рет қаралды 6,528

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#marubalageru#funnyvideo#NebiyMekonnInterview#እንዳለጌታከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 25
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 27 күн бұрын
ኢሄ ትዉልድ ጭራሽ ጠፍቶአል እኔም የአዲስ ልጅ ነኝ እንዴት የኛ ዘመን መልካም እንደሆነ አየሁት ቀጭ እንኳን አያዉቁም😃 ለማንኛዉም በጣም ቁም ነገር ያለዉ ፕሮጎራም ነዉ
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 27 күн бұрын
ኩረጃ ትውልድ :: ኩረጃ እንዴት ጎበዝ ናቸው:: ያልመለሱትን ምልሰናል ይላሉ::
@beliye1227.
@beliye1227. Ай бұрын
አይይይ ከተሜ በሳቅ አፈረሱኝ እኮ😂😂😂😂😂😂 አቤት ልዩነታችን ግን እኔ ብሆን ሙሉውን መልሸዋለሁ
@meram-no8we
@meram-no8we Ай бұрын
አቤት ይሄ ጥያቄ ሆኖነው ያልተመለሰው የከተማልጅ መሆን ዘጋኝ 😶😶🤔ማይ ገጠር 👊
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ወይ ማሩ እንደቀላል አይታይምኮ❤በጣም ጎበዝ በቅኔ ይመክራል እኩሉ ስቆ ይቀራል ግብዞች ደግሞ እየሳቁ ቁም ነገር ይይዛል ።
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 27 күн бұрын
ሽልማቱ እንዲያውም የሚያስፈልገው ለከተሜው ነው:: ኑሮ ውድነት ያጎሳቆላቸው::
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m Ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በርቱ
@yafomi
@yafomi Ай бұрын
ብር ብስ ማለት ስትታጭ የሚደረግ ገጥ ነው
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
ከላቧ ሽቶ የሚወጣ እንሰሳ ጥርኝ ትባላለች
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 19 күн бұрын
Yehenen tenshon memelse yakatachu
@esam4069
@esam4069 Ай бұрын
ሀሪፍ ነው ከተማ ላደጉት ግን ከባድ ነው ት|ት ቤት ላይ ነው መሰራት ያለበት
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 Ай бұрын
Balageru Aydole laye yaTilahunnen tawadadere
@meram-no8we
@meram-no8we Ай бұрын
በነገሩ በናንተ አልፈርድም አስተማቹ መምራንኖቹን አስብኳቸው እንደት ሌላውስ ይቅር ሰምናወርቅ 😅😅😅
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 27 күн бұрын
ኧረ አማርኛ ሞተ ::
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv Ай бұрын
እኔንም አቅርበኝ አስጠፋሀለሁ
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 29 күн бұрын
❤🎉🎉🎉❤❤❤
@serkeeshete
@serkeeshete 27 күн бұрын
አማሪኛ አልተማሩዴ? ሰምና ወርቅ ያልተማረም ገበሬ ይመልሰዋል ገራሚ ትዉልድ
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Ай бұрын
❤❤❤
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Ай бұрын
መገን ከተሜ
@yafomi
@yafomi Ай бұрын
ጥሪኝ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 Ай бұрын
Shetowe damo zebade yebalale ensasawa tergene
@OmarAlfoirat
@OmarAlfoirat Ай бұрын
ትምሩ ዜሮ ናቸዉ ህብረ ቃል ማውጣት የማይችሉ
@beliye1227.
@beliye1227. Ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ግን ከተማ አማርኛ ትምህርት አይሰጥም እንዴ??? በጣም ቀላል እኮ ነው የተጠየቁት
@user-qb8qw5if1p
@user-qb8qw5if1p Ай бұрын
Tewdadri ena enyishalen ataweri
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН