ቴቄል ተመልሷል:- ፓ/ር ኤርሚያስ Vs ወንድም አቡ | እውነታው ሲገለጥ | እውን ደፍሮ የሚወያየው ጠፍቶ ወይስ እርሱ ድፍረት አጥቶ? | ቲክቶክ ስብስብ

  Рет қаралды 29,969

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Жыл бұрын

ለዚህ መናፍቅ ከዚህ ቀደም የተሰጡ መልሶችና ለውይይት ያለውን ፍራቻ ገላጭ ቪዲዮዎች። ቴቄል ትዩብ | Tekel Tube

Пікірлер: 350
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
እነ ኤርምያስና ትዝታው እና መሰሎቻቸው በፈቃዳቸው የሲኦል ቲኬት ቆርጠው ተዘጋጅተው የሚጠብቁ ነው የሚመስሉኝ በስድብ መቼም መንግስተ ሰማያትን ማየት አይቻልም እግዚአብሔር በንስሃ ወደ ልባቸው እንዲመልሳቸው ማስተዋል ይስጣቸው 🙏
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын
እስክ 44ን በል!
@user-yw9bh9rm9m
@user-yw9bh9rm9m Жыл бұрын
@@tarekegnburakatarebest5987 በግ👂👈
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
በጣም ገልጸሻቸዋል
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
@@tarekegnburakatarebest598744 ቱ ቅዱሳንን።
@hanaini
@hanaini Жыл бұрын
ወንድም አቡ አኮራህን። ተባረክ በርታ፣ እውነት እና እውቀት ካንተ ጋር ነውና ቀጥልበት
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
ወንድማችን አቡ እግዚአብሄር ይተብቅክ አሜን
@መቅዲየ
@መቅዲየ Жыл бұрын
የኔ ብርቱ አቡየ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ አትጥፍ በዚህ ዘመን እንዳተ አይነቱ ያሰፍልጋል ዘመኑን ዋጁት ብሏልና የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃሉ ስበቡን እናድረስ ሀሰተኛ ተኩላወች በስተዋል &ለይክ ሽር አረጉ ምእመና ለብዙወች ይድረስ❤❤🙏🙏
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m Жыл бұрын
የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ሕይወት ያሸማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቡዬ ለመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው በርታ ወንድሜ 💞💞💞
@user-lz8jg5fm3t
@user-lz8jg5fm3t Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አቡ።
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ👏 🙏😍 ይሄ ሰውየና ትዝታው ለተዋህዶ ያላቸው ጥላቻ እግዚኦ ነው እሚያስብለው
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ወድማችን ኣቡ በርታልን ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ ለነሱ ማስጠዋልን ያድላቸው
@user-be9es3lw7p
@user-be9es3lw7p Жыл бұрын
ወንድሜ ኣቡ ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏
@merigetamekonnen8679
@merigetamekonnen8679 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አቡ። ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ስድ አፋቸውን እንዳይከፍቱ ስለምታደርግ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥክ።
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 Жыл бұрын
Baga nagan dhufte obboleessa keenya💚💛❤🙏💗🌻💗🌻
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
አቡ ጠፍተሃል እንኳን ደህና መጣህ ❤ ተከታዮች ናቼው የማያበረታቱ ኤርሚያስ ና ትዝታ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጣቸው
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 Жыл бұрын
አቡዬ ወንድማችን በርታልን ፀጋውን መድኅኔዓለም ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግልን
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m Жыл бұрын
አሜን
@Amany1213
@Amany1213 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልኝ
@dirshutube5386
@dirshutube5386 Жыл бұрын
ተባረክ አቡቲዬ ❤️ እኔ ደሞ ከላይ ሳየው እሺ ብሎ መስሎኝ ሳንሰማ ብዬ ኡኡ 😁😘😘
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቡ ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ 💒💒አቡ 👏👏👏👏
@fitsetube2112
@fitsetube2112 Жыл бұрын
በእውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@teruyealemu5129
@teruyealemu5129 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ
@weletegebrel2293
@weletegebrel2293 Жыл бұрын
ሰዉ የሚያንፀውን ወንጌል ከመስማትና በህይወት ከመተግበር ይልቅ ተሳዳቢዎችን መስማት ይመርጣል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አቡ
@user-fl8mb1if3x
@user-fl8mb1if3x Жыл бұрын
አቡየ ወንድማችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልክ
@ksaksa2509
@ksaksa2509 Жыл бұрын
ወድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@yordanoshabtyayordanoshabt6434
@yordanoshabtyayordanoshabt6434 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ክርስቶስ እውቀቱ ጥበቡ ይጨምርልህ
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 Жыл бұрын
ወንድም አቡ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል በርታልን
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
ለምንድነው ግን አቡ ቶሎ ቶሎ የማትመጣው ማለቴ video አትሰራም የሚጠቅሙንን የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ወይም የተለያዩ እውቀቶችን አካፍለን 🤗🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ !
@sifanfitala7123
@sifanfitala7123 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ።ደንግል ማርያምን ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሏታል እኛም እንወዳታለን ከዳቢሎስ በስተቀር የሷን ክብር የሚክድ የለም።
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አንቁ ወንድማችን አቡ አንካን ደህና መጣህ ምነው ጠፋቹ በሰላም ነው ኣትጥፉ❤❤❤
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Жыл бұрын
አየህ ብዙ ስለ መፅሐፍቅዱስ ብዙዎቻችን ስለማናውቅ እኮ ነው ሁላችንን በዛ አይን እያዩ ወንድሞቻችን አብዝቶ እውቀትን ይስጣችሁ ትምህርቱ ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን ጥሩ ነው እንማርበታለን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
ጠፋህ ወንድማችን እመብርሐን ትጠብቅህ
@amanuelasfaw7113
@amanuelasfaw7113 Жыл бұрын
“ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማለን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@utty3720
@utty3720 Жыл бұрын
አቡየ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️❤️❤️
@birukmengeta9890
@birukmengeta9890 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 Жыл бұрын
ማርያምን እኛም እንወዳታለን የክርስቶስ ተከታዮች ማንንም አይጠሉምክርስቶስ እውነተኛ መምህር እንደሆነ ጥላቻንም እንዳላስተማረን እንደዛ የምንጠላው የለም
@kksamri2103
@kksamri2103 Жыл бұрын
Erashn wekle awra leloch mn endemiyadergu atakm telatn bemitelubet lk new maryamn yemiteluat
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማህ
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 Жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ለምን አይተውንም አታማልድም ካላቹ ታቦቱንም ካላመናቹበት ለምን አተውንም አንተ ደግሞ ለአቡ ቅድመ አያቱ ነህ አቡዬ የኔ አዋቂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለፅልህ ታድለህ ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ እመአምላክ ከጠላት ትሰውርህ
@mikearteta8135
@mikearteta8135 Жыл бұрын
Kid me ayatu neh😂😂😂
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
እኔ ግን የእውነት አላማቸው በጣም እያጠራጠረኝ ነው እውነት እየሱስን ነው የሚያመልኩት ወይስ ሌላ በእየሱስ ስም የሚያራምዱት ነገር አለ አቡ በርታልን የትንሽ ትልቅ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጃችን ማመስገኛችን በርታልን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын
በከንቱ እብደታቸው ያሳዝኑኛል
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
እውነት ነዉ ወንድማችን በርቱ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝☝☝
@betaarsema8979
@betaarsema8979 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን💚💛❤️
@siemstube
@siemstube Жыл бұрын
ቀጡልበት እግዚኣብሄርም ይርዳቹ ፓስተሮቹን ኣንድ ባንድ እደኑዋቸው፡
@addisalem5517
@addisalem5517 Жыл бұрын
አቡ ወድማችን በርታልን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын
በነጻ እብደታቸው ያሳዝኑኛል
@abyaabya1075
@abyaabya1075 Жыл бұрын
አቡ ይሄ ድፍረትህ በቅዱሳት መጽሃፍት የተሞላ ኦርቶዶክሳዊነትህን አሳይቶኛል በርታ በደንብ አስጨንቃቸው 😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@freshmantube7592
@freshmantube7592 Жыл бұрын
አቡና እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ታላቅ ነህ ትንሽዬ ነው ይልሀል እንዴ እሱንም???
@2m5t3r
@2m5t3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 Жыл бұрын
እውነት የተዋህዶ ልጆች በርቱ
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 Жыл бұрын
አቡዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ
@dawit2583
@dawit2583 Жыл бұрын
excellent of you ABU
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын
ይህንን እና ትዝታውን በጣም በብዙ ነው እምጠላቸው ለኦርቶዶክስ ያላቸው ጥላቻ በስመአብ ቀኑን መሉ በመሳደብ ነው ጊዜ አቸውን እሚያሳልፉት ደግሞ ከኔም በደሜ አነስ ይላል አላለም አሁን አንተ አቡን ንትወልድ አታደርሰውም እንዴ የእንጨት ሽበት በዚህ እድሜህ አፍክን ስትከፍት ትውላለህ ክፍታፍ
@user-ht2sr5uu7e
@user-ht2sr5uu7e Жыл бұрын
ፅጋውን ይጨምርህ ወንድሜ
@mesmd2877
@mesmd2877 Жыл бұрын
ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወድሜ ♥️
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Wowowo kalehiy woetn yasemalen 👏 ♥ ❤
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ሆ በእድሜ ያደርስሃል ትንሽ ይላል ምን አይነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኤርሚያስ እዝታውንም አልከታተልም ድንግል ማርያምን የሚያንቋሽሽ ሰው እጠላለው በጣም ለዛ አላያቸውም
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
ጴጤዎች ኦርቶዶክስን የሚያንቋሽሽላቸው እንደጅግና ነው የሚያዩት
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
አቡዬ ፀጋው ያብዛልህ በርታ ኤርሚያስ እኮ የምንፍቅና መንፈስ ደራርቦ አድሮበታል እንኳንስ እመቤታችን ማንም ሀጢያተኛ ሰው ቢሆንም መናቅ ተገቢ አይደለም
@user-rd9hv9gc8i
@user-rd9hv9gc8i Жыл бұрын
ወድማችን እንኳን ሰላም መጣህ
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Жыл бұрын
በርታልን የተዋሕዶ እቁ
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
እረ አቡዬ በሳቅ ገደልከኝ ኮ የኔ ወንድም ሰላማቹ ይብዛ እዴት ነህ ጠፍታቹሁኝ ኮ ከረማቹ አንተ ና አክሊል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እውነትህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ነው እንደነዚህ ያለ ግን ንቀህ ማለፍ ነው እኔ የሚገርመኝ ለራሳቹ ክብር እየፈለጉ የቅዱሳን ክብር ዝቅ ለማድረግ ይሞክራል ደግሞ የሚያስቁኝ ለክብሩ እየተጨነቀ የሚውል የጌታ ሰው ሲሉ በሳቅ ነው የሚገድሉኝ ማንም ሰው የጌታ ሰው ይባላል እዴ ስያሳዝኑ ልቦና ይስጣቹ
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አንተ የልጅ ሙህር እንደው ትላያልክ አቡዬ የኔ ወንድም በርታ እሽ♥♥♥♥♥♥
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 Жыл бұрын
በውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ምስጥሩን ይስጥህ ውድ ወንድማችን በርታለን ተዋህዶ ለዘልአለም ተዋህዶ ነገም ዛሬም አንት ናት የጥንትናት ⛪️⛪️⛪️
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቡዬ ፓስተር ተብዬውም ጌታ ቀልብ ይስጠው
@almazmekonnen5528
@almazmekonnen5528 Жыл бұрын
አቡ ተባረክ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
ወንድሜ በረታ
@Birtukantube
@Birtukantube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን አቡዬ እንኳን ደህና መጣህ አይ መናፍቃን ግራ ተጋብተው ግራ ያጋባሉ?
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ይቅርታ መጠየቅ አያስፈልግም ኤርምያስና ትዝታው ወራዶች ሌቦች ልካቸውን አያውቁም
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
አቤት መዳህኒያለም ምህረት አድርግን መናፍቆችን ምህረት አድርግላቸዉ ጌታ ሆይ ስለ ኦርቶዶክስ ሣይሆን ስለ ክርስቶስ እዉነቱን የሚመሰክሩበትን ቅርብ አድርግላቸዉ ሁሌ እንዴት ማርያምን እንደሚሰድቡ እና ስለኦርቶዶክስ ማብጠልጠል የሚስቡት እባክህ አቡ ከጥልቁ አባሎች ጋር አትከራከር ፡፡
@seyefiqr2014
@seyefiqr2014 Жыл бұрын
Brtu tebareku
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ስለክርስቶስ ተነጋግሪያለሁ ይላል እንዲ እስክትሞት ድረስ መናገር ካለብህ መናገር አለብህ የመፀሀፍ ቅዱስ እውቀቱ ካለህ ዋናው በክርስቶስ ያላችሁ እውቀት ነውና ሳትፈራ መነጋገር ነው።
@binuyam4832
@binuyam4832 Жыл бұрын
እኩዋን ደና መጣሕ
@sebastyanossebastyanos9855
@sebastyanossebastyanos9855 Жыл бұрын
ውንድሚ በርታእፕ
@brotherssisters7101
@brotherssisters7101 Жыл бұрын
Ebbeefami Muccaa TEWAHIDOW Waaqayyoo mana isaa sii haa tuurisfaatu ☝️⛪✝️💯✅😍🥰🥰🥰
@tibebbechewanet5846
@tibebbechewanet5846 Жыл бұрын
መጠፋፋት ከባድ ነው! እንኳን ደህና መጣህ።
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ተባረክ አቡሽየ
@user-ze7tn2pj3g
@user-ze7tn2pj3g Жыл бұрын
ርዕስ ቀድሞ የመረጠ ራሱ አደለ እንዴ ቀለሞርቅ አይተንፍሱ? ትክክለኛ ስሙ ቀለሞርቅ ነው ሲባል ስለሰማሁ ነው
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 Жыл бұрын
ኤርሚያስም ሆነ ትዝታው ፈሪ ብቻ ሳይሆኑ ከመፅሀፍ ቅዱስ እውቀትም ነፃ የሆኑ ሰዎች ናቸው፤ አይደለም ከነ መምህር ዘበነና ምህረተአብ ጋር ከእኔ ጋር Live እንዲከራከር በተደጋጋሚ ብጠይቀውም እንዲሁም ስልክ ቁጥር ጭምር ብልክለትም ከፍርሃቱ የተነሳ ፍቃደኛ ሊሆን አልቻለም። የእሱ ፉከራ በራሱ ሚዲያ ላይ ብቻውን ሆኖ በመንፈሳዊ እውቀት ባልበሰሉ ግለሰቦች ፊት ወንጌልን የሚሰብክ ሳይሆን ኦርቶዶክስንና መምህራንን የሚሰድብ የስድብ መንፈስ የተጠናወተው አጭበርባሪ ሰው ነው።
@firefiretube8987
@firefiretube8987 Жыл бұрын
Abi ebbifam bro
@Nani-dz5dz
@Nani-dz5dz Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
አቡ የኛ ጀግና እግዛቤር ይጠብቅህ
@kakiabebe3679
@kakiabebe3679 Жыл бұрын
tebarek abu egnam bzu temrenal
@user-ze7tn2pj3g
@user-ze7tn2pj3g Жыл бұрын
ጠፍታችዋል ። እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን
@selamawitlema6234
@selamawitlema6234 Жыл бұрын
መረዳት እንዲቻል የሚረብሽ ድምፅ ሳይሰማ ማስረጃዎችን ሳይፈጥን አሳይ ከተቻለም ለስለስ ባለሁኔታ ትምህርት መስጠት ። ጦርነት መስለኝ ። የእግዚአብሔር ወዳጆች::
@tadelegullat4298
@tadelegullat4298 Жыл бұрын
ጀግናችን
@mikilov819
@mikilov819 Жыл бұрын
Inkuan dena mexah🙏🙏🙏
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
በናትህ በማርያም ቶሎ ቶሎ ናልን በፈጠረህ
@legesetamiret1168
@legesetamiret1168 Жыл бұрын
አቡ ጌታ ይባርክ
@asnefanta5674
@asnefanta5674 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ
@nzhhaagagat5996
@nzhhaagagat5996 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏💒
@danielkolchaossa9186
@danielkolchaossa9186 Жыл бұрын
Sira ato aydelem wongelin sira adirgo new enji
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@Smashville3
@Smashville3 Жыл бұрын
እንዴት አድርጎ ካንተ ጋር ይወያያል? በዚህ ንግግርህ ወዳጄ? ቢወያይ ነበር የሚገርመኝ ! ጥላቻ ነው የሚሰብከው እያልክ ብዙ ሳትርቅ ጥላቻና አሽሙር ታወራለህ ! 🎺 ጌታ የሚኖሩለትን እንጂ አቅልሀለው የሚሉት መቼ አጣ don't Be activist be humble brother Live for God don't sweat for small stuff ገና ጀመርክ እንጂ መቼ ኖርከው? እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ 🙏 ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ። 'ወደ ገላትያ ሰዎች 2:20-21'
@eyutababi6287
@eyutababi6287 Жыл бұрын
Adera be egziabher sem enyizehalen egna ye tewahdo lijoch hule atitfabn ebakeh
@smtdprankers5665
@smtdprankers5665 Жыл бұрын
አግዚ አብሄር ያኑርህ አንተን ኦርቶዶክስ ያብዛልን ኑርልን
@luhena1491
@luhena1491 Жыл бұрын
❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 130 М.