Tesfaye chala dagi ephrem,jossy,tekeste 2013

  Рет қаралды 2,440,646

Eyesus Tube

Eyesus Tube

10 жыл бұрын

Пікірлер: 655
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 5 ай бұрын
Anyone on 2024 listening to this mezmur?
@marthaayele1470
@marthaayele1470 3 ай бұрын
Yeah I'm listening to that song ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@helenawonde9771
@helenawonde9771 2 ай бұрын
Yes I'm listing now
@semegneshdebebe1590
@semegneshdebebe1590 18 күн бұрын
🏅🏆yes
@chezmahalo
@chezmahalo 3 жыл бұрын
I am from Ghana and absolutely love Ethiopian mezmur.
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
God bless you my sister. God bless Ghana and all Africa.
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c Жыл бұрын
i serve and glorfy You God.
@wubalemhabtamu2485
@wubalemhabtamu2485 11 ай бұрын
​@hannahaile8701
@wubalemhabtamu2485
@wubalemhabtamu2485 11 ай бұрын
@wubalemhabtamu2485
@wubalemhabtamu2485 11 ай бұрын
@user-us3di7of1m
@user-us3di7of1m Жыл бұрын
ሁሌም ስሰማው የማልጠግበዉ መዝሙር ነው እኔ ሆርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይኤን መዝሙር ስሰማው ልቤ በአሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወድሜቼ በሰማዉ ቁጥር አለቅሳለዉ🙏🙏🙏
@simretgobena245
@simretgobena245 19 күн бұрын
geta eyesus yiwedishal ehite tebareki
@kasahunmitiku168
@kasahunmitiku168 4 жыл бұрын
መንፈስ ያድሣል ልብን ደግሞ በጌታ ላይ ያሳርፋል፦ተባረኩ!!
@evinets7782
@evinets7782 5 жыл бұрын
Im Eritrean ,I understand little bit amaric and i love amaric mezmur so much,
@theway9226
@theway9226 4 жыл бұрын
God bless ethioeritria
@goitomteklu2796
@goitomteklu2796 3 жыл бұрын
God bless u ma friend ur commented & like the right christian song..
@jokablessed5245
@jokablessed5245 Жыл бұрын
So am i
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c Жыл бұрын
in my life i serve and glorfy God.
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 Жыл бұрын
ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው እናንተ በህብረት የሚትዘምሩ ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ከበርቻቻ የለም ወደ አጥንት ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ነው መንፈሳችሁ ዕድሜ ልክ ሞልቶ ይኑር ተባርከያለሁ!!!
@paulerick6001
@paulerick6001 Жыл бұрын
I always come back to this song since it was released for that reason!
@tigistsisay3604
@tigistsisay3604 6 ай бұрын
08L0😅po0​@@paulerick6001
@tigistsisay3604
@tigistsisay3604 6 ай бұрын
0
@MesiFanta2024
@MesiFanta2024 2 жыл бұрын
በየግዜው ደጋግሜ የሚሰማው ጌታን ለማገልገል ዉስጤን በኃይል የምያነሳሳ ድንቅ መዝሙር ጌታን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏♥️
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 6 жыл бұрын
እድሉን ከአገኘሁ ለአንተ ከተለየሁ እኔማ አገልግላለሁ አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 5 жыл бұрын
ስለእናንተ ብሩካኖች እጅግ አርጌ ጌታን አመሰግናለሁ በእውነትና በመንፈስ ማገልገል ቀላል አይደለም በዘመናችሁ ዘመን ተባረኩ
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
ብዘምር ብዜምር ቢዜምር ውስጠ የማይረካው ሰለ እየሱስ ነው ይህን መዝሙር ሁለ ብዘምረው አልጠግብም እድሉን ሰጥቶኝ የመረጠኝ ታማኝ አድርጌ የቆጠረኝ ጌታ ይባረክ
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተባረከና የተቀደሰ ይሁን 🙌 ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹህ ይለምልም በጌታ ስም 🙌
@lemlemmohammed7762
@lemlemmohammed7762 5 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ እግዝአብሔርን ማገልገል መታደል ነው፡፡ እግዝአብሔር ይባርካችሁ!!!
@alemmuleta6127
@alemmuleta6127 5 жыл бұрын
ዛሬም ልብ ይነካል፣ ጌታ ይባርካችሁ።
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 4 жыл бұрын
ewunet
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
አገለግልሃለው አድል ከሰተከኝ መታደል ነው ለኔ አንተን ማገልገል አየሱስ አባክህ አርዳኝ አገልግየክ ልሙት አባ. የኔ ጌታ
@tadios.a552
@tadios.a552 5 жыл бұрын
ይርዳሺ ህህቴ እኔም እንዳቺው ለጌዜው ሌላ ነው አይማኖቴ ✌
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ሁላችንም አምላክ ይርዳን ግን የመዳን ቀን ዛሬ ነው ሁላችንም ወደ ጌታ አንመለስ ህዎትም መንገድም ክርስቶስ ነው ወንድሜ ተባረክ በብዙ
@tadios.a552
@tadios.a552 5 жыл бұрын
@@godisgoodallthetimejesusis6006 አሜን አንቺም ተባረኪ በብዙ 🙏
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ በብዙ
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
ጌታን አገልግሎ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም የአባቴ ልጆች ዘመናቹ በአገልግሎት ይለቅ ተባረኩ
@HanaGetu-s5n
@HanaGetu-s5n 13 күн бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ ልብን ያረካል መንፈስን ያነቃል ስጋን ያበረታል እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ዘመን ተሻጋሪ መንፈሱ የማይበርድ ዝማሬን አሁንም በእኛ ዘመን ይጨምርብን ተባረኩልን
@media8191
@media8191 4 жыл бұрын
በጣም ልቤን የሚነካ መዝሙር ነው ጌታ ሆይ አገለግላለሁ አንተን
@sileshiworkineh4597
@sileshiworkineh4597 8 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስን ያገኘች ነብስ የበጎ ህሊና ባለቤት ትሆናለች፡፡ በጎ ህሊና ማለት ባንተ አንዲሆንብህ የማትፈልገውን ክፉ ክስተት በሌላው እንዲደርስ አለማቀድን፣አለመተባበርን፣ መቃወምን…ወዘተ የሚያፋፋ እና ይህንን የፋፋውን ድግሞ የሚያስፋፋ የክርሰቶስ ትሩፋት ነው፡፡ ብዙ የልዩነት ሰቦችና ምክኒያቶች ቢኖሩም ከዚህ ይልቅ ሕብረትን ያበረታታል፡፡ እውቀት ተኮር እሳቤን አና የሚቀርቡ መረጃዎችን የሚያጣራ ብርታትን ያጎናጽፋል፡፡ በጎ ህሊና በግፍ የሚገፉትን፣ በአድሎ ቁም ስቅል የሚንገላቱትን ንጹሃን፣እውቀት በማጣት ለውሳኔ የሚቸገሩትን ወገኖችን ያጽናናል፡፡ግፈኞችን ብቻ ሳየሆን ከግፋችው ጅርባ ያሉትን የጨለማ ሀይላት ምንንት በመለየት ይዋጋል፡፡በጎ ህሊና ነገሩን ከስሩ ሳያጣራ አይወስንም፡፡በጎ ህሊና ይቅረታና ምህረት ሃበቶቹ ናቸው፡፡ በጎ ህሊና ለፍርድ አይፈጥንም፡፡
@yorusalemhaile535
@yorusalemhaile535 8 жыл бұрын
amen
@salamhihihi3978
@salamhihihi3978 7 жыл бұрын
ዋው
@sileshiworkineh4597
@sileshiworkineh4597 7 жыл бұрын
ስለዚህ የታለደከውን የበጎ ህሊና ጸጋ ጠብቀው፡፡በጎ ህሊንህን ለመንጠቅ ሌት ተቀን የሚተጋ የጭለማ ሀይል እንዳለ ተገንዘብ፡፡ባለበጎ ህሊና ሴትና ወንድ የክርስቶስ ምስክሮች የጭለማው ሃይል ኢላማዎች ናቸው፡፡በጎ ህሊና በጎነቱን እያጣ፣እየጫጨ፣እየኮሰመነ የሚሄድ ነው፡፡ስለዚህ ሁል ጊዜ ሊፈተሸ፣ሊገመገም፣ሊታረም ይገባል፡፡በቀላሉ ሊበላሽ ይችላል፡፡ብዙ የተበላሹ በጎ ህሊናዎች፡ አደገኞች ሊሆኑም ይችላሉ፡፡ምክኒያቱም በጎነት ሲጠፋ ከነብርሃኑ ነው፡፡የጨለማ ማደሪያ ይሆናል፡፡
@salamhihihi3978
@salamhihihi3978 7 жыл бұрын
+sileshi workineh ወንድሜ ትክክል ነክ ልቤ ተንክቷል ባልከው ነገር
@salamhihihi3978
@salamhihihi3978 7 жыл бұрын
+sileshi workineh አመሰግናለው እሺ ጌታ ይባርክህ
@lillyl4262
@lillyl4262 8 жыл бұрын
Omg Tesfaye Chala your voice is AMAZING
@hanagiday2766
@hanagiday2766 7 жыл бұрын
ወንድሞች ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ተባረኩ
@adonijahahmed
@adonijahahmed 18 сағат бұрын
ይህ መዝሙር በእውነት የሰውን ልብ ይዞ ሰማያትን የሚያልፍ ወደ ዕጣኑ ኮረብታ ወደ ከርቤው ተራራ የሚወጣ ዝማሬ ነው።
@sabahagos808
@sabahagos808 2 жыл бұрын
This spiritual song takes me to the horrible country, Libya And I can’t stop singing this touching spiritual song!!! Great job!!! No spiritual song is comparable to such old and impressive songs.
@iftyomabiyu559
@iftyomabiyu559 2 жыл бұрын
ሁሌም የማልጠግበዉ ዝማሬ ተባረኩ እሱን ማገልገል መታደል ነዉ።
@Philippaelias
@Philippaelias 7 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው ጌታ ሆይ ድጋሚ ክሊፕ ልሰሩለት ይገባል❤❤❤
@asterbedane6014
@asterbedane6014 2 жыл бұрын
አሜን። በምድር አስካለን ድረስ ትልቁ እድልና ደስተኛ የሚያደርግ ነገር ቢኖር እግዘብሔርን ማገልገል ነው። እሱን አገልግሎ ማለፍ ትልቅ እድል ነው። ጌታ ለዚህ ክብር ያብቃን ቅዱሳን።
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 Жыл бұрын
አስቴርዬ ካለሽበት የሚዲያ ጩሀት እና ጋጋታ ራቅ ብትዪ ይህም ትልቅ አገልግሎት ነው እንዲህ ይላል የእግዚአብሔር ቃል 1 Timothy 2 (አማ) - 1 ጢሞቴዎስ 14: የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤ 15: ነገር ግን በእምነትና በፍቅር በቅድስናም ራሳቸውን እየገዙ ቢኖሩ በመውለድ ትድናለች።
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 Жыл бұрын
Amen ihite
@lamen.god.blessed7953
@lamen.god.blessed7953 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሉን ካገኘው አገለግላለሁ፡፡ሀሌሉያ በብዙ በባረኩልኝ፡፡
@eyobberhanu2339
@eyobberhanu2339 5 ай бұрын
We all have a callings to the gospel.
@user-iv1dl8um8h
@user-iv1dl8um8h 7 жыл бұрын
ኤፍረም ተከስት ተስፋዬ ጫላ ዳጊ ጆስ እግዚአብሔር ብርክክክክክክክክ ያርጋችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ በጌታ ፍቅር አምንንንንንንንንንንንንን
@masreshahilemariyam789
@masreshahilemariyam789 Жыл бұрын
'' ሁሌም ጌታ ሆይ አገለግላለሁ '' ይኤን መዝሙር ስሰማው ልቤ በአሴት ትሞላለች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹህ ይለምልም በጌታ ስም 🙌🙌👏👏 !!!!!!!!!!!
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
አገለግልሃለዉ !!! አሜን ተባረኩ ወነድሞቼ
@ebenezerhile436
@ebenezerhile436 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ልብ የምነከ መዝሙር ነው ልክ እንደ ቀደምቱ ፈጣር ህብረትና አንድነትን ያምጣልን ቅዱሳን ተባረኩ💖🙏
@pchab1966
@pchab1966 2 жыл бұрын
Heartwarming is exactly right! I dont even speak the language and it has always had that effect on me. Why I keep coming back to listen over and over.
@addishewet8991
@addishewet8991 8 жыл бұрын
I loved Ephrem's at 3:36 Scrolled it AGAIN AND Again. Awesome voice. What a gift. I wish they given him more time. God bless all.
@tezeratesfaye1660
@tezeratesfaye1660 2 жыл бұрын
Me too!
@waeroextremefortnite9737
@waeroextremefortnite9737 Жыл бұрын
Me too
@mintwababrham6012
@mintwababrham6012 2 жыл бұрын
መታደል ነዉ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ማገልገል ....ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ.
@selamawittekeste8466
@selamawittekeste8466 10 жыл бұрын
Ohh what a blessed song, Amanuel Ethio may God bless you for uploading the video
@dadtaminacdazbeyneh5965
@dadtaminacdazbeyneh5965 6 жыл бұрын
S
@jesusislordjesusislord5758
@jesusislordjesusislord5758 6 жыл бұрын
ተስፋዬ ጫላ ድምፅህ ልዩ ነው የሆነ ፍንቅል የሚያደርግ ነገር አለው ።ሁላችውም ደስ ስትሉ ተባረኩ ተባርካችዋል።
@zionhabt7215
@zionhabt7215 10 жыл бұрын
Aman... the most important in life to SERVE GOD with our grace.... Praise The Lord.... Thank u for sharing this amazing mezmur
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ።
@terryzewde2360
@terryzewde2360 5 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር በጣም የምወደው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hamelmalkiros7634
@hamelmalkiros7634 6 жыл бұрын
Can't stop listening to this song ! May God Bless You all !!!
@hamelmalkiros7634
@hamelmalkiros7634 7 жыл бұрын
What a blessing song !!! One thing that impressed me is that , each one of you has a graceful voice!!! May God Bless you all abundantly !!!!!
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 9 жыл бұрын
what a blessing to serve the lord in this short life we have !! GBU ALL!!!
@user-tx7pt4lm1d
@user-tx7pt4lm1d 7 жыл бұрын
Ameeen geta hoy Agelegllhu Ante endeti metadeli naw geta ante magelegel zemne setiche huneta salye ante agelgillhu aba
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Amen Amen Tabarkii 🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻
@sarahmicheal9169
@sarahmicheal9169 5 жыл бұрын
I’m in love with this song God bless you all
@amanassefa9481
@amanassefa9481 5 жыл бұрын
absara ghebremicael me too you have no idea how many times I have listened to it
@selamadunya2157
@selamadunya2157 7 жыл бұрын
waawwuu waqayyo tajajilun akkami namati tola laphe qulqulun tajajilu kesani abbani kesani samira teso isatira ol jedhe sin simatera wawwuu waqayyo dacha ayana isa afura isa sin irra habayyisu ebifama laffa jirtaniti Ameeen!!!!
@nznnzcndn1123
@nznnzcndn1123 7 жыл бұрын
ye egizabher tsaga yibizalachu 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@rahelasfaw1966
@rahelasfaw1966 9 жыл бұрын
God bless you all to the songs you are singing ,let the Almighty God spirit fully upon You.to more songs please be anointed
@almazkuchara5325
@almazkuchara5325 7 жыл бұрын
Edulun kagegnewu Aniten ketelehu enema!!! Agelegilalewwwwwwwu Amennnn tebarekulign Ye Eyesus lijoch
@b.h.kedir.kdejakedirkdija9542
@b.h.kedir.kdejakedirkdija9542 5 жыл бұрын
Amen agelglalwe kele be kebrene sethalewe sebsebe geta abzto yebarekacewe......
@godisgood8544
@godisgood8544 6 жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያያያያያያያያ ለአገልግሎቱ የሾማችሁ ጌታ ይባረክ ዘማሪያን ሁላችሁንም ስወዳችሁ ተባረኩ ከዚህ ክፉ አለም እንኳን ጌታ አስመለጣችሁ
@carljenny5946
@carljenny5946 9 жыл бұрын
Lovely, lovely Tesfaye! :) We used to live in Addis 7 years and miss it very much. May God bless! Carl & Jenny Genet
@senaitissack6127
@senaitissack6127 4 жыл бұрын
I love ❤️ your songs god bless you 🇮🇹🇪🇷
@elfeneshwolde848
@elfeneshwolde848 4 ай бұрын
Yes we have to serve the ALMIGHTY GOD, since he is knocking the door of our heart by his son JESUS CHRIST!!!!
@titiabouma3804
@titiabouma3804 5 жыл бұрын
a very good song awesome , i not understand the words , but it felt good ;)
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 5 ай бұрын
Even if it's getting dark, I will serve you it will dawn Even if I'm losing my strength,I will serve you my Load Even if things aren't working out as it's planned,I will still praise You and serve You Even If It seems I'm losing faith I will serve you as long as I'm in this earth Even if everyone is giving me their backand go away in bad days,I will still serve you Even If days seems mist and darker I will serve You Even if storms are treatning me I will still serve You Without leaning on my own ability I will serve you Load Without complaing in my situation on you I will serve You Load
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 5 ай бұрын
Let me serve you in my season of Life Even if situation isn't convenient I will humble myself in sight of You God Truly It's blessing to serve you in this short Life For I have reward from You Jesus Let me serve You until my last days. I will serve You my Load I will give u all the Glory I will seve you from bottom of my heart I will serve You with all of my strength I will serve you my Load *4...
@ellajames2033
@ellajames2033 2 жыл бұрын
the most ambitious crossover event of all time lol. I love it though. They are all my favourite.
@pchab1966
@pchab1966 2 жыл бұрын
Lol...finally someone made that comment! That was my thought when I first heard it soon after it was posted. I'd been following Ephrem Alemu since about 2008 so when listened to this immediately wondered: why does this sound like smooth jazz!?😇
@elfeneshwolde848
@elfeneshwolde848 4 ай бұрын
Let the ALMIGHTY GOD bless you abundantly! It is encouraging song!
@woinshetmekuria2341
@woinshetmekuria2341 9 жыл бұрын
God bless you , so powerful spiritual song!it is touching&blessing , tabarku wendemoch!!
@Semehar14
@Semehar14 10 жыл бұрын
This is so beautiful!
@Rut96969
@Rut96969 4 жыл бұрын
2020 still now
@amenamen9497
@amenamen9497 3 жыл бұрын
Gcg
@alazarhabtamu3574
@alazarhabtamu3574 Жыл бұрын
This is our one and only mission while we are living in this world and this song reminds me that there is no greater mission
@beyoresimone2812
@beyoresimone2812 6 жыл бұрын
Amenn amenn tabraku hulachum beysus sim agalaglawalo
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
@abera5038
@abera5038 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርከችሁ ተበረኲ ያአበቴ ክርከን.
@terafy1974
@terafy1974 6 жыл бұрын
እየሱስ......ተባረክን...አሜን..♥♥.
@SalamSalam-ph9un
@SalamSalam-ph9un 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋው ዋው ሀሌሉያ አሚን አሚን አሚን እልልልልልልልልልልል ውብ ያባቴ ምጦች ሰታምሩ ያባቴ ቤተሰቦች። ዘመናችሁ በየሱስም ይለምልም አሚን በሉ ተምወዳችሁ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen ye Geta Lijji Tebarekuuu 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@getalenemelkamnawugeta9505
@getalenemelkamnawugeta9505 8 жыл бұрын
Ameeen Ameeen gena engelegelaleni geta simu yibareki Tebareku bebuzu
@eresedohime1524
@eresedohime1524 7 жыл бұрын
aminnnnnnnnnn
@emmanuelvainqueur2687
@emmanuelvainqueur2687 7 жыл бұрын
GetA lene melkamnawu GetA alléluia
@beniamalemayehu53
@beniamalemayehu53 8 жыл бұрын
that is the best thing in life,my GOD agelegilahalehu.Amen.
@eitansheitansh8641
@eitansheitansh8641 4 жыл бұрын
Anide.bicha.agaligye.geta.hoy.limuti.eehen.idli.sitagn
@tameratttessfaye7786
@tameratttessfaye7786 9 жыл бұрын
Anten magelgel metadel new!!!!! Amennnnnn
@adonijahahmed
@adonijahahmed 5 күн бұрын
አንታ ኤርትራዊ ሓወይ ብዝሃብካዮ ሓበሬታ አዝየ እዬ ናይ ብሓቂ ተሓጚሰ። ጎይታ ብኹሉ ሸነኽካ ይባርኽካ አሜን። ኤርትራውያን ልብኹም ንጎይታ ቅኑዕ ምዃኑ ግሁድ እዩ
@getalenemelkamnawugeta9505
@getalenemelkamnawugeta9505 7 жыл бұрын
Ameeen Ameeen kiber legeta hun tebareku bebuzu keze bela ya agelgelot/zemenachun geta ya bizalchu
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 7 жыл бұрын
Amen
@getalenemelkamnawugeta9505
@getalenemelkamnawugeta9505 7 жыл бұрын
ameen
@MrSile2011
@MrSile2011 7 жыл бұрын
can't stop listening!!
@ElimEfream
@ElimEfream Жыл бұрын
I am able to hear....l loved hearing aid batteries.....l AM NOT ALONE...
@shdaentertainment213
@shdaentertainment213 2 жыл бұрын
Love you Tesfaye and Efiye 🥰🥰🥰 🇪🇷🇪🇷
@elenidemisse7843
@elenidemisse7843 8 жыл бұрын
ታላቁን እግዚብሔርን ማገልገል የመሰለ የለም ፤ ተባረኩ
@judymsy3311
@judymsy3311 10 жыл бұрын
Wonderful! God Bless You! You all are lucky to be gifted & blessed!
@mesiyohannes8439
@mesiyohannes8439 6 жыл бұрын
tesfsh eph dagi yos teke geta berekirek yadergachu agelegelewalew amilaken eskemechereshaw Amen Hale luja
@amanuelmulat9549
@amanuelmulat9549 9 жыл бұрын
Touching Song, Bless you tesfaye
@melakuboressa8048
@melakuboressa8048 10 жыл бұрын
Amen Gata yibarkihi
@arbicaarbica9860
@arbicaarbica9860 5 жыл бұрын
Tebareku geta yibarekachu tebareku hulachumu tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku tebareku iiiisssaaayyyiiii.haleluya agiligilalewuo.ooooooohaleluya.iyesusi geta newuo haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya God bless this song thankwu so much tebareku tebareku tebareku
@mimigidey2246
@mimigidey2246 9 жыл бұрын
nice mezemur desyelalal egna yalesu minm nen love u jesus. thanks for everyday life u gave me too. i wish i can sing like this but one day i can't wait.
@tsiondereje5414
@tsiondereje5414 10 жыл бұрын
i love this song!! GOD BLESS YOU ALL
@frehiwotanteneh3865
@frehiwotanteneh3865 7 жыл бұрын
Amen metadile new be ewntena be minfes egzbhirne magelgel tebarku ye geta wudoche
@lantalemtesfa8547
@lantalemtesfa8547 10 жыл бұрын
.........yemigerm mezmur new....egziaber yebarkachu wendmoche...edme zemnachenen esun bemagelgel endenenor geta yerdan!!!!
@genet84belachew41
@genet84belachew41 6 жыл бұрын
Zamnachu yebarek hulamm yamyds akm yamehon mzmurr
@sadarsakdhka7919
@sadarsakdhka7919 7 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnn agelegilhalw yene minote getan mageligei bichanw tebareku ye yesuse abasaderochi !!
@edensesay5902
@edensesay5902 5 жыл бұрын
geta yibarkachu yeyesus agelgayoch yenate edel geta yistegn
@user-sc2kk4jm7z
@user-sc2kk4jm7z 7 ай бұрын
Amazing you are right 😭❤👍❤🎉taberku
@user-sq3bw6sv4q
@user-sq3bw6sv4q 5 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ይነካል ተባረኩ
@ariamsamuel5648
@ariamsamuel5648 2 жыл бұрын
Betam amesgnalew sle mezmuru tebareku
@user-ze2wr8ri9f
@user-ze2wr8ri9f 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሳላገለግል እንዳትገለኝ ❤
@keifabairu9658
@keifabairu9658 8 жыл бұрын
GOD BLESS U BRATHERS waw blessing song!!!!1
@obsehika5518
@obsehika5518 3 жыл бұрын
Hulachunm beteley yoeph kassa betam new mwedew egzabher zemenachun ybarkh
@tsehaytadele840
@tsehaytadele840 6 жыл бұрын
Amen, Amen ,Amen, Agelegilalehu, yihima Edil nw. Hallelujah
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
የጌታ አንባሳደሮች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ አሜንን
@hannage8942
@hannage8942 6 жыл бұрын
Bless you all!
@fekadutomba5348
@fekadutomba5348 6 жыл бұрын
Amen.Geta yebarkachehu & Zemenachehu yebarek! Its so touching Gospel song
@saralema9859yourhandle
@saralema9859yourhandle Жыл бұрын
Ameeeeennnnnnnnn ageligalalewu gata hoye techilale❤❤
@judymsy3311
@judymsy3311 10 жыл бұрын
You all are blessed! May God bless you more and more!
@temesgenmengistu6229
@temesgenmengistu6229 6 жыл бұрын
AMEN GOD BLESS&BLESSED YOU EWEDIHALEW TEBAREK FITSAMEH YAMARE YIHUN
@user-he2sd6vn7o
@user-he2sd6vn7o 9 ай бұрын
Egeziabher zemenachun yebark❤❤❤❤
“ክብር ለሆነን ጌታ "Tesfaye Challa and Yidnekachew Teka
11:36
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 386 М.
Lili Tilahun "Gedeb Alew" New 2013 Song,
7:34
Mentymuziq
Рет қаралды 1 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Emagn (እማኝ) - Tekeste Getnet
6:42
Tekeste Getenet
Рет қаралды 5 МЛН
አውቃለሁ Awekalehu by Eyerusalem Negiya
6:11
ቀmari
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ephrem alemu - wongel yashenfal
4:22
bet selot
Рет қаралды 94 М.
አገለግልሃለሁ Ageleglihalew New Amharic Protestant Mezmur 2023/2015
8:16
Jossy sileshi (ዮሴፍ ስለሺ) bejimir yemiker hilm yelegnim ine......
8:07
Bereket Dejene official
Рет қаралды 3,5 МЛН
tesfaye Chala
5:26
nahumaddis
Рет қаралды 547 М.
Mesfin Gutu Elif Elif medium
7:44
Lencho Beri
Рет қаралды 232 М.
Tekeste Getnet "እንደፀና ቀረ"
6:04
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 5 МЛН
Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ
6:27
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 2,1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 20 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 714 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 7 МЛН