KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ወለደች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Weledech New Ethilpian Dirama) 2023
31:56
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
Получилось у Миланы?😂
00:13
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
"ሙቃ መጣች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Muka Metach New Ethiopian Dirama)2023.
Рет қаралды 123,876
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 207 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Жыл бұрын
Пікірлер: 511
@Yewahmenyhonal8532
Жыл бұрын
የመዋ የብርቁ አድናቂ በላይክ እየገጫችሁ ግብ 😂😂😂❤❤❤
@emmazero3023
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤😊
@mobileme5584
Жыл бұрын
❤❤❤😊
@racheltakala7118
Жыл бұрын
ሆዳም ብርቁ
@ኢማንይመር
Жыл бұрын
ማሬዋ ዩቱብሽን ለምን ተውሽው
@hshhehsge7113
Жыл бұрын
አይ ብርቁ ልብሥህን መያዝ ለምዶብህ ቀረ
@bateyyoutube3038
Жыл бұрын
የኔ ተወዳጆች የዚህ ቤት አድናቂወች የታላችሁ እስኪ👍👍👍👍👍
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
የእመዋና የብርቁ የአያ ጥላዬ አድናቂዎች የት ናችው እመዋና ወንድሟኮ ከልብ ሠው ናቸው ከምር ስወዳቸው
@MartayeTewahedoLiji
Жыл бұрын
ክክክክክክክ ውይ ብርቁዬዬ በሳቅ ገደለኝ የምርቁ አድናቂ በሉ ላይክ አድርጉኝ
@aasseaassd9914
Жыл бұрын
ይህን ድራማ ባያልቅ ደስታየ😊
@zeritutube
Жыл бұрын
ይህን ቤት ሳየዉ ደስ ይለኛል ከዝህ ቤት ዉጭ አትስሩ ሳየዉ ደስይለኛል እካን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@yaredaderaw4075
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የተወና ብቃት። በተለይ ብርቁ👌
@user-yc3gr5gm9i
Жыл бұрын
ብርቁ ልብሱን ይቀይር እምትሉ😅😅😅😅
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
ብርቁ አንተ እኮ ትለያለህ 👌👌
@busyline3833
Жыл бұрын
እኮንደህናመጥችሁማሮችየ❤❤❤
@fkrteshifera3820
Жыл бұрын
ማነው የእምዋን ደግነት የሚያደንቀው♥️
@user-me3tr3lh5t
Жыл бұрын
ደግነትሲበዛ ማስጠላቱን በሷ አወኩኝ እኔምየሷ ቢጤነበርኩ ለካሲበዛምለተመልካችያስጠላል ኧረ
@metsihetdawit232
Жыл бұрын
Are sebeza yastelal tadese gen endet endakateleye
@betinegash2110
Жыл бұрын
ኡፍ ደብሮኝ ነበረ። እንኳን መጣችሁልኝ። እስኪ ዘና ልበል። ኑሩልኝ። ውዶቼ።
@user-lb6hy4qx1c
Жыл бұрын
አይዞሸ የምን መደበረ ፍታ በይ
@user-xj1yi4zd4p
Жыл бұрын
😂😂😂የብርቁሱሪበያዝና😂😂😂የኔ ስደት መቸነውየሚይልልፉልን😢😢😢😢
@ssuu4227
Жыл бұрын
kkkkk
@user-xr2ub5kx5c
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
አብሺሪ አዲቀን ያልፋል
@weletemaryamkedejshadershnafek
Жыл бұрын
እይዞሽ እህት ያልፋል በእግዚአብሔር ፍቃድ
@fozyaseidmohammed6288
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@abebamiki4193
Жыл бұрын
ውድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
የታዴ መጨረሻ የኔፈቀኝ የእምዋ ወንድም ውስጤነው ከምር ከልቡ ወንድምነው ብርቁየ የሣቄምንጭ😂😂
@user-yx5jz9rj8t
Жыл бұрын
እነኔም
@user-sv7qj7lr6q
Жыл бұрын
እኔም የምዋ ወንድም የምወደው አድራሻውን ማፈላለጊ አይቀርም
@user-pr3lf8fb3s
Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ነው ሀይሌ የአማራን ህዝብ የመሰለኝ ተበድሎ ተጎድቶ ስንት መስዋዕት አምጦት አሁን እንደ ጠላት የሚታይ 🎉
@samimmsamimm7281
Жыл бұрын
በስማም አይኔን አፍጥጨ ስጠብቃችሁ ነበር እመብርሀንን ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
የምዋን የደግነት ጥግ አላህ ይስጠን 🤲🤲❤ብረቁ በቃ እያደረ አንፍር ነዉ የምኩነዉ አ ታደስ እኳን አይንህን ገለጥህ ተሺሉህ ምን እደምታስብ ነዉ ማየት የናፍቀኝ ተቀጥተህ ይሆን ወይሰ እዛዉ ነህ ❤❤❤🤔
@user-pr3lf8fb3s
Жыл бұрын
የሀይሌ ትዕግስት አማራን ህዝብ ነው የሚመልሰው የኔ ምስኪን በልዋለበት እንደጠላት የሚያያዩት
@salamss5506
Жыл бұрын
እመዋና ብርቁ መጡልን ደስ ሲል
@famel9098
Жыл бұрын
ሰውየው መጣልን ብለህ ጥራት😂😂😂😀😀😀😂😂 አለች እመዋ!!!!!
@masigirma5030
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@famel9098
Жыл бұрын
ብርቁ!!! የሚገርም ትወና ነው!!!
@askidesta4271
Жыл бұрын
እማዋን ቁጭ እክስቴን ምንም ድራማ አይመስለኝ እኔም ደስ ነውሚለኝ እውነተኛ ነገር ስለማይ❤❤❤
@tsehayababaw2126
Жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏 ምክንያቱ ይቅርባችሁ በጣም ጨንቆኛል😢😢😢
@user-md5xj3od6f
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@tadlaal9123
Жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔር ያሥብሽ የቅድሣን አምላክ ያሥብሽ ይጠብቅሽ ከሚያሥጨንቅሽ ነገር ሁሉ
@user-ks3po6rs3j
Жыл бұрын
አላህ ሀሳብሽን ያቅልልሽ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
አብሽሪ የኔእህት
@famel9098
Жыл бұрын
አይዞሽ!! ጊዜ የማይፈታው ነገር የለም !!!!
@meserettesfu85
Жыл бұрын
እነ ብርቁ እኳን ደህና መጣችሁ ውይ ስወዳችሁ እኮ 🥰🥰🥰
@user-vo6qx2ll4x
Жыл бұрын
እማወይ እናቴ የምትመስለኝ ነገርስ❤❤❤
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
የብርቁን እናት እና ብርቁን የምቶዱ
@MariamMariam-id9fz
Жыл бұрын
ቶቶሎ ልቀቁት ስወዳችሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@selame3757
Жыл бұрын
ዬኔ ፍቅር አያጥሌ❤ ይሄን ሰዉዬ ወድጀዉ ልሞትኖ ስልኩን የምታቁ ተባበሩኘማ😛😂😂
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
😅😅😅
@famel9098
Жыл бұрын
ሰው መርጠሻል!!!!😘😘😘
@sofiloveaumeamen1222
Жыл бұрын
አያ ጥሌ እና ሐይሌ የወንድ ቆፍጣና 👍🙏😅😅አሉ ታደሠ እና ማን ነበር ሥሙ ሤታሤቶች 😅😅😅ከሤት ሥር የማይጠፉ 😅😅😅
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
@@sofiloveaumeamen1222 አያ እሱባለው ነው እደሴት ነገረኛነው 😂
@selame3757
Жыл бұрын
@@rahma-pc1fpሳቂ አንች ምን አለብሽ ካወቅሽዉ ወዲበይ ስልኩን😂😂
@zeybahussen5518
Жыл бұрын
ተው ብርቁ አታናደኝተው አሁንስ አቃጠለኝ😂😂😂😂😂
@meticar4025
Жыл бұрын
😂😂😂
@sffdgg8523
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@haytaahmed6763
Жыл бұрын
እህህህህህ ብርቁስ በጣም አዝግ ሁኗል እመዋ በስንቱ ትድከም 😊
@meticar4025
Жыл бұрын
😢😂
@etayehumekonnen1717
Жыл бұрын
እመዋ የኔ የዋህ ብርቁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@kechohabeshawit3729
Жыл бұрын
በሱጋር አትሂጂ ፈስቻለሁ ይሼትሻል አላለም😂😂😂😂😂😂
@lubabayesuflubabayesuf8622
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@add9654
Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂
@tigetishome2984
Жыл бұрын
የእውነት ነው እዴ የወለደችው ግን አምሮባታል ጌታን 😂
@user-ks3po6rs3j
Жыл бұрын
ጉድ ብርቁ 😂😂😂😂😂. ምን ልብ አድርቅ ነዉ
@rihennamehemmed9830
Жыл бұрын
እሱ አልመጣም ሰው ነው በጨት ይዞት የመጣው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
አለ ደ ብርቁ እኔ ገና ጀመርኩት ክክክክክክ
@rihennamehemmed9830
Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh የብርቁ ነገር እያየነው ባሰበት🥺🥺🥺😂😂😂😂😂😂
@user-kl4yz7jt2s
Жыл бұрын
የእምዋ ትግስት ደስ ሲል
@jerryaboye7200
Жыл бұрын
❤❤❤አይ ታዴ አይንህን ገለጥክ😂😂😂😂😂ወንዶችዬ ደህና ናችሁ
@user-zh7mo7ty4r
Жыл бұрын
አይ ብርቁ❤❤❤❤
@liyatube754
Жыл бұрын
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍😍
@gdggg2692
Жыл бұрын
አይ ብርቁ😂😂 ቶሎቶሎ ኑልን😢
@user-gf4tt4mn8p
Жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ግርም ትሉኛላችው እመዋና ብርቁ ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ድንቅ ችሎታ አላቸው
@user-hs2lw5sp3u
Жыл бұрын
ብርቁ የድራማዉ ድምቀት
@saadahsaaadah3402
Жыл бұрын
ጠይሞ ሴትዩ በሳቅ ገደለችኝ አይይይ😂😂😂
@emebityaregale6193
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ስውዳችሁ
@Emebet917
Жыл бұрын
ደምሪኝ ሞክሼ❤
@mizankassa9854
Жыл бұрын
ብርቁ ልጅነቴን አስታወሰኝ እኛም ድሮ ልጅ እያለን ስንላክ እንዲህ መንገድ ለመንገድ እየቆምን የወዳደቀን እየለቃቀመን የሚነቀለውን አትክልትም ሆነ የጠላ ቤት ምልክት እየነቀልን ስንጋጓተት ውለን የተላክነውን ረስተን በዛው የምንቀረው😅😅😅
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-oy6uk8is9b
Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@serkedemise2061
Жыл бұрын
እኔም ያን ነው ያሥታወሰኝ 😂😂😂😂😂
@tube4409
Жыл бұрын
እንዴ ብርቁ እናት አይነት ሰው ያብዛልን አየ አለች 😂😂😂 ይመቻቹ በርቱ
@walteamanuale324
Жыл бұрын
ወይ ብርቁ ድንቅ ትወና ከእመዋ ጋር
@halmaabc9097
Жыл бұрын
አያ ጥሌ የኔ ጀግና አስተዋይ ስወደው ❤❤❤❤ ኧረ ብርቁ ጨረሶ አበቃበት አሁንስ ማንቆርቆሪያ ነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tq6qm5xe7c
Жыл бұрын
የመዋመልከምነት የተለየነዉ እንደሦአይነቱን ያብዘልን
@gafatyifat8459
Жыл бұрын
Birku is the best in the series. His act is amazing.
@feradesa9188
Жыл бұрын
አይ ብርቁዬ የሳቄ ምንጭ ሰላማችሁ ይብዛ
@zeyenyadawud9443
Жыл бұрын
እህ ብርቁዪ የኔ አድርቅ
@user-eq5eq5pe6y
Жыл бұрын
አይ ብርቁ እኔስ እደዚህ ሆኖ እዳይቀር ነው እምፈራ 😅😅😅😅
@user-lc5gi5ku7k
Жыл бұрын
ተፍጥሮውመስሎኝነበር😂😂😂😂😂😂😂አወቆነውእደ
@saidarqway5739
Жыл бұрын
ውይ ይኸን ድራማ ስወደው ቶቶለ ልቀቁልን
@burthkanburthkan1652
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ብርቁ
@siyearagaw6653
Жыл бұрын
በጣም እወዳችኸለሁ
@jbjj-hs3fr
Жыл бұрын
እረ ይመቻችሁ አቦ ድብርቴን አስለቀቃችሁኝ🎉🎉🎉 ግን ከብርቁ ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሰለኝ መላ በሉኝ ምን ይሻለኝ😢😢😢😢 8:40
@user-zj8dh2nd2t
Жыл бұрын
እመዋ የታዴሰ መከራ አለቀቃትም አዶ ስታሰግዝ አዷ ስተኩስ 😂😂😂✌️✌️✌️✌️
@user-bl2np8wu4g
Жыл бұрын
አይይይይይይይ ሚስኪን
@Rahma-kf4fe
Жыл бұрын
የጥላየ አድናቂ ነኝ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
እነ እመዋ መጡ እንይ ኑ 👍👍👍👍👍👍😂❤
@user-sv1xx2qo2e
Жыл бұрын
እንኳንሰላም,መጣቺሁ,በርቱልን
@EmebetBikis-zw3px
Жыл бұрын
ምርጦች ስታምሩ
@user-kv9qy7ju3x
Жыл бұрын
ውይ ይቺ ውሽማ ችጋራም ነች በእውነት አታመሰግንም አሁን ለአበጀሽ ደግነት
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@xs5yd4rhgwደምሪኝ ❤
@habibanuru9068
Жыл бұрын
ወይኔ ዩቱብን እኮ አዘ አደረኩት ጥፍት ስትሉ እንኳንም በሰላም መጠቹሁ😊😊😊
@Concordtv123
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tirusewfetene8982
Жыл бұрын
ምርጦችኧረእደድሮው ሰኞሰኞምልቀቁልን ወይደቂቃውንጨመርአድርጉት
@dessalegnetelele7553
Жыл бұрын
Hi Briuku how are you? Yene koroncho I love you.mood100% Educated Artist Birku.
@Concordtv123
Жыл бұрын
ሀሀሀሀ አመሠግናለሁ
@hanahaile596
Жыл бұрын
አይ ብርቁ አቃጣይ የሆንክ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂❤❤😊
@user-xj1yi4zd4p
Жыл бұрын
❤❤❤እንኮንደናመጣቹ
@RashedRm
Жыл бұрын
አይ. ታደሠ. ❤❤❤❤❤
@tawabomansour9647
Жыл бұрын
Yena Wedochei Enkane Dahena matachuei
@user-ek8kl1sk6s
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@gfj5233
Жыл бұрын
አያ ጥለየ እኮ አሥተዋይ ነው ከነእህቱ እሱባለው ደግሞ እደሴት ነገር ማመላለሥ ቱ አሌክ
@halimahhalimah2210
Жыл бұрын
መሻላህ በጣም ደስ ትላላቹህ
@Madina-lt9mx
Жыл бұрын
ብርቁ ያለማድነቅ አይቻልም
@user-yx5jz9rj8t
Жыл бұрын
ምጊዜም እምጥብቅወ
@user-nf6ue4ec2u
Жыл бұрын
ሁላችሑም ትችላላችሁ በርቱ👌
@kamrbdss4092
Жыл бұрын
እንዴት እደናፈቃችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abateenyew2457
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እመዋየ የኔ ልዩ አንችን ሳይሽ ሁሌም እናቴን ታስታዉሽኛለሽ
@tubekuruhabeshalijtube9230
Жыл бұрын
እግሬ እርጥብ ነው አላለችም😂😂😂😂 እኔም ውሽማ አማረኝ😜😂😂😂
@emuadmasu873
Жыл бұрын
አበጀሸ ትሳም ውይ ከልብ ነው እኮ❤
@rahama5324
Жыл бұрын
እደብርቁ ነው ዛሬስ መኖር ያማረኝ ኸዳጂ ጠላቱን ሳይለዩ መኖር ተወከል አላህ በቃ ክክክክ
@sameeraadam3135
Жыл бұрын
ወይኔ መጣችሁልን ዘገያችሁ❤❤❤❤
@agereeageree8190
Жыл бұрын
😂😂😂😂ተፍስ ተው ታዴ ብርቁ የድራማው ድምቀት❤❤❤
@user-yj9li6ge4r
Жыл бұрын
እኔ የሚያስቀኝ ብርቁ ግን ካሜራ ምኑ አይስቅም ብርቁን እየተከተለ ሲቀርፀው
@user-sd8kg3zj5l
Жыл бұрын
አንጀትህ ይዉለድ አለት ጨረቃ ክክክክክክክ
@ansha8933
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበጀሽን ጥሩነት ስጠኝ ለባሌ ክፉ ነኝ
@mrymaaa2458
Жыл бұрын
አየ ብርቁ ጨርሠህ ተነከርክ😊
@HamduDawud
Жыл бұрын
ብርቁ፣አበጀሽ ውድድድ
@kodiyishukoor3584
Жыл бұрын
ሽንቴ አልመጣም ፈሴ ነው 😂😂😂😂😂
@Fatima-ef9qu
Жыл бұрын
አበጂየ የኔ ምርጥ እናት ኖሪ
@alember9524
Жыл бұрын
ብርቁ የእኔ አዝግ😂😂😊
@user-lb6hy4qx1c
Жыл бұрын
ወይኒ ብሀረዛፎን ሳይ እጨት የምሰብረበት የኛ ዳገት ተዝ አለኝ ወይኒ አገሬ እወድሻለሁ እምዋ ቁጭ አያቴን ሰወድሸ ❤❤❤❤❤❤
@haytaahmed6763
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እልልልልልልል❤😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
Жыл бұрын
ለውሽማው ነቃ አይይ ታዴ ወስላታው😅😅
@medinamedinatube6509
Жыл бұрын
አይ ብርቁ ልብ አድክም ሽቴ አደለም ፈሴ ነዉ የመጣዉ አላለም😂😂😂😂😂አዝግ መቸነዉ ሡሪህን ለቀህ የምተደዉ😂😂😂
@netsanetttesfaye1184
Жыл бұрын
😂😂በብርቆ ዜና የምትሉት የት ናቺው 😀😀
@user-bl2np8wu4g
Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ብርቁ ለሺንቱ ሲከፍት ፍሱ ሞትኩ
@user-sv7qj7lr6q
Жыл бұрын
አራሱዋ እና ብርቁ እኮ 💐🌷
@alem3455
Жыл бұрын
❤❤❤❤ ሰወዳት እመዋን ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ
@classclass3379
Жыл бұрын
Abejeshi yeni melkam
31:56
"ወለደች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Weledech New Ethilpian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 186 М.
1:04:10
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 52 М.
00:31
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
Family Games Media
Рет қаралды 20 МЛН
00:26
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
00:13
Получилось у Миланы?😂
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
32:21
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
2:05
አሃ ገዳዎ የሚገርም የጎጃም እስክስታ ክፍል 2|| aha gedawo 2||Gojam
Dave Tube
Рет қаралды 3,1 М.
26:33
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 81 М.
1:17:56
ቅዳም ሹር አዲስ ሙሉ ፊልም /kidam Sure / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 216 М.
33:32
እየወደደችኝ ጥላኝ ተሰደደች : ከ 5 አመት በዋላ ስትመለስ ያላሰበችው ጉድ ገጠማት : በጣም እወዳታለው ❤️
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 4,8 М.
8:26
ምርጥ ልብን የማነካ ቀረርቶ 2019
Telemt Media ጠለምት ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
20:02
"ተራሽን ተደፊ" ገራሚ የገጠር ድራማ(Terashin Tedefe New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 150 М.
1:12:30
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 97 М.
1:28:51
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
45:23
በግና ጨዋታ አዲስ አስቂኝ ድራማ ( Begena chewata )
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 97 М.
9:27
ጀነራል ቃሉ እንታይ ኮይኑ ሓቢርና ንረአዮ
Natey-Ya-Tsyon
Рет қаралды 6
0:55
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 20 МЛН
0:33
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 11 МЛН
0:16
Вы так любезны
KOTVITSKY
Рет қаралды 4,6 МЛН
0:20
КВИНКА ОБМАНУЛА ВСЕХ?🤭🍍С шоколадкой что-то не так😂#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 6 МЛН
0:12
tom with Jerry 😱 #funny
Nemi Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
0:14
Ой 😅😳😂 #жарти #теща #прикол #гумор #юмор #дружина #чоловік #зять #family #funny #comedy #tiktok
Klymenko Family 1
Рет қаралды 3,8 МЛН
0:23
Папа гений
Вельзевул
Рет қаралды 3,2 МЛН