"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 183,384

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 196
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ልዩ የሆነ ድራማ እንዲህ ነው እማኝ አስቀምጦ ትክክለኛውን ፍርድ መስጠት አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣችሁት
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አያጥሌ የወንድ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
እንደው ጉድ ነው በስመአብ ለአባወራ በጥዋት ቆሎ ለውሽማ የሸከነ ወጥ ግፍ ነው ለዛውም ለወጠጤ ጎረምሳ አይ ጭካኔ!!!😮
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አያ ጥሌ የኔ ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ጅንኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኡፍፍፍ የኔ ጎጃሜ ስወደዉ ኡፍፍ❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አያ 💝ጥላዬ 💝ከምርጥ ወንዳወንድነቱ 💝ጋ 💝ዉበት 💝ተጨምሮበት 👌ሲያምር እኮ 💝💝💝
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
አያጥላየ ጀግና እኮነሕ ትችላለሕ ቆሌ ማሥወጣት👍👍👍👍👍
@gerageru1388
@gerageru1388 Жыл бұрын
ሰርታችኋል ቆሌው ያልገባበት ቤት የለም ሚስቴን ጥዮ የጠፋሁት ዳግም የሚባል አጐቴ ነው እያለች ቆሌ ሆኖ አግኝቸው ነው ።በኔ የደረሰ አይድረስባችሁ ሴቶች ባብዛኛው እንዲህ ናቸው በወረት አስቀያሚውም ጋር ልባቸው ቅልጥ ይላል ።
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
አያጥሌ የወንዶች ቁና እውነት የበላይ ዘለቀን ሱሬ ታጥቀሀታል በጣም ኮረውብህ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Жыл бұрын
ምነው አችው የአያጥሌ ሚስት ባለጌ 😢😢ጥሌንየመሰለ ባል ይዘሽ የማንንም ከርፍአፍ 😓😓
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
አንበሳ የዛሬው ቆሌ😂😂😂😂ማዋረድ ማለት እንዲህ ነው በርቱ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 እሰይ የስንቱ ትዳር የፈረሰው በዚህ ቆሌ ነው ልብ ያለው ይማርበታል ያልተማረበት ደግሞ ይዋረድበታል
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ምርጥ በፈላ ውሀ ቆሌ ሲወጣ አየሁ 😂😂😂ድሮም እጠረጥር ነበር ሰው እንዳልሆነ😅😅😅
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
ነገ ነው የሚሞተው አሉኝ አላለም
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Жыл бұрын
አያጥላየ የኔ ጀግና እውቀትህን አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ በጣም ልዩ ነህ ስወድህ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ወይኔ የቆሌው ነገር😂😂😂 ቀጣዩን ማየት ነው የናፈቀኝ😅😅😅
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
ድንቅ እና ትምህርት ሰጪ ተዉኔት ነዉ ይሄኛዉ ደግሞ ከአብ ታዴም በለጠ ለምትሰሩት ስራ ሁሉ አድናቄችሁ ነኝ በርቱ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482
እውነትም ቆሌ ጀግና ባል ማለት ይህ ነው ከመግድል እንዲህ ባደባባይ ማዋረድ ወዶችየ ከዚህ ትልቅ ትምህርት ውሰዱ
@userd42
@userd42
አርእስቱ,ሁሉ,የሚያስቅ,እንደእናንተ,በሳቅ,የሚገድል,አላየሁም,እዚህ,የጭንቀት,ዓለም,ውስጥ,በብቸኝነት,እየተረበሽኩኝ,የነገሥታቱን,ጀግኖቹን,የአማራ,
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
መንደሩ ሲያምር
@geteneshasslfew6085
@geteneshasslfew6085 Жыл бұрын
ዋውውውውው ወድ ልጂ እዲህ ሲሆን ደስ ይለኛል
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ የሚያስተምር ድራማ ነው በርቱ። በፈላ ውሀ ቆሌው ጮሆ ዘሎ ወጣ።
"ሙላልኝ" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Mulalign New Ethiopian Dirama) 2023
29:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 135 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
ቀይራ ሰጠችዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Keyira Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
33:16
ምርጥ ልብን የማነካ ቀረርቶ 2019
8:26
Telemt Media ጠለምት ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Lij Hamido
Рет қаралды 728 М.
ያውቅበታል አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Yawkibetal New Ethiopian Dirama) 2024
45:39
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН