"ሙላልኝ" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Mulalign New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 135,785

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 422
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
የታደስ ውርደት የናፍቃችሁ 👍👍👍 ሀይሌን ስወደው
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እኔ ይሄው በኢትዮ WiFi ገባሁ ላይ ናፍቆኝ 😂
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r Жыл бұрын
እኔ ናፍቆኛል ተወርዶ እውነቱ ወቶ ባየሑት ❤❤😂😂
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
የሰው ውርደት ባያስደስተኝም ነገር ግን የታደሰን አኳኳን ማዬት እፈልጋለሁ😂😂
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
በቆመጥ መቀጥቀጥ ነበር ታደሰን አበጀሽ ጉድሽ ገና
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
እንደታደሰ አይነት ወንድ ይለቁ አሜን ከብርቁ ፌት ሊሞላባት ፈልጎ ጠጋ አለ ቁረን
@user-ne2rt3cz3i
@user-ne2rt3cz3i Жыл бұрын
አይ ትዎና በጣም ነው እምችሉት እስኪ አንድ ቀን ተካሜራ ጀርባ ተሰብስባችሁ ቡና አፍሉና አሳዩን ❤❤❤❤
@Tefelf
@Tefelf 11 ай бұрын
እንዴት ልታያቸው ነው ያለ ካሜራ?
@user-ne2rt3cz3i
@user-ne2rt3cz3i 11 ай бұрын
@@Tefelfእማያቸው እማ እቤታቸው ሄጄ
@user-ne2rt3cz3i
@user-ne2rt3cz3i 11 ай бұрын
@@Tefelf አሁን የኔ አባባል ሳይገባ ቀርቶ አይደለም ተካሜራ ጀርባ የምትኖሩትን የእውነተኛ ኑሯችሁን ለማለት ነው የው ያለ አይደል ሰዎች ስንባል
@super12star
@super12star Жыл бұрын
የታደሰን ውርደት ለማየት የቸኮለ 👍 ግጩኝ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ዛሬበጣም ከፍቶኛል ሠዎቸጋር ተጣልቸ ልጅቱ ልትመታኝ እንጅ ምንም አልቀራት በዱአችሁ አስቡኝ አላህከሰውቤት ያውጣን
@Seada-xt6nq
@Seada-xt6nq Жыл бұрын
አብሺሪ እህት አላህ ይጠብቅሺ እራሰሺንጠብቂ
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
አብሺሪ ዉደ ሁላችነም ነን አላሁሙስተአን
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
@@Seada-xt6nq መረሀባ እህቴ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
@@user-nn9lf3xc4b መረሀባ እህት
@tsigetsige1204
@tsigetsige1204 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠከር በይ ሆድሽን ሰፋ አድርጊወው ሁሉም እደሚያልፋ እመኝ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን አይዞን
@user-vl2id6ik4t
@user-vl2id6ik4t Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ ይህ ቅጥፍናክ ለጥሩ ነገር ቢሆን ጥሩ ነበር አበጀሽ የእውነት ሰው ነች እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት ቀርቶ ወንድ በሌለበት ዘመን አንቺ ጀግና ነሽ ክብር ለእናቶች
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
እውነትነው ጥላት መቶብናል አተዬ ሰላም ለአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህ ኢትዮጽያ ለ______: ትኑር🇪🇹❤👏👌:
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 Жыл бұрын
በትክክል በአራቱም አቅጣጫ ተከበናል ግን እናሸንፋለን ፋኖን ይዘን 💪💪💪
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
@@ayaayaa2643 ትክክል የኔውድ ድሉ የፋኖነው
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
የአማራ ፅንፈኛ የራሱን መሪዎች እየገደለ ጎሮወሸባዬ መዝፈንና መፎከር ልማዱ ነው።ለማንኛውም አማራ እርስ በእርሱ ሲጋደል በመጨረሻ ሁሉንም ነገር እንደሚያጣ ጨርሶ አልጠራጠርም።የዚህ ድራማ ገፀ ባህርይ የሚያረጋግጠው የአማራ ፅንፈኛ ልክ እንደታደሰ ተከብቤአለሁ እያሉ እራሱን በራሱ መበላላት ብቻ ነው።
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ጁላኖፎ ፋኖ ነው የጠላት የሆነው በሰመ አማራ የትግራይ አማርኛ የሚሰለቅጡ በፋኖ ተደራጂቶ ያባላል መንግሰት ትወቅሳላችህ
@user-ed4rl1rk7r
@user-ed4rl1rk7r Жыл бұрын
ፍትህ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
@user-cz2pq7qd1u
@user-cz2pq7qd1u Жыл бұрын
የታደሠ መጨረሻ ደረሰ
@samari1288
@samari1288 Жыл бұрын
I'm from Eritrean but I'm really addicting with this film I really like Ethiopian people God bless
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ወደሽ እና ፈቅደሽ ስለምትከታተይን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ወደሽ እና ፈቅደሽ ስለምትከታተይን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@MelkamAneley
@MelkamAneley Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Жыл бұрын
የታደሰ ዉርደት ነዉ የናፍቀኝ😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
አየ ታዴ የሰው ሰው ጨምጭሞ ጨምጭሞ ወጣለት ጉደኛ 😂😂😂ችሎታችሁ ያስደምመኛል የጥበብ ሰዎች😘
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
መጡመጡመጡ የመዳምቅምሞች የትናችሁ
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Жыл бұрын
መተናል💃💃💃💃💃💃😅😅😅😅🏃🏃🏃🏃🏃
@almazmama9138
@almazmama9138 Жыл бұрын
አለን አለን😂😂
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
አለን አለን🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Жыл бұрын
መጣን፣መጣን
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Жыл бұрын
Metenal egam🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@user-yg9ip1mt3w
@user-yg9ip1mt3w Жыл бұрын
አየ ታዴሰ ከአባውራ ቤት ዘው ውሎ መግባት አሁን ታሁን መጣበት እያልኩ ተሳቅቄ ሞትኩኝ ሆ ውይ ታዴሰ ሉጢ ሀሀሀሀ
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Жыл бұрын
አለሜ እርጉዞነች
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Жыл бұрын
ሃይሌ ምርጥ ሰዉ ስወደህ❤
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g Жыл бұрын
ታድ እካ የኢትዮጵያ ወንድች ነው ትምህርት ነው 😁😁😁😁ፍቅር ዝጋኛ 😌😌😌😌
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
😅😅😅
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
ታደ በሳቅ ገደለኝ😂ስወዳችሁ♥️🥀🥀🥀
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ምንግዚ ቀደማችሁኝ እህቱሁላ ❤❤❤❤❤❤❤
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
ታደሰ መች ይሆን የሚዋረደው የሱ ውርደት ናፈቀኝ😁😂😂😁😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
መጡ የታዴን መጨርሻ ለማየት ሳምት አላልቅ ብሎኝ
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
@@emebetmasrehttesema6699 ለምን ካቆመበት አልጀምሩም እፍ እንግዲህ ሲልመጠመጡ ዛሬም እኔጃ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv Жыл бұрын
ግን።የብረቁ እጀራነትኮ ከሌላ ነው የወለደች በታደሰ አማሀኘችጂ ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ያያችሁት
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ዘራፍ ወዱ•••••😂ይመቻችሁ አሪፍ ነው።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የዝሙት ውጤት እንዲህ ነው "አባት ነህአይደለሁም " ሀገር ጥሎ መሰደድ ብቻ ሳይሆን እንደ ታደስ በቁም እብደት ። ታደሰ 👊👊👊ጭራሽ አበጀሽን ታስቸግራለህ 🙆🙆
@user-wx7ps4dr3s
@user-wx7ps4dr3s Жыл бұрын
አቦ ቶሎ አዋርዱትና ይለይልን😂😂
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
አይ ታደሰ ተሰቃየኮ ምናለ ተዋርዶ ቢያርፍ😂😂
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
😁😁
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
የሀይሌ እውነት የታደ ውርደት የናፈቀው ማነው😂 ውታለም ጡሩአለም😂 አይዞሽ ሲኖር ባባን እንፈልጋለን😂
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂 ታዴ አበቃልህ መልካም ዉርደት 😂😂😂 ሀይሌ ነጻ ልቶጣነዉ
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሀሙስን ሲጠብቅ ደመወዙ እሚደርሰ😅😅😂😂😂❤❤❤
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c Жыл бұрын
🙈💃😁
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j Жыл бұрын
@@user-hm2cg9nn8c የምሬን እኮነዉ
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c Жыл бұрын
@@user-fh9jp3fq5j እኮ
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Жыл бұрын
እረ ጠፋ ልባችንን አንጠልጥለዉትኝ እረ ልቀቁልን እባካችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ምስኪን ጨረቃ 💝
@husenabera9345
@husenabera9345 Жыл бұрын
ቃል የለኝም በተለይ የነዋ ነገር
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
መጡ መጡ ምርጦቹ❤❤❤
@user-gw1vx2cn7o
@user-gw1vx2cn7o Жыл бұрын
አቤት መቸኮሌ እናተን ለማየት ስሮጥ ተሰብሬ ነበር
@EfrmaAsefa-nf8yk
@EfrmaAsefa-nf8yk Жыл бұрын
😂
@user-wk9un5lx3x
@user-wk9un5lx3x Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኢኡ መጡ እደ እሠይይይ
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ታዴ ና ስትለው ደስታሙቶ አይ ታዴ😂😂 ❤
@user-th2ro9mv8x
@user-th2ro9mv8x Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
አይ ታዴ ሲረኛ ነውኮ ክክክክ ጥፋቱን ለመደበቅ ያለው ጥረትሀይሌና አያ ጥላን ስወዳቸው
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
አይ ታደሰ አያ ጥሌ የደበቀው መሳሪያ አገኘው ሀቁ ሊወጣነው ሰንል ሌላ ታሪክ እንዳጀምሩ 🤭
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ውይ ብርቁ የኔ ቦቅቧቃ😂😂😂😂😂ሆደ ቆሰለ
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 Жыл бұрын
አዬታደኮ ቆጆ አይቶ አያልፈም አይጠኔ😂
@werkuaderaw9807
@werkuaderaw9807 Жыл бұрын
ታዴ ጉድህ ነው
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
@ahmedsiragahmesiraghassen5322 Жыл бұрын
ዋውዋው🎉❤መጡመጡ
@tigistgelana1245
@tigistgelana1245 Жыл бұрын
አረ ያንተስ ከፋ ታደሰ እውነት የሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ኧረ መች ነው እውነታው እሚጋለጠው የታደ ቸኮልኩ እኔ 😂😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
እውይ ስጠብቅ ቆይቸ ልትንሽ እንቅልፍ ሊይዘኝ እያለ ደረሳችሁ ❤❤❤
@shifckxjxhlglglvjxg5408
@shifckxjxhlglglvjxg5408 Жыл бұрын
እረ አስተካክሉ ወይኔ ታዴ ምን እደሚል😮😮😮😮😮
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
😂😂😂 ማነው እደኔ ቶለብሎ ኮመይት ለማበብ እሚሮጠው
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Жыл бұрын
እኔ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын
ኡፍ በይልኝ እኔም እፍ አልኩልሽ ግን ልጁ የእውነት የታደስ ነው
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
መቸ ነው የምሰማዉ አበጀሽ ናፈቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ የኢትዪ ጲያ ልጆች ❤❤❤
@gfj5233
@gfj5233 Жыл бұрын
ልቤ ተጠልጥሎ ነበር መጣቺሁልኝ መጨረሻው እውነታው በወጣ አበጀሺ የታደሠን ጉድ ሥሚ ውሸት አያልቅበት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ኃይልዬ 💝አይዞን አባቴ 💝
@shifckxjxhlglglvjxg5408
@shifckxjxhlglglvjxg5408 Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ መሳርያዉን አገኝ😢😢😢😢😢
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z Жыл бұрын
ሱረገኝ አደረ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ወይ ታዴ ለይቶልሀል ሀይሌ እውነቱ ሊገለጥ ነውአይዞህ በርቱ ዘመኑን የዋጀ አስተማሪ ነው
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
እውነትም ቱሪ ናፋ😂🤣😂 አበጀሽዬ❤️ ታድዬ ፈስ ያለበት እርግጫ አይችልም 🤣😂🤣😂
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@lelekiya5277
@lelekiya5277 Жыл бұрын
ስካረ ይስደስታል😂😂😂😂
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Жыл бұрын
እውነት ግን ስውድችሁ❤❤❤
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ መጨረሻህ ናፈቀኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤ ስወዳችሁ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አንደኛነኝየመዳምቅመሞች እደትናችሁልኝ ኑ እንይ ብቻየን ደብሮኛል
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Жыл бұрын
መጣሁ ማሬ እደትነሸ❤️
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
አይ እመዋ!!!! ትተውነዋለች!!!
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
ዛሬ እምዋ አበደች😂🙄
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Жыл бұрын
ታዴሰ ገና ውሽትህ ያሳብድሀል
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
ታደ ግን ሁሌ ውሸት ከእውነት ጋር ማን ነው ያጣላህ ?? ሃይሌ ስወደው ጅንኑ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
በርቱ
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ውዪ ችሎታ
@hayatmohmmed2711
@hayatmohmmed2711 Жыл бұрын
ታዴ ዬሚዋረድ መሥሎኝ ቀንስቆጥር ከርሜ😢😂😂😂
@hayatmuhamed9794
@hayatmuhamed9794 Жыл бұрын
ፍቅር ናችሁኮ
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
p/s እዚ ቤት ገብታቹ ፖለቲካ አታውሩብን ይሔ ቤት አይምሮአችንን ዘና ምናረግበት የጥበብ ቤት ነው።Tewannay Tv❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
አበጀሽ አይ ታዴ ይመቻችሁ ❤
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp Жыл бұрын
እደ ድሮዉ በሳምት ሁለትየ ይሁን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሴጣን፡በረፈ፡ሰአት
@buzuleb945
@buzuleb945 Жыл бұрын
ሃይሌ ምርጥ ሰው ታደሰ ኣድቀን ትዋረዳለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ❤❤❤
@digital0016
@digital0016 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ታደሰ እና አበጀሽ ይጫወቱታል ጨዋታን 1ኛ
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 Жыл бұрын
አይ ዛሬም የታዴን ጉድ ልታስረዝሙት ነዉ ለ ሌላ ቀን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ታደሰ ሊተኝ በሳቅ አረቂ ቅዳልኝ ሊተኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
አምላኬ የከሃዲውን የታደሰን ውርደት አሳየኝ!!!!!
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀዉ ወላህ😂😂 የኔስ ከፋ
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 Жыл бұрын
እረ ዉዉ ሞትኩ በሳቅ ዉዶቸ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pt6ft2oh8c
@user-pt6ft2oh8c Жыл бұрын
አለም እረጉዝ አናት
@ughv4928
@ughv4928 Жыл бұрын
አወ የታደሰ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
ታደሰ መቸነዉ ሚዋረደዉ እረ ተዉ ገላግሉን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃ወይ ጉድአበጀሽ የኔ የዋህ
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል ❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እውነትያሽንፍል❤❤❤ በናፍቆትልሞት
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
@@busyline3833 አብሽሪ ውዴ
@user-lw9eq9pm6m
@user-lw9eq9pm6m Жыл бұрын
ተረጋገጡ አላሉም😂😂😂😂
@user-ts3eo3hd1j
@user-ts3eo3hd1j Жыл бұрын
ወይ ታደ ተጨንቆ ሞተ😂😂😂
@gfj5233
@gfj5233 Жыл бұрын
ታዴ ብልጡ በአረቄ ሊያታልል እምዋን
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
በጣም ደስየሚልነው በርቱልን
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ዘሩ ቀለጠ የጋሽ ታዴ ጉድ ሊወጣ ነው መሰል ዛሬ 😂😂 የማዳም ቅመሞችዬ እንደት ናችሁልኝ ቡሉ ኮመት ኮመት አድርጉ እኔ አየት አየት ላድርጋችሁ ሀገር ገብቼ ቁጭ ብያለሁ እንደው ጥንክር ብላችሁ ስራችሁ ስሩ ❤❤❤❤ ፈጣሪን አታማሩ
@addisalem8165
@addisalem8165 Жыл бұрын
ትወና እዚ ቤት አለ❤
@user-wd5ij6ht9y
@user-wd5ij6ht9y Жыл бұрын
አለሜ እርጉዝ.ናት❤
@ansha8933
@ansha8933 Жыл бұрын
ብርቁን ሳስበው እጁና ሱሪው ከካሜራ ውጭም አይለያዩ ይመስለኛል ኮርስ ወስዶበታል እኮ ሀሀሀሀሀሀሀ
@JemalmuhemedHesen
@JemalmuhemedHesen Жыл бұрын
እኔኮ የታደሰ ውሸት ውስጤነው😂😂😂
@dubaioutube3331
@dubaioutube3331 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤ እንዴት ልሁንላችሁ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Жыл бұрын
ሽማግሌ አሉ ፊልሙ ሊያልቅ ነው
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
እመዋ ጉድሺ ጥይቱን አገኘው እር ውጭ 😮😮😮
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
የዚህ ድራማ መጨረሻውን ሳላይ በቃ ቀረ
@Jemal9-qo7qs
@Jemal9-qo7qs Жыл бұрын
በጉጉት እየተጠበቃችሁ ዛሬ አናዳችሁኛን አሁንኳ ልታስጠሉ ነው
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
እፍፍፍ እንደው የገጠር ሂዎት እኮ ደስ ሲል አቦ ይመቻችሁ ❤️
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
ምኑ ነው ደስ የሚለው😮😮 ከየዋህነታቸው በቀር😅
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
ልምላሜው ንጹህ አየሩ ዬሰዉ ከተንኮል ነጻ መሆን የአኗኗር ዘይቤው...... ነው አ🙄
@DhbfXjvfg-zm2si
@DhbfXjvfg-zm2si 11 ай бұрын
የሳቄ ምጭ ሲጀመር ጀምሮ ምከታተላቸው የኔ ውዶች 😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MetiKeshewa
@MetiKeshewa Жыл бұрын
አያ ታዴ ጉድህ ሊወጣ ነው 😁😂
"ቆሌዉ" አዲስ የገጠር ድራማ ( Kolaw New Ethiopian Dirama) 2023
26:14
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 183 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 1,9 МЛН
"መዘዉር" ገራሚ የገጠር ድራማ(Mezewir New Ethiopian Dirama) 2023.
26:11
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 102 М.
"ሜዳዉ ጠበበ"  አዲስ የገጠር ድራማ(Medaw Tebebe New Ethiopian Dirama) 2023
29:03
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 215 М.
🔴ሶፊ ቢሮው ፈረሰበት 😨 ማውራት አቅቶት አለቀሰ😭
42:59
በግና ጨዋታ አዲስ አስቂኝ ድራማ ( Begena chewata )
45:23
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 97 М.
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 24 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,7 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,3 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,9 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,9 МЛН