የት ኖራ - Ethiopian Movie - Yet Nora Full Movie 2016 (የት ኖራ ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 1,071,006

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 600
@user-jl1hq8gu6t
@user-jl1hq8gu6t 8 жыл бұрын
የገጠር ልጅ እያላችሁ የምትሉ የገጠር ልጅ ለራሱ አራዳ ነው አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን እፍፍፍፍፍፍ ትዝ አለችኝ እናቴ♥♥
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም እስቲ አሜሪካ ካናዳ ከምትሉ እንዲህ አይነት ፊልም ስሩ ገጠር ውስጤ። ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኮ
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 2 жыл бұрын
ትክክል
@samerazeynu
@samerazeynu 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማሮች ይመቻችሁ በጣም ውድድድድድድ ያደረኩት ፊልም ነው በርቱ ሀገሬን አስታወሳችሁኝ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@fawziafawzia848
@fawziafawzia848 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@alamnigatu2901
@alamnigatu2901 5 жыл бұрын
Enem 💝👌
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
እኔምምምም እኮራለሁ
@gshsbshs995
@gshsbshs995 4 жыл бұрын
Fawz Fawzia
@user-ie7il3vb5h
@user-ie7il3vb5h 4 жыл бұрын
እኔም እኮራለሁ ገጠር ውስጤነው
@user-rr7mg3rh1i
@user-rr7mg3rh1i 3 жыл бұрын
እኮ
@user-ll9qw3st5x
@user-ll9qw3st5x 6 жыл бұрын
አወ ባላገር ነኝ ግን ባላገር ማለት አርቴፍሻል ሳይሆን የተፈጥሮ ፍቅር አድነት እምነት የዋህነትን ይዘው ይኖራሉ ስለዚህ ባላገርነቴ ሁሌም ያኮራኛል ሀዘናችሁን ሳይሆን ደስታችሁን እባችሁን ሳይሆን ሳቃችሁን ያሰማኝ።
@AsdAsd-fo3fz
@AsdAsd-fo3fz 2 жыл бұрын
አሚን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
የገጠረ ልጆቾ የትናችሁ ኧረ ብቅ በሉና አለንበሉኝ😍😘😘👍👍
@user-rr7mg3rh1i
@user-rr7mg3rh1i 3 жыл бұрын
አለን
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
አለን
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
አለን
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 2 жыл бұрын
አለንወሎደሴ
@fetengobeze1728
@fetengobeze1728 Жыл бұрын
አለን
@user-ng2gq3iz3l
@user-ng2gq3iz3l 8 жыл бұрын
የገጠር ልጂ በመሆኔ አሁንም ለወደፊትም ትልቅ ደስታ ይሰማኛል ዋው ተመስገን ማን እንደ ገጠር እግዚአብሔር በጣም ያምራልል ቀጥሉበትትት♥
@mekedesgeta2927
@mekedesgeta2927 8 жыл бұрын
በስመአብ እንደት ደስስስስስስስስስ ይላል በእግዚአብሄር ስም በጣም ትምህርት ያለው ከሁሉም መዚቃው እንደት ተገኘ ልብ ይነካል ቀጥሉበት !!!♥♥♥♥♥♥
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 8 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እመየ እመይዋ አንድህ ሲል የራሴን ላይፍ አስታወሰኝ ግን እኔ እደዚሄ የምለው ስገረፍ ነበር 😂😂😂😂😂
@meklitabebe900
@meklitabebe900 4 жыл бұрын
kkk lek edeni
@ngyenata.nafakesdetgawa6426
@ngyenata.nafakesdetgawa6426 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amaherikkebord2261
@amaherikkebord2261 5 жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል በገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ከተመቻቺሁ ግጩኚ
@selmamaylovemamselmamaylov90
@selmamaylovemamselmamaylov90 5 жыл бұрын
Wow
@mohammedalsh8530
@mohammedalsh8530 5 жыл бұрын
Wow💖💖💖💖💖💖👍👌👌
@dmslsymrkfum4652
@dmslsymrkfum4652 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው ነው
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 7 жыл бұрын
እኔ ቃላት የለኝም ለዚ ፊልም አገሬን ሁሉ አስታወሰኝ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ገጠር ሀገሬ መካነሰላም እስቴ ናፈቅሽኝ እመብርሀን ለሀገሬ አብቅኝ ታብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ።
@user-ss7uu6lw2b
@user-ss7uu6lw2b 5 жыл бұрын
አሜን
@maheletweb665
@maheletweb665 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሀገረኛ ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ የሀገር ቤትን ነገሮች የሚያሳይ ነው በርቱልን በዚህ ቀጥሉ
@hanab3807
@hanab3807 8 жыл бұрын
መኖርስ ገጠር ከየዋሁ እዝብ ጋር ውይ በጣም ደስ የሚለው እናመሰግናለን በርቱ
@yemariyamlijmmm3625
@yemariyamlijmmm3625 8 жыл бұрын
Betam konjo gerageru ene yegetere lij nege anchisi?
@sadaabdella9200
@sadaabdella9200 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅር መገናኛው አይታወቅም
@samarebuahmednote2063
@samarebuahmednote2063 7 жыл бұрын
Hana B ዳቡ
@paulos9947
@paulos9947 8 жыл бұрын
The plot or the story line is ok but I say the cinematography is brilliant! And many thanks for bringing to the fore fresh faces and equally talented actors and actresses. Again well done!
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 8 жыл бұрын
i love this movie able to see the life in the city and countryside. One of my favorite Ethiopian movie.
@emumar8618
@emumar8618 8 жыл бұрын
ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ ሀገራዊና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ብሩክዬ የኔ ቆንጆ ስራህ ምርጥ ነው በርታ ካንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ
@asdfqwert745
@asdfqwert745 8 жыл бұрын
አንደኛ እና ምርጥ ፊልም እውነት እንደዝህ በጥራት የተሰራ ፊልም አላየሁም i (love you የትኖራ!!!!!!!!!!!) ይመቻችሁ
@radeteradere3339
@radeteradere3339 8 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ የመጀመርያውን እያየው የመጨረሻውን ሳላቀው አለቀ በርቱ አሪፍነው እናመሰግናለን
@messylove4175
@messylove4175 8 жыл бұрын
የሚገርም ምርጥ ፊልም ነው። ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት። እኔ በተለያዩ ሚድያዎች ፕሮሞት ሳደርገው ለማየት እየጓጓሁ ነበር። ዛሬ ቀኑ ደርሶ እኔም አይቼው የራሴን አስተያየት በማስቀመጤ ኩራት ተሰምቶኛል። ያው አንዳንድ የመፍጠን ሂደቶች ነበሩት በተረፈ አሪፍ የሀገርኛ ዘውግ ያለው ምርጥ ስራ ነው። ክብር ለጥበብና ለጥበበኞች ይሁን።
@Tango88X500
@Tango88X500 8 жыл бұрын
OHHHHHHHHHHHHHH..how beautiful! so natural and outstanding.
@Andolem
@Andolem 8 жыл бұрын
Ke bezowochachen Hiwot ga yeteyayaze movie selayehu betam des beloghal; props to the actors and actresses you guys were phenomenon in this movie, please keep them coming. Thanks.
@cjvkfhcjcj8616
@cjvkfhcjcj8616 7 жыл бұрын
ትዝዝዝዝ አለኝ ሀገሬ
@guzo-production-8449
@guzo-production-8449 8 жыл бұрын
THE BEST ACTING PERFORMANCE I'VE NEVER SEEN SO FAR YOU GUYS #1 TO ME KEEP UP THE GOOD WORK. I REALLY ENJOYED THE MOVIE. THANKS
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 7 жыл бұрын
woooow yagere lijoch kurate nachi. alemiye ena balwa pppppp😍😍😍😍
@aqmd6245
@aqmd6245 8 жыл бұрын
I really really enjoy watching this movie anything is possible in life you never know
@asthereadey4101
@asthereadey4101 8 жыл бұрын
I
@hildanabekele5158
@hildanabekele5158 7 жыл бұрын
enaten brother saladenk alalfem kalat yelegn you did it!!!
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
Everybody I have somebody somewhere I go through the same thing in America everyday but back in Ethiopia have thousands of family even one of the small City only my family is full of them I watched this movie so many times and every time I watch it I cry a lot also laugh a lot too thank you for sharing.
@MrAbbti
@MrAbbti 8 жыл бұрын
the best movie, acting & location in ethiopia history.especially the main actor.
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ሚል ኢትዮጵያ ለዛ ያለው ምርጥ ፊልም ተወዳጅ ነው ሁሉም ስው ሊያየው የሚገባ
@Adina-dp8nw
@Adina-dp8nw 7 жыл бұрын
Tsehay Bekele በጣም ማሬ እያየሁት ነው
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 7 жыл бұрын
እይው ማሬ ልዩ ነው
@mesayteshome9814
@mesayteshome9814 7 жыл бұрын
ባውን ሰአት እደዚች አይነት ሴት ከየት መታ ነገሩ ሁሉ በድራማ አለቀ አሁን ፍቅር ድራማላይ ብቻ
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
እውነትህ ነው በፈልም ብቻ ነው
@nsdhvb149
@nsdhvb149 7 жыл бұрын
ضشقسلفبغاءناعحظجطم @
@ushakiran6724
@ushakiran6724 7 жыл бұрын
ɷɷ I Haveeee Watchedd Thissss Movieee Leakeddd Versionnnn Hereeee : - t.co/RlKbv1hghK
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 7 жыл бұрын
👍
@kalyemaryamlje4017
@kalyemaryamlje4017 7 жыл бұрын
betkekl
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 8 жыл бұрын
Wow endgeter sew yewahe gen al yene maroch sewdachu 😘😍😍❤️❤️❤️
@sisibisi2015
@sisibisi2015 8 жыл бұрын
ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ፍልም ሳይ የሚመቸኝም ባላገር ስሆን ነው ቀጥሉበት አስተማሪነው ባላገር ፍልም የምሰሩ በሙሉ ከፍ የለምስጋና አቀርባለሁ
@zanabalmamari3739
@zanabalmamari3739 8 жыл бұрын
እስከ ዛሬ እንደዚህ ኢትዮ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም ደስ ይላል ኡፍ ኡፍ
@arabiaamadi3661
@arabiaamadi3661 8 жыл бұрын
haref naw
@arabiaamadi3661
@arabiaamadi3661 8 жыл бұрын
haref naw
@Hareg-vj7rv
@Hareg-vj7rv 8 жыл бұрын
Betam
@user-vk6gt6fh9g
@user-vk6gt6fh9g 8 жыл бұрын
እኔ ግን አይቻለው
@Hareg-vj7rv
@Hareg-vj7rv 8 жыл бұрын
mean konjow
@user-gf9mo8ij6h
@user-gf9mo8ij6h 8 жыл бұрын
ወይኔ ድስስስስስ ሲል ወይኔ ገጠር ተወልጅ ባድኩ አሁንስ
@fatlorknishwas4034
@fatlorknishwas4034 8 жыл бұрын
ዋው አዝናኝና አስተማሪ ሰውን በአለባበሱ መለካት ሞኝነት ነው አሪፍ ነው በጣም አሳቀኝ ሆ ሆ ክክክ
@alikire8049
@alikire8049 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስስስ የሚል በእውነት ወፍ ዘራሽ የተባለ ሰው ዘመድ ዘራሽ ሆነ ያምራል ቀጥሉበት!!! Nic movie
@hirutsisay6947
@hirutsisay6947 8 жыл бұрын
nebyu ermiyas. berta gobez. adnkehalew sertehewal
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሄዋን ውድድድድ አረኩሽ ቆንጆ ግን እንዳቺ አይነት ማግኘት ብህልም ይከብዳል ፊልም ላይ ብቻ ዘር ምናምን ቅብርጥሶ ሰው መሆን በቂ ነው ።
@asdllasdll9787
@asdllasdll9787 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
@user-rf4kq7fk8w
@user-rf4kq7fk8w 7 жыл бұрын
Asdll Asdll. Amen !!!
@ameenamohamed2360
@ameenamohamed2360 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!
@teddyfkeryashenfal6804
@teddyfkeryashenfal6804 8 жыл бұрын
betam arif film new bertu endezi mhari yhone entebkalen. benatach yemchrsha yalew zefen yemanow new☺☺☺
@berekethagos8369
@berekethagos8369 8 жыл бұрын
yamral yimechachuh. thank you for posting it
@senaytsenayt5904
@senaytsenayt5904 7 жыл бұрын
ዋው። የሀገሬ። ንግግር። ደስ። ሲለኝ። እሩአ
@hawaa1942
@hawaa1942 7 жыл бұрын
SENAYT SENAYT
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
👍😁😁
@sebletassew2445
@sebletassew2445 8 жыл бұрын
ኮሜንት ላይ ግን ለምንድመው እናቱን ባያገኛት ምናምን እያላችሁ መጨረሻውን የምትነግሩን ብዙዎቻችን ኮሜንት ላይ ጥሩ ከሆነ አይተን ነው የምናየው ስለዚህ መጨረሻው እንደዚህ መሆነ እያላችሁ ኮሜንት አትስጡ
@user-pk5ob8ft1y
@user-pk5ob8ft1y 8 жыл бұрын
awo tikkle mar
@selammeknin9565
@selammeknin9565 8 жыл бұрын
kemer yedeberal eko bacheru yameral beki።new
@sebletassew2445
@sebletassew2445 8 жыл бұрын
+selam Meknin በጣም እውነት መጨረሻውን ከነገሩን አለማየት ይሻላል ምክንያቱም መጨረሻው ከተነገረ ፍልም ያስጠላል
@user-td3ww4bk7d
@user-td3ww4bk7d 8 жыл бұрын
መጀመሪያ ኮሜንት ለምን ታያላችሁ
@selammeknin9565
@selammeknin9565 8 жыл бұрын
+seble tassew enam betam new meyasetelagn mechereshaw geteneger
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 жыл бұрын
👍🏽Love to see movies made in rural areas and show the farmers way of life ...balager balehager🤙🏽
@sofiyayimer8024
@sofiyayimer8024 8 жыл бұрын
ዋው እንዴት አባቱ ደስ እሚል ፊልም ነው ፡፡ደግነት ለራሥ ነው በጣም ያምራል
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 5 жыл бұрын
ልጁ አስቆ ሊገለኝ በተለይ ዘበኛው 😁😁😁👍👍👍👍👌👌👌
@user-dg7on8ku9r
@user-dg7on8ku9r 2 жыл бұрын
😂😂
@lilefiker9791
@lilefiker9791 8 жыл бұрын
ደሰሰሰሰሰሰ ይላል የገፀር ልጅ እኮ በጣም የዋህ ነው ታድለው
@fb7470
@fb7470 8 жыл бұрын
የከተማ ልጅ ነኝ ለማለት ነው??? ኮተታም
@lilefiker9791
@lilefiker9791 8 жыл бұрын
+ውዴ ብለህ ጥራኝ ነኝ የ fb እረባሽ ክክክክ ብሆን ደሰ ባለኝ ነበረ እና ምን አሰደበሽ እኜ እኮ የዋህ ናቸው ነው ያልኩ እንጅ ምን አልኩ ቲሽ
@user-ey4xc8rw7r
@user-ey4xc8rw7r 8 жыл бұрын
+Lile Fiker gogname nesh yaxaxaf chigr kalhone yalku aydelem yemibalew yalkut new anegagersh gogne tmesyalesh
@eyu1526
@eyu1526 8 жыл бұрын
+Lile Fiker kkkkkkkkk teyachewu altrdush yehonal
@ffuton1937
@ffuton1937 8 жыл бұрын
+eyu ፍቅር ያሸንፋል r
@tigabebe1633
@tigabebe1633 8 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ምርጥ ፊልም ደብሮኝ ነበር አሁንግን ውስጤ በደስታ ተሞላ አመሰግናለሁ
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 7 жыл бұрын
wow dess sel ere yegeter sew yegdelegn ye fikr megegna sew akbari 😙😙😙😙😙👍👍👍👍
@bettygirma7238
@bettygirma7238 8 жыл бұрын
minm aylm yaw fikir befilm bicha new enkuliliche
@user-kc8ep6my2i
@user-kc8ep6my2i 5 жыл бұрын
ጎጃም ያዉ ጎጃም ነው ፍቅር ነው በእምነቱ የፀና ነው
@kidestbest207
@kidestbest207 Жыл бұрын
ወሬኛ ፊልሙን ዝም ብለሽ አታይም ዘረኛ
@user-rh5fk8ld8s
@user-rh5fk8ld8s 4 күн бұрын
ምን አናደዳቹሁ እውነት ነው ጎጃም የፍቅር ሀገር የጀግና ሀገር ጎጃምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyaworku4661
@lidiyaworku4661 8 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ብዙ ነገር ያስተምራን ያዝናናን እናመሰግናለን
@user-pn3fs1gw5h
@user-pn3fs1gw5h 8 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ፡ኢትዮጵያው ፊልም በመስራታቸው ። ጥሩ ነው በርቱ በርቱ።
@user-yl3zj1kq6w
@user-yl3zj1kq6w 6 жыл бұрын
ጥሎንኝ ኮሜንት ነው የማየው መጀመርያ ስለዚ መጨረሻው ኣትናገሩ ፋራዎች ቲሽሽሽ
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@EdenEden-vv1nw
@EdenEden-vv1nw 3 ай бұрын
eko
@hassan8216
@hassan8216 8 жыл бұрын
ቀጥሉበት ሀገሬ ኢቶብያ ነፍቃኝ አለቸ እነመስግን አለን
@kidestdemsie2710
@kidestdemsie2710 8 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሠግናለን ሀገሪ ማንነቴ ኩራቴ በጣም አሥተማሪ አዝናኝ ብቻ በቃላት መግለፅ ከምችለው በላይ I Love ጎጃም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 በጣም እናመሠግናለን
@viviteshome9983
@viviteshome9983 4 жыл бұрын
Beautiful movie. Thank you
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 8 жыл бұрын
ፊልማችሁን ዛሬ አይቼዉ መጨረሴ በጣም አሥደሥቶኛል። በሉ ወገኖቼ እያንዳንዳችሁ ያላችሁ የአክቲንግ የሥነ ጥበብ ሞያችሁን ለዉድነቱ መለኪያ ያልተገኘለት እንደሆነ ለእንደኔ ያለ ተመልካች የኩራትን ሞገሥ በእናንተ አግኝቼበታለሁኝ። የቲያትርና የዉዝዋዜ መድረክ ላይ የቆማችሁ ቢሆን ለመሸለም የሁላችሁን ጉንጭ ለመሳም ከሚጋፉት ህዝብ መካከል ዉሥጥ የፊልም አድናቂያችሁ አንዱ አንደምሆን አልጠራጠርም። ሥለሆነም እሥቲ አድናቆቴን በእንካ ሠላምትያ ልግለፅላችሁ እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በችግኝ ምናለህ በችግኝ የፊልማችሁ ሥራ እንደማር ጣፈጠኝ። እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በሐገር ምን አለህ በሀገር ደጋግሞ ለሚያየዉ ያድርበታል ፍቅር። እንኩ ሠላምትያ በምንትያ በለማኝ ምናለህ በለማኝ የክፍል ሁለትን መጠበቅ አቃተኝ። በሉ ወገኖቼ በሚቀጥለዉ ጊዜ እሥክንገናኝ እንደቀበሌ ጨዉ ዉድ የሆናችሁትን ተዋንያኖች አምላክ የቁመት ሣይሆን የደሞዝ ጭማሬ እንዲያደርግላችሁ ፀሎቴን አቀርባለሁ። እሥከዛዉ ድረሥ በደህናቆዩ ።
@user-wr2ts1iv4q
@user-wr2ts1iv4q 7 жыл бұрын
አረ.ኡኡ.እንዲህ.አይነት.ፍቅር.የትነው.መገኛው
@poseyaadam5106
@poseyaadam5106 7 жыл бұрын
ኪሩቤል አዘነ
@hayetbnitmohammed5467
@hayetbnitmohammed5467 7 жыл бұрын
የለም ለፊልም ብቻ ነው ማር
@addafv9522
@addafv9522 7 жыл бұрын
ኪሩቤል አዘከከሩ
@user-wr2ts1iv4q
@user-wr2ts1iv4q 7 жыл бұрын
Add Afv የስ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 жыл бұрын
ኪሩቤል አዘነ in heaven!!!
@andushow7828
@andushow7828 6 жыл бұрын
Abo yimechahu betam arif film kelb enameseginalen
@semeinlama6639
@semeinlama6639 7 жыл бұрын
ዘበኛዉን ። ከነ አለባበሱ ከነ ድምጡ ዳሩን ሁሌ እንድስቅ።
@manman3558
@manman3558 8 жыл бұрын
film lay bchaa set dha mtafekrew
@proud_ethiopian3417
@proud_ethiopian3417 7 жыл бұрын
man man Haha you're so right. 😂😂😂😂
@samahalamery7373
@samahalamery7373 5 жыл бұрын
kkkkk
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 жыл бұрын
man man no no look at me
@shumetsetegn6179
@shumetsetegn6179 8 жыл бұрын
best movie ever, look at that through kindness in country side.
@helengemeda2773
@helengemeda2773 8 жыл бұрын
beautiful! yenesu webet filmun asameraw
@hawaomer4703
@hawaomer4703 8 жыл бұрын
ፍቅረን እማውቀው ፊልም ላይ ብቻ ነው
@najatzayn6322
@najatzayn6322 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የለም
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
እኔምምምም
@mahitesfay7234
@mahitesfay7234 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ ኣይ ሃበሻ ፊልም ማሳመር ይሉታል እሄ
@betlhemkere3790
@betlhemkere3790 8 жыл бұрын
wooooooooow በጣም ምርጥ ፊልም ነው በተለይ የመጨረሻው ሙዚቃ ይፀዳል ። ይዘገያል እንጅ እውነት አትጠፋም
@leenafikadu6275
@leenafikadu6275 8 жыл бұрын
woooow des sil betam muzikaw temachagn mecarshalay yalee yimechachu temchagn
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
አጨራረሱ ልክ አይደለም የሱን ዘመዶች ያሳደገችው እናቱ ማየት ነበረባት ለገንዘብ እያላቹ ፍልሙን ባጭሩ ትቀጩታላችሁ ይቅጫቹና
@nani-fi8xu
@nani-fi8xu 8 жыл бұрын
ምናለ የገጠር ልጅ ሆኜ ብሆን የዋህነታቸው እኮ እውነት ነው wowo ብያለሁ
@user-re1jt2xq7r
@user-re1jt2xq7r 8 жыл бұрын
+Memo Aboody በትክክል ማር እውነትሽን ነው
@lamrof
@lamrof 8 жыл бұрын
+nani هلا‎ የገጠር ህዝብ የዋህ ኣይደለም፥ ኣዋቂ ነው። ኣትሳሳቱ።
@user-fr9th5mw4s
@user-fr9th5mw4s 8 жыл бұрын
ነይ ከኔጋ
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 8 жыл бұрын
+Lam rof lik blhal sibeza smart new
@nani-fi8xu
@nani-fi8xu 8 жыл бұрын
Lam rof አንቺ ያሠብሽው በሌላ ይመሥለኛል የወሀኽ ያልኩት መልካም አመለካከታቸውን ደግነታቸውን ግልጽነታቸውን ነው ለመሀተቡ የሚኖር ፡አንቺ እንዳሠብሽው አላዋቂ ወይም ሞኝ ለማለት አደለም
@user-cd2pr2lr1t
@user-cd2pr2lr1t 4 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ያለንን ማካፍል ስንወድ ታድለንንንንንንንን 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@minalu6995
@minalu6995 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ግን አተላለቁ በጣም ደስ አይለም ሁሉም ተጀምሮ የማያልቅ ውይ እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ልጅ መሆን ። በርቱ አሪፊ ነው አተላለቁ ትንሽ ቢያስጠልም
@beruktawitshanebel8007
@beruktawitshanebel8007 8 жыл бұрын
Betam Des Yelal Ewenet Mechershaly Zemedochun Siyagegn Enba Enek New Yaregegn Wow Beyalhu
@galaxydgg6815
@galaxydgg6815 8 жыл бұрын
ከፊልሙ መሳጭነት የተነሳ እሞባይሌ ዉስጥ ልገባ ተጋጭቼ ነው የተመለስኩት በጣም ምርጥ ፊልም
@Samihabesha7485
@Samihabesha7485 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ movie nw.enamesginalen.
@user-dq4wh7be1j
@user-dq4wh7be1j 4 жыл бұрын
አለምየ እደት ደስ ይላል ከአንደየ እስከ 3ተየ አይቸዋለሁ የኔ አንበሳ ደስስትል ያንን ሁሉ ስቃይ አይተህ መጨረሻው ደስ ሲል ወንድ ነህ 😍
@manzamanza6405
@manzamanza6405 5 жыл бұрын
I'm oromia from turkey stabuley very very. ..... sweat move I love oromia and amhara culture
@user-pk1de7lo7w
@user-pk1de7lo7w 8 жыл бұрын
ዋው ሚገርም ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን!!!!
@mahletasfaw484
@mahletasfaw484 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ድንቅ ያገሬ ልጅ በርታ በጣም ተዋዳጅ ነው ቀጥልበት
@user-hc4bh4ke3q
@user-hc4bh4ke3q 6 жыл бұрын
Woooooow Betam Betam Arif Film New Wooow Tebareku Bertu
@kozetaleyii300
@kozetaleyii300 8 жыл бұрын
Wawwwwwo bexam arif film enen ayehubt desyilal
@mahratlove3981
@mahratlove3981 8 жыл бұрын
wowww betam dasi yemeli flim nw ewentegha fkr yalwe geter wesit nw
@user-me9fz6ew8i
@user-me9fz6ew8i 8 жыл бұрын
Wow betam des yilal!hulachihunim kelib ameseginalehu
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ዋው ያምራ ቆንጆ ፊልም እፍፍፍፍ ትዝ አለኚ ሀገር ስደት አይንህ ይጥፋ አዳዲስ ፊልም መልቀቅ
@mere3636
@mere3636 8 жыл бұрын
ዋው አቤት መታደል እውነትን ይዞ በጋዝ ይጠቅማል ሀሪፍ ፊልም ነው በጣም አስተማሪ የሆነ
@danatekle5596
@danatekle5596 8 жыл бұрын
wow arifi ethi muv .so good Tnx
@shalushalu8859
@shalushalu8859 10 ай бұрын
የገጠር ፊልም በጣም ነው እምወደው🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹
@hadeyagudsaeed5215
@hadeyagudsaeed5215 8 жыл бұрын
እንዲት ደስ ይላል ።።ልክ እንደ ባለገሩ የተሰራው ፊልም ይቀራረባል ።
@Zuzu-sk4ik
@Zuzu-sk4ik 2 жыл бұрын
ዋው ደሲ የሚል አስተማሪ ነው ደግሞ ልጅቷ ስታምር👌👌
@ekrammohammad1449
@ekrammohammad1449 8 жыл бұрын
Wawwwwwww በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጂ አቦ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
@Tewodros52
@Tewodros52 8 жыл бұрын
I am so proud of you. good god never seen before so amazing movie. the actor who is that man? he just blow the vision of the movie. very expensive actors, outstanding job for film production and camera, audio and editor. the script writer and writer best work in ethio film industry. you deserve 5 star for each participant. I never been crazy for movie, this movie is amazing it has his own natural Beautiful. Love you all. I am going keep looking again and again
@hana4049
@hana4049 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን!!!
@sadasada6507
@sadasada6507 8 жыл бұрын
ሀይዋን አድናቂሽ ነኝ እሽ በጣም ምርጥፊልም ነው ቀጥሉበት
@kukulemma56
@kukulemma56 8 жыл бұрын
Nice movie . The two Gojame guys are good actors
@peterelphazzion9801
@peterelphazzion9801 8 жыл бұрын
I liked it . Adiss Ababa .... What a color !
@habhabesha1419
@habhabesha1419 7 жыл бұрын
wow yemiGerm flim yemiran wededikut
@robelestifanos9239
@robelestifanos9239 8 жыл бұрын
LOVE IT.
@fwzvgewowlovedgdgbd2562
@fwzvgewowlovedgdgbd2562 8 жыл бұрын
betam yameral yasekal tnx
@Eledana1221
@Eledana1221 7 жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያዬ ደሥ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው እናመሠግናለን ግን እናቱ ኖራገቢሆን ምን ነበር
@eeaa5319
@eeaa5319 8 жыл бұрын
Wowwwww korahu bet nate good puls u fulm
@user-qd8bt7ny2w
@user-qd8bt7ny2w 7 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤነው በጣም ሚያምር ምርጥ ፊልም ነው ደስይላል እናመሰግናለን ደሞ በበለጠ ልጁተወልዶ ብናየው የበለጠ ፅድት ይልነበር አድናቃችሁነኝ ፅጌሬዳ ከ ቤሩት
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
Ethiopian Movies - Yene Mar Full Movie 2016 (የኔ ማር ሙሉ ፊልም)
1:28:26
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 670 М.
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
ያ ጀግና - Ethiopian Movie Ya Jegena 2023 Full Length Ethiopian Film Ya-Jegena 2023
1:35:34
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 298 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
ገዳይ ሲያረፋፍድ Geday Siyarefafed full Ethiopian movie
1:28:48
ሰብስክራይብ to OMER EJERSA / HAGERI MEDIA / ETHIO 181
Рет қаралды 434 М.
Pov Anxiety made an unfortunate  prank | Inside Out 2
0:23
MiNiKa YT
Рет қаралды 6 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,5 МЛН