ጥላሁን ገሠሠ - የኔ ማስታዎሻ (ሙሉ አልበም) Tilahun Gessesse - Yene Mastawosha (full album)

  Рет қаралды 882,319

bl3nf

bl3nf

6 жыл бұрын

Пікірлер: 267
@amillagebre7666
@amillagebre7666 4 ай бұрын
የልጅነት ህይወቴ እና የነበረው ዘመን ትዝ ብሎኝ አስለቀሰኝ የልጅነት እድሜና ህይወት አሁን ናፈቀኝ
@Johnny-k7s
@Johnny-k7s 3 жыл бұрын
ኣይ ጥሌ ያልዘፈንከው የለ ስለ ሃገር ስለ ፍቅር ስለ ክፉ ሰው ስለ ደግ ሰው ስለ ረሃብ ስለ ጦርነት ወዘተ ስንቱ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ
@user-tc5eq8tn4n
@user-tc5eq8tn4n 8 ай бұрын
ahun hulum yesun hasab new yemidegagimut
@yohannestekle8136
@yohannestekle8136 Жыл бұрын
ጥላሁነ ዘመን የማይተካህ ምርጥ የዛን ወርቅ ዘመን የሚተካ የዘፈን ጣእም ባይገኝም በድሮዉ ዘፈን ሀሴት እናድግ ለጆሮም ላይምሮም ሰላም ይሰጣል ያሁኑ ጩኸት ብቻ እንኳን ደግመህ ልትሰማው ሲጀምር ይደክምሀል
@esomkting1501
@esomkting1501 3 жыл бұрын
የማይተካ ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉስ ፡፡ ሁሌም ስሰማው ልቤ አቅም ያንሳታል፡፡
@sebluamare8670
@sebluamare8670 Жыл бұрын
የውስጤን የምወደውን ዘፋኝ አድማጭህ ነኝ በገነት ኑርልኝ አሜን
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 5 жыл бұрын
ምን ግዜም የዘመን ርዝመት የማይሽራቸዉ አይበገሬ ሙዚቃዎች ናቸው አዳማጩንም በትዝታ ወደኋላ የመመለስ ሀይል ስላላቸው ዘመን ተሻጋሪ ሆነዋል የጥላሁን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን ።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን🙏
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 3 жыл бұрын
አቻ ያላገኘሁለት ምርጥ ዘፋኝ።ነብስ ይማር
@gosayemesele786
@gosayemesele786 Жыл бұрын
የእውነት አርቲስት፣ ድምፃዊ።።አገር ወዳድ።።።
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 5 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር ጥላሁን የሙዚቃችን ውሃ ልክ ነው።ነብስ ይማር አንድም የሚጣል ዘፈን የለውም።
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 9 ай бұрын
በአንተ ዜማ ያች ሰላማዊትዋ ኢትዮጵያ ሀገሬ ትታየኛለች ጥሌ ነፍስህን ይማርልን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
መሞት ግን ግርም ነው የሚለኝ ከሞቱም በሗላ ሕይወት ይሔ ስው ነው ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም የማትረሳው።
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 ай бұрын
Eritreawi negn Eritrea ena Ethiopia beselam yenuru.. Yekedmo sengatera adeg..
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
ኣሮፕላን ምጣ እየገሰገሰ ብዝፍን ኣንድኛ ጥላሁን ገሰሰ። እንል ነበር ልጅ ሁነን። ወነትም ይምንግዜም ኣነዳኛ ነህ ክቡር ዶ/ር ከያኒ ጥላሁን ገሰሰ።
@greenlife4790
@greenlife4790 6 жыл бұрын
ጥላሁንን ምንግዜም እንወደዋለን። እናመሰግናለን bl3nf እነዚህን ዘመን የሚሻገሩትን የጥላሁን ምርጥ ዘፈኖች ላሰማችሁን። ትዝታን በመቀስቀስ በምናብ ወደ ድሮና ወደ አገር ቤት መመለስ የሚችሉ ምርጥ ዘፈኖች።
@mustefaawel6898
@mustefaawel6898 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው የውስጥ መንፈስን የሚያሽር መዳኔት ጥልዬ ጥላዬ።
@cu011810
@cu011810 Жыл бұрын
.... የእኔ ነፍስ ለጥላሁን ባይመጥነውም, ነፍስ የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ… … very fortunate to have experienced the legend. We took him for granted, I feel bad for my kids and the new gen who never had the chance to live as one under Tilahun’s ጥላ … you are missed ❤
@mulugetahaileyesus5394
@mulugetahaileyesus5394 Жыл бұрын
😊p
@maroofbutt1783
@maroofbutt1783 6 жыл бұрын
ጥልዬ ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ መቼም የማይረሳ
@tewodrosdesalegn740
@tewodrosdesalegn740 Жыл бұрын
The Legend of Ethiopian music, RIP.
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ የማትጠገብ
@tracontradingplc4776
@tracontradingplc4776 2 жыл бұрын
No one can be like him.....he is unique
@getnet1new
@getnet1new 4 жыл бұрын
The greatest voice and performer of the century. He raised his voice to help the victims of hunger and motivated and participated at the battlefields of the never ending wars of Ethiopia. He was my hero and a friend. RIP.
@AkkamNaguma
@AkkamNaguma 4 жыл бұрын
ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ ውበቷን ሣሞግስ የለምለም አገሬን ማንም አይዘነጋ በጩኸት መኖሬን ዜማ እንጉርጉሮዬ የግሌን ቅላፄ ተቀርፆ ይቀመጥ ታሪኬ ነው ጽምፄ ጽምፃዊ ዘፋኝ ነኝ አንጎራጉራለው ይኸው ነው ታሪኬ ሌላ ምን አውቃለው ይቀመጥ ትንፋሼ ለቀሪው ወዳጄ ስጡት ትዝ ብለው ሰላም ያለ ልጄ ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ ያስቀየምኩት ቢኖር የጠላኝ በቁሜ ድምፄን ሰምቶ ያፅናኝ ለረገፈው አፅሜ እኔን ለበደሉኝ ይቅር ብያለው ቂሜን በኔ የከፋችው ይቅር በሉት አፅሜን ለቅርብ ወዳጄ ለሚወደኝማ አይገደውም እምባ ትንፋሼን ሲሰማ ለቅርብ ወዳጄ ለሚወደኝማ አይገደውም እምባ ትንፋሼን ሲሰማ ለቅርብ ወዳጄ ለሚወደኝማ አይገደውም እምባ ትንፋሼን ሲሰማ
@mesfinmebrhatu8000
@mesfinmebrhatu8000 4 жыл бұрын
No 8
@m.mahir.k
@m.mahir.k 3 жыл бұрын
00000000000
@m.mahir.k
@m.mahir.k 3 жыл бұрын
0000
@m.mahir.k
@m.mahir.k 3 жыл бұрын
0000
@halabicell1642
@halabicell1642 4 жыл бұрын
ወእይኔኤ ጥእሌኤ ንእገአርእልኝ ጥእልዬ ነአፍእሰህን ይእማአርእልኝ ስእምእ አይእቀአበአርእ የአሙዚቃአውእ ንእጉሰእ ሁሉንእ ነአገአርእ አሰእቀአምእ ጦኦታአልእ 👍👍👍❤❤❤❤❤🌂
@isayasbiniyam7626
@isayasbiniyam7626 5 жыл бұрын
ጥልየ ትንፋሽክን ስስማ አለቀስኩ ነብስክን በሰማይ ይማረው
@Telayeable
@Telayeable 4 жыл бұрын
The King of Ethiopian soul Music
@FNeway
@FNeway 3 жыл бұрын
To be honest, I listened the 4th clip like 5 times now . Idk why. It is touching.
@melesseengida4281
@melesseengida4281 2 жыл бұрын
የዚህን ተፈጥሮ በጥሩ ያደለውን ውብና ጀግና ድምፃዊ የጥላሁንን ዘፈን በማቅረብህ ሲበዛ አዋድስህአለሁ እግዜር ይስጥህ
@SamsungAcore-xh7st
@SamsungAcore-xh7st Жыл бұрын
በጣም ሁሊም ቢሰማ የማይሰለቹ ጣፋጭ የሆነ ዚማና ስሜትን መግልፅ ብቻ በጣም ከባድ ነዉ
@bettyhabtewolde789
@bettyhabtewolde789 2 жыл бұрын
ምርጥ የጥልሽ ዘፈን ነው
@henoklegesse4790
@henoklegesse4790 3 жыл бұрын
This is one of the best albums in modern Ethiopian music. Respect to everyone who took part in it.
@user-iv1iv8vx5p
@user-iv1iv8vx5p 6 жыл бұрын
ልዬ ክብር ያለው የማይረሳ የሙዚቃ ንጉስ ጥሌዬ ስወድህ እኖራለሁ rip 😭ነብስህን በገነት ያኑረው ጥሌን የሚወድ 👍
@damtewmamecha377
@damtewmamecha377 4 жыл бұрын
🤣
@tsehaykassa3577
@tsehaykassa3577 4 жыл бұрын
]p
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 жыл бұрын
አርቲስት ጥላሁን ቲቸር ጥላሁን !
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
Y
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 жыл бұрын
Fdt
@user-iv1iv8vx5p
@user-iv1iv8vx5p 6 жыл бұрын
ጥሌ ማኛ በኣለም ላይ ማንም ተወዳዳሪ የሌለህ ምርጥ ዘፋኝ ደምፅህ ማራኪ
@mabushemayuemayu5367
@mabushemayuemayu5367 6 жыл бұрын
ሰሉ ነኝ ኢትዮጵያዊት Tile ante beche lemuzeka betkekle yetfetrke sawe nake hulme yemtselche 11111hulme 1 gnae
@misganawbitew6812
@misganawbitew6812 4 жыл бұрын
ኢኢኢኢ ማኛ ብቻ
@pqrai2146
@pqrai2146 3 жыл бұрын
2:53 ስቆ መኖር 2:53 ላንቺ ብዬ 6:01 የኔ ፍላጎቴ 10:10 ኩሉን ማን ኳለሽ 13:10 ጩኸቴን ብትሰሙ 16:44 አይከዳሽም ልቤ 21:41 ትዛለኝ የጥንቱ 25:25 ስትሄት ስከተላት 29:35 ሰላምታዬ ይድረስ 33:41 በየት ነው መንገዱ 37:47 አለኝታዬ 42:24 የህገሬ ሽታ 47:10 ሰው ነው የጭከነ ፟ 50:30 እኔ ነኝ ወይ አንቺ 55:01 የኔ ማስታወሻ 1:00:11 ራስህን ብቻ
@tsegayezenebe8554
@tsegayezenebe8554 3 жыл бұрын
በመፈጠሬና በመኖሬ ብቻ ነብስና እራሴን አውቄ እንደ ሰው ነብስ ሳውቅ ዘፈንን ሰምቼ ... እስከ ዛሬዋም የጉልምስና ዕድሜዬ ላይ ሆኜ የምንገታገታው በንጉሡና በዕውቁ የማይረሳው ድምጸ መረዋ ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ነው ። ነብስ ይማር ጥልዬ
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
Thanks you nailed and relieved us from sliding.
@wondemobile6565
@wondemobile6565 Жыл бұрын
001Qq1
@getnetyihun2941
@getnetyihun2941 Жыл бұрын
ጩኸቴን ብትሰሙ
@habtamubelete716
@habtamubelete716 10 ай бұрын
ተባረክ ወዳጄ ገላገልከን የፈለግንዉንም ሙዚቃ በማዳመጥ ነፍሳችንን አስደሰትናት
@AbdurehmanAli-jg1su
@AbdurehmanAli-jg1su 2 ай бұрын
ዘመንን ህይወትን ነፃነትን እኩልነት .....ክቡር ደ/ር ጥላሁን ያላለው የለም ግልፅ በሆነ የጥበብ ቋንቋ በሁላችን ልብ አለህ ከቴፒ
@BubblePi
@BubblePi 4 жыл бұрын
Am from NZ so I dont know the language but I LOVE😍 this music, and the characters of the language is just so awesome looking. Music is the universal language 👌
@wagayealemu8755
@wagayealemu8755 3 жыл бұрын
The language is Amharic.
@FNeway
@FNeway 3 жыл бұрын
The musician is the legendary artist Tilahun Gessesse , who is in God's hand. As mentioned, the language is Amharic, one of the official and vernacular languages of Ethiopia.
@habeshaw3d
@habeshaw3d 2 жыл бұрын
In addition, the intro's of the many songs in this ethiopique was remixed by American-Somali world cup performer and rapper Kenan.
@gebriealebachewbelete5415
@gebriealebachewbelete5415 2 жыл бұрын
​@@FNeway a
@gebriealebachewbelete5415
@gebriealebachewbelete5415 2 жыл бұрын
​@@FNeway a
@Lovebk98
@Lovebk98 3 жыл бұрын
My all time favorite.
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
ምን. ያልዳሰስከው. ነበር. ጋሸ ጥላሁን ሰው. ሰው. የነበረበት. ዘመን. የማይረሳ. ትዝታ
@simenehtamirat3887
@simenehtamirat3887 3 жыл бұрын
እነኝህን የጥላሁንን ዘፈኖች ስሰማ በፍጥነት ወደ1960ዎቹ እነጉዳለሁ። ብቻም አደል ከእድሜዬዬ ተጨማሪ የተሰጠኝ ይመስለኛል። አቦ ጥልዬ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን።
@dcghetto
@dcghetto 3 жыл бұрын
Be Ethiopia ye muscica tarik yemayteka weder yelelew artist R.I.P gashe telahun gesese I love you so much from Eritrea !!!
@thewodrosfettene5279
@thewodrosfettene5279 3 жыл бұрын
this is what we need now.in this horible time.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
The one and the only Tilahun king of kings
@JemalYassin
@JemalYassin 7 ай бұрын
ምናለ 21"ሺ ትውልድ እንደ ጥላሁን ገሰሰ ቁምነነር"፣አስተማሪ፣የሆኑ ዘመን ተሻጋሪ የሚያንጎረጉት"ለዛ የድርሰን አሜን።
@saifnasser8686
@saifnasser8686 5 жыл бұрын
One is the best music the Tlahoun Gessesse I love Ethoipia my mother country
@gadissateshome4103
@gadissateshome4103 4 ай бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ።
@dawit4227
@dawit4227 3 жыл бұрын
You are the one & only legend. No one comes close to Tilahun .Truly you are the king of Ethiopian music .R.I.P.
@user-zu8uy4ln2c
@user-zu8uy4ln2c 9 ай бұрын
❤በሥጋ፡እረፍት፡ቢለይም፡ሥራው፡ከመቃብር፡በላይ፡ከትውልድ፡ትውልድ፡ሲተላለፍ፡ሲዘከር፡ይኖራል።
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 7 ай бұрын
🙏❤️ blessings!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
አይሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ!! RIP!
@mulugetaworku3605
@mulugetaworku3605 4 жыл бұрын
እኔ በ1950ወቹ ከተወለዱት ዉስጥ ነኝበዚህም ምክንያት ለጥላሁን ገሠሠ ሙዚቃወች ያለኝ ፍቅር ለየት ያለ ነው ስላሰማችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
አኔም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ጥላሁን ገሠሠ በተለይ በ1950 ዎቹ እና 1960ዎቹ የሠራቸው ስራዎቹ ወደር የሌላቸው ድምፁ አስደናቂ የነበረበት ዘመን ነው።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ውሽት ለመናገር አትሻም ምለሴን ልጅ ሆኜ በተመስጦ አፌን ከፍቼ ስስመው ቤታችን የነበረ ልጅ አፍሽን ገጥሚ ብሎ አፌን ሲመታኝ ደም በደም ሆኜ እንደነበር አክስቴ ትነግረኝ ነበር እስካሁን ውሸት መናገር አለወድም በቃ የጥላሁንን ዘፈን ስስማ ውስጤን ይወረኛል ሰንቱ ይወራል ማብቂያም የለው
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ስሰማው በሚል ይታረምልኝ
@teshomezewdie4403
@teshomezewdie4403 2 ай бұрын
Ethiopian music goat
@solomonfetene5047
@solomonfetene5047 4 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ጣፋጭና መምህር
@eliasduli5028
@eliasduli5028 Жыл бұрын
Tola hum was born to sing and he did that and proved himself as the best of the best for ever
@ermg3333
@ermg3333 4 жыл бұрын
Thanks Tile...my favourite music ever🥰🥰🥰🥰🥰
@bezawittafere9507
@bezawittafere9507 3 жыл бұрын
K
@jestsforall7040
@jestsforall7040 4 жыл бұрын
Tlahun i love you forever RIP may Ethiopian King and hero !!
@fasikazeru894
@fasikazeru894 5 жыл бұрын
ሰዉ ነው የጨከነ ጥልየ ነፍስህን ይማረዉ ሞት አይቀሬዉ
@rahel100ethiopian6
@rahel100ethiopian6 4 жыл бұрын
Your music never die thank you
@Sonicspeed3000
@Sonicspeed3000 3 жыл бұрын
I discovered Tilahoun Gessesse's music several months ago, it's very beautiful. Big respect!!!
@di3910
@di3910 Жыл бұрын
😂😂
@WendemagenBafekadu-bo6hk
@WendemagenBafekadu-bo6hk 5 ай бұрын
አባቴ አቦነብስህን በገነት ያኑርልኝ
@ywabrahamful
@ywabrahamful 4 жыл бұрын
6 ኛው ዘፈን አይከዳሽም ልቤ ሃይለኛ ትዝታ ያለብኝ ዘፈን ነው እስክሞት የማልረሳው
@sisaytesfaye6231
@sisaytesfaye6231 4 жыл бұрын
He is our legendary and respected musitian
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃዎች
@halabicell1642
@halabicell1642 4 жыл бұрын
አብእነአት ግእርእማአን ተአክእተሀል እነአዳአዊት ጽእጌኤ ታአላአቁ ቴኤዲ አፍእሮኦ እነአኝእህንእ አሰእቀአምእጠአህ አለአፍእክ ውእዱኡ👍👍👍👍❤❤❤🌂😍😍😍😘😘😘
@YilmalignTilahun-kx3eh
@YilmalignTilahun-kx3eh 9 ай бұрын
ለአድናቆቴ ቃል ያጣሁለት
@genethaile2992
@genethaile2992 3 жыл бұрын
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ነብስህን በገነት ያኑረው
@robyohn3206
@robyohn3206 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው የሙዚቃው ንጉስ !!!!
@eyobabay
@eyobabay 4 жыл бұрын
አንዳንድ ወርጋጣ ከዘመነ ከታወቀ ሰዉ ሲያሳንሱት ይገርማል።
@ababut.tiruneh9504
@ababut.tiruneh9504 7 ай бұрын
Very unique, unbelievable voice and musical talent. Difficult to imagine there will come a singer like Tilahun.
@melakumehrete9639
@melakumehrete9639 2 жыл бұрын
ነብስ ይማርልን ንጉሱና ምርጦቹ
@mekuriyaw
@mekuriyaw 10 ай бұрын
who love tle?❤❤❤❤❤❤
@ellenhagos5561
@ellenhagos5561 5 жыл бұрын
Beautiful song 💓 No 6 for my Love S😍 አልተነጣጠሉም ነበስህ እና ነብሴ 😍
@abz8493
@abz8493 4 жыл бұрын
Ellen hagos እኔም በምርጫሽ እረክቻለሁ።
@yonasmmeandom8254
@yonasmmeandom8254 4 жыл бұрын
1
@sadiyahuseen9029
@sadiyahuseen9029 Ай бұрын
You are right
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 4 жыл бұрын
Thx for posting this this is a great music from the first to the end wow so great.
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 3 жыл бұрын
የድምፀ ቃና ቱጃሩ ጋሽ ጥላሁን መሪቱ ይቅልህ።ከመልክቱ፣የቃላት ስኬቱ!!!
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 5 жыл бұрын
ምስጋና ለእርሶ. Just to let you know I just discovered the beauty of your voice and depth of the lyrics of all your songs. Truly transcendental
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ዶ/ር በዘፈኖችህ ተምረንባቸዋል ይገባሃል። ነፍስ ይማርልን።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ነፍስህን ባጠደ ግናት ይኑልንና ሠውን ማመን ማመን መንን ከንቱ ንዉ !!!!!!!
@kebronkb9766
@kebronkb9766 5 жыл бұрын
never ever to be forgotten!!!
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 5 жыл бұрын
ሁሉንም በጣም እወዳቸዋለሁ ግን (ላንቺብየ)ን በጣምነው የምወዳት።
@melakumehrete9639
@melakumehrete9639 2 жыл бұрын
አውሮፕላን መጣ እየገሰሰ በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 7 ай бұрын
🙏❤️ Bless your Soul 🥲🙏❤️!!
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 жыл бұрын
Wey gize min ale wedhala bimeles ya turu gize nafekegn 💕💕💕💕💕
@user-zu8uy4ln2c
@user-zu8uy4ln2c 9 ай бұрын
ከ1983በፍት፡የነበረችውን፡ሀገሬን፡በትዝታ፡እሥደመመኝ፡ዋ! ሁሉ ም፡ያልፋል፡ግን?
@Yesqwertyuiop109
@Yesqwertyuiop109 4 жыл бұрын
Tilish,Ethiopian legend
@HenokHiyabu
@HenokHiyabu 17 күн бұрын
Great songs
@Mohammed-rn9ff
@Mohammed-rn9ff 4 жыл бұрын
የሙዚቃው ንጉስ ድምፅ ገናናው መቸም አትሰለች
@SisayBekele-gg9zw
@SisayBekele-gg9zw 3 ай бұрын
ያዘመን ጥሩ ነው በ5ሣንቲም ሻይ እየጠጣሁ ያዳመጥኳቸው ሙዚቃዎች ናቸው የጥልዬን ነፍሥ ይማርልን
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ፓስቲውስ ቢሆን ጥግብ የሚያደርግ
@hintsameresa1486
@hintsameresa1486 5 жыл бұрын
Tilie, reallly he was legendary man in ehtiopia RIP
@SirakHaile
@SirakHaile 3 ай бұрын
Timeless ❤
@sebluamare8670
@sebluamare8670 Жыл бұрын
ጥልየ ነፉሥህን በገነት ትኑር
@bettyhabtewolde789
@bettyhabtewolde789 9 ай бұрын
ጥሌ ይመችህ አባቴ
@kidiestadugan348
@kidiestadugan348 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረዉ ንብ ስህን ይማርዎ
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 2 жыл бұрын
ሽቃላት ቢደረደር ጥልየን የሚገልጸው ቃል በዚህ አለም የለም መልክ ደግነት ሐገር ወዳድነት ጥበብን እርቅቅ ብሎባት ያለፈ ጀግእና ጥልየ ብቻ ነፍ ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያኑርህ ሁሌም ትውልድ ያስታውስሐል
@Ismaeldo
@Ismaeldo Жыл бұрын
ጥልዬ የሀገር ንጉሥ ❤❤
@user-of2km2tt1z
@user-of2km2tt1z 3 жыл бұрын
እባካቹ ሰዎች ውሰዱኝ ስትሄዱ ፍቅር ጋ መድረሻ በየት ነው መንገዱ እሩቅ ነው ወይስ ቅርብ መኖርያ መንደሩ ግድ የለኝም እኔስ ውየ ለማደሩ
@Visgina
@Visgina 3 жыл бұрын
አጠገብህ ነው
@gazetamedia7267
@gazetamedia7267 Жыл бұрын
yetechawetnachew kumnegerochu hulu.. resteshachewal wedet endewalu
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
Fekeren betefe wode huwala yasalefnachaw gezeyat betam tafachi neberu teleya nebes yemar.
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
ስላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያ ስረዳ የሚለው ለቀድሞ ጎረቤቶቼ ጓደኞቼ በሕይወት ላሉትም ለሌሉትም ስለመልካምነታቸው መርጪላቸዋለሁ።
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 2 жыл бұрын
ምንግዜም በልባችን ውስጥ ነግሰህ ትኖራለህ ጥሌ ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinmebrhatu8000
@mesfinmebrhatu8000 4 жыл бұрын
Respectful singer
@aduadu9102
@aduadu9102 5 ай бұрын
ጥሌ አባቴ ትዝታ አለኝ ነፍስ ይማርልን😢😢😢😢❤❤❤❤
@fasilneway6707
@fasilneway6707 Жыл бұрын
Yihin yemesele mirt muzika yasemahan kibir yistilign
@abdusalah9683
@abdusalah9683 5 ай бұрын
ሁሉን ችሎ ስቆ መኖር
@habtamuandualem6567
@habtamuandualem6567 3 жыл бұрын
ጥሌ የሀገር ባለውለታ ነብስህን መግስት ሰማያትን ትውረስ!!
@AntenehDebebe-oc9bp
@AntenehDebebe-oc9bp 5 ай бұрын
የኢዮጵያ ዕንቁ ዘላለማዊ ንግሥናን የተጎናጸፍክ ታላቅ አርቲስት እንኮራብሀለን።ነፍስህ በገነት ትረፍ አሜን
@Harry-i8x
@Harry-i8x 4 ай бұрын
0000
@Harry-i8x
@Harry-i8x 4 ай бұрын
Q1QQQa❤❤Q❤Q❤q❤qQ
@girmamogus9887
@girmamogus9887 3 жыл бұрын
Thank God for Tlahoun...
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,4 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 959 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ አልበም/Tilahun Gesese mulu album
49:51
فكرونى
59:41
Release - Topic
Рет қаралды 966 М.
HAYEDEH - DANCE MIX  Songs/ میکس آهنگهای شاد شاد هایده
53:52
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 201 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 159 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН