ጠ/ሚ ዐቢይ "የትኛውንም ሐገር አንወርም" አሉ

  Рет қаралды 376

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

9 ай бұрын

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በሚከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በመጠለያ ጣቢያዎች በሚገኙ ሴቶች ላይ ጾታዊ ጥቃት እየተፈጸመ ነው ተባለ።
የጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲ የጽ/ቤት ምክትል ሃላፊና የዓለምአቀፍ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ መላኩ ሳህሌ ረቡዕ ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ከስራ ወደ ቤታቸው በመሄድ ላይ እያሉ ምሽት 12፡00 በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተያዙ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ “ኢትዮጵያ በኃይል እና በወረራ ማሳካት የምትፈልገው አንዳች ነገር የለም” ብለዋል። ዐቢይ ይህንን ያሉት ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተከበረው 116ኛው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን ላይ ተገኝተው ባሰተላለፉት መልዕክት ነው፡፡
It is said that women who have been displaced from their homes and are staying in shelters in the Amhara region are being sexually assaulted due to the security crisis in various areas of Ethiopia.
Melaku Sahle, Deputy Head of the Office of the Gurage Unity and Justice Party and Head of the International Relations Department, Wednesday, October 14, 2016. They were arrested by government security forces at 12:00 in the evening while they were going home from work E.F.D.R.
The Commander-in-Chief of the Armed Forces, Prime Minister Abiy Ahmed said, "Ethiopia does not want to achieve anything through force and invasion." Abiy said this in his message delivered today at the 116th National Defense Army Day celebrated at Addis Ababa Cross Square.
#ethiopiannewstoday
#EthiopianNews #amharicnews #amharic
#EthiopianNews #Ethiopian #ethiopiannews
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of content. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.

Пікірлер: 2
@user-eb7rf9dd3b
@user-eb7rf9dd3b 9 ай бұрын
Hi
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 9 ай бұрын
ሞኝህን ፈልግ በለዉ እና ሰራዊቶቹ በሰልፉ ምን እያሉ ነበር ሲፎክሩ የነበሩ የትኛዉ ባህር የትኛዉ መርከብ ነዉ የነሱ የኛ ነዉ ሲሉ የነበሩ።እናንተን ማምን ኣይቻልም።
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ባለሐብቱ አብነት ገ/መስቀል
10:37
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 551
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቤጂንግ ቻይና
0:25
Fana Television
Рет қаралды 3,8 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН