ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተወጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይትEtv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 138,660

EBC

EBC

4 ай бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተወጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 639
@kefiyalewtiyare45
@kefiyalewtiyare45 4 ай бұрын
በዚህም ወቅት ማለትም የክርስቲያን እና የሙስሊም ጾምን ተገን በማድረግ ሀገራዊ ሠላምም አብሮ የሚታወጅ እና ህዝቡ የይቅርታ ጊዜ ሆኖ ደም መፋሰሱ የሚቆምበት ቢሆን።
@user-fh2gb1pv4v
@user-fh2gb1pv4v 4 ай бұрын
Abiy Simot dem mefsesu yikomal! Ewnetu yihe beca New!
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 4 ай бұрын
ደም አፍስሶ ሰላም የት ይገኛል ደም በደም ነው ሚጠራ የሚለው መፅሃፍ አይደል
@mesfindemissie75
@mesfindemissie75 4 ай бұрын
S
@seait840
@seait840 4 ай бұрын
@@mesfindemissie75 @user-xl1iw4xm1l @user-fh2gb1pv4v አስተሳሰባችሁ እና መልክታችሁ ለዳብሎስ ስለሆነ የኢትዮጵያ አምላክ አይሰማችሁም አምላክ በጠበሉ ከታሰራችሁበት ከድያብሎስ እስር ቤት ይፍታችሁ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 4 ай бұрын
ለምን የBET shop( የቁማር ቤትንለምን አይዘጋም በተለይ አዲስ አበቤ ወጣት ላይ የታቀደ ነገር እንዳይሆን ንቁ። ለምን መንግሥት አይዘጉንልም ብሎ የሚጠይቅ ስብስብ እንዴት የለም????
@user-bv7fg4pc8p
@user-bv7fg4pc8p 4 ай бұрын
Such dialogues contribute to building a resilient and united nation.
@kxwolde5718
@kxwolde5718 4 ай бұрын
The women with white hair in the front about who talks about addiction I appreciate you it’s getting out of control Government needs to involve seriously!
@user-jq7tm3ui9l
@user-jq7tm3ui9l 3 ай бұрын
,09
@user-pd1uz9im8f
@user-pd1uz9im8f 4 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 4 ай бұрын
አሚንንንንንንንን😢😢ኧረ በቃን መጫረስ
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 4 ай бұрын
እውነት ነው አብዬ ትክክል ነህ እርግጠኛ ነው የምትናገረው እኔ ተወልጄ ሣድግ ትምህርት ቤት ስገባ ሐምሣ ሁለት ሚሊዮን ነበርን አሁን ግን መቶ ሐምሣ ሚሊዮን ሣንበልጥ አንቀርም እና ምን ከድርው የተሻለ የውሀ ግድብ የለንም አኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ብዙ አመት ስለሆነ አላውቅም ከለገዳዲ ከገፈርሳ ከቆቃ ግድብ በስተቀር የለም አና ለዚህ ሁሉ ሕዝብ ከየት ያምጣ ብላችሁ ታስባላችሁ ኧረ እባካችሁ እንደሰው አስቡ አብዬዬዬዬማ እየለፋ ነው ከወሬ እየሰራችሁ አግዙትና እርዱት ከመራገምና ከመስደብ ተቆጠቡ አብዬ በርታ ያግዝህ እወድሀለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MisrakTassew
@MisrakTassew 4 ай бұрын
በትክክል 🎉🎉❤❤👍👍👍👏👏👏
@edentadesse5014
@edentadesse5014 4 ай бұрын
Abchu for ur effort ♥️🙏respect
@helenayele6541
@helenayele6541 4 ай бұрын
አሜን አሜን አባቴ
@user-jo6tc9yh7b
@user-jo6tc9yh7b 4 ай бұрын
መቼም ቢኾን አይሳካላቸውም አተ በልማትኽ በርታ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 4 ай бұрын
ጋዜጠኞችን እና የሕብረተሰብ አንቂዎችን ማሰር: ማፈናቀል እና ቤት ማፍረስ: በእገታ ሰው ይዞ ገንዘብ መጠየቅ: ከሴቶች ነጠላ ላይ ሳይቀር የኢትዮጵያን ባንዲራ ቀለማት መቅደድ መቼ ነው የሚቆመው? አንድም የሕዝብ ጥያቄ አልተጠየቀም! ከንቱ ውዳሴ ለመንግስቱ ኃይለማሪያምም አልጠቀመውም:: አመስጋኝ ብቻ የካድሬ መንጋ ከየመንደሩ ሰብስቦ ሕዝብ አነጋገርኩ ማለት ቀልድ ነው!
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 4 ай бұрын
አሜንንን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብቹዬ በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍❤❤
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 ай бұрын
Aye abchuyeee edaw fatare katagayehuni kabadinaw🙏🙏🙏💚💛♥️
@woldefantu75
@woldefantu75 4 ай бұрын
የተቆራረጠ ነው።ስለ ማፍረስ የተነሳ ጥያቄ ከተሳታፊዎች አልሰማንም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መልስ እንጂ።
@user-fh2gb1pv4v
@user-fh2gb1pv4v 4 ай бұрын
Yefelegewn bicha New yemilekut ETVwoch Abiy afenoachewalko yihe dabilose!
@woldefantu75
@woldefantu75 4 ай бұрын
@@user-fh2gb1pv4v የተሟላ ካልሆነ የበለጠ ብዥታ ይፈጥራል ደሞም ያስታውቃል የበለጠ ያሰፎግራል፣ወይም አለማስተላለፉ ይሻላል
@abay3517
@abay3517 4 ай бұрын
ምንም ውይይት ብሎ ማጃጃል ነው በድሮን ህዝብ የሚፈጅ ለፍርድ መቅረብ እንጂ ለውይይት የሚያበቃ ሞራል የለህም
@YaredKebede-jr5cz
@YaredKebede-jr5cz 4 ай бұрын
እንደዚ አይነት ምክክር ቢለመድ አሪፈ ነዉ ህዝቡ ከናንተ ጋር ነዉ በርቱ ።
@hardsg
@hardsg 4 ай бұрын
ከ አ/አ/መ/ህ/ግ ጽ/ቤት ነው።ስልክ ቁጥርህን ጻፍ
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 4 ай бұрын
ጠቅላያችን የምትሰጠን መልስ ያጠግባል ለኢትዮጵያ የለህራኢ ምርጥ ነዉ። ህልማችሁ እንዲሳካ እኛም በጸሎትም በሁሉም ነገር ከጎናችሁ እንሆናለን። እጊዚአብሔርም ይጠብቃችሁ አሜን።
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 4 ай бұрын
ጥያቄው መሆን የነበረበት "ልጆቼን መንግሥት እንጀራ ያበላልኛል "ሳይሆን እራሴ ሰርቼ በቂ ክፍያ ተከፍሎኝ ልጅቼን ልመግብ ነው መሆን ያለበት
@user-kr7xz8en4e
@user-kr7xz8en4e 4 ай бұрын
አንተ አስተያየት ሰጪዉ ሰዉ መሆንህን እጠራጠራለሁ ምክንያቱም አስተዬትህ እንደ ሰዉ ከሚያስብ ሰዉ የሚጠብቅ አይደለምና፡፡
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 4 ай бұрын
አንተ ሰውዬ በአይንህ እያየህ ከመመስከር አልፈህ ሰው ሁን ለምን አንተ ለተቸገረው ሁሉ መስጠት መብላት ሰው ህነህ መገኘት አለብህ አንተ ለማን በአላህ? ማንን ጠቀምክ ? የሠራውን የለፋውን መንግስት የምትጠላ እባክህ ሰዉ ሁሉ ከጥላቻ ውጣ።። ።።
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 4 ай бұрын
ሰው ሁን ጥላቻ ከአንተ ላይ አጥፋ።።።።።።
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 4 ай бұрын
በለው 😂😂 በግ
@Milsmek
@Milsmek 4 ай бұрын
Wow, Amazing talks. great vision for our leader. if all work together it will be amazing i hope and pray for my people🇪🇹
@user-kd4xt5ye4l
@user-kd4xt5ye4l 4 ай бұрын
እግዚሐብሄር ኢትዮጲያችንን እና ሕዝቦቿን ከነመሪዎቿ ይጠብቅልን🙏🏼🇪🇹 የእርስ በ...እርስ መተሳሰብን አብዝቶ ይስጠን:: ልባችንን ቅን ያድርግልን🙏🏼💚💛❤️ሽንት ቤት እና ካምፕ በትብብር ከሰራን የዜግነት ግዴታችንን በስሱ ተወጣን ማለት ነው እንበርታ...ይቻላል🇪🇹
@adisfikir3502
@adisfikir3502 4 ай бұрын
የምናባህ ብልጽግና አተ ባለጌ ወጠጤ ምሀይም ደም ጠጪ
@alemayehutenkir1109
@alemayehutenkir1109 4 ай бұрын
My big brother. my pm. my example . intelectual I like you Ethiopia need to you I am young I like work 18 hours but """you are good man """""and you are a good worker but your are number one ❤one day I see you
@yohannesdenu6714
@yohannesdenu6714 4 ай бұрын
good job!!
@jrjhdir8437
@jrjhdir8437 4 ай бұрын
የስረኞችጉዳይ
@MarkosMenedo-cl6ki
@MarkosMenedo-cl6ki 4 ай бұрын
በቃ እኮ የግድ እየተሰዳደብን ችግርን መፍታት የለብንም እንዲህ እየተከባበርን መነጋገር ነው
@ruthyohannes3663
@ruthyohannes3663 3 ай бұрын
Gad bless dr abey and all the ethiopia peoples,,love each other❤
@kalyewaxs9331
@kalyewaxs9331 4 ай бұрын
መነጋገሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ .ሙገሳው በዛ ችግሮቹ አሁንም አልተመለሱም አልተጠየቁም
@ethio360.72
@ethio360.72 4 ай бұрын
አቃለሁ ቁጭ ብለህ ኮመንት እንደምታነብ አቡቹ ግን እንዳንተ ተወዶ በጣም የተጠላ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም ሰውን ጀዝባ ትላለህ እንጂ እንዳንተ ጀዝባ ሰው የለም
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 4 ай бұрын
ታከም
@romiromina5003
@romiromina5003 4 ай бұрын
አንድ ጥሩ ታናጋሪ ጠፍ አገር ላይ ሚደረገውን አይናቸው ታውሩዋል መሰለኝ እሱን ብቻ ያደቃሉ ፍራቻ ብቻ አይ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሙክ ማፌ ከአብይ ጨምሮ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 4 ай бұрын
እነኚህ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ስዎች ናቸው እያሽቃበጡ ነው???
@misganawsibhat3689
@misganawsibhat3689 4 ай бұрын
No constructive idea generated by the participant. It is a collection of prosperity party. What is important even for the ruling party is different idea.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
ይህ ሲሰራበት የኖረ ማጭበርበሪያ ነው። አምባገነኖች ሁልግዜም ካድሬዎቻቸውን ሰብስበው ነው ህዝብ አነጋገርን የሚሉት።
@solomesamuel2350
@solomesamuel2350 4 ай бұрын
ሰላማችን የሚረጋገጠው እንዲህ ተቀራርበን ከመንግስት ጋር መወያየት እና ችግሮቻችንን መፍታት ስንችል ነው!
@tsegeergetu1047
@tsegeergetu1047 4 ай бұрын
ዉነትህን ነው እንደዚህ የጳፍከው
@aberameberatu3297
@aberameberatu3297 4 ай бұрын
ጨቅላው አቅመ ቢሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኤርትራ/ኢሳያስ በመቀጠል የሶማሌ ላንድ ፕሬዝዳንት ክኒያ ሄዶ መካዱ ተረጋገጠ የውስጥ ችግሩን ለመሸፋፈን የተለያየ ውሸት የሚደሰኩረው ይሄው እብድ እያሉ ጎረቤት ሀገራት መሪዎች የሚጠሩት ሰውዬ የኢትዮጵያን ህዝብ ደጋግሞ መካዱ ይታወቃል ለምሳሌ ነዳጅ ወጣ ብሎ ጋዜጤኛ ሰብስቦ ደሶከረ 5 አመት አለፈው ፣ ቄ ባህር ወደብ አገኘን ፈጣሪ ይመስገን ብሎ ደጋፊዎቹን አስጨፍሮ 2 ወራት አለፈው እንደውም ፉከራው ውሃ በልቶታል ፣ በ2015 ሕዳሴ ግድብ ሙሉለሙሉ ይጠናቀቃል አለ ፣ ስንዴ ኤክስፖረት እናደርጋለን አለ ግን ወፍ የለም ፣ ወያኔ ዱቄት ሆኖል አለ ማን ይደራደራል አለ አብሮ ሲፈተፍት ታየ 1 ብር አልሰርቅም አለ ሆኖም 44 ሚሊየን በር ለአንድ ቀን የእራት ግብዥ ይከፍላል ፣ ወርቅና ጌጣጌጥ ከሀገሪቱ ካዝና እየመዘበር ለአጎዳብጆቹ እየሸለመ ይገኛል
@suraphelkassahun5477
@suraphelkassahun5477 4 ай бұрын
አድርባዮች ብቻ!!
@zewdua155
@zewdua155 4 ай бұрын
ሃሳብህ ስድብ ከሆነ ባዶ ጭንቅላትህን ትንሽ ዕዉቀት ብትጨምርበት መልካም ነው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 ай бұрын
ትክክል አባቴ Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@germaydesta4571
@germaydesta4571 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
አሽቃባጭ 😢
@gashawgashaw721
@gashawgashaw721 4 ай бұрын
አላህ የግደልህ ደቆሮ መሥኪደን ያቃጣወች ተባባሪ አዱ አተነህ
@SerkalemTerefe-kiya82
@SerkalemTerefe-kiya82 4 ай бұрын
ዶ/ር ከተወሰኑ አመራር በስተቀር እዴት እውነተኛ ብልፅግና በልዩ ሁኔታ ካልተመለመለ በቀር ከባንዳ ደሞዝ ተከፋይ ማላቀቅ አለብን ።አንተን ግን እ/ር ለዘላለም ያኑርህ።ቢቻል ከኔ እድሜ ግማሽ ቢሰጥህ ያለ ምንም ቅሬታ ነው።
@ghh65
@ghh65 4 ай бұрын
ስንት ተከፍሎሽ ነው አዲስ አካውንት ለስብሰባው ብለሽ የከፈትሽው ለሕሊናሽ ኑሪ ሞት እንደሆነ አይቀርም
@user-jo6tc9yh7b
@user-jo6tc9yh7b 4 ай бұрын
ዶክተር አብይ አኽመድ በዚኽ ጉዳይ በርታ እላለኹ ኽዝብኽ አወያይ በሰራኻቸው ስራዎችኽ በርታ እላለኹ አላኽ ይርዳኽ እዎደኻለኹ
@Toronto6
@Toronto6 4 ай бұрын
የወለጋ ነው ወይ የአዲስ አበባ ነዋሪ ያላችሁት ?!
@user-fk1gi8le1l
@user-fk1gi8le1l 4 ай бұрын
ይድረስ ለመንግስት በየኮንደሚኒየም ስር ያሉ ምግብ ቤት በሚል ስያሜ የተከፈቱ መጠጥ ቤቶች ከፍተኛ የሆነ ድምፅ የሚያወጡ የሙዚቃ መሳሪያዎች ተረበሽን ሠላም አጣን ልጆቻችንን ማስጠናትም ሆነ የቤት ሥራ ማሠራት አልቻልንም የተረበሹ ልጆች እያሳደግን ነው ።
@redwan1074
@redwan1074 4 ай бұрын
Thank you, Abiy, for talking about the distributing sounds that come out of religion institutions. We need to do something about it
@endalkderibe3255
@endalkderibe3255 4 ай бұрын
y kabine lij nh inde
@eshetetube8790
@eshetetube8790 4 ай бұрын
🏕🇪🇹🏕🇪🇹🏕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🏕🇪🇹
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 4 ай бұрын
የካድሬዎች ስብስብ የሚሰጠው አስተያየት ተቀባይነት የለውም ተመርጠው የመጡ ናቸው
@teka1528
@teka1528 4 ай бұрын
Wusha, yewusha lig, denkoro, mayem, jewisa/ zerafe!!
@makw5069
@makw5069 4 ай бұрын
I agree with you medhanit, Abye tekula paid them to lie and to support him. All of them are kadrai, hodamoche
@hardsg
@hardsg 4 ай бұрын
​@@teka1528አሳዛኝ ነህ!ሰነፍም ነህ!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
አምባገነኖች ሁልግዜም ካድሬዎቻቸውን ሰብስበው ህዝብ አነጋገርን የሚሉት።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 ай бұрын
መድሃኒት እባክሽ የጥላቻ አስተያየት የትም አያደርሰንም ።ሰው ከመሬት ተነስቶ ያልሆነ ስም ቢሰጥሽ ምን ይሰማሽ ይሆን????????
@befikir6975
@befikir6975 4 ай бұрын
Thank you our PM for raising the issues of harmful noise pollution and pointless segregation of burial places in Addis. We need change NOW!
@user-fu4pv6tf3p
@user-fu4pv6tf3p 4 ай бұрын
The development works initiated by the Prime Minister, Dr. Abiy Ahmed, have made the height of Addis Ababa a reality.
@frechabekele4388
@frechabekele4388 4 ай бұрын
ማሰር መግደሉን ተወን ባክህ እባክህ
@meram-no8we
@meram-no8we 4 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ሁሉም አድር ባይ ሆዳም አስመሳይ 😢😢😢😢😢አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህ ያስበን😢😢
@wisdompropertyvaluationcon5054
@wisdompropertyvaluationcon5054 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለዎት ክብር ጠቅላይ ሚንስቴር ፣ መክንያቱም 1.2 ሚሊዮን ህዝብ በሰሜን ጦርነት ስላስጨረሱ ፣ 450000 በሸገር ከተማ ያሉ ድሐዎችን ስላፈናቀሉ፣ 4.5 ሚሊዮን ህዝብ በሐገር ውስጥ ስላፈናቀሉ።
@user-cv3wu7md2x
@user-cv3wu7md2x 4 ай бұрын
Wow 🎉🎉🎉
@teruneshray9966
@teruneshray9966 4 ай бұрын
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only. Thank you for your Leadership.we good Ethiopians are appreciated and grateful to you Sir. Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️❤️🇪🇹☝️
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 4 ай бұрын
ይሄንን ከነፎቶሽ ፌስ ቡክ ላይ ልቀቂው እንይሽ
@Spieluhr962
@Spieluhr962 4 ай бұрын
ከ 90% በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ብልፅግና የሚባል ገዳይን ቡድን አይፈልጉም ብልፅግና የኢትዮጵያ ጠላት ነው
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 4 ай бұрын
Kkkkk nwende? Mircha gize tayaleh
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 4 ай бұрын
99 አታረገውም ምን ቸገረህ 😂😂😂😂 በግ
@Spieluhr962
@Spieluhr962 4 ай бұрын
@@debrituhalelo8383ፋኖ ምርጫ ድረስ የሚያደርሳቸው ይመስልሀል?
@user-ll2yi5dr3o
@user-ll2yi5dr3o 4 ай бұрын
አብይ ሥብሠባ የጠራው ኦሮሞ ነው እንደ ሥው ንፁሓን በድሮን እየደበደበ መግሥት ነው ማለት ይከብዳል😊
@fresweety4939
@fresweety4939 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፀሎት እናደርጋለን የሚሉ አባቶች ያስፈልጋል
@user-ku7vm9vn9l
@user-ku7vm9vn9l 4 ай бұрын
Tkkl abichu❤
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 4 ай бұрын
ዓለም አቀፍ ፍርድቤት በነፍሰገዳይነትና ጨፍጫፊነት ለፍርድ ትቀርባለህ አብይ አኽመድ መጨረሻህ ደርሶዋል::
@user-sg6lr4id6q
@user-sg6lr4id6q 4 ай бұрын
Prosperous government gives priority to the people.
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ።
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 4 ай бұрын
አኛ ክርስቲያኖችደግሞ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጠብቅህ አብይዬ አንተንማ እግዚአብሔር በእጁ እቅፍ አድርጎ ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ የዘለአለም አምላክ ይጠብቅህ ልጄ አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shewayeeshetu8159
@shewayeeshetu8159 4 ай бұрын
👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ey5zl4cz3r
@user-ey5zl4cz3r 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በሕዝቡ ውስጥ ያለውን ችግር በየጉዳው የሚውራውን ችግር እንደ መናገር ማስመስል ምን ያደርጋል ብሶታችውን አይናግሮም።
@user-pv8ht1vw3u
@user-pv8ht1vw3u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 3 ай бұрын
🙏👍❤️🤚🤚🤚🤚🤚
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ።የረመዳን ጾም በሰላም በፍቅር በጤና ይግባ❤❤❤❤❤አባቴ ኑሩልን
@yohannesseyoum4249
@yohannesseyoum4249 4 ай бұрын
During your initial term in office, labeled as the "Butcher of Welega," a staggering toll unfolded: 1.2 million Ethiopians lost their lives, 4.5 million became internally displaced, and a daunting 32 million citizens now await urgent food aid, with numbers continuing to rise.
@user-vy4lf2dp2x
@user-vy4lf2dp2x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ራይህን ያስፈፂም ጌታ ይጠብቀህ የእኛ መረ
@bennyworku896
@bennyworku896 4 ай бұрын
እነዚህ የአዲስ አበባን ህዝብ አይወክሉም
@socb5642
@socb5642 4 ай бұрын
እኔ የአዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ እኔን ይወክሉኛል። አንተ ብቻ ነህ እንዴ ሰው
@hardsg
@hardsg 4 ай бұрын
​@@socb5642😂😂😂😂እሺ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 ай бұрын
አንተ ማነህ የዩቱብ አረበኛ ስለ እራስህ አውራ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኛ ያውም የመርካቶ የአውቶብስ ተራ የጎጃም በረንዳ እኔን ይወክሉኛል
@user-wc2pe3cq5l
@user-wc2pe3cq5l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-on9xh9yv2s
@user-on9xh9yv2s 4 ай бұрын
Smart leader 👑🔥
@purecell7614
@purecell7614 4 ай бұрын
Amen...Tabrkuo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubalemalemu3298
@wubalemalemu3298 4 ай бұрын
በእነዚህ አድርባይ ሆዳም ካድሬዎች ስብስብ የኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት ድምፅ ታፍኖ የቁማርተኞች መድረክ መሆኑ ያሳዝናል እግዚአብሔር በተሎ ይንቀላችሁ
@mernu2003
@mernu2003 4 ай бұрын
True, the depth of our understanding of the profound societal and economic changes taking place and the grave danger of reversal or derailment of this process is very poor. Community leaders and the elites having genuine interest in the well-being of society have huge responsibility in creating awareness in this regard.
@user-nq6kv5yb5z
@user-nq6kv5yb5z 4 ай бұрын
አሜን አባቴአሜን አሜን።።።።።።።
@tsegakasaye
@tsegakasaye 4 ай бұрын
ህዝባዊ ውይይትና ምክክር በየትኛውም መመዘኛ ለሁሉም መሠረታዊ ችግሮች የመፍትሔ አመልካች ነው። ከመረጡት መንግስት ጋር በዴሞክራሲያዊ አኳኋን መድረክ ተፈጥሮ መወያየት መቻል የመፍትሔው አንዱ አካል ነው
@TewodrosTeka-yd6dv
@TewodrosTeka-yd6dv 4 ай бұрын
ምፅ ሰውየው ከየመንደሩ እራሱ በካድሬዎቹ አማካኝነት ተመልምለው የመጡ አድር ባዮችን ስብስብ ናቸው። ከቀበሌ የተሰጣቸውን ጥያቄ አጥንተው ማነብነብ የችግሮች መፍትሄ ሊሆን አይችልም።
@Viwomedia15
@Viwomedia15 3 ай бұрын
አኸ ወይይት ጠቅላይ ምንሰትረ በነቀምት ከተማ እርሶ ባሉበት ጀሐይማኖት አባቶ ቸ ባሉበት ግልጽ ውይይት በተለያየ ረእስ እንፈልጋለን አመሠግናለሁ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 ай бұрын
Finally...sound pollution issue!!!! Thank you my PM❤
@KefyalewTeshome
@KefyalewTeshome 4 ай бұрын
ስብስባችሁ የማን እደሆነ ህዝብ ያውቀዋል ትውልድ እያጠፉ ቤተክርስቲያንን እያጠፉ ብልፅግና ሰው እየታገተ ብልፅግና ሰው በሀገሩ እየተሰደደ ብልፅግና ስንቱይነሳ ያሳዝናል እንደኔ ግን ከልማት ግን የሰው ልጅ መብት መከበር አለበት ሰው መኖር ሲችል ነው ብልፅግና የአመራር ችግር አለ እሱን ፈትሹልን
@FrewBelay
@FrewBelay 4 ай бұрын
የኛሰዉ አይገበዉም ደደብሁላ ሌላቦታ አማራ እያለቀ እነሱ አድሥ አበባ መግሥቱን ይመርቃሉ በናተ ይድርሥባቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 4 ай бұрын
አብቹ አዱዬ ጀግኖቻችን እንወዳቹሐለን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zolas4674
@zolas4674 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሃይማኖት አባቶች በዚህ ልክ አድርባይ ሁነው ማየት በጣም አሳፈሪ ነው እረግጠኛ ሁኛ የምነግራችሁ አብይ እራሱ ሚታዘባቹሁ ይመሰለኛል ምከንያቱም መንግስት ልማት መሰራቱ በዚህ ልክ ውዳሴ ሚያሰፈልገው አይመሰለኝም ምክንያቱም ተቀዳሚ ሰራው ሰለሆነ በዚህ ልክ ማጨብጨብ ግን መንግሰት ን ይጎዳል እንጀ አይጠቅምም ነገረግን የመንግስትን ችግረ በመንገረ ክፈተቱን መሙላት እንጀ ማጨብጨብ አይጠቅመንም
@zewdua155
@zewdua155 4 ай бұрын
@zolas4674 ምነው ጭብጨባው ይህን ያህል እንደ ሃሳብ አድርገህ አመጣህ? ከቀረቡት የልማት ጥያቄዎች: ገንቢ አስተያየቶች : ምክሮች አንተን ያንገበገበህ ጭብጨባው ነው? ረበሸህ? ቀፎ ጭንቅላትህ ውስጥ ሿዋ ሿዋ አለብህ? ሌላስ አቀማመጣቸው : ስርዓታቸው ተስማማህ? አይ ከንቱ!
@zolas4674
@zolas4674 4 ай бұрын
@@zewdua155 ሲጀመረ ቀፎው አንተ ነህ እኔ የተናገርኩት የግል አሰተያየትቴን ነው እንደ ሰለጠነ ሰው ሃሳብን በሃሳብ መሞገት ይቻላል ሰድብን እዚጋ ምን አመጣው ውታፈ ነቃይ
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@asmechiabate6926
@asmechiabate6926 4 ай бұрын
የመጨረሻው ሽማግሌ በጣም ነው የተመቸኝ።❤🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brtuagelgay9782
@brtuagelgay9782 4 ай бұрын
ህዝብን እንደ ህዝብ ማወያየት በጣም ጥሩ ነው የነዋሪዎች የቤት እጦት በጣም እየከፋ ነው የኮንዶሚኒየም የቤት ግንባታ የ1997 ተመዝጋቢዎችን እንኳን ሳይዳረስ ግንባታው መቆሙ በጣም ያሳዝናል ችግሩንም ያባብሳል እንዲቀጥል ቢደረግ መልካም ነው
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 4 ай бұрын
ደነዞች ምድረ አስመሳይ
@user-wc2pe3cq5l
@user-wc2pe3cq5l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemabetel3183
@alemabetel3183 4 ай бұрын
ስንት ቁምነገር መወያየት የሚቻልበትን ሰአት ፍሬከርስኪ ለማውራት እዚህ የሚገኙ ሰዎች ይገርሙኛል ። የስብሰባዎቹ አላማ ለመንግስት የተበላሹ ነገሮችን ለማስተካከል የሚጠቅም አስተያየት ለማግኘት ፣በየቤቱ ያለውን ችግር እና ቢቻልም የመፍትሄ ሀሳብ ለመጠቆም ነውና እባካችሁ ስትሰበሰቡ ለማጨብጨብ ብቻ አይሁን።
@zewdua155
@zewdua155 4 ай бұрын
አይ ጆሮሽ ይሰማል ግን አያደምጥም? ምን እየጠየቁ ነው ያሉት? ኧረ ተይ አትጣመሚ!
@frechabekele4388
@frechabekele4388 4 ай бұрын
ጠላቶችህ ግን እነማን ናቸው ? ኢትዮጵያውያን?
@user-nc2cj7uv4c
@user-nc2cj7uv4c 4 ай бұрын
He will give you a feeling that will not leave your home
@news3764
@news3764 3 ай бұрын
መልካም ንግግር ነው ። ይሄን ሃሳብ የዛሬ 13 ዓመታት አከባቢ አንስተነው ነበር ማን ይስማን ። አሁንም መንግስት በዚህ ላይ ቁርጠኛ ከሆነ መልካም ነው ። ድምፁን ማስተካከል ይቻላል ። የመቃብር ቦታ በተመለከተ መንግስት ለጊዜው በየከተማው የዜጎች ማረፊያ በሚል የሙከራ ቦታዎችን ቢያመቻችልን ስንል እንጠይቃለን።
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 4 ай бұрын
ፍልሰተኞቹ በብዛት የ1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ ዕድመአችዉ መሆኑ ደግሞ አሳሳቢ ነዉ፣ ምን ያክል ወጣት ከየትኛዉ ክልል ነዉ ወደ አ አ የፈለሰዉ? ክልሎቹስ ምን ይላሉ? ክልሎቹ ልጆቹ ትምህርት ትተዉ ሲፈልሱ ለምን በዝምታ ያያሉ? ሊጠና የሚገባዉ ጉዳይ ይመስላል
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 4 ай бұрын
አላህን ፍራ በደሀ ደም እንደነገድከው አላህ የስራሀን ይስጥህ
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 4 ай бұрын
ቆሻሻና ደንቆሮ ስለሆናችሁ የሀሳብና የአስተሳሰብ ድህነት ውስጥ ሆናችሁ ይህን ሰው መረዳት ቢያቅታችሁ አይገርመንም ።
@hardsg
@hardsg 4 ай бұрын
​@@estifanosworku4203የትኛውን ሰውዬ ነው ምንረዳው?
@tafesetadesse8494
@tafesetadesse8494 4 ай бұрын
መቼ ይሆን እውነት የምንናገር። መንግሥት ሀገር ነሰ የማልማት ግዴታው ነው። እናመሰግነዋለን። ሀገሪቷ ላይ ያሉ ሌቦችና ዘራፊዎች ካልጠፉ ችግሩ መቆሚያ የለም።
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 4 ай бұрын
Abichu🥰😍Goota keenya siin bone jira
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o 4 ай бұрын
ስንት ሆዳም እናዳለ ተመልከቱት ይህን ችግር እዬጋፈ ሜዳ ላይ ወድቆ እዉነቱን ዉጦ ነዉር የሚተፋ ጉድፍ ትዉልድ ለመሆኑ ለዚህ ይታዘንለታል ወገኖቼ ሆድ ለሰዉ እንጅ ሰዉ ለሆድ አልተፈጠረም ሆድ ደግሞ የሚሸከመዉ የገማ ሰገራ ነዉ ብዙዎች ከዚህ ያነሱ ናቻዉ ወደሽ ከደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ የአዲስ አበባ ህዝብ መቃብር ተቆፍሮለት ከነነፍሱ ቢቀብሩት አይናገርም በእዉነቱ ያማል
@marym7969
@marym7969 4 ай бұрын
❤❤
@muhden3594
@muhden3594 4 ай бұрын
❤❤🎉🎉
@notyours733
@notyours733 4 ай бұрын
First, thanks Who mentioned drug problems in City! I am diaspora , i see people selling drugs every corners!!! even around the big hotels! I see the taxi drivers selling the substance too.I am very very sad that I never expect in Ethiopia. My hope is the Our government should focusing on drugs selling problems in city. Also, Policies that focus exclusively on punishing those who sells drugs are unlikely to solve the problems many ...... Tnx!
@user-bj7iq3bu7e
@user-bj7iq3bu7e 4 ай бұрын
Tikikil abata abuchu❤❤❤❤❤wande marey
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 4 ай бұрын
Ethiopia, Prime Minister, Ali Ahmed he love Ethiopia really he loves Ethiopia every Ethiopia people support him what problem people all the time complain you should support because he’s one person you should support Ahmed no just talk. Talk talk nothing we see his hard work. Tell positive good bravo, but every day they give it to him negative every day complain that’s bad people I’m sorry I’m sorry I’m still love Ethiopia. He’s strong government by myself. God bless you still I am Amma. 🇬🇧🇲🇱🙏😢
@ephremweldeamanuelfeisa698
@ephremweldeamanuelfeisa698 4 ай бұрын
ዓዲስ ኣበባ ዉስጥ እጅግ በጣም ከባድ ችግር የሆነው ነገር ሌብነትና ሙስና ነው። ይልቅ ቶፕ ቴን በሙስናና በወንጀል ከኣንድ እስከ ኣስር ያሉትን መስርያ ቤቶች ተቋማትና ቦታዎችን ለዩ፥፥
@millikebe3537
@millikebe3537 4 ай бұрын
When is with region representative?
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b 4 ай бұрын
ምድረ ደቆሮ ኢትዮጵያን ምጥጥ አርጋችሁ የበላችሁ እናተ ናችሁ ሁላችሁም እያዳዳችሁ ቀናችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 4 ай бұрын
Teness Addis Abebb please worry Blake nazy masoged
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН