ጠቅላይሚኒስትሩ በመንደራቸው፤ ሳዳምና ጋዳፊም እንዲህ ነበሩ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 237,880

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

9 ай бұрын

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Пікірлер: 542
@ethioforum
@ethioforum 9 ай бұрын
www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&
@gebregabrha6356
@gebregabrha6356 9 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@netsanetamare-qg4ut
@netsanetamare-qg4ut 9 ай бұрын
በኔ እድሜ ያንተ አይነት ጋዜጠኛን እያዳመጡ መኖር እድለኝነት ነው ያዬ !!!እድሜ ከጤናጋ ይስጥ ፈጣሪ ከጠላቶችህ ይጠብቅ፣
@teferigezahagn5189
@teferigezahagn5189 9 ай бұрын
አብይ አህመድ አሊ የታላቅ አገር ትንሽ መሪ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
በትክክል ተገልጸዋል ህጻን መሪ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 9 ай бұрын
ምን ግዜ አለቀ ብየ የምቆጭበት አቀራረብና ድምፅ 👌👌ዜና መስማት ለመድኩበት ሚድያ ኢትዮ ፈረም ብቻ ነው ❤❤❤በርቱልን
@abasahmedmehamed9551
@abasahmedmehamed9551 9 ай бұрын
የጋዜጠኝነትን ሙያ የጠበቀ ምርጥ አቀራረብ❤❤❤❤
@rayarayuma-1647
@rayarayuma-1647 9 ай бұрын
አቤት የትንታኔ አቀራረብ ብቃት ከሚያምር ድምፅ ጋር ያየሰው ሽመልስ
@berhaneabreham618
@berhaneabreham618 9 ай бұрын
አዝማሪ ነዉ እንዴ
@rayarayuma-1647
@rayarayuma-1647 9 ай бұрын
@@berhaneabreham618 አዝማሪ ነው የምታውቀው አንተ የሚያምር ድምፅ ያላቸው ጋዜጠኞች አታውቅም ወይ?
@lovem7635
@lovem7635 9 ай бұрын
I don't see that fier and balance only if you are Eritrean for 33years no news about what's going inside or out all they till you what you want hear instead focus on building doing your own things in your own country all you learn about hating your neighbors 33 years all brainwash noting
@peaceseeker1221
@peaceseeker1221 9 ай бұрын
እናመሰግናለን Ethio Forumoch ግዴለም የበሻሻው ዱርየ አብይ አህመድም ይሄን ታሪክ እንደሚደግመው አልጠራጠርም ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@muzmesfin889
@muzmesfin889 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ue Eitio hzbi eko short mimori new
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 9 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@alazartsehay
@alazartsehay 9 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም የዘመኔ ምርጥ ጀግኖች ናችሁ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 9 ай бұрын
የሳዳም እጣ እንዲደርሰው ፈጣሪ ያርግልን🙏🙏🙏
@remlaahmed654
@remlaahmed654 9 ай бұрын
Ameeen inshallah tolo yaftnlet
@rahelhaile3325
@rahelhaile3325 9 ай бұрын
Tariku yemsaselal
@TesfuAlemayhu-rj9qr
@TesfuAlemayhu-rj9qr 9 ай бұрын
አሜን
@davedave991
@davedave991 9 ай бұрын
😂😂😂ከሳዳም በኋላ ኢራቅ ወደመች መቀመቅ ወረደች አሁን ኢራቅ በአክራሪ የማንም ወንበዴ መፈንጫ ነች
@TesfuAlemayhu-rj9qr
@TesfuAlemayhu-rj9qr 9 ай бұрын
@@davedave991 መቼም ኢትዮጵያ ላይ ከዚህ የባሰ ነገር ይመጣል ብለህ ነው ?በገዛ አገራችን መውጫ መግቢይ አሳጡን እኮ ወገን
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 9 ай бұрын
ዋው ኢትዮ ፎረሞች ትለያላችሁ!! አቀራረባችሁ የሚገርም ነው! እውነትን በምልሰት አቅርባችሁ ማስረጃ ማቅረባችሁ ሾርት ሜሞሪ ለተባልነው ለኛ ድንቅ ነው :: በርቱ:: የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!! ክበሩልን 🙏🙏🙏
@tesfayewoldemihret1034
@tesfayewoldemihret1034 9 ай бұрын
Yayesew , you are supper. Wish you the best of lack , health , and future. Thank you for your relentless effort to help your people as an excellent journalist .
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
ያየሰው እጅግ እጅግ በጣምበጣም ነው የማከብርህ የምታቀርባቸው ርፖርቶችክ እንደምግብ ነው የምጣፍጠኝ በጣም ነው የምከታተለው በርታ!!!!!!!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 ай бұрын
አቢይ አህመድ በውጭ ሀገር ሰዎች ሳይሆን በእኛው በራሳችን በኢትዮጵያውያን ይበላሉ፤ምክንያቱም ይህ ድውይ ሰው ለውጭ ሃይል የሚበቃ ስላልሆነ ነው፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 9 ай бұрын
ኧረ ተሎ ቢገላግለን
@gabermichaelgudeta6439
@gabermichaelgudeta6439 9 ай бұрын
ፀሎትህ ለፋኖ ብቻ ከሆነ ድል ሲያምርህ ትቀረለህ
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 9 ай бұрын
@@gabermichaelgudeta6439 ይድፉት እንጂ የፈለገውን ይሁን ከአብይ በሃላ አብይና ኢሳያስ ከጠፉልን ከዛ ህዝቡ በራሱ ያስተካክለዋል
@My12dotcom
@My12dotcom 9 ай бұрын
አብይ ከመጥፋቱ በፊት ፋኖ የተባለ ነቀርሳ የአህያ ስብስብ መወገድ አለበት ።
@user-og7ck6wn3e
@user-og7ck6wn3e 9 ай бұрын
Yetebabinet amelakaket yizeh yetim atidrisim
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 9 ай бұрын
It Is Suprising.Wonderful and fantastic. እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ። እንድ ስል በለሎችም ምድያዎች ላይ ተፅእኖ ስለፈጠራችሁ ወዳጆች ተመልሰዉም ጠላት ይሆናሉና። ሰዉን ማመን ቀብሮ ነው ይባላልና። በርቱ እጅግ ድንቅ ነው።
@GffsffGfftf-of5rd
@GffsffGfftf-of5rd 9 ай бұрын
እግር በግር እየተከታተልክ ስታመጣልን ከስርከስር ለመከታተል መጣን
@tinadina6358
@tinadina6358 9 ай бұрын
ዘመናዊ ተንታኛ ❤❤❤🙏
@azeb9433
@azeb9433 9 ай бұрын
ስንት የማናውቀው አለም አቀፋዊ መረጃዎች ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ 🙏🙏🙏 የክፉ መሪዎች አወዳደቅ መመሳሰሉ ይገርማል
@janyraga5203
@janyraga5203 9 ай бұрын
The only qualified and independent media in whole Ethiopia medias. I truly appreciate your independent mind-set and potential. Keep it up!!!
@befairbalance7507
@befairbalance7507 9 ай бұрын
Ethi-form you nail it on the head, brothers thank you as usual, we tegaru are always on your sides no matter what becouse you are unbiased and the voice of all Ethiopian , i heard one gentleman Eritrean he said i cannot listen and understand amharic but Etio-forum is easy to understand, you're one of the best journalists brothers Ethiopian should proud of,wawoo the so called other journalists Ethiopian should learn from you what journalism it sounds like .
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
እኔም ለአብይ አህመድ የምመኝለት እንደ ጋዳፊ ሬሳው እንዲጎተትለት በቅርብ ቀን። ያድርገው አሜን🙏🙏🙏
@lovem7635
@lovem7635 9 ай бұрын
Alot to clean all of his supporters in his crime out and inside
@TizazuTTilla
@TizazuTTilla 9 ай бұрын
Kefu...yezeregnoche haleka ke Ethiopia mider yewogedala...Ethiopia and Dr Abiy yashenifalu
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
@@TizazuTTilla ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ አንተ ባንዳ ሆዳም ህሊናህን በሆድህ የሸጥክ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳ ኢትዬጵያን እና ህዝቧን የካደ አርዬስ ሬሳው ይጎተታል ዘረኝነት ከእውቀት ማነስ የመጣ የአእምሮ በሽታ ነው ስለዚህ ቢመከር አልሰማ ያለ ትእቢተኛ ፈርኦን አብይ እመነኝ ሬሳው ይጎተታል የንፁሀን ደም ይፈርዳል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባል።።።።።።አንተም ከፈለክ አብረህ ትገባለህ አብይን የሚደግፉ ሁሉ የንፁሀን ኢትዬጵያኖች ደም እጁ ላይ ይጮሀል እመነኝ የንፁሀን ደም ይፈርዳል ቃየሎችም ይፈረድባቸዋል የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ይፈረድባቸዋል እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ይፈርዳል !!!ፈርኦን ከእነ ሠራዊቱ ነው የሰመጠው ጎልያድም በአንድ ጠጠር ነው የወደቁት ገባህ!!!
@user-sy5bn4nl9l
@user-sy5bn4nl9l 9 ай бұрын
ይህን ማድረግ ከቻለ የሚችል ቄሮ እና ቀሬ ብቻ ነው : : የኦሮሞ ህዝብ ፊቱን ካዞረበት ከጠላው አዎ ግን ሌላው ከመመኘት ከሟሟረት በስተቀር በፍፁም ሊነካው ቀርቶ አከባቢውም አይድርስ :: አዲሲቷን ኢትዮጵያ ሪፎርም ከማድረግ እኩልነትን ለሁሉም ብሄር ብሄረሰብ እንዲሆን ቄሮን እና ቀሬን ሊያቆም የሚችል ሃይል የለም : :
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 ай бұрын
@@user-sy5bn4nl9l ሀይል የእግዚአብሔር ነው ጥበብ የእግዚአብሔር ማዳን የእግዚአብሔር እንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የእኛ ሀይላችን ሰሚ ወይም ስማ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ዘረኝነት ከእውቀት ማነስ የመጣ የአእምሮ በሽታ ነው እግዚአብሔር ትእቢተኞችን እንደ ፈርኦን ያሰምጣል እንደ ጎልያድም በአንዲት ጠጠር ይወድቃል አንተም ወንሽ እንቺ ከእብይ ጋር ወደ ጥልቁ ትወርዳላችሁ 100% አምናለሁ ምክንያቱም ግፈኛ ናችሁ አራጅ ናችሁ የንፁሀን ወገኖቻችን ደም እጃችሁ ላይ ይጮሀል ይፈርድባችኋል የምትበሉት የሰው ደም የምትጠጡት የሰው ደም ይፈርድባችኋል የሰማይ የምድሩ ጌታ እውነተኛው ዳኛ ይፈርዳል የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ🙏🙏🙏💚💛❤
@atchessman4825
@atchessman4825 9 ай бұрын
Thank you for being the best reporters, you are one very few informing people the truth. Keep up 🙏❤️
@user-ph2wf3tv2r
@user-ph2wf3tv2r 9 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@ghionkebede4063
@ghionkebede4063 9 ай бұрын
I’m speechless! It’s incredible how you narrated , analyzed and presented with amazing word , sentences and language choices. God bless you !!!
@1995mwa
@1995mwa 9 ай бұрын
Great presentation. Thank you Ethio-Forum
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 9 ай бұрын
በረታልን ወድሜ ድል ለፋኖወጀለኛወን ተሰቀሉ ማየተ እንፋሕጋለን
@ThThTh40
@ThThTh40 9 ай бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ትንተና። ወንድማችን በርታልን እንዳንተ አይነቱ ቡርቱ እውቀት ያላቸው ጋዜጠኞች ያብዛልን።
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 9 ай бұрын
ያየሰዉ ስለአንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ከጤና ጋር ይስጥህ።
@gjbd9805
@gjbd9805 3 ай бұрын
ጣፋጭ ተወዳጅ ኣስተማሪ እንዲሁም ላበዱና በህዝብ ደም ለተጨማለቁ ኣምባገነኖች ኣስተማሪ ብራቦ ያየሰዉ ዋውውው
@babyebabye-cj9ff
@babyebabye-cj9ff 9 ай бұрын
እንወድሀለን❤❤❤
@yemanefitsum4279
@yemanefitsum4279 9 ай бұрын
Ethio Forum, Long live. Thank you!!
@simonmisgun5237
@simonmisgun5237 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ቀጥሉበት። አድናቂያቹ።
@uintytube7533
@uintytube7533 9 ай бұрын
እስከ 7 ክፍል ወደ ተማሩባት አዝናንቶኛል 😂😂😂🤣መጨረሻችን በአንድ ጨቅላ እንመራ 😆
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
የመጨረሻው ደረጃው ዮኒቨርስቲ የሚገባበት 8ኛ ክፍል ላይ ነው 😂
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 9 ай бұрын
ከምድር ገፅ ያጥፍህ አይብይ😢
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 9 ай бұрын
Thank you a good job. Keep on it please.
@mussieabraha2014
@mussieabraha2014 9 ай бұрын
ኣንተ ልጅ፡ ድንቅ የዘመኑ ጋዜጠኛ። የትምርቱን ነገር እንዳትረሳ። ዶክተርንትህን ማየትና መስማት እፈልጋለሁ። የነገ ሠው ነህ። You are a wondrfull Professional journalist. Please keep doing your Doctorate።
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም በሀቅ የተሞላ እና ብዙ ትውስተዋቹን የያዘ ዘገባ ስለሆነ አመሠግናለሁ ወንድሜ።❤❤❤❤
@girmah3974
@girmah3974 9 ай бұрын
Wonderfully presented analysis: Please consider providing it twice a week. There have been plenty of past oppressive governments worldwide with characteristics similar to those of Abiy Ahmed's administration. Thank you 🙏
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q 9 ай бұрын
አድአድማጭአስተዛኝ። እራሳችሁንጠብቁ። ከባለሚዲያወች
@hammer5934
@hammer5934 9 ай бұрын
No complaints, from 27 dark years now, Ethiopia is prospering. Ethiopians deserve this kind regime. Ethiopians sentence Tigray for genocide.
@hannaamare3434
@hannaamare3434 8 ай бұрын
Wow wow wow 👍👍👍👍👍 Thank you so much information 💪❤️
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 9 ай бұрын
Yaye sew Shemeles the best journalist ever respect brother 👍👍😍😍
@user-ch1se9hy7z
@user-ch1se9hy7z 9 ай бұрын
U really are gifted for this profession. Hats off dear brother . Please keep doing your best.
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 9 ай бұрын
ሳልፈልግ ነው የሳቅኩት እንደ ራፐር😂😂😂
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 9 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ያዩ ።
@neverquietgirl
@neverquietgirl 9 ай бұрын
As always, your insights are amazing!
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 9 ай бұрын
Ethioforum thank you for your dedication to inform the truth…at the end of the day justice is going to be served ጥጋባኛች ሁሉ በእግዛቢሄርም ፊት ለፍርዲ ይቀርባሉ ☝🏽☝🏽☝🏽
@Ethio-11
@Ethio-11 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏💪❤️❤️💪💪💪💪 you definitely describe him nice 💪💪💪
@habtshedecor8329
@habtshedecor8329 9 ай бұрын
እንቺን ሰአት እንዴት ጋጉቼ እንደምጠብቅክ ማርያምን እንዴት አንደምገልፀልክ አላውቅም አተ ድቅ አገር ወዳድ ነክ በቃ ቃል የለኝም እያወረድኩት ለታሪከ ማሰቀመጥ ጀምሬያለው ❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ከኔ አትበልጥም😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q 9 ай бұрын
አቦሰራችሁተባረኩ
@tsegaywelu5994
@tsegaywelu5994 9 ай бұрын
this is pure Ethiopian media 100%.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
ሳዳምና ጋዳፊ ጀግና መሪዎች ናቸዉ ለምእራቦቹ ለአሜሪካ ሰላልተንበረከኩ ነዉ ተዋርደዉ እንዲገደሉ የሆነዉ😢😢😢😢😢😢 የኛ ቤቱ በሻሻ ከነሱ ጋር ማወዳደር ግፍ ነዉ በተለይ ከጋዳፊ😢😢😢😢 ጋዳፊ ምርጥ መሪ ነበር ለሊቢያ❤❤❤❤❤አላህ ይዘንላቸዉ ቀብራቸዉን ኑር ያድርግላቸዉ ወንጀላቸዉን ይማራቸዉ የኛዉ ጉድ ግን በጀሀነም ይንደድ😢😢😢😢የ
@gdhshgshsjhh3880
@gdhshgshsjhh3880 9 ай бұрын
ብጣዕሚ ብቁን ብሉፅን ጋዜጤኛ ኢ /ዮ ፎሮም ዕድመ ይሃብካ
@user-vf4tl9pf9u
@user-vf4tl9pf9u 9 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እጁግ በጦም አሪገን እናመሲግንአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 9 ай бұрын
Ethio Forum the beste of the beste 6 fine!
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 9 ай бұрын
እባካችሁ like በማድረግ ድጋፋችንን እናሳይ።
@yeshem
@yeshem 8 ай бұрын
Thanks Ethio forum
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
💚💛❤💪💪💪💪አማራ አማራ ይሔንን ነፍሠበላ መሪ.በአንድነት እንፍነደው
@user-jq8pl1rr6y
@user-jq8pl1rr6y 9 ай бұрын
You are best techlalehe
@natnaelaliseid4868
@natnaelaliseid4868 9 ай бұрын
Yaye Nice analysis and prediction
@Habibs399
@Habibs399 9 ай бұрын
እናምሰግናለሁ መረጀዉችህ ብዙ ተሰፉይሰጣል ዉድም
@Ethiopics-yj5vz
@Ethiopics-yj5vz 9 ай бұрын
You said it right, I was saying the same thing
@user-op8hn7ws4w
@user-op8hn7ws4w 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የኛም የ7 ክፍሉ ሽፍታ እጣው ከሁለቱ መሪዎች አንድ ይሆናል በቅርብ
@samiabera9766
@samiabera9766 9 ай бұрын
ጥሩ ማስታወሻ ነው።
@mekamohamed128
@mekamohamed128 9 ай бұрын
አቤት ትንታኔ ምን ልበልህ እቁ . እኮነህ. በማስረጃ. የተደገፈ. ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 9 ай бұрын
Respect no words guys. Thanks
@igiteodo
@igiteodo 9 ай бұрын
Yaye Melkam Saw
@mulukenfiseha3462
@mulukenfiseha3462 9 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ስወዳችሁ
@teferidegu9712
@teferidegu9712 9 ай бұрын
እይታችሁ ደስ ይላል! ይመቻችሁ!!
@hassanaden531
@hassanaden531 9 ай бұрын
Very nice analysis 👌 👍 👏 😀 keep it yayesaw.
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Ай бұрын
Thank you EF!
@user-cv7gd8ey8t
@user-cv7gd8ey8t 8 ай бұрын
🇪🇹 የምር እስማርት ጋዜጠኛ ነህ 🇪🇹 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ወቅቱን የጠበቀ አቀራረብ ‼️አብይም መጨረሻ ይሄው ነው ‼️ እጣው የድሀው እንባ እና ደም መጨረሻው የሚጠበቀው በዚህ መንገድ ነው ጌታ ቀኑን ያድረሰው ❤ አሚን❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 9 ай бұрын
ምርጥ ብቃት ያለው ዘገባና አቀራረብ 👏👏👏
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 9 ай бұрын
Thank you so much!!!
@YA2O23
@YA2O23 9 ай бұрын
Good morning brother 🙏
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 9 ай бұрын
Is that you bro? We miss you at TOL. 😊
@eyasufikru
@eyasufikru 9 ай бұрын
Ethio Forum is the best
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 9 ай бұрын
በጣም እጅግ በጣም ገልፀኸዋል በእኔ እይታ አንደኛነህ እውነታው ይሄነው የእሻሺሌት መጨረሻውን በቅርም ያድርገው
@user-fb1sx4gp7l
@user-fb1sx4gp7l 9 ай бұрын
ይሆናል እኛ ጋም አይቀርም ግን 42 ዓመት አያስጠብቀን ፈጠሪ ያቅርበው እ/ር
@seblet148
@seblet148 9 ай бұрын
አይ ያየህ ሰዉ ሽመልስ ትችላለህ👋👋👋👋👋👋👋👍❤...... የኛዉን አምባገነንም እንደነዚህ መሪዎች ተዋርዶ ያሳየን
@davedave991
@davedave991 9 ай бұрын
አምባገነኖች የተዋረዱባቸው ሁሉም ሀገራት ፈርሰው ዜጎቹ ቁጭት ላይ ናቸው
@dawitabera1464
@dawitabera1464 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትንታኔ ነዉ።መሪዎች ሁሉ ቢያዳምጡት መልካም ነዉ።
@BinyamBin
@BinyamBin 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትንታኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 9 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ጠቅላዩ ፋኖ ከድቶናል ሲሉ ሰምቼ ነው ፋኖ ከጂ ነው ተከጂ እንደለመዱት ግራ አጋቡኝ
@erhiopis9565
@erhiopis9565 9 ай бұрын
WoW Ethio Forum ❤❤❤
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 8 ай бұрын
ግሩም ትንታኔ ጆሮ ያለው ይስማ።
@gracelife6551
@gracelife6551 9 ай бұрын
ምርጥ ዘገባ ነው✅
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 9 ай бұрын
በእውነት ኢትዮ ፎረሞች ትለያላችሁ!!🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@hon237
@hon237 9 ай бұрын
የናፈቀኝ ዘገባ ዛሬ ''ጠቅላይ ሚኒስትሩ'' በሰበር መልክ የሰጠውን አስገራሚ እና ''ታሪክ እራሱን ይደግማል '' የሚባለውን እውነት ያረጋገጠበትን ''መግለጫ '' በተለመደው አንጀት አርስ ዘገባህ እስታቀረበው ናፍቂያለሁ።
@hussenali1987
@hussenali1987 9 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ 🙏🙏💚
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro 9 ай бұрын
..ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
@Hkhj-nm8lo
@Hkhj-nm8lo 9 ай бұрын
መንግስትን ከህዝብ በመነጠል በምትሠራው ስራ እጅግ ክብር ይገባሀል ግን ዜናህን በቀን ሁለት ጊዜ አድርገው 👍👍👍
@seadahmed4530
@seadahmed4530 9 ай бұрын
ወደ 7 ክፍል የተማሩባት አገር አላለም በጣም ያሳቀኝ ጋዜጠኛ በርታ ለማንኛዉም😂😂
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 9 ай бұрын
የኛዎቹንም በአጭር ይቅጭልን
@yitbarkatanfe8240
@yitbarkatanfe8240 9 ай бұрын
በርቱ ከጏናችሁ ነን !!
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 9 ай бұрын
የኛም ጉድ መጨረሻው ከዚህ አያልፍም
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 9 ай бұрын
በኢትዮጵያ ም ትክክለኛው የእግዚአብሔር ፍርድ ይመጣል የፈሰሰው ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሀል ፍርዱም ከእግዚአብሔር ይሆናል
@leylam.d2945
@leylam.d2945 9 ай бұрын
Wel come EF 24
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 9 ай бұрын
ዛሬ አንድ ከኢሳ ወገን የሆነ ሶማሌ ኢትዮጵያዊ የአብይ መጨረሻ ምን ይመስልሻል ሲለኝ ያልኩት አብይ የሳዳም እና የጋዳፊ እጣ እንደሚያገኝ ምንም ጥርጥር የለኝም ነበር:: ይህን ትንተናም ያስረገጠልኝ ይኼን ነው:: 👍👍👍👍👍
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 8 ай бұрын
ምን አለበት የአማራ ህዝብ ተታኝ ብትሆንልንንንን❤❤❤❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 9 ай бұрын
ሰላም ❤❤❤❤
@tebeber532
@tebeber532 9 ай бұрын
አቀራረብህ ምርጥ ነው:: ሁሌም አንተን ብሰማ እመርጣለሁ
@solomongibramanuel5789
@solomongibramanuel5789 9 ай бұрын
Excellent job
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН