ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማማከር ፈልጌ ነበር || አቶ ያሬድ ጥበቡ

  Рет қаралды 137,541

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

The Betty show

Пікірлер: 863
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 жыл бұрын
ከ85% በላይ በግብርና የሚተዳደር ማህበረሰብ ውስጥ ስለ ወዛደር ጭቆና ታግለን ነበር ስትል አታፍሩም 😯
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
Tell me anything else that is not embarrassing from his interview. Jesus Almighty! Some people go so very low.
@mr.t3165
@mr.t3165 2 жыл бұрын
ትዳርህን መያዝ ያቃተህ ስለሐገር ታወራለህ ቅዠታም ሞት የጠላህ
@alexa6398
@alexa6398 2 жыл бұрын
Ato Yared it is not rumours rather CIA was trying and continue using you to destabilise our Ethiopia. The reason being it isn't that you think for the poor people of Ethiopia rather because Dr Abiy didn't give you a place in his government and you and the likes of you immediately start to stand against Dr Abiy. The irony is that you support your old friend weyane and blame the rest. I don't understand you at least you should have taken this opportunity to do the right thing for the errors of your generation. Whatever you say I don't beleive you and you still are cooking with CIA
@melaketezazu8892
@melaketezazu8892 2 жыл бұрын
ትዳሬን ያፈረሰው መንግስት ነው። የሚለው ሰው ነው ሀገርን አሸጋግራለሁ የሚለን? ወይ ጉድ ስንት ጉድ አለ። እናመሰግናለን ቤቲ ስማቸውን እንጅ ማንነታቸውን የማናውቀውን አየን።
@alexyona4043
@alexyona4043 2 жыл бұрын
Very Sad! They are indeed disgusting.
@semirtube3306
@semirtube3306 2 жыл бұрын
እውነትም ጉድ ጉድድድድድ በል ሀገሬ
@mirafzemane4660
@mirafzemane4660 2 жыл бұрын
የራሱን ቤት መምራት የማይችል ሰው ታላቋን ኢትዮጵያ ለማምረት የሽግግር መንግሥት ብሎ ማሰባቸው እራሱ የእዉቀት ማነስ ነው ።
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
Chirash weyane yishalenal iko eyale new... Wey teamire egziabher..
@mirafzemane4660
@mirafzemane4660 2 жыл бұрын
@@dcbaria የሚገርም ነው የኔ ወንድም ኤሄ ቀላል የሆነ ሰዉ በዚህ እድሜሁ ያለ ትዳር መኖሩ እራሱ ወስላታ መሆኑን በራሱ አንደባት ተነገረ ።
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 жыл бұрын
በአጭሩ ያሬድ የትልቅ ትንሽ ነው❗❗❗
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 жыл бұрын
⚠ እንደው አማካሪ ጠፍቶ ነው ይሄ ሰው የአገር መሪ አማካሪ ሊሆን ያሰበው? ማሰቡ እራሱ በጣም ያሳዝናል ⚠
@lulahtabit
@lulahtabit 2 жыл бұрын
የወረደ ሰውየ ነው የአገርን ጉዳይ ከራሱ ሂወት ጋር መቀላቀል እሱ ምን ስለሆነ ነው አብይ የሚከታተለው? አቴንሽን ፍለጋ ካልሆነ በስተቀር
@mesilove720
@mesilove720 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sJaih9ekr8raYWg.html
@eman6877
@eman6877 2 жыл бұрын
Aygerimim kkk
@princex4237
@princex4237 2 жыл бұрын
በዚህ ዕድሜ ገርል ፍሬንድ አይከብድም
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
Ende betaam. Egzerum aywedewim. Ke 35 behwala iko girlfriende sayhonTwariye new yemibalew
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 2 жыл бұрын
That is his privat life not our
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
@@enmonaenmona9743 When someone claims to want to be your leader, his private life should be your top business unless you're a fool.
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 2 жыл бұрын
ሰለሞን ማነው? ያጥ (ያሬድ ጥበቡ) ከችክዎ በመባረርዎ ያልተሰማኝን ሀዘን እገልፃለሁ! እስካሁን ግን ሶስት ጉልቻ ሳይመሰርቱ ተጎልተው መቆየትዎ ትንሽ አያሳፍርም? መንግስት ነው ያፋታኝ አሉ ጨክነው? እዚህ ፍሎሪዳ ሰሞኑን ያጠቃን ና ቤታችንን ያፈረሰው ሀሪኬን ም የ ኢያ መንግስት ነዋ? ገባኝ::
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ፣ ስንት ሚሊዮን ጉልቻ ያልወጣ አለ ንግግርህ የዘቀጠ ነው የኢትዮጵዊነትም ምልክት ነው እንዴ ?
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 2 жыл бұрын
since he doesn't have anything to do, he is just have to blame someone I guess:)
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 ፍጋም::
@teferaw.1399
@teferaw.1399 2 жыл бұрын
አፈር ይቅለለዉና: እቶ ሰለሞን: በአሜሪካ ለረጅም አመታት የኖረ፣ ሃገር ወዳድ፣ የኢትዮጵያ አንድነት ኃይል ደጋፊ፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ ባለትዳርና የተሳካለት ባለሃብት ( business man) ነበር። 🌹እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🌹
@user-ov9ml1ng2c
@user-ov9ml1ng2c 2 жыл бұрын
ሞሮን!
@derejehaye1915
@derejehaye1915 2 жыл бұрын
የተከፈተ ሸሚዝ እውዳለሁ ማልትዋን እያስታውሳት ነው?? ነጭ ሸሚዝ ከሽበት ጭገር ጋር ማች ጉድ ነው እኮ!!!
@baba2191
@baba2191 2 жыл бұрын
😁
@eman6877
@eman6877 2 жыл бұрын
Kk
@gulele100
@gulele100 2 жыл бұрын
በጣም እኔ ያሰብኩትን ነዉ የተናገርከዉ ከዚህ በፊት ሸሚዝ ከፍቶ ሊያማልል ኢንተርቪዉ ያደረገችዉ ነበር ይሄ ባለጌ ደገመዉ ትንሽ እፍረት የለም።
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
LOOOL....
@user-ur9kb6bm8d
@user-ur9kb6bm8d 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዮዮዮ
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው"ከቃል ኪዳን ውጭ የሚደረግ ግንኙነት ሁሉ አመንዝራነት ነው።የሚያሳዝነው በዚህ ዕድሜዎ አወጣት ነበር"ሲሉ አያፍሩም።
@tgfekadu1780
@tgfekadu1780 2 жыл бұрын
ይህ ቆርቆሮ ሽማግሌ ራሱን እንዴት ነው የሚያስበው ?የሆነ ዘመን ላይ ተቸክሎ መቅረቱ ሳያንስ ከትግል ጊዜ እስከ አሁን ለወያኔ የሚላላክ ከንቱ ሰው
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 2 жыл бұрын
ገርል ፍሬንድዎትን በትክክል መያዝ አቅቶዎት ጥላዎት ስትሄድ በመንግስት ያመካኛሉ???በስመአብ ሰውን ሁሉ እንዲህ ያቀለለው ነገር ምንድነው::
@jamilajamils9237
@jamilajamils9237 2 жыл бұрын
ያሬድ! አንተ የሚገባህ ቀዝቃዛ ቼኮዝ ነው። አይቀርም!!!
@mmgh7393
@mmgh7393 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ጥላ ኣልሄደችም ያሬድ ሻንጣውን ይዞ ከገባበት ቤት ነው ሽንጣህን ይዘህ ማደሪያህን ፈልግ የተባለው ጀግና ሴት ናት
@iss6813
@iss6813 2 жыл бұрын
Demo eko night club yemlalsale tadya Mistu telawe lathed new enme behon ebdesua new margwe by the way I think he married her for money so he is angry he lost her nonsense old fart 🤣🤣🤣🤣
@user-ur9kb6bm8d
@user-ur9kb6bm8d 2 жыл бұрын
በዚህ እድሜው ገንዘብ ብሎ የገባ ሰውዬ ሀገር ሊመራ ማሰቡ🤣ዘንድሮ ሳያገቡ ያረጡ ሸማግሌዋች ናቸው ሸግግር እያሉ የሚያለቅሱት
@tigistberhe5890
@tigistberhe5890 2 жыл бұрын
አቤት በእንደእነዚህ አይነት ርካሽ ሰዎች ናቸው ፖለቲካው ሲመራ የነበረ
@alexyona4043
@alexyona4043 2 жыл бұрын
Very Sad! They are indeed disgusting.
@user-ov9ml1ng2c
@user-ov9ml1ng2c 2 жыл бұрын
ያሬድ ፖለቲካ መርቶ አያውቅም ! ሞሮን!
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያትውልድ ላመነበት ነገር ጥግ ድረስ የሚሄድ ባለ አቋም ትውልድ ነበር ለእኛ እስከተወልን ጦስ ድረስ ኢትዮጵያን በቅጡ ያልተረዳ በስሜት እንጅ በስሌትና በእውቀት ያልተገራም የጥራዝ ነጠቆች (የልጆች)ስብስብ ጭምር ትውልድ ነበር !!
@abenezerayehu5801
@abenezerayehu5801 2 жыл бұрын
Perfect view!!!!!
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 2 жыл бұрын
ቤቲ ፈጣሪ ይባርክሽ አድናቂሽ ነኝ ያ መረዘኛ ትውልድ ካላለቀ ሀገራችን አሁንም ከችግር አትወጣም በሀገሪቱ የረጩት መርዝ ይኸው እያጫረሰን ዘር አያጠፋፋ ይገኛል።
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
እንዲዚህ አይነት ሰው እንኮን ለሃገር ለጎሮቤት አይጠቅምም
@user-uq7zy9yw3l
@user-uq7zy9yw3l 2 жыл бұрын
ጎሮቤት ቢኖረው እማ መክረው ይመልሱት ነበር
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
@@user-uq7zy9yw3l ልክ ነሽ ማሬ 😂😂😂😂😂😂😂
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 2 жыл бұрын
@@helenethiopia& @ምን ኣንሰማ ይሆን 👍😆
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
@@metsihetkebede116 😃😃😃😃😃ማሬ 😍😍😍
@MrEdukuba
@MrEdukuba 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያሬድ ጥበቡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምንአልባት ሰትዬዋ ጥላህ የሄደችው ከታችም ከላይም ትንሽ ሆነህባት ነው።
@gizegeta1573
@gizegeta1573 2 жыл бұрын
LOL. ጥሩ ምልከታ ነው!!
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 hode kosele
@user-hg4ei1xq2t
@user-hg4ei1xq2t 2 жыл бұрын
ጅል ነህ በዚህ እድሜህ ፍቅር እያልክ ፈጣሪ የጠላውን ዝሙት ከምትሰራ አታገባም ትዳር መምራት ያልቻልክ በምን ሂሳብ ነው የሽግግር መንግስት እምታደርግ
@kebronyonas7107
@kebronyonas7107 2 жыл бұрын
ትዳር ሌላ መንግስት መመስረት ሌላ
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 2 жыл бұрын
Kanteainetu tidar yesu fikir hishalal
@tesfaye6881
@tesfaye6881 2 жыл бұрын
አንተም ልደቱም ለኢትዮጵያ አትጠቅሙም አርፋችሁ ስደተኝታችሁን ቀጥሉ!!
@key-ow5fp
@key-ow5fp 2 жыл бұрын
Thank you
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ፣ አብይስ አዋጣት አይደል አየነው እኮ ዘር ማጥፋት ማስራብ ጾታዊ ጥቃት, ያውም ከሻዕቢያ ጎን አብሮ ማንን የትግራይ ህዝብን
@iss6813
@iss6813 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 zme ble junta
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 ወዲ ሃጎስ! ዛሬ የኦሮሞ ጆከር ሳብክ? 😆
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 2 жыл бұрын
@@gurmufunane4588 ደግ አረገ ምድረ ጁንታ ኦሮሞ ነኝ አያልክ ዘርህን ቀይረህ አተምጣ ብትሆንም እኮን የጁሀር ደጋፊ ትሆናለህ እኛ አንካን ከሻአቢያ ከሰይጣንም ጋር ሆኖ ብቻ ጁኔታን ያጥፋልን ትግራይን አያካትትም ጁንታዉን ብቻ
@yideneklegese260
@yideneklegese260 2 жыл бұрын
መንግስት በእርሶ ትዳር ገባ ሲሉ አያፍሩም መንግስት ብዙ ጉዳይ አለበት
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 2 жыл бұрын
የምንትዳር ፍቅረኛ እኮናት የሺማግሌ ቅሌታም በጣም እማያፍር ሺማግሌ
@sabag2099
@sabag2099 2 жыл бұрын
እርሶ ኖት የሚያማክሩት ይገርማል
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 2 жыл бұрын
ስው ጠፍቶ ማለት ነው አይ አለማፈሩ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
አዎ የ60ዎቹ ዘመን ፖለቲከኞች በጊዜያችሁ ጥሩ ሰርታችሁ ይሆናል ላሁን ለኛ ትውልዶች አልጠቀማችሁንም ለምን ገዳም አገቡም😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@shumyegetu8322
@shumyegetu8322 2 жыл бұрын
I remember what you have said about Dr. Abiy Ahmed in Shebele Hotel. And all of a sudden made a U-turn. It is not about changing a mind but wishy-washy! Peoples judge!
@amanuel7934
@amanuel7934 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በውጪ ተፅዕኖ እይፈርስም የራስን ውስጥ መመርመር ይገባል
@addismedirek2498
@addismedirek2498 2 жыл бұрын
ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ ማለት እንደዚህ አይነቱ አጭበርባሪ ማለት ነው። ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 жыл бұрын
ኢሄ ሰውዬ የሰለሞን ተካልኝ ወንድም ነው እንዴ? መልኩም ጭንቅላቱም አንድ ነው።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ያሬድ ቆርቆሮ ራሱ መች ሚሰትህን ሆነችና በዚህ እድሜህ ጎደኛህ ነች አላገባችህም እድሜህን ሰትዘላዘል የኖርህ ገንዘብ አይተህ ለመጦር ገብተህ አባራህ ጣለችህ
@tesfaye6881
@tesfaye6881 2 жыл бұрын
ከሀዲ ሰው ስለሆንክ ውሽማህም እምቢ አለችህ!!
@tesfalemgebregziabher6283
@tesfalemgebregziabher6283 2 жыл бұрын
Wergna
@leatherjay1551
@leatherjay1551 2 жыл бұрын
To consult the PM? Are u joking?
@fetiyabullo2684
@fetiyabullo2684 2 жыл бұрын
ቤቲ በማይረባ የሰልጣን ጥመኛ ሽማግሌ ግዚያችንን ገደልሽብን .ደሞ አያፍርም አብይን ላማክር ይላል ጨቅላ ጭንቅላት. ሙሉ ሀሳቡና አስተያየቱ በጠቅላላ የሚጎረብጥ ነው
@yegetaage4810
@yegetaage4810 2 жыл бұрын
ስልጣንን ፍለጋ የሚል ፊልም ይስራ
@Selmawet564
@Selmawet564 2 жыл бұрын
ውይ ትልቅ ሰው ሲቀል እንዴት ይቀፋል!
@fd2529
@fd2529 2 жыл бұрын
Amhara silehonk new
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 2 жыл бұрын
Your right when I am old I want be wise
@Selmawet564
@Selmawet564 2 жыл бұрын
@@fd2529 ጅል
@mintwodedlichtenstein7686
@mintwodedlichtenstein7686 2 жыл бұрын
@@fd2529 A persons name does not justify who he is, especially in Ethiopia, where there is no peoper birth rcord, paper Id and old fashioned stamo. You can be any body, alll you have to do is choose a name. eg.you can be firew gebrekidan, all you need is a witness and adress then you will get Id?????
@jahjira3135
@jahjira3135 2 жыл бұрын
Yared Tibebu is obsessed with himself when he claimed that the prime minister responds to his posts in parliament and spend time to orchestrate his divorce. I am also embarrassed for him when he described his wife in detail until everyone recognised who she is. It's sad. His comparison of ya Tiwulid with tribal parties is essentially the same thing even though he claimed they are different. The old man seems to have lost it like most of his comrades in the TPLF and Merera Gudina. He definitely should seek some help or gracefully retire. Thank you Betty for bringing this to light.
@bellatube6486
@bellatube6486 2 жыл бұрын
Yared Tibebu is a well educated and experienced person. He is fair for every one and his political analysts is deep and based on fasts. I front of Ato Yared Tibebu Abiy is a piece of shit ..
@jahjira3135
@jahjira3135 2 жыл бұрын
@@bellatube6486 his experience is undeniable. To each his own so comparison is unnecessary. your slurs speak volumes about you not Mr. Abiy.
@bellatube6486
@bellatube6486 2 жыл бұрын
@@jahjira3135 if you check it out all his previous interviews ato Yared is a good analysts and knows a lot of staff about Ethiopian. We need like him to be a Prime minister.
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
Look at him! He is such silly baby in old person body what he speaks explaining him very well.
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 2 жыл бұрын
@@bellatube6486 lol
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 2 жыл бұрын
አንተን የሚያህል የሰማይ ስባሪ ግንዲላ ሚስትህን ጓደኛዬ እያልክ ስታወራ አታፍርም አይ ያሬድ
@gulele100
@gulele100 2 жыл бұрын
ኮሜንት ላነብ ነዉ የገባሁት ሰዉየዉ ወሬኛ ነዉ ብሶቱን ነዉ ያወራዉ በዚህ እድሜ ቅድም አያት በመሆኛ ጊዜ ወጣት ወጣት ማዉራት።
@nanifelix5022
@nanifelix5022 2 жыл бұрын
I could not belive at his age he put Abye in the middle of his damaged marriage. Shame on you. Every one know that his partner loves Ethiopia
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
መደሬነው
@sararice5096
@sararice5096 2 жыл бұрын
ABIY IS DESTROYED THE COUNTRY.,(FACT,).
@shirowet4596
@shirowet4596 2 жыл бұрын
@@sararice5096 first of all, go to grammar school.
@birruhunde454
@birruhunde454 2 жыл бұрын
ሥልጣን ፍለጋ የቤተ መንግስቱን ደጅ ስትጠና ነበር።አባከና የሚልህ ስታጣ ከሀገር ፈርጥተህ ወጣህ።ተሳዳቢም ተቃዋሚም ሆንክ።የያትውልድ ትራፊዎች ገለል ካልተደረጉ ሰላም አይታሰብም።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ያሬድ ኢሐፓን በትነህ ሰንት ወጣት አሰጨርሰህ አሁን አርፈህ ብትቀመጥ አይሻልህም በኢሐፓ ወቅት ለምተ ወጣት ተጠያቂ ነህ
@wondwossentsegaw7074
@wondwossentsegaw7074 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ጠንካራዋ ቤትልሔም ( the Iron Lady) ስለአየሁሽ በእጅጉ ደስ ብሎኛል You’re a strong-hearted beautiful smart resilient lady! Wish you all the best ! We need to see you more flourished! I know you’ve the talent to change the dynamics of journalism to a new paradigm! በርቺልን በልዩ አቀራረብና ገፅታ መድረኩን ተቆጣጠሪው! ብዙም እንጠብቃለን ችሎታውና ፀጋውም አለሽ! To look good is to feel good! Keep being professional and elegant as always !
@yohannesgeleta5017
@yohannesgeleta5017 2 жыл бұрын
ወጣቱኳ የራሱን ሀሳብ ገና ይዞ ሲነሳ- ሲገረፍ ሲታሰር- ሲገድል አይደለም ወይ የምናየው። ነው ወይስ ዛሬም እንድ ጥንቱ ጫካ ሄዶ ለከንቱ እንዲሞት ነው?
@lake3176
@lake3176 2 жыл бұрын
"አንተ ብለሽ ጥሪኝ!" ቤቲ " አይ አንቱ ይሻለኛል" ክክክክክክክ
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 Жыл бұрын
Yared Tibebu is a banda and will be brought to justice one day !
@sisman1636
@sisman1636 2 жыл бұрын
ደሴ መምጣት ይቻላል መውጣት አይቻልም ያሬድ አይዞህ ሰቆጣም ደርሰናል ወልዲያም ቆባም መተናል ሽሬም አይዞሽ እመነኝ ያሬድ ትግሬን አንድደነው እንወጣለን አማራ እወክልሀለው ብለህ ከሆነ እንዳታስበው
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 2 жыл бұрын
What a transformation fir Betty ! Whatever she did to rehabilitate herself, she has indeed succeeded.I didn’t see the crude, rude and confrontational OLF Betty in this interview. As for this particular interview, I think Ato Yared has conducted himself remarkably well. It is very unfortunate to see so many former political activists under such scrutiny. After all they are the pioneers who ignited the fire in most of us. As for Ato Yared and his compatriots , I believe, the whole thing has become a dream deferred.
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 жыл бұрын
ይሄ ወፈፌ ሰውዬ የወያኔ ፍቅር ሊገለው ነው።
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ዝም ብሎ ነው እነዴ ይሄን ያህል ውርጃ ነገር ነው
@tsehaytegegn7455
@tsehaytegegn7455 2 жыл бұрын
ቀትረ ቀላል የእንጨት ሽበት ማፈሪያ
@templetube9538
@templetube9538 2 жыл бұрын
You are not enough to blame dr abey at list he has stabled marriage not partner.This partners idea not the an Ethiopian culture .
@farukmuhammed620
@farukmuhammed620 2 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ በሚያስገርም መልኩ ለሁሉም ነገር ጊዜ ያለው። በአጭር ጊዜ የጠቃሚና ያአስረሚ ለውጦች ባለቤት። በዘመናቹህ የተዘሩ መርዞችን በመንቀልና በማምከን የተሳካለት። የመሪነትን ብቃት ያሳየ ልትማሩበትና በሰራችሁት ስህተት ተፀፅታቹህ ሀገርንና ህዝብን ለመካስ ከጎኑ ልትቆሙ የሚገባው በጨለምተኞች መቃብርላይ የተከሰተ የኢትዮጲያ መሪ ነው።
@jo9533
@jo9533 2 жыл бұрын
ኤጭ አሜሪካን መኖር እንደዚህ ያዘቅጣል እንዴ ትዳሬ ምናምን አቦ እንዴት ያሳፍራል ።እንዳንተ አይነቶችን ሳይ እፍረት ይሰማኛል ።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 жыл бұрын
ከዚህ ቃለ ፕሮግራም ጠቃሚ የሆነ ነገር ሰማሁ ልል የምችለው 5% ብቻ ነው:: ሌላውን ግን ተራ ጭውውት እንጂ ቃለ መጠይቅ አልለውም::
@bisetmekonen8870
@bisetmekonen8870 2 жыл бұрын
ሽማግሌ እኮ ነህ አላመክበትም በጣም የወረደ የውይይት ነው
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 2 жыл бұрын
ቤቲ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@girumkassa2544
@girumkassa2544 2 жыл бұрын
የዚያ ትዉልድ አድናቂዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ያንን ትዉልድ የሚያደንቁ የዚህ ዘመን ትዉልድ በጠቅላላ ከመደብ ጀርባቸዉ ካመጣጣቸዉና ከማንነታቸዉ የተያያዘ ችግር ካልሆነ በሥተቀር የዚያ ትዉልድ የኮምኒሥት ፍልሥፍና አመለካከት በወቅቱ ለነበረችዉ ኢትዮጵያ የማይመጥን ካለመሆኑም ሌላ የሚፈይደዉ ነገር እንደሌለ ጠፍቷቸዉ ሣይሆን እንደ ጣኦት የሚያመልኩት የወያኔ ኢህአዴግ ዕራሡ በሚጠራቸዉ ከዜግነት ባነሠና በረከሠ ዓጠራር አናሣ አጋርና አንዳንዴም እንደ ጎረቤት ዕህት ድርጅት እያለ ከሚጠራቸዉ ዕዉነትም አናሣዎች የምትቆጠረዉ አንዷ ጋዜጠኛ አይሏት ለፍላፊ ሃገር እንድትፈርሥ ካደረገዉ የዚያ ትዉልድ ካለፈ ጥፋቱ እንኳን ሊማር የማይችል ወጥ የሆነ የሸክላ ግንብ ጋር ሊያሥማማት እንዲያዉም ያንን ትዉልድ እንደምታደንቅና ነገር ግን ለምን ከብልፅግና ዋና አማካሪዎች ከሆኑት ከነ ሌንጮ ጋር መደመር እንዳልቻለ የቆረቆራት ቄሮ ናት ።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 жыл бұрын
ወጣቱማ መብቱን ጠየቀ። ነገር ግን ገደላችሁት አስገደላችሁት፣ አሳደዳችሁት። አትብለጥለጥ።
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
ድሮም ከእባብ እንቁላላ የእርግብ ጫጩት አንጠብቅም! የስከዛሬው ይበቃዎታል አሁን እረፍት ይውሰዱ ኢትዮጵያ አለእርሶ የተሻለ መንገድ ላይ ነች ዶ/ር ዐብይ ስራ አልፈታም እርሶን የሚከታተለው ስራ የፈታው ማን እንደሆነ እርሶ ያውቃሉ። ግን እኔ ለእርሶ አፈርኩ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ከእርሶ በጣም የተሻለች ኢትዮጵያዊ ነች እውነታው ከዚህ የራቀ ነው እሷ በኢትዮጵያዊነት ቀልድ ስለማታውቅ ነው እርሶ ደሞ ኢትዮጵያ ላይ ቀለዱ ስለዚህ እውነታው የቱ ጋር እንደሆነ ያውቁታል። ምናልባትም ለኢትዮጵያ የመከራ ዘመን የእርሶም እጅ አለበት ብል አልሳሳትም ስለዚህ እርሶ እና ጓደኞቾት ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እጆን አንስተው በጡረታ ቢገለሉ መልካም ነው። እግዜር ያፅናዎት ድሮም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 2 жыл бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ተማር እናውቃለን የምትሉ ስዎች ምንድን ነው ፍላጎታቹ ሀገራችንን ለእኛ ና ለመሪዋ ተውል በቃ አትጠቅሙንም የሆንክ መደሬ ነገር ነክ
@seifuseifu1235
@seifuseifu1235 2 жыл бұрын
ቤቲ የጠየቅሽው ጥያቄ ጥሩ ነበሩ መላሹ ግን ወደ ግል ማንነቱ እና ፍላጎቱ አመዝኖብኛል አንችም ድሮ ከምትታወቅበት የአጠያየቅ ዜይቤ ወጥተሻል የዱሮ የአጠያየቅ ባህረሽ ብሆን ብዙ የምንረዳ ነገር ይኖር ነበረ ።
@bekeledula8884
@bekeledula8884 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ፣ ልብ የማትገዙ ከሆነ ግን ያጥፋችሁ። እናንተና ብጤዎቻችሁ የሀገር ፈተና ናችሁ ሥጋት።
@silencepower6367
@silencepower6367 2 жыл бұрын
በእውነቱ ኢሄ ሰው ለመታወቅ ያለው ፍላጎትና ego የሚገርም ነው! ..'"ያሬደን ምን ልበለው ብለው ሲያወሩ እሰማለሁ ..በፓርላማ ላይ ሲመልሱልኝ እሰማቸዋለሁ..🙄😆😁 " መጀመሪያ ነገር ጠቅላዩ የሚያውቅህም አይመስለኝም እኛም አናውቅህም!! ትልቅ ለመምሰል የምትሞክር ትንሽ ሰው!!!!
@darguneejera3282
@darguneejera3282 2 жыл бұрын
ጋሼ ያሬድ ርዕዮት ላይ በሰጠሀው መፍትሄ ለደረሰብህ ፍቺ አገርህ ውለታ አለባት። ቤቲዬ ውዷ ኢትዮጵያዊ ከማንም በላይ ኢትዮጵያን አክባሪ ኢትዮጵያ ሁሌም ትፈልግሻለች።
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 2 жыл бұрын
በቅዠት ውስጥ ያሉ ጠያቂና ተጠያቂ ናቸው አሁን ለሀገራችን ምን ሊፈይድ ነው የህ ሁሉ ዝባዝኬ?
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 2 жыл бұрын
አይ ጀቤ እምትፈልገሰት ሹመት ሳታገኝ እንዲሁ በየአበሻ ሬስቶራንት አውደልድል
@aklilunegash2985
@aklilunegash2985 2 жыл бұрын
የህን ሰው ባልሰማው ደስ ይለኝ ነበር ምኑም አይጥምም
@getawyiche.estefo6000
@getawyiche.estefo6000 2 жыл бұрын
ሰውዬው እዚሁ በዚሁ ይዋሻል፡፡ አሁን እኮ ህዋሀት በዘመኑ 27 ዓመት ሙሉ በሰዎች ትዳር አይገባም አለና በመቀጠል ጓደኛዬ የቅንጅት አባል የነበረ ሰለሞን የሚባል ባል የነበራት ሲሆነ በሱም ምክንያት ተሰቃይታለች ይላል፡፡ ሌባ ሌባ ሌባ ሌባ…….. የዚያ ትውልድ አባል ነውረኞች ናችሁ፡፡
@sumalewlove173
@sumalewlove173 2 жыл бұрын
እባካችሁ ይህንን ጋለሞታ የት ነው የማገኘው ያለበትን የሚጠቂመኝ የሀገር ባለ ውለታ ነው
@baba2191
@baba2191 2 жыл бұрын
ሽማግሌው አታፍርም እንዴ በሀገር ደረጃ ላማክር ምናምን ትላለህ በዚህ እዴሜህ የራስህን ቤተሰብ መመስረት ያቃተህ ሀያት ዱርዬ ነህ
@getahunaddisu2306
@getahunaddisu2306 2 жыл бұрын
በማህበራዊ ኑሮ ተስፋ የቆረጠች ሴት ሰውን ስታገኝ አይናውጣነቷ ቆንጆ ሴት ወንድን አጡዛ ከምትረካው ጋር ይስተካከላል። ይሄኔ ተወስውሳበታለች፡ በዚህ እድሜ እንኳን ሆኖ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 2 жыл бұрын
ደግሞ ከውሽሞት ሲጣሉ መንግስት ይላሉ??... አብይ በተግባር ሁሉን አሳይቶናል እናንተ ሃገር መረበሽ ስራችው
@fekadutefera7680
@fekadutefera7680 2 жыл бұрын
ውይ ብዬ አላውቅም ግን እሄን ከሃዲ 'ውይ እንዴት ያስጠላል'? ብለው ይመጥነው ይሆን? ስለዚህ ሰው የመሰለ ነገር ብጽፍ፣ ርዕሱን 'ሄዋንን ያሳሳታት ቤቲ አገኘችው ' እለው ነበር።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
I watched the show twice. It proved once again what a wise PM the country has. What would a man like Ato yared contribute, for God's sake? Shameless people like this man, Shaleka Dawit, Tamrat Layne, and others came snappily to the country to take advantage of the transition. All three have one thing in common. They underestimate the memory of the Ethiopian people. As they talk to the media, it becomes evident how shallow, and mean they are. Now they blame the Government for any and every bad thing that has occurred in the country. How would any sane person take as an advisor a man who claims that Wellega has been a part of Amhara and that if there is a strong man it can be annexed. Ye-ebd gelagay hula.
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 2 жыл бұрын
This country is a full of so many wise people. Unless you are government cadre, you can't make abiy ahmed and make him number one just comparing him with this ignorant dude called Yared Tibebu.
@aynolem
@aynolem 2 жыл бұрын
@@tolsamuel3375 Are you guys in your normal minds?? abiy is a dumb ass! he does not have a normal mind! Listen to this guy if you want to save your country! and listen to the child abiy if you want to leave in chaos!
@shirowet4596
@shirowet4596 2 жыл бұрын
@@aynolem 😂 😂 😂. You’re such a comedian 😂.
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 2 жыл бұрын
የዚ ሰውዬ ለ27 አመት ወያኔ በኢትዬጵያ ህዝብ ላይ ያደረሰውን በደል አለማወቅ በጣም ያሳቅቃል። ወያኔ 27 አመት በሰዎች ቤት ውስት ገብቶ ጥቃት አይልፈፀመም ብሎ እርፍ፣ የኛ ፓለቲከኛ። ማርስ ላይ ነበርክ እንዴ የምትኖረው። ለመሰናበት ፈልገህ መሰለኝ ይችን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት አፈላልገ የሰው ጓዳ ድረስ ሄደህ ስለ ፓርትነርህ የቀባጠርከው። ምናለ በዚህ እድሜህ እንኳን ሚስቴ ብትል። ወይም ዝም ብትል የኛ ፓለቲከኛ። እንደሚመስለኝ ከሆነ ጥላህ ሄዳ በንዴት እሷን ለማማለል ነው የሽግግር መንግስት ምናምን የምትለው ወያኔ እንደተቀበረ እንኳን ያልተረዳህ ገንፎ ፓለቲከኛ ነኝ ባይ። ይመለሳሉ ብለህ የኢትዮጵያን ህዝብ ወያኔ 27 አመት አልበደለም ትላለህ?🤣🤣አንተ ህውሀት እና ሸኔ ነህ። ለዛም ነው ከሸኔዋ ጋር የምትዘባርቀው RIP ብዬሀለው አንተ ጅንታ
@bonjour3597
@bonjour3597 2 жыл бұрын
Betiye like 👍🏽 argiyalehu lezi keysi shimagile sayhon Lsnchi new eshy Berchi kimemua 😍
@oromodhaaabbanibiyyaa9111
@oromodhaaabbanibiyyaa9111 2 жыл бұрын
Beetii bagaa nagahani dhufitee❤️💚❤️
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 жыл бұрын
መርዝ መርጨትን ተግባራቸውና hobby ያደረጉ እንዳንተና ልደቱ ዓይነቶች እያላችሁ ጥላቻ እንዴት ሊለየን ይችላል? የአጋንንት መስፈሪያዎች!
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
As a guy who has lived among dorzes, it pains me when I think of what happened at Burayu. The Dorzes are very peaceful, generous and artistic people. Ato yared tells us that he believes that the massacre was the work of the Government. He did not say what the Government would gain by killing innocent people. Let us not forget that the killing was carried out at a time when the Government was in transition.
@nagaseyoum4181
@nagaseyoum4181 2 жыл бұрын
I HAVE GREAT RESPECT TO THE EXTENSIVE KNOWLEDGE, WISDOM AND PERSUASION ABILITIES OF THE HAILE SELASSIE FIRST UNIVERSITY LEADERS, THOSE THAT I HAVE NOT KNOWN LIKE BEREHANA- MESKELE REDA, and those I HAVE witnessed like Telahune Gezaw, Geremachew and Getachew Maru and closely argued against MELESE ZENAWI as a SENIOR of him beat me hands down and saved face by BELITTLING him as a Sophomore THOU I voted for him and HAVE great RESPECT. I admire that generation all in all. IT has hastened the coming true of THE LAND THE TILLER. I AM AN ADMIRER OF HAILE FIDA AS WELL AS EPRP AND ONAG WITH RESERVATIONS. EHADEGE IS THE CHILD OF THE STUDENT MOVEMENT. IT HAS ADVANCED ETHIOPIA POLITICALLY AND ECONOMICALLY AS WELL AS THE GENIUS HAILESELASE HIMSELF WHO BROUGHT ETHIOPIA FROM THE STONE AGE TO THE DREAM OF ETHIOPIAN AIRLINES. OFCOURSE HE COULD NOT SEE THE UGLINESS OF ETHNOCENTRIC FEUDAL SYSTEM BECAUSE OF HIS UPCOMING OF SHACKLED TRADITIONS. I DID HATE MENGISTU H/MARIAM THE WET PANT TERRORIST EVER SINCE HE EXECUTED SENIOR CITIZEN OFFICIALS WITH OUT JUSTICE AND FURTHER WENT TO KILL VIRGIN TEENAGERS FOR FOR DISTRIBUTING POLITICAL PAMPHLETS AND EVEN THE FOUNDER OF THE DERGE ATNAFU HIMSELF AND WHAT WAS THE CRIME OF BEALU GIRMA AND HAILE FIDA TO THE COWARD EXCEPT TRUSTING HIS ILLITERATE CRIMINAL MIND. HE DID NOT PUT EVEN A LIPSTICK ON WHAT HE INHERITED FROM THE WISE EMPEROR. HE EMPTIED THE NATIONAL BANK DOLLAR RESERVE AND HIJACKED THE ETHIOPIAN AIRLINES TO MAKE HIS WET PANT FLIGHT OUT OF THE COUNTRY. HOW MUCH WAS ETHIOPIAN EXPORT VALUE WHEN MENGISTU LEFT AND HOW MUCH IT WAS WHEN IT MADE ITS HERITAGE TO MEKELE. HIWOHAT CLEANED UP THE DELAPIDATED CAPITAL CITY ADDIS ABABA IN TO A PROUD MODERN METROPOLITAN WITH MULTISTORY APARTMENT AND SKYSCRAPERS AND FIVE STAR HOTELS. DID NOT THE ADDIS ABABA'S REAL REAL ESTATE VALUE BECOME ONE OF THE HIGHEST IN THE WORLD CREATING SEVERAL BILLIONAIRES OUT OF ITS RESIDENTS. IS NOT THE GREAT ETHIOPIAN RENAISSANCE DAM DREAM NOT WORTH GIVING CREDIT ?? OFCOURSE HIWOHAT HAS TRIED TO STAY IN POWER AS IS THE HABIT OF AFRICAN REGIMES. IT DID TRY TO GET OUT WITH A SUCCESSFUL HAILEMARIAM DESALINGE LEADER SHIP IT CALLED METAKAKAT. HAILE SELASSIE AND HIWOHAT LEFT ETHIOPIA MORE WEALTHY ECONOMICALLY AND DIPLOMATICALLY IN AFRICA ¿? WHAT EVER THEIR SHORTCOMINGS, HAILESELASE, AND THE GENERATION 60 AND HIWOHAT ACHIEVEMENTS HAVE DONE GREAT THINGS TO THE CREATION OF A HARMONIOUSLY UNITED AND RELATIVELY PROSPEROUS ETHIOPIA. MENGISTU H/MARIAM AND ABEYE AHMED ARE DWARFS TO CREATE WEALTH AND DIPLOMATIC STATURE FOR ETHIOPIA. ETHIOPIA HAS FALLEN INTO THE HANDS OF A JUVENILE DELINQUENT FOOL IN THE IMAGE OF THE TERRORIST. MENGISTU H/MARIAM. WHO LOVES YOU ETHIOPIA ¿? THE ETHNOCENTRIC ELITES ARE NO WHERE TO SOLVE ETHIOPIAN PROBLEMS, THEY ARE WEEPING MISSING THE UNITARY ETHNOCENTRIC SYSTEM OF GOVERNMENT FROM MINILIK TO MENGISTU PARADISE LOST CAN'T BE REGAINED, LEARN TO LIVE WITH ESSENTIALS TO THE BROADMASSES OF ETHIOPIA, NOT SELFISH UNWARANTED ETHNIC ENTITLEMENT AND MONOPOLY OF THE GUNS AND THE BEAUROCRACY. THE LONG LOST PRIDE NAME, LANGUAGE AND CULTURE OF THE PEOPLES OF ETHIOPIA HAS COME TO STAY. DON'T BEHAVE IRRATIONALLY BUT THINK JUSTICE FOR ALL, DEMOCRACY IN PEACE WITH PROPENSITY. CIVIL WAR IS NOT THE WAY TO KEEP ETHIOPIAN UNITY AND PROSPERITY PROPENSITY IT WILL HAVE A MULTIPLIER EFFECT ON THE WEALTH OF THE NATION AMEN. MAKE LOVE BUT NOT WAR TO GET ENLIGHTEND.
@tollabulla9063
@tollabulla9063 2 жыл бұрын
He is those detached son of those feudal lords who still think of their privileges.
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 2 жыл бұрын
ይሄ ኬት የመጣ ነው
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
በሜክሲኮ
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 2 жыл бұрын
ማፈሪያ ሽማግሌ የማትረባ ሰው ስለሆንክ ሚስትህ ያባረረችህ!!!ጭራሽ መንግስት አፋታኝ???
@thematteroftime3906
@thematteroftime3906 2 жыл бұрын
ቤቲ ቴድሮስ ፀጋየን ኢንተርቢዉ ለማድረክ ሞክሬ።
@minnina6985
@minnina6985 2 жыл бұрын
ትከክል "የታላቁን ወንድሞቹን መስዋእትነት የማያከብር ትውልድ"
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 жыл бұрын
ቤቲ በአጠያየቅም ሆነ በአቀራረብ ብዙ መሻሻል አሳይተሻል በዚሁ ቀጥይ።
@tadessewoldehanna9251
@tadessewoldehanna9251 2 жыл бұрын
His said his breakup with his had started while he was in good terms with the ethiopian government but why he is accusing them as a reason for his current destructive activities in the country.his self contradictions brings his whole discussions down to zero.LiER.
@teferaw.1399
@teferaw.1399 2 жыл бұрын
You found good point. This person is contradicting him self. He was blaming the government for loosing his relationship with his wife because of his recent events related to weyane. On other hand he was saying that she is not a wife but partner. ....... And at last he gave a clue that he mate & discussed with vice PM Ato Demeke about the post he (Yared) might handle. Yared said that he agreed with Ato Demeke to meet him after he settle the court case in relation to his partner. With such a lie and contradictions who will believe his poorly crafted story. Better he comes with more creative story😎
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
The flow of the interview is just haywire...
@selamhabesha8866
@selamhabesha8866 2 жыл бұрын
የመግስት ተከፋዎች በደንነት ሰራተኞቹ በኩል መደረግ ማስፈራሪያ የመንግሥት ኣካል ነው። እኔ እራሴ መንግሥት አይደግፉም ከሚሏቸው ሆቴል በማረፌ ስንት እግልት በመግስት ደርሶብኛል ያማት ገንዘባችን ከፍለን የምርበት ሆቴል ምግቤት የመንግሥት ደጋፊ መሆን አለበት እስከዚህ የወረደ መንግሥት ነው።
@zegejiretasmara4855
@zegejiretasmara4855 2 жыл бұрын
Just for you information. EPLF/ELF were started struggling to liberties Eritrea during Haileslass era, long before Derg came before power in 1961.
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
What rubbish. Take some resposibility for the beginning of this mess .
@elroe.2172
@elroe.2172 2 жыл бұрын
እድሜ ልካቹ መቃወም ውስጣቹ ነው 😀 አቢቹን ለቀቅ ህዝቡ መርጦታል
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ሚስቴን አፋታኝ ሀሀሀ....
@wondemettu5118
@wondemettu5118 2 жыл бұрын
ያሬድ ጥበቡ ሹገር ማሚ እያጫወተ ኑሮውን የሚገፋ የአሮጊት ጀርባ ጠጋኝ!! ደግሞ ማን ነው ስራዬ ብሎ በአሮጊት የሚጦእን ማፈርያ ትዳር ለማፋታት ባህር ይሻገራል እስቲ?
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 2 жыл бұрын
የእድሜ እኩያዋ ነው በውጩ አለም የተለመደ ነው እነሱ ደሞ የእድሜያቸውን ብዙውን ክፍል የኖሩት ፈረንጅ አገር ነው
@mamitassefa3615
@mamitassefa3615 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ነገሩ ለእርሱ ሱገር ማሚ የምትሆን ምድር ላይ በህይወት የምትኖር ትኖራላች ወይስ ሉሲ ነበረች ጓደኛዉ ወይስ አንተ በይኝ ስላለ ጎረምሳ አረከዉ?
@shirowet4596
@shirowet4596 2 жыл бұрын
Always when you watch interviews like this pay attention to the buzz words. 1.) Betty is on “ holiday in Washington” so this this was a random interview. Hence her informal attire (according to her). 2) He and Tamirat Layne never hung out together or had any sort of association until pretty recently when Teodros (Reeyot) had them as his guests recently. That’s when they exchanged contacts…. Anymore interesting buzzwords anyone can figure out of this well planned interview to divert the attention of the “sheeple@ amongst us?
@adugnamelkie2114
@adugnamelkie2114 2 жыл бұрын
on his book launch , ግንቦት 20, audiences asked him randomly if he is interested to advise the new governmet and he said yes and he faced the same question when he went back home, at hilton and he gave them the same answer. yes!!
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
Well analyzed....
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 2 жыл бұрын
Respect🙏🙏🙏👍
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 жыл бұрын
ቤቲ እዛው ብትኖሪ ይሻልሻል አምሮብሻል ከተለያዩ ብሄር ጋር አብሮ መኖር ያስተምራል ሰውየው ኢትዬጵያን ከወደደ መጦ ይኑር ሰው አይቦጭቅ ሚስቱ ደከማት እኔ በዚች ደቂቃ እንዴት ሰለቸኝ እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ
@Halemu_mo
@Halemu_mo 2 жыл бұрын
This is interesting...!!
@mmgh7393
@mmgh7393 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ቤቲን እስኪ ሞክር ቤት ስለሚኖራት መግቢያ ይሆንሃል
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
Ayiii... bet yinoratal bileh new? :)
@natipool4234
@natipool4234 2 жыл бұрын
ለቤቲ ፀሀይቱን አታንሳባት በጣም ያማታል
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 жыл бұрын
በጣም እኔም እንደዛው
@endaletessema5521
@endaletessema5521 2 жыл бұрын
ከናንተ የተለየ አስተሳሰብ ይዘዋል ብላችሁ ከምታስቡት ሰው ጋር ሁሉ ስትጋጩ አልነበረም እንዴ? እናንተ ከወላጆቻችሁ የተለየ አስተሳሰብ ስታንፀባርቁ ወላጆቻችሁ ሞት አልፈረዱባችሁም። ሰው በእድሜው የተነሳ ከፖለቲካ ለመግፋት የሚደረገውን ጫጫታ አግባብነት የለውም። ከባለሀብቷ ጓደኛዬ ለመለያየት መንግሥት እሩቅ መንገድ ሔዷል የሚለው አነጋገር በጣም የወረደ ከእድሜዎትም ጋር የሚሔድ ወሬ አይደለም። ያሬድ ጥበቡ በዚህ ደረጃ አሜራካን አገር ተቀምጦ ቀርቶ እነጀዋርም ከበቂ በላይ ትግስት ተችሯቸዋል እና እዘኑልኝ ወይንም በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ ነኝ መሰለ።
@handm1095
@handm1095 2 жыл бұрын
በጣም ተራ ሰው ነህ:: ተራነትህን ይዘህ በየአበሻው ቤት እየተልከሰከስክ ትኖራታለህ::
@fd2529
@fd2529 2 жыл бұрын
Amhara silehonk newa
@tesfalemgebregziabher6283
@tesfalemgebregziabher6283 2 жыл бұрын
Wergna ye shermuta lij
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
@@tesfalemgebregziabher6283 Ende ende ende... kemeche wedih new sew be afu metsedadat yejemerew bakih? Tach bet new ende yadegshiw abatu??
@tesfalemgebregziabher6283
@tesfalemgebregziabher6283 2 жыл бұрын
Ben Ar Awo so what?
@dcbaria
@dcbaria 2 жыл бұрын
@@tesfalemgebregziabher6283 Ayy, yeshint bet wereket le afih metregiya lilakilih wey biye new.
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
የሚገርመው ሁለታችሁም አንድ አይነት ሃሳብ ያላቸው በጣም ባልጌና ሀገር አፍራሽ ናችሁ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
የጦጣ እህት የታወቀ ነው ኢትዮጵያ ጠል ነች
@mr.t3165
@mr.t3165 2 жыл бұрын
ህልምአችሑን ቃዡ ቅዠታሞች ወሬ
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 2 жыл бұрын
ለዛ እኮ ነው ትንተርቪው ያደረገችው። ለመንግስት ግልበጣ ከውጮች ጋር የሚሰሩትን በባትሪ ነው የምትፈልጋቸው። አሁን ይሄን ሌላ ማን ኢንተርቪይ ያደርጋል
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
@@tilahunsalas8144 እሷ ራሷ አንደኛ ዘረኛ ኢትዮጵያ ጠል አይደለች ማነዉ ጠያቂ ያደረጋት መጀመርያ መንፈሳዊ ፕሮግራም አቅራቢ ነበረች ቀጥላ የጋዜጠኝነት ሙያ ሳይኖራት በገገማ ጋዜጠኛ ነኝብላ ፊቷን ሳትታጠብ አንድ ቀን ጠዋት ከች አለች በቲቪ ያዉም ከፖለቲከኞች ጋር ሰፉጣ አርፉ ባል ፈልጋ ከግብታ ብትስም ይሻላታል ልጅ ወልዳ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንኳን ለሴቶች በፖለቲካ በስለናል ያሉ ጀግና ወንዶቹም ግራ ገብቷል መጨረሻዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥይት ነው አላርፍ ያለች ጣት እነሰማለን ነገደሞ ስታለቅስ በሚዲያ
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 2 жыл бұрын
@@kidusefrem896 እሷ ማግባት አትችልም ምክንያቱም በአለም አሉ ከሚባሉ ሞዴል እና ቆንጆ እንደሆነች ብዙ ግዜ ተናግራለች። ስለዚህ ንጉስ እና ሀብታም እየፈለች ነው። ታዲያ እሱ ከየት ይገኛል ለሷ🤣🤣
@davedave991
@davedave991 2 жыл бұрын
የዛሬ 100 አመት የአስተሳሰብ የጃጀ ያረጀ የገማ አስተሳሰብ የያዙ ሰዎችን ባታቀርቢልን መልካም ይመስለኛል
@derejesime6230
@derejesime6230 2 жыл бұрын
Betty's understanding of his psychological problem based on his FB profile picture is interesting!!! He has a lot of psychological disorders, and his family life at this age may tell us how much problems that he has been holding...Shame on his new pro Tplf stand!!! But I like his book
@berhanubedane461
@berhanubedane461 2 жыл бұрын
አቶ ያሬድ በምን መለኪያ ነዉ አማካሪ የሚሆኑት ሰዉ ጠፍቶ ዉጪ ስለኖሩ ወዘተ ዕዉን ማንም ተነስቶ /ሚ ወይ አንድ ሚኒስትር ወይ ባለስልጣን ላማክር ስላለ ይችላል እንደዉ ሚስቴን እየደወሉ ሰላም ነሷት። ይላል። የሚጠሉትም ሰዋች ሊያደርጉት ይችላሉ
@mallimallisa5129
@mallimallisa5129 2 жыл бұрын
Welcome Betty 💘✌️
@yenyemariamlij4792
@yenyemariamlij4792 2 жыл бұрын
Dr. Abiy Ahmed never have time to talk to you or think about you Sir! Don't waste your time 🤣🤣🤣🤣
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 жыл бұрын
ቤትሻ 😍😆 ገና ብዙ ታሰሚናለሽ !😆
@wasihunguddisa757
@wasihunguddisa757 2 жыл бұрын
ባለቤቴ አይደለችም ካለ ትዳር የላቸውም ማለት ነው ስለዚህ የሚፈርስ ትዳር የለም ማለት ነው። ከፍቅር ጓደኛው ጋር ተለያየ ቢባል ግንኙነትን በትክክል ይገልፀዋል ባልልም የተሻለ ገላጭ ነው ባይ ነኝ። View ለማግኘት ብለሽ እሱ ያላለውን ያለ በማስመሰል ማቅረብሽ አክብሮሽ የመጣውን እንግዳሽን ሊያስኮርፍ ስለሚችል ብታስተካክይው ባይ ነኝ!
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
የምሩጽ ይፍጠርን ልጅ ማን አሳሰረው?
23:48
The Betty Show
Рет қаралды 11 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН