ጠፍተዋል የተባሉት ግዙፎቹ ኔፍሊሞች በአፍጋኒስታን ተራራ ላይ ታዩ ተባለ።

  Рет қаралды 18,658

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official

25 күн бұрын

gofund.me/87a5c578
www.tiktok.com/@yemesatu_awaj...
#ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
#ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
/ @awajnegariawajnegari
#telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
website. yemetsatuawajnegariministries...
/ 100083000635199

Пікірлер: 81
@SamuelTekalegh-pg4ex
@SamuelTekalegh-pg4ex 23 күн бұрын
ያለንበት ዘመን እጅግ አስጨናቂ ዘመን ነው በጌታ አሳስባችዋለው በዚ ዘመን ጌታን አጥብቀን እኒያዝ ከጌታ ውጪ ምንም ዋስትና የለም ሁሉም ያልፋልና የማያልፈውን ጌታ ኢየሱስን እንይ መመኪያችን ተስፋችን ኢየሱስ ነው ሴጣን አታላይ ውሸታም ነው ሴጣን ምንም ነፃ ስጦታ የለውም ስለዚህ የሴጣንን ስራ አውቀን መጠንቀቅ አለብን የጌታን መምጣት እየናፈቅን እንፅና ተባረኩ
@GechoBaba
@GechoBaba 23 күн бұрын
Pray for all INDIAN Christians!!!!!!!!!!!!!!
@muluwork8658
@muluwork8658 18 күн бұрын
ተባረክ ብስርዮ ጌታ ይባርክህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ ፀጋውን ይጨምርብህ
@AbebaBirhane-qp4iz
@AbebaBirhane-qp4iz 23 күн бұрын
አሜን ጌታ የሱስ ይባርክሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teddykeber465
@teddykeber465 23 күн бұрын
ማራናታ፡ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ውድ ወንድማችን ተበረክ
@user-ff2cq6ly4o
@user-ff2cq6ly4o 20 күн бұрын
ፀጋው ን ላበዛልን ለጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን
@AchamyeleshAbera
@AchamyeleshAbera 22 күн бұрын
ህንድም ማይናማርም ያላችሁ ቅዱሳን እግዚአብሔር ልባችሁን ያፅና ይድረስላችሁ❤
@user-pr4gt6mp4e
@user-pr4gt6mp4e 23 күн бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናና ወንማችን ብስራት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 22 күн бұрын
አአዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 23 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ያደናል ይታደገል ኣሜን ኣሜን ተባረኩ ❤
@yordate7629
@yordate7629 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ብስራት
@ZerfuZed
@ZerfuZed 20 күн бұрын
ማራ ናታ ኢየሱስ ይመጣል ተባረኩልን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 23 күн бұрын
ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና አሜን ወንድማችን ብስራት ተባረክልን
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 23 күн бұрын
ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ 🙌
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 22 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 23 күн бұрын
ማራናታ ማራናታ ማራናታ🎉🎉🎉
@GetahunShufe
@GetahunShufe 21 күн бұрын
ጌታ አባ አንታ አንቀኝ በምጻዓትህ ዘይት አይጥፈ አደራ
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 23 күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎናናናናናናና፡ወንድሜ ብስራትና ቤተሰቦቹ አብረውት ያሉ ያገልግሎቱ አጋሮች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ፡ወገኖች ደግሞ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንፀልይ በመላው አለም እየተሰደዱ በችግር ላሉ ቅዱሳን ጌታ ፀጋውን እንዲያበዛላቸው እንፀልይ በፅድቅና በቅድስና በመኖር ለሌሎች ምሳሌ እየሆንን የጌታን ዳግም ምፅአት እንጠብቅ ጌታ ይርዳን ያግዘን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 22 күн бұрын
May God be with you & keep you in his grace my brother Bisrat. keep it up the wonderful service!
@user-wd4sb6co6r
@user-wd4sb6co6r 23 күн бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ ብስራት ተባረክ ሁሌም ስለምታነቃን ❤❤❤❤❤
@SisAbera-kw3ol
@SisAbera-kw3ol 23 күн бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና
@user-jj5kb9cl9r
@user-jj5kb9cl9r 22 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤
@dinad359
@dinad359 22 күн бұрын
Shalom Shalom Shalom iyesusi yadinali iyesusi yimexali yohanisi erayi 1 8 yohanisi erayi 22 12 mara nata geta hoy tolo na iyesusi ❤❤❤😊😊😊
@tomase6250
@tomase6250 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-hj2us9yk8c
@user-hj2us9yk8c 21 күн бұрын
እስከ ጌታ ምፅዓት ፅናትን እናፊቃለሁ😂😂❤❤
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws 23 күн бұрын
አባ አንቃኝ እምነት ጨምርልኝ😢
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 22 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ በ ሙላት በ ዙሪያክ ይሁን ወንድሜ
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws 22 күн бұрын
@@AbitiAdugna thanks bro
@AbelWoldemariam-t4y
@AbelWoldemariam-t4y 21 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 23 күн бұрын
Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune......marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki Z.B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 22 күн бұрын
ኢየሱስ ይመጣልና
@YaikobYachis
@YaikobYachis 22 күн бұрын
የሰይጣንን መንግስት እያፈረሳችሁ ነውና ጌታ ይባርካችሁ
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 23 күн бұрын
አሜን አሜን ማርናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 22 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@abyya2271
@abyya2271 22 күн бұрын
Amen tebareki❤❤❤
@RobelJETRO
@RobelJETRO 23 күн бұрын
Ye FETARI selam lenant yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤Bsrat Tadese enkuan dehina metahh endefiqadu bemengedu yatisinan ayne libonachinin yabralin tebareku ❤🙏
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 22 күн бұрын
ብስሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ ለ ምፃቱ ድምፅ ስለ ምትሆን በ ናፍቆት እና በ ጉጉት ነው የምጠብቅክ እባክ በ ሳምንት 2 ወይም 3 ቢሆን ፕሮግራምክ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ምክንያቱም በ እየለቱ ነቅተን መኖር ስላለብን ማራናታ ማራናታ ጌታ እየሱስ እባክን አሁን ና ❤❤❤
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 22 күн бұрын
ወንድማችን ፕሮግራሞቻችንን ስለምትከታተልና ንቁ ተሳታፊ ስለሆንክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በሳምንት አንድ ቀን የሆነበት ምክንያት አንደኛ መረጃዎቹን ለማግኘት ጊዜ ስለሚወስድብን ሲቀጥል የአቅም እጥረት የሰው ኃይል የመሳሰሉት ተግዳሮቶች ስላለቡን ነው። እኔ እዚህ አሜሪካን አዘጋጁ ይልቃል አስራት ደግሞ ኢትዮጵያ ስላለ እዛና እዚህ ሆነን ትልቅ ሸክም ተሸክመን በብዙ ተግዳሮት የምናዘጋጀው ስራ ነው። ለዚያም ነው የቅዱሳንን እገዛ የጠየቅነው። ''ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ'' ነወ ተብሎ የሚተረተው። ሃሳባችን ትልቅ ነበረ ብዙ ልንሰራቸው ያሰብናቸው የበሰሉና መሬት ልናወርዳቸው የምንፈልገው ሃሳቦች ነበሩ ዳሩ አሁን ያለንበት ሁኔታ አልፈቀደልንም። ወደፊት ጌታ ካልመጣና ከኖርን ይሳካልናል የሚል ተስፋ አለን። ለሰጠኸን ገንቢ ሃሳብና መልካም ምኞት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ማ ራ ና ታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ! ! !
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 22 күн бұрын
@@awajnegariawajnegari እውነት ነው ብስሬ በ እርግጥ ፈተናው ቀላል አይደለም ያው እኔ በጣም ስለ ምጓጓ ነው እንዲ ያልኩት ጌታ ቢረዳን እና ቢፈቅድ ያቅማችንን እንድናረግ የ ባንክ አካውንታቹሁን አሁን ብልክልኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ ትንሽም ብትሆን እንድናግዝ ሌሎች ቁዱሳን ወንድሞቼ ለዚህ አገልግሎት የበኩላችን አስተዋፆ በ ገንዘብ እንደግፍ በ ሰማይ ዋጋችን ትልቅ ነው እና
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 22 күн бұрын
ሁላችንም የ በኩላችንን ድጋፍ እናድር እኔ በጣም ትንሽም ብትሆን እንዴ ጌታ ፍቃድ የበኩሌን ድጋፍ አድርጊያለው ወደ ፊትም ድጋፌን አጠናቅሬ እቀጥላለው ጌታ ይርዳኝ ተባረኩ በርቱ ብስሬ እኔ ለ ምፅዋቱ ድምፅ ነኝ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 23 күн бұрын
ተባረክ።
@kenenidaka5314
@kenenidaka5314 23 күн бұрын
Amen! God Bless You!
@JosephBezabih
@JosephBezabih 22 күн бұрын
Maranata hallelujah 🙏🙏🙏
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 22 күн бұрын
Amen Amen Geta Eyesus Yimetal Amen
@mesretalmo7420
@mesretalmo7420 23 күн бұрын
Amen❤❤❤🙏
@rosakejela1459
@rosakejela1459 23 күн бұрын
Ameen maranata geta woy tolo na
@GechoBaba
@GechoBaba 23 күн бұрын
Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 23 күн бұрын
Jesus is lord .amen.
@kesewymaru
@kesewymaru 23 күн бұрын
ማራናታ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 22 күн бұрын
Berta Bisre
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 23 күн бұрын
Geta Jesus yebarkhi Pastor ❤
@kenaskids4126
@kenaskids4126 23 күн бұрын
Maranatha !!!!!
@ayat9275
@ayat9275 11 күн бұрын
get yibarik zemen yibarek ameen🙏🙏❤❤
@nebeyatkifle2795
@nebeyatkifle2795 23 күн бұрын
Geta yebarkachu ❤❤❤
@shalomsara9461
@shalomsara9461 22 күн бұрын
Amen Amen
@jesuslove8714
@jesuslove8714 23 күн бұрын
Amen amen ❤❤❤
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse 11 күн бұрын
haleluya amen amen amen
@jesuslove8714
@jesuslove8714 23 күн бұрын
Godbless you ❤❤❤
@conniebistat9930
@conniebistat9930 21 күн бұрын
Bless you!
@YashegatYash
@YashegatYash 23 күн бұрын
Maranata ❤❤❤❤❤🥰
@shalomsara9461
@shalomsara9461 22 күн бұрын
God bless you more blessed
@user-wm4mx3pq2t
@user-wm4mx3pq2t 23 күн бұрын
Ameen. Geta iyesus tolo na
@meronaraya7974
@meronaraya7974 19 күн бұрын
Amnnnnn GBU
@tamadegfa1940
@tamadegfa1940 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@tsedekeatenafie9996
@tsedekeatenafie9996 20 күн бұрын
Blessed
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 23 күн бұрын
❤❤❤
@mintesnotkaru
@mintesnotkaru 22 күн бұрын
Thanks!
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 22 күн бұрын
God bless you !
@SeareBeyene
@SeareBeyene 17 күн бұрын
GETA hoy emnet ewket chemrlign
@tedros11nov
@tedros11nov 21 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤
@Fil732
@Fil732 22 күн бұрын
ትክክለኛውን ምስል አሳየን...ይሄ Animation ነው።
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeareBeyene
@SeareBeyene 17 күн бұрын
Yemtgerm sew neh Geta yesu ymesgen
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 20 күн бұрын
ye BBC teret tert new.
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 23 күн бұрын
ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና አሜን ወንድማችን ብስራት ተባረክልን
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 23 күн бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና
Agu 3/2024 ጃሕጃሕ በለ ሽሻይ መግለጺ ኢትዮፕያ ን ኤርትራ
36:01
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,9 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 17 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ሰይጣን የብርሃን መልዓክ መስሎ የክርስቶስን ዳግም ምፅዓት ሊያዳፍን ነው ንቁ !
25:27
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 193 М.
''የተዘጋጀ ሊነጠቅ ነው'' ጆሮ ያለው ይስማ ! ! !
23:31
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 26 М.