ጠዋት ማታ በስልካችን “ጤና ይስጥልን” ከምትለን ጋዜጠኛ ቤተልሄም ለገሰ ጋር በዋልታ ጣፋጭ ወግ ፕሮግራም

  Рет қаралды 10,140

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

4 жыл бұрын

#WaltaTV : ጠዋት ማታ በስልካችን “ጤና ይስጥልን” ከምትለን ጋዜጠኛ ቤተልሄም ለገሰ ጋር በዋልታ ጣፋጭ ወግ ፕሮግራም ላይ የተደረገ ቆይታ
Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
KZfaq : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Пікірлер: 29
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
ቤቲየ ወይኔ ድምፅሽ እኮ በፊት እኮ ብስራት ላይ ፍልስፍና የሚል ፕሮግራም ላይ አውቅሻለሁ።
@Sewalahidm
@Sewalahidm 2 ай бұрын
ድምጻ ሲያምር
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
ቤቲ ድምጽሽ በጣም በጣም ነው የሚያምረ፡ ስሜቴን ሁሉ ነው የሚቀሰቅሰው
@yidnekgirma
@yidnekgirma 4 жыл бұрын
I used to listen to her program on Bisrat FM, Thanks Astu.
@deandreemmitt5346
@deandreemmitt5346 2 жыл бұрын
i know Im asking the wrong place but does any of you know a trick to get back into an instagram account?? I stupidly forgot my login password. I would love any assistance you can give me
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 4 жыл бұрын
Betty you did great job and your outstanding person both in RADIO HOST and in recent job.
@nardos0
@nardos0 4 жыл бұрын
ውድ አስቴር ሆይ እባክሽን ይህንን የተረዳሁትን ትዝብቴን ተቀበይ በቅንነት ነው የምለምንሽ ።አንቺ ጋባዥ ሆነሽ በምታዘጋጂው ፕሮግራም ላይ የተጠያቂዎቹን ነፃነት በብዙ በሚጋፋ የሚያወሩበት ግዜ ታሳጫቸዋለሽ።አንድ ነገር ሲጀምሩ ሊሉት የፈለጉትን አውቀዋለሁ በሚል መታበይ አሁንም ቀድመሽ ታወሪያለሽ።ተጠያቂዋ አንቺ ከሆንሽ ለምን የነሱ እዛ መገኘት አስፈለገ፣ሁሉን አውቃለሁ እያልሽ የማታስወሪም ከሆነ እንግዳ የምትጋብዢበትን ፕሮግራም ተይውና መካሪ፣ብዙ ከሚያውቀው ለህዝቡ የሚያካፍል ምክር ሰጪ ሁኚና የኝሮግራምሽን ይዘት ለውጪ። ሌላው በፕሮግራምሽ ሁሉ አማኝነትሽ፣ጎሰኝነትሽ ፈጥጦ ይታያል።ስህተት ላይሆን ይችላል ላንቺ።ግን ተመልካቾችሽን ባንቺ ልክ መስፋት ደካማነት ነው።ትልቁ የሃገራችን ችግር ባገኘነው ቦታ ሁሉ ለመግባት፣ለማውራት መፍጨርጨር ስህተት ነው።እናም እባክሽ ብዙ ስለቀባጠርን ያወቅን ወይም አዋቂ ናቸው የሚባለውን የእያንዳንዳችንን ስህተት እንደ አንቺ ባሉት ደፋሮች ሚዲያ ላይ ይዛችሁት አትውጡ።አፍ ብዙ ሲከፈት ማንነት ወለል ብሎ ይታያል እንዲሉ ትንሽ አውቀው ብዙ ከሚለፈልፋት ጥቂት አውቀው ከነክብራቸው የሚቀመጡትን ወይም በተገቢው ቦታ ብቻ የሚናገሩቱ የተከበሩ ናቸውና እባክሽን አይንሽን ግለጪ።
@zenebemogeshabtemichaelhab498
@zenebemogeshabtemichaelhab498 4 жыл бұрын
This show is one of my favorite show.. You have big potential. I also understand that you have a fear of God from your imterview with Abonesh and Bethelhem. All are matured. Berchi. God will help you Rehobot yihunilsh. You suceed your main objective when you live on this planet to spread the gospel for those who dont have the chance to litsen this truth / the word of God. Chirstianity is bejesus teserto baleke sira maref endehone yastawsenal. The today show is useful and will help for all viewers who stayed at home. I feel God's presence on your discussion.
@esubalewgetachewofficial9924
@esubalewgetachewofficial9924 4 жыл бұрын
በጣም እየተደነኩ ነው ያየሁት ቤቲ ስለ ክርስቶስ ስታወራ ስሰማ ልቤ በሃሴት ተሞላ አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ። ቤቲን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክሽ እርጅኝ
@zionhabt7215
@zionhabt7215 4 жыл бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እየሱስን በሚገም እና በትክክል ማንነቱን ስለገለፅሽው እየሱስ ይባርክሽ, Jesus is the only way to get salvation
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
Walta you should not fire Aster ,She is useful for this generation
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 жыл бұрын
አስቴር ለሁለተኛ ጊዜ በግልጵ ኦርቶዶክስን ለማጣጣል ስትሞክሪ ሰምቼሻለሁ ወይ መጶም ወይ ዝም ማለት።
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
መናፍቅ አይደለጭምች እንዴ፡ ሌላ ምንም አላማ የላቸውምኮ፡ አንድና አንድ ኦርቶዶክ ተዋህዶን ማጥፋት ነው፡ ምክኒያቱም የሚቀበሉት መንፈስ እጅግ ስለሚረብሻቸው ነው። ለዛ ነው ሁሉም ሃይማኖቶች ተዋህዶ ላይ የሚዘምቱት። መጽሃፍ እንዲል አንዲት ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ። ከዚህች ሃይማኖት ውጪ የአጋንንት ነው
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
They talking about Easter or passover that is a holiday for every Christian not only for Ortodox ...so don't be 'ferisawi'
@the_new_horizon
@the_new_horizon 4 жыл бұрын
awesome! Blessings!
@ssoo3513
@ssoo3513 4 жыл бұрын
ዲምፅሺ ልዩ ነው ።
@user-xz3sp2bk4q
@user-xz3sp2bk4q 4 жыл бұрын
Awsome!!!
@samiwolda5676
@samiwolda5676 4 жыл бұрын
Astu u ar amzing women !!!!!
@Merdekiyos
@Merdekiyos 4 жыл бұрын
እውነትም ጣፋጭ ወግ ትክክለኛ እንግዳ ነው የጋበዝሽው ለፋሲካ ከጣፋጭ እንግዳ ጋር!
@ginigselam9523
@ginigselam9523 4 жыл бұрын
Much love aster 😍
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 жыл бұрын
ምንድነው ምታወሩት አረ ትንሽ እፈሩ እናደናንተ በመዝለል ነው ክርስቶስ ሚታወሰው ስለራሳችው ሃይማኖት ለምን አታወሩም ኦርቶዶክስ በናንተ ኣፍ ምትወራ አደለችም
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
አይ አስቴር በዋልታ መጣሽ
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
Astuy sewdesh ymetakrbiyachewem sewach des yelalu berchi
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 жыл бұрын
ምንድን ነው እንደዚህ መድለብ?
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 3 жыл бұрын
Asetu
@proversionhenny8121
@proversionhenny8121 3 жыл бұрын
betam yemedebrewe neger hulunem sew awekalhu yemteyew neger yegermal. anche yabekalsh dr abiyen gwadngaye new yalshe ken endehone lebonashe yawkal!! so awkhalwe atebeye sew anchen byaweksh eshalshal. fara
@proversionhenny8121
@proversionhenny8121 3 жыл бұрын
sew yemewedsh aymesleshem LOVINO FOBIYA alebshe aydel
ሸንኮራ ሻጩ ባለሀብት | ጥሪት
20:01
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,6 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 12 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 124 МЛН
የአዲስ አበባ ህዝብ "ፀጥታ" ስጋት  | ሐሳብ ላይ
13:50
የኮይሻ ግድብ ስራ ሂደት ግምገማ
9:58
AddisWalta - AW
Рет қаралды 33 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН