“ጠይቁ፣ እመኑ፣ ተቀበሉ!” ወጣቷ ቲክቶከር ፌቨን መኮንን /Dagi Show SE 6 EP 5

  Рет қаралды 83,460

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show

Пікірлер: 141
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት በዚህ እድሜ እነደዚህ አይነት እውቀት ይቺን የመሰለች ባለብሩህ ጭንቅላት ስላቀረብሽልን ዳጊ እናመሰግናለን ሁላችሁም ተባረኩ
@yetemareawoke9512
@yetemareawoke9512 Жыл бұрын
““ለምኑ፣ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ፣ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ፣ በሩም ይከፈትላችኋል።” - ማቴዎስ 7፥7 (አዲሱ መ.ት) ማርቆስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ቢል ይሆንለታል። ²⁴ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል። የዕውቀትቱን ምንጭ እና ባለቤት መርሳት የለብንንም። የተባሉት መፅሀፍት ሁሉ የተነሱበትን የመፅሐፍት ሁሉ ንጉስ መፀሀፍ ቅዱስን ዕውቅና መስጠት ተገቢም ህጋዊም መንፈሳዊም ነው።
@yakobdaniel9587
@yakobdaniel9587 Жыл бұрын
facts nice point of view
@fevenkebede3818
@fevenkebede3818 Жыл бұрын
Wow
@selmeu6605
@selmeu6605 Жыл бұрын
በትክክል የቃሉ ምንጭ የእግዚኣብሄር ቓል ነው steve harvy ኣይደለም
@fekremaryamshelen2070
@fekremaryamshelen2070 Жыл бұрын
Bravo Feven! Very Inspirational content for the youth.
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Fevy konjo...your confidence is readable in your conversation ...wawa...keep.it up I wish best all.in your future endeavour..
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ገና ብዙ ትሠሪያለሽ ብራቫ እኔ እንኳን ብዙ ቲክቶክ አላይም ዛሬ ዳጊዬ ላይ ነው ያየሁሽ አስቲ እከታተልሻለሁ ቲክ ቶክ ላይ ተስፋ ነሽ👏
@iandi907
@iandi907 Жыл бұрын
Thinking is the major work ! work doesn't necessarily need body or money involvement; but every is a manifestation of our thought.
@selamaeittaye3356
@selamaeittaye3356 Жыл бұрын
YOU Go GIRL !! you grown up so much Keep up good work And leave your dream love it👍👍💕💕
@garymot1236
@garymot1236 Жыл бұрын
Ureally are an inspiration u just click something in me everytime I see ur vidios. Faven keep up the good work
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
We Appriciate for feven family best family
@laliseofisa8837
@laliseofisa8837 Жыл бұрын
Thank you febi i really appreciat👏👏
@amanuelhaile9921
@amanuelhaile9921 Жыл бұрын
You are unique sis you are right 👍 as you say first ask and believe and then receive i love you ❤❤❤ live a long thank you for your advice keep it up good work
@henokyared3610
@henokyared3610 Жыл бұрын
I am impressed Keep it up
@kedirali9509
@kedirali9509 Жыл бұрын
ዳጊ የኛ ዘመን ጀግና የአንችን ፕሮግራም ስሰማ የሚሠማኝን የዉስጥ ሀሴት የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል
@askalemaryamkebede4566
@askalemaryamkebede4566 Жыл бұрын
I'm proud of you Fav!!! 👏👏👏
@tsedi_motivation
@tsedi_motivation Жыл бұрын
እኔም ይሄህ ተግባራዊ አድርጌ እንደሚሳካልኝ ተስፋ አረጋለው
@beza1994mer
@beza1994mer Жыл бұрын
ሁሉ ጥሩ ነው እንግሊዝኛውን ባትቀላቅሉ ሁሉ መስማት እድል ኤንዲያገኝ እባካችሁ ።
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
Brovo febu good luck & dagi Happpy new year all 🙏❤🍾🥂🎉
@fiyametaeshete5535
@fiyametaeshete5535 Жыл бұрын
Thank you
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Жыл бұрын
Dagi betam konjo gize asalfealewgn ke lbe amesegnalewgn Gobez lij nat fev berchi... kezi belay entebkalen🥰
@MimiMimi-qw9rk
@MimiMimi-qw9rk Жыл бұрын
Not Steve Harvey but Jesus Christ our Lord said you don’t receive because you don’t ask. The bible also teaches knock and the door shall be opened, ask and you shall receive. Now what is wrong with this new age movement teaching? It’s all about me I myself, self centred teaching. It tries to take away God and replaces it with the human (sub)consciousness . It sounds very appealing but you will wake up very confused one day. The true path to happiness is denying self and leaving for others, fearing God and humbling oneself.
@azeb6502
@azeb6502 Жыл бұрын
Exactly! It’s the devil’s way of taking God’s praise and worship. Mathew 21:22 reads “And whatever you ask in prayer, if you believe, you will receive." Manifestation isn’t equivalent to prayer! Wake-up people focus on God. He’s more than enough!
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
Esua yerasuan experience new yawerachew... tenagralech fetariyachun teyeku bla... ebakachu kalatochuan lela tergum atestut
@kalkidan4164
@kalkidan4164 10 ай бұрын
It's amazing part of life to learn ❤❤❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
she is veary beuityfull internal and external God bless you keep it up
@YabsiraTesfaye-tg9cc
@YabsiraTesfaye-tg9cc Жыл бұрын
Dagiye I am a big fan and follower of you i am a university student and i wanna be like you amazing gentle women
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ግበዝ የኔ ቆንጆ 👍🏾 በተቻለ እንግሊዘኛን ላለመቀላቀል ሞክሩ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠና ሊገባ ው እንዲችል እመሰግናለሁ !!
@Caanu57
@Caanu57 Жыл бұрын
Wayne denk nat bezu ngr nw yetemarkut yenen,weste yale ngr nw yawerchew anem and ken emetalew dagiye yene wed I proud of you ..
@YeBeALtube
@YeBeALtube Жыл бұрын
This great tiktoker has forwarded nerve-touching question to Ministry of Education. MoE should think about responding to the demands of the current youth. Bravo!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you
@hilinagirma4264
@hilinagirma4264 Жыл бұрын
she is my guide you I wish to see her after my entrance exam ❤️👍
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ዳጊያች 👍👍👍👍👍
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 Жыл бұрын
Betammm ameseginalew dagi yemifelgewn tiyake nbr yeteyekishat fetariy chemiro edime yisiteshe 🙏🙏🙏🙏🙏
@entisarmu4910
@entisarmu4910 Жыл бұрын
Keep shining girl
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ፌበን ☯️
@emnetjacob1152
@emnetjacob1152 Жыл бұрын
Betam deseylale tebarku hope and pray you give your heart to Jesus Degya read Bible more.
@abelbela1563
@abelbela1563 Жыл бұрын
የፊትሽ ቀለም ከ ሱሪሽ ቀለም match አድርጓል። ምርጥ ነው ተመችተሽኛል
@mekonnenkassaye2945
@mekonnenkassaye2945 Жыл бұрын
ሱሪ የምታይበት ዓይንህ ፊደል ማየት ቢችል ?
@BG-hw7wr
@BG-hw7wr Жыл бұрын
Very mature young lady!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ከ የ 10 15 ጊዜ ታናሼ ብትሆኚም ይህንን ሁሉ ተናግረሽ እኔ ሩቡንም የለኝም ግን አንድ ነገር አስቤ መሬት እስክይዝ ያለመናገር ልማድ አለኝ 1 አትች ይም ብለው እንዳያወርዱኝ 2 ከወደቁ እንዳልሸማቀቅ ግን ጥቅሙ ብያይልም ትንሽ ጎድቶኝም ያቃል ባለመናገረ በምክር የማገኘውን ጥውም አጥቻለው !
@samiegoodfacts7059
@samiegoodfacts7059 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትልኝ ቲክቶከር ነች😘
@kebedeyacob7053
@kebedeyacob7053 Жыл бұрын
Minew Dagi!!!!
@azeb6502
@azeb6502 Жыл бұрын
New age believes sound appealing, bit they are against God. It’s the devil’s way of taking God’s praise and worship. Mathew 21:22 reads “And whatever you ask in prayer, if you believe, you will receive." Manifestation isn’t equivalent to prayer! Wake-up my people focus on God. He’s more than enough!
@huzeyfaabdu3929
@huzeyfaabdu3929 Жыл бұрын
HI. EVERY ONE I AM A MEDICAL STUDENT , I AM EXITED TO SEE SUCH A THING, I AM SURE THE FUTURE OF ETHIOPIANS AND AFRICANS IS SO BRIGHT , DO YOU KNOW WHY , B/C WE HAVE GOT DREAMERS AND VISIONARIES, AS AN EXAMPLE DAGI IS ONE OF THEM. DAGI I WANT TO SAY THANK YOU FOR WHAT YOU ARE DOING, ,.JUST KEEP GOING,.🥰, WE WANT TO SEE ETHIOPIA WHICH IS FREE FROM'' RACISM'' AND POVERTY. I HOPE GOD WILL HELP US TOO....THANK YOU GUYS. I LOVE YOU ALL🥰
@user-ub8rm5ri7t
@user-ub8rm5ri7t Жыл бұрын
Take care of practicing this thing. completely it is an occult
@alganeshweldgargis8660
@alganeshweldgargis8660 Жыл бұрын
Wow
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" Watch Your Confedence "
@helentamrat4827
@helentamrat4827 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@leultubee
@leultubee Жыл бұрын
ፌቩ ስትመችኝ እካ
@aklesiyaworku947
@aklesiyaworku947 Жыл бұрын
👍👍
@hemenwendesen4145
@hemenwendesen4145 Жыл бұрын
Wow yene mrt.........lidiyanan gabzuat please 🙏
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" One Test For One "
@nabilmisa6054
@nabilmisa6054 Жыл бұрын
Did she mention any telegram a account
@mekdes3923
@mekdes3923 Жыл бұрын
Feven💞💞💞💞🎖
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" Watch Your Testing "
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 Жыл бұрын
hi hi dagiyy
@nabilmisa6054
@nabilmisa6054 Жыл бұрын
Feven where are you
@girmatazeb8789
@girmatazeb8789 Жыл бұрын
ere harfe new enanm add adrgni dagi shew
@simrettadele9947
@simrettadele9947 Жыл бұрын
Gegna nat enenm inspire argagnalech
@mikiyasbegashaw6582
@mikiyasbegashaw6582 Жыл бұрын
ይቺን ልጅ እኮ ወዳታለሁ
@azebtechannie7457
@azebtechannie7457 Жыл бұрын
ግን universe ምን ማለት ነው
@bemnetanabu9712
@bemnetanabu9712 Жыл бұрын
Tefer wey alem
@mo7besty
@mo7besty Жыл бұрын
ከ tik tok ነው የመጣሁት ፌቨንን አይቼ
@kalkidanabegaz3116
@kalkidanabegaz3116 Жыл бұрын
what is her address
@b.nebiyu9795
@b.nebiyu9795 9 ай бұрын
Law of Attraction misera bihon noro betting hule bebelaw neber
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ስራ ታማኝ ሁን ተቀበል ተመልከት አዳምጥ አስተውል ጠይቅ "
@netsanete1578
@netsanete1578 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የሚያወሩት ስለ እውነተኛው እግዚአብሔር ማመስገን አይደለም ፈጣሪ ይላሉ የሚያወሩት አስተውለን ካየነው ዘመናዊን ጥንቆላ አጋንንታዊ ልምምድ ነው እባካችሁ ወጣቶች እነዚህ አደገኛ ሰዎች እየሰማችሁ ህይወታችሁን አታበላሹ
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
Fetari sitel alah ena egziabhern lemakatet new.... egziabher bla andn lalemewekel new
@mekonnenkassaye2945
@mekonnenkassaye2945 Жыл бұрын
ከምን ተነተህ/ሽ እንዲህ ልትል ቻልክ? ፈጣሪ አንድ እሱም እግዚአብሔር ነው መገናኛ ብዙሀን ላይ ወጥህ ስትናገር ግን የተለያዩ ሀይማኖት ተከታዮች ስላሉ ሁሉንም ያማከለ ቃል ትጠቀማለህ. ቃሉም ሁላችንንም የፈጠረ ፈጣሪ ነው !! ታድያ በማታውቀው ነገር ቃላት ሰንትቆ ያላሰቡትን ማስመሰል እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ? ለመሆኑ ያረግችውን መሃተም እይተሃል ? ላሰብከውም ይቅር ይበልህ !! ንስሃ መግባት ያለብህ አንተ ነህ።
@abelacole
@abelacole Жыл бұрын
ፌቩላዬ አደራ ሰይፉ ላይ እንዳቀርቢ።
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ለምን?
@mahishallom1369
@mahishallom1369 Жыл бұрын
@@abc12452 ሰይፉ ከእውቀት ነፃ ስለሆነ ነው።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@abc12452 ደምሩኝ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Жыл бұрын
ኧረ ተው እናንተ ሰዎች ፈጣሪ እያላችሁ ዩኒቨርስን እንደአምላክ አታስመልኩ ፈጣሪ ስትሉ የዋሁ ህዝብ እግዚአብሄርን የምትሉ ሊመስለው ይችላል ዩኒቨርስን እያመለካችሁ ሰውም ዩኒቨርስን እንዲያመልክ እያነሳሳችሁት ነው እውነተኛው ፈጣሪ እግዚአብሄር አምላክ ብቻ ነው የሰው ልጆችን በገዛ መልኩ በአምሳሉ ፈጥሮ እስትንፋሱን እፍ ብሎበት ህያው ነፍስ ያለበት ሰው ያደረገው እሱ ነው ሰው ደግሞ ሊያመልክ ማንኛውንም መንፈሳዊ ህብረት ማድረግ ያለበት ከውነተኛው ፈጣሪው ጋር ነው :: ሰይጣን ግን ሳይፈጥር ፈጣሪ ነኝ የሚል አምላክ ሳይሆን አምልኮ ሊቀበል የሚፈልግ በግልፅም ሆነ በተዘዋዋሪ (ዩኒቨርስ እየተባለም ቢሆን ) የፈጣሪን ክብርና ቦታ መቀማት የሚፈልግ ዲያቢሎስ በአለም ዙሪያ ብዙዎችን እያሳተ ነው እህት ዳጊ ም ሆንሽ አንቺ ወጣት ሰው ናችሁና አንድ ቀን መሞታችሁ አይቀርም ነፍሳችሁም እውነተኛው ፈጣራ ፊት ቀርባ ፍርድን መቀበሏ ስለማይቀር ይልቅ ዛሬ አስቡበትና መንገዳችሁን አስተካክሉ እናንተ ስታችሁ ሰዎችን አታስቱ በምድር ላይ በሰይጣን አቅራቢነት ሁሉን ብታገኙና እንዳላችሁት በአትራክሽን ሃይል ማለትም በሰይጣን ሃይል ሁሉን ብታገኙና ቢትረፈረፍላችሁ ካገኛችሁት ስንጥር እንኳ ይዛችሁ መቃብር አትገቡም ስለዚህ ንስሃ ግቡና ከእውነተኛው አምላክን ከእግዚአብሄር ጋር ታረቁ ጌታም ማስተዋልን ይስጣችሁ
@askalemaryamkebede4566
@askalemaryamkebede4566 Жыл бұрын
ወንድሜ አስተያየትክን በእኔ አመለካከት አልቀበለውም:: ምክንያቱም ፌቨን ምንም አምላኩዋን የሚጋፋ የተናገረችው ነገር የለም እንዳውም አምላካችሁን ጠይቁ ለናንተ ከተባለ ቢዘገይም ተስፋ ሳትቆርጡ በእምነት ጠብቁ ነው ያለችው እና የሰጠከውን አስተያየተ ቪዲዮውን እንደገና እየውና ኤዲት አድርገው::
@mairegegudina2593
@mairegegudina2593 Жыл бұрын
@@mordecai4675 please አትሸወዱ , እነዚህ ሰዎች , የሚያወሩትም ሆነ የሚከተሉት principle የ new age religion ነው , please ይሄ low of attraction, manefestation , የ new age religions እምነት ነው , Don’t be full , this people are hunting young people not to believe in God
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 Жыл бұрын
​@@mairegegudina2593 Thank you!!!!
@sabahmichael5282
@sabahmichael5282 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ትገርሚያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@sabahmichael5282
@sabahmichael5282 Жыл бұрын
የሚገርመው እኔም ይህን ካወኩ በሃላ በጣም ተቀይሬአለሁ ወንድሜ የምታምነው ሌላ ሳይሆን የሱን እስትንፋስ የሰጠን እግዚአብሔርን ነው ታዲያ እሱ የሰጠን እስትንፋስ እንኳን ምድራዊ ጥለነው የምንሄደውን ምድረ ላይ ምንፈልገዉን ከሀጢይት በስተቀር ለማድረግ ሀይል የለውም ትላለህ
@hayatidris4759
@hayatidris4759 Жыл бұрын
የኔማርርርርርአማሬ💚💚💚💚💛💛❤️❤️👈💖🌷💞💖💖💖💖💖💖
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
Eski emisera kehone ayewalehu kezarie jemro Fevenin lemagbat eyeteyeku newu,eyamenku newu,anchin agbiche behilnaye eyayehu newu
@bitaanaz4255
@bitaanaz4255 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@solocmc
@solocmc Жыл бұрын
የፌቨን ቲክታክ አድራሻ ምንድነው
@mella3095
@mella3095 Жыл бұрын
Yess anyone
@nollawitnolli2386
@nollawitnolli2386 Жыл бұрын
Feven
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
@favenn new tiktokua
@newmindset5698
@newmindset5698 Жыл бұрын
@@anileh1745 feven
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
_favenn
@nahomsefiw4570
@nahomsefiw4570 Жыл бұрын
18:30
@eyerusalem_ab492
@eyerusalem_ab492 Жыл бұрын
Selkan endat nw maggwe temhert bet levabzat felga nw
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
Instagram lay dm argiat
@abenezerhabte6172
@abenezerhabte6172 Жыл бұрын
ዳጊ ንግስት
@christinamesfin
@christinamesfin Жыл бұрын
It was better if the thing that guides u is BIBLE not the law of attraction and believe universe won't give u what u want ,only God can give u okay so go to church and ask fathers they will tell you how can u be successful according to God not according to the law of attraction
@FinoteSenbetEthiopia
@FinoteSenbetEthiopia Жыл бұрын
ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ ሰው አጣው የምታውቁ መልሱልኝ Please ''law of universe'' የሚባለው አስተምሮ A. ሀይማኖት ነው B.philosophy C. scienceዊ(በጥናት የተረጋገጠ ለሁሉም ሰው ሊሰራ የሚችል)
@kalkidanabegaz3116
@kalkidanabegaz3116 Жыл бұрын
C.
@MimiMimi-qw9rk
@MimiMimi-qw9rk Жыл бұрын
A new age religion
@jer622
@jer622 Жыл бұрын
A
@AhmedAhmed-nf1pw
@AhmedAhmed-nf1pw Жыл бұрын
Hindusim relegion new
@ImranFejru-km2wz
@ImranFejru-km2wz Жыл бұрын
@@kalkidanabegaz3116 stupid there is no evidence dont answer what you dont know
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
Ask ! Believe ! Receive the point is whom are you asking and whom are you believing and who is your provider. If abundance of wealth pours to you on Earth you have to raise a red flag because God of Abraham Isaac and Jacob Cheru Medahnialem hates wealth, as a substitute he decended to Earth became human ,died on the cross, rose from the dead and ascended back to his Father to provide us eternal wealth by his grace. Believe in Christ and be his family. All other avenues derail humanity and make subservient to the king of Earth i.e Satan. I always pray for you. God Bless you
@yonatanbizuneh6043
@yonatanbizuneh6043 Жыл бұрын
Dagiye በዚች ልጅ ፍቅር ወድቄያለው pls እሺ ካለች ብታናግረኝ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
😁 ትኩስ ነገር ጠጣ 🤗
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tigistedosa5990 😂ደምሪኝ
@ruthfeleke
@ruthfeleke Жыл бұрын
ትርፋ አታዉሩ
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
can someone give me her tiktok link please
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
_favenn
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
@@JahAdam Thanks
@kalkidanabegaz3116
@kalkidanabegaz3116 Жыл бұрын
Does any one know Feven's social media(TikTok) address?
@Sunshine_et
@Sunshine_et Жыл бұрын
@Faven
@kalkidanabegaz3116
@kalkidanabegaz3116 Жыл бұрын
@@Sunshine_et thank you
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
_favenn ይህ የፌቨን ቲክቶክ አድራሻ ነው ለጠየቃችሁ ሰዎች ግቡና ብዙ ተማሩ እንማማር
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይህች ቀፋፍ ሴት ስጠላት she looks lesbian 🤮🤮🤮
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
Besmam... mnew ehete endeza alesh?
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
@@anileh1745 🤮🤮🤮respect you're society የነጫጭባ influence ያልሆናችሁትን ሆነናል አትበሉ ራሳችሁን ምሰሉ ይህች ቀፋፍ ሴት በእውነት ታስጠላኛለች ንቀቱዋን ተመልከቺ ለነገሩ እናንተ አህዬች ስለሆናችሁ የምለው ነገር አይገባችሁም ዝም ብላችሁ በኮሜት ተጨማለቁ she is evil 🤣😂🤣😂🤣😂🤣
@anileh1745
@anileh1745 Жыл бұрын
@@simbakali8996 amlak wede libonash yimelesesh... sewn mesadb mnm jegnenet aydelem... esua ye egziabher lij nat endezihm eyalachu simuan atatfut... fetarin teyeku new yalechew mejemerya videowen besinesreat ayten comment binareg teru new
@simbakali8996
@simbakali8996 Жыл бұрын
@@anileh1745 እሲቲ በቅንነት ልጠይቅሽ የሁለቱ ውይይት ርዕሱ ጭብጡ መነሻው ምንድነው ? ስለምንድነው የምወሩት ? 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ነፍስ ይማር አማርኛ 😂🤣🤣 እንግሊዝኛቸው ስደብር🤮🤮🤮
@askalemaryamkebede4566
@askalemaryamkebede4566 Жыл бұрын
ቀናሽ እንዴ የኔ እህት😩እግዚአብሔር ልቦና ይስትሽ ጥሩ ጭንቅላት እንዲሰጥሽ ፈጣሪሽን ለምኚ::
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 248 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 427 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 202 М.
ለልደቴ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
19:42
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 147 М.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 63 М.
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 11 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 20 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН