ስንብት...ፍቅር ባች

  Рет қаралды 63,885

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

10 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር ተማሪዎች (ፍቅር ባች) የመጨረሻ ስንብት ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 177
@KENZI___2
@KENZI___2 10 ай бұрын
ብራቮ ዳጊ ሴቶች ላይ በደንብ እየሰራሽ ነው። እድሜ ልካቸውን በባዶ ዋጋ በሚከፍሉ እህቶች ስም አመስግኜሻለሁ ። 🙏🙏👏👏
@tigista1977
@tigista1977 10 ай бұрын
እውነት ነው አናመሰግናለን ተባረኪ /ተበረክ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
ትክክል🎉❤❤❤
@melkamu12
@melkamu12 10 ай бұрын
Yes!!!
@WeldshTechane-oy8iw
@WeldshTechane-oy8iw 4 ай бұрын
ይህ ፅሁፍ አደነኩት 👍
@WeldshTechane-oy8iw
@WeldshTechane-oy8iw 4 ай бұрын
ይህ ፅሁፍ አደነኩት 👍
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r 10 ай бұрын
ዳጊየ ትምህርትሸ በጣም ደሰ ይላል እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ ❤የምወድሸ ke ትግራይ❤💊👈
@user-pu8oq9rl1s
@user-pu8oq9rl1s 3 ай бұрын
ዳጊ አቦዝቶ ትልቅ እድሜ ና ጤናይስጥሽ እንደማገኝሽ አምናለው ❤
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 10 ай бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ ሰትለቂ ትምህርትሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም ነው የምወድሸ ዳጊዬ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤❤
@meryemali4042
@meryemali4042 10 ай бұрын
ይህ ትምህርት ለኔ እደሁ ነው የተረዳሁት 10 አመት ከሰራሁበት ቤት ለመልቀቅ አስቤ በጣም ጨንቆኛል አገሬ ልግባ እያልኩ እስብና ትቻቸው ለመሄድ ደግሞ ሳስብ በጣም ከብዶኛል ዳጌ አመሰግናለሁ በደብ እዳምጥኩት
@amey_e
@amey_e 10 ай бұрын
Me too😔
@hayatabdu212
@hayatabdu212 10 ай бұрын
ፕሮግራምሽን ከአስተካከልሽ ግቢ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 10 ай бұрын
አረ ለጂሽ ብር መቀሳቀሻ ካለሽ አትሸወጂ ለዛዉ ላረቦች እሱኮ ለኛ ብላ አይሉሽም ለብሯ ብላ ነዉ ጤናማ ጉልበትሽን ነዉ የሚፈልጉት ብትታመሚ አቺን ሸኝተዉ ጤነኛዋን ነዉ የሚያመጡት ና አትሸዉጆ አረብና ወድ ሲፈልጉ ነዉ መቆሚያ መቀመጫ የሚያሳጡሽ
@HewatAbebe-um6yf
@HewatAbebe-um6yf 7 ай бұрын
ዳጊዬ እኔ በትምህርቱ በጣም በጣም ፍቅር ይዞኝ በቀን በቀን ነው የማየዉ ሰዎች በጣም ጎድቶዉኝል በጣም እበሳጭ ነበር አሁን ግን ባንቺ ትምህርት ድኜአለሁ ጌታ ይባረክሽ
@merhawittube16
@merhawittube16 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥሽ የልበይ ነው የተናገርሽው😢❤
@user-up9yo5xh9m
@user-up9yo5xh9m 7 ай бұрын
Ebakieshi yedgi selik kaleshi
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
የኔ ኦፕራ በርቺ በዙሪያሽ ብዙ እንቅፉት ቢበዛብሽም ጠንካራ ነሽ በርቺ ዳጊ❤
@user-up9yo5xh9m
@user-up9yo5xh9m 7 ай бұрын
Yedagi selik kaleshi
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 8 ай бұрын
ይህን ትምህርት የዛሬ 17 እግኝቸው ቢሆን:: ወጣቶች እድለኛ ናችሁ : ብጣም ትክክል ነች::
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 8 ай бұрын
አሁን ስንት ላይ ነዎት
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 9 ай бұрын
በሰመ ስላሴ አምሳ ጊዜ በላይ ሰማሁት በጣም ደግግሜ ከመስማቴ የተነሳ ምን እዳልች አንድ ባንድ እስከ እቅስቃሴዋ❤❤❤ ሸምድጀዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawakadch
@hawakadch 16 күн бұрын
ዳጊዬ ይሕ ትምሕርት የኔ ሕይወት ነው በታም አከብርሻለው አላሕ ለአገሬ ሢያበቃኝ አቺ ጋር መምጣት እፈልጋለው ምን አልባት የኔ ሕይወት ለብዙ እሕቶች ትምሕርት ይሖናልዳጊ አከብርሻል❤
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 10 ай бұрын
ዳጊዬ ቃል የለኝም ላንቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 10 ай бұрын
እረጋ ብለሽ ነው የምታወሪው በቀላሉ ልብ ይገባል👌 እደአንዳንዶቹ ጆሮአችንን አታደነቁሪንም አመሠግናለሁ
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ዛሬያኔታሪክንው❤❤❤፣ወላሂ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው አመሰግናለሁ ዳጊ
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ ጀግና እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 10 ай бұрын
Wooow You Are So Amazing Stay Blessed Girl👏🏽👏🏽👏🏽✊🏽✊🏽👌👌👌
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 10 ай бұрын
ዳግዬ የኔ ቆንጆ መልካም ለስላሳ ጣፋጭ ንግግር መልካም ትምህርት ነው የምትስጪው በርጋታስለምታስተምሪ በቃ የውነት እውነተኛ እርጎ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይትዳሽ❤❤❤
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 9 ай бұрын
ዳጊየ ትምህርት ሽ በጣም ደስ ነው የሚለኝ ተባረኪጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 10 ай бұрын
ዳጌ የተባረክሽ በስንብት በጣም አምናለው ❤
@B32124
@B32124 10 ай бұрын
ዳጊ አንቺ ትለያለሽ በርቺ ለማንም በምንም በማንም ውደ ሖላ ለሚጎትትሽ አትፍቀጂ U are a Very wonderful intelligent Young Lady Bless u more
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 10 ай бұрын
We get the message very well from ur calm Speech. Thank You Dagi sweet.
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዳጊየ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 10 ай бұрын
ዳጌየ እንኩአን አድርሰሽ አድሱ አመት የጤና የሰላም የፍቅር ያድርግልሽ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ ❤❤❤❤ ዋው ጠንካራ ሴት በርች
@ethio4421
@ethio4421 10 ай бұрын
I never tired of hearing you Dagiye
@user-kv3tx7wn7b
@user-kv3tx7wn7b 9 ай бұрын
Geta yibariksh dagiyyyyeeeee❤❤ yanchin pho nober bagegn
@onelove9191
@onelove9191 10 ай бұрын
intersting dagy tnx so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌we love it.
@alimaalima1988
@alimaalima1988 10 ай бұрын
የኔ ቆንጀ ስወደሽ ባለሽበት አለህ ይጠብቅሽ ደግሞ በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 10 ай бұрын
ዳጊ እናመሰግንሻለን በጣም እንወድሻለን!❤❤❤❤
@kuki558
@kuki558 10 ай бұрын
አንድ ቀን እንደማገኝሽ አምናለሁ ዳጊዬ❤ በርቺልኝ
@bezade
@bezade 10 ай бұрын
Dagiye So amazing u touched my heart Ahun yalewbetn huneta new enday yaderegshign .
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 10 ай бұрын
Thank you for sharing Dagyeee, you are love
@yordanosteklu505
@yordanosteklu505 10 ай бұрын
Thanks for sharing this amazing message, blessed sweet heart 💞💖💞🌟👑🌹💯👌✅
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Hi, Konjo, It's very Speech You told me it's my understanding thank you so much ❤❤❤ 👏
@user-ek9sl9il7p
@user-ek9sl9il7p 10 ай бұрын
ዳጊየ ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u 10 ай бұрын
የኔ ምርጥ የኔን ሒወት እምትናገሪ ነው የመሰለኝ የተናገርሽውን በሙሉ አልፌበታለው ❤❤❤
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 10 ай бұрын
ዳጊየ የኔ ጠንካራ ሴት በርች
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የኔ መካሪ ❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 10 ай бұрын
Hi Daggy Konjo , Wow it’s amazing speech 🙏♥️👏👍
@bazakason8474
@bazakason8474 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሸ❤❤❤❤
@user-bq1oo8bo8f
@user-bq1oo8bo8f 3 ай бұрын
Every word u said hits me differently really as if u where reading me thank u may God please you with more ages
@user-nm6ce7yk6c
@user-nm6ce7yk6c 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏 yes thank you dagiy
@tigisttilahuntg3989
@tigisttilahuntg3989 10 ай бұрын
Dagyyyy 1 gna tnxs ❤
@mennaberhanu937
@mennaberhanu937 10 ай бұрын
Truth ultimately prevails, so keep spreading it to inspire positive change in people. You may not realize how much you influence others to become better
@hewangalbabay6082
@hewangalbabay6082 10 ай бұрын
ዳጊየ ተባረኪ ❤
@asmeretgebreslassie5491
@asmeretgebreslassie5491 10 ай бұрын
እዉነት የኔ እህት
@chddyufufuf9719
@chddyufufuf9719 10 ай бұрын
እውነት ይህትምርት እውነትነው የተባረክሽ ዳጊ ቀን ላይ ቢኖር እድሜሙሉ እማራለው እኖራለው ከ አ አ ዉጭ ነው የምኖረው
@xcerxcer631
@xcerxcer631 10 ай бұрын
እናሐሰግናለን ዳጊየ🥰🥰
@zulfazuzu2049
@zulfazuzu2049 10 ай бұрын
Am proud of you daggyyy
@asetube8007
@asetube8007 8 ай бұрын
Thanks my sis
@HirutTirkaso
@HirutTirkaso 8 ай бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ይበሪክሽህ
@tesfayefekadu9212
@tesfayefekadu9212 10 ай бұрын
Tebareki dagiye fetari kanchi gar yihun
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 10 ай бұрын
በትክክል
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 10 ай бұрын
💚Wow my god Thank you beautiful🙏❤❤
@balager21
@balager21 10 ай бұрын
እውነት አወ አሁን መጣሽልኝ ዳዲ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraleli5634
@saraleli5634 10 ай бұрын
የኔ ታሪኪ እስኪ የሰማሁት😢😢😢😢😢 የምር
@helenedaniel627
@helenedaniel627 10 ай бұрын
Thank you smart woman I😊 love you❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 ай бұрын
Dagiye sewedeshe eko ye ene where Thanks for your help and support and information ❤❤❤
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 10 ай бұрын
አቦ ይመችሺ❤❤
@Birqe-tf8nl
@Birqe-tf8nl 10 ай бұрын
❤❤❤❤dagiyyee yene liyuu
@Tewahedo16
@Tewahedo16 8 ай бұрын
እያስተማርሽ ያለሽ ዝቅተኛ ህይወት ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው። በየማሀሉ እንግሊዘኛ ቃላት መቀላቀል ብዙም አስፈላጊ አይደለም።
@user-ed2xc9qm9y
@user-ed2xc9qm9y 7 ай бұрын
You are the best
@gashawalemuhagos5788
@gashawalemuhagos5788 10 ай бұрын
❤❤ keep going dagi❤❤
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 10 ай бұрын
You are amazing ❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 10 ай бұрын
ልክ ነሽ ዳጊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 10 ай бұрын
Daggy....the most beauriful,elegant and the most smarter girl in east africa....i pray to GOD..the one i will merry..is kind of u....daggy..u r different....from...mekelke...!
@hanihani8277
@hanihani8277 9 ай бұрын
ዳጊበጣም ነውየምወድሽ❤
@taibakeiak
@taibakeiak 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዉሰጤየወደደውየምሰማዉፐርሮግራም
@BirbirsaBegna
@BirbirsaBegna 2 ай бұрын
It is very good
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 10 ай бұрын
Dagyee 🌷🙏🌷
@lidyafikadu2026
@lidyafikadu2026 10 ай бұрын
Daggy i love you so much ❤❤❤❤❤ you Are my teacher
@TigistGirma-js2km
@TigistGirma-js2km 10 ай бұрын
Yeni wead ❤God bless you ❤
@YooTango
@YooTango 10 ай бұрын
The final goal of this kind of taught....detaching people... with emotional, psychological and also economical struggle...from their spritual beliefe. In the beginning it looks like the taught is more spritual...but end up detaching from the attatchment. Detaching from our values and moralitties. Helpless people.
@sadaasayed5544
@sadaasayed5544 10 ай бұрын
Bexm des yemil temarte new dagey ❤❤❤❤❤❤❤
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 9 ай бұрын
ይሄ ትምህርት ለኔ ነው 😢 የዘጠኝ አመት ፍቅረኛዬ ጋር ተለይቼ መኖር ከብዶኛል ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን እኔ ግን ሌላ መልመድ አቃተኝ እሱ የራሱን ህይወት ጀምሮዋል ግን ሁሌም ይደውልልኛል ትናፍቂኛለሽ ይለኛል እንደ ወንድም ከጐንሽ ነኝ ይለኛል እኔ ግን አልቻልኩም ፈላጊ አጥቼ አይደለም ከሱ ቡሀላ የጀመርኩት ግንኙነት ምንም ስኬታማ ሊሆን አልቻለም ሁሉም እንደ እሱ ነው እንዲሆንልኝ ምፈልገው😢😢😢
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 7 ай бұрын
አትደዋወይው ቁጥርሽን ቀይሪ
@nobelyohanayohananobel
@nobelyohanayohananobel 10 ай бұрын
Dagiy yeni Anbesa❤❤❤
@SeyidYimam-ej9es
@SeyidYimam-ej9es 9 ай бұрын
Daggy Betam nw anchin magget yemfeligewu
@munaahmed-gq8hj
@munaahmed-gq8hj 10 ай бұрын
Amesegenalew dageyeee
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
ዳጊየ ስወድሽእኮ❤❤❤
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ፕሮግራምሽንም አያለሁ እና ውድ የሆነ ላማክርሽ የምፍልገውነገር ነገር ነበርኝ የሆነ በጣም የተጨነኩበት😢
@fatemaabarra8114
@fatemaabarra8114 10 ай бұрын
Tabarkiii ye yaworashu hulu bazi samonhi ba hiwote layi yalenewu
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 10 ай бұрын
ዳጊ ማር ኑሪልን
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 10 ай бұрын
Gaallattomi 🙏
@semumuzeabd1387
@semumuzeabd1387 10 ай бұрын
Dagiye yene wd temhrteshin leteredaw sew behiwet zemenu mulu litekemibet yemigeba telik mekir new nuriln yene mirt set
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u 10 ай бұрын
Daggy very true 🖤
@radiyagudeta8242
@radiyagudeta8242 10 ай бұрын
Thunk you
@naniababa9627
@naniababa9627 10 ай бұрын
Dagiye keftognal gin ahun tetsnanaw thankyou😭
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢የኔውዲ እናመሰግናለን
@habengebreab8207
@habengebreab8207 9 ай бұрын
Hii Dg❤❤❤ class meche new mjemro 🇪🇷
@sentugebre8799
@sentugebre8799 10 ай бұрын
DAGGYS YOU ARE SOOOOOOO BEAUTIFUL BEAUTIFUL GORGEOUS INSIDE AND OUT.....I LOOK UP TO YOU....THANK YOU FOR BEAUTIFUL SISTER..LOVE YOU ❤❤❤❤❤❤❤❤
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 10 ай бұрын
❤❤❤ewnet dagi tesfa yemktl kal new yemtnageriw ketybt jegna nesh
@wintatesfay7795
@wintatesfay7795 10 ай бұрын
ዳጊዬ አሁን በዚህ ሰዓት መስማት ያለብኝ ነገር ነው የነገርሽኝ
@s0lomon150
@s0lomon150 10 ай бұрын
ዳጊዪ ስወድሽሽሸ
@Prp-he3b
@Prp-he3b 10 ай бұрын
Edema. yesteshi
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ሔደው እዳይፈቱ ብቻ ጥሩ ባል እና ሚስታቸውን የኛአሰው ገልብጦነው ሚሰማው
@Rihana-pj3tc
@Rihana-pj3tc 10 ай бұрын
Kkkkkk
@user-kk2cq3cj5q
@user-kk2cq3cj5q 9 ай бұрын
Mare wude nurelegn❤❤❤❤❤❤❤
@user-be8lo5lb8n
@user-be8lo5lb8n 9 ай бұрын
Dagiye kazih befit endih almeselegnm ahun sra slahonku wedafit gize shagegn eselatnalew, enam eywote astemari slahone and ken yeneger yehonal.
@ZinetYimer-wt7xo
@ZinetYimer-wt7xo 4 ай бұрын
አቦ ይመችሽ ያገሬ ልጅ እንደዉ ምን ላርግሽ
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
የአጥር ወፍ አትስማሽ
2:42
Endalk Melkamu
Рет қаралды 2,6 М.
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 427 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 111 М.