ጥያቄ አለኝ - አልዓዛርን ድህነቱ ብቻ እንዴት ከሲኦል ስቃይ አዳነው? - ቁጥር 3 - አጭር መልስ ለአጭር ጥያቄ - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 49,868

Henok Haile - Official Channel

Henok Haile - Official Channel

3 жыл бұрын

ጥያቄ አለኝ /ለአጭር ጥያቄዎች አጭር መልስ/ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
ለጥያቄዎቻችሁ ይህንን የኢሜይል አድራሻ ተጠቀሙ
askhenokhaile@gmail.com
Please SHARE, SUBSCRIBE, LIKE

Пікірлер: 254
@selanchehabte3080
@selanchehabte3080 3 жыл бұрын
አንተን ለእኛ መምህር አድርጎ የሰጠን አእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@nardinardi9385
@nardinardi9385 3 жыл бұрын
ስወድህ እኮ መምህሬ እረጀምና እድሜና ጤና ይስጥልን👏
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ዉይ እኔ እረሱ እዴት እንደምወደው ትህትናው ደስ ሲል ቃለህይወት የሳማልን ማንግስተ ሳማያትን የውርስልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@marjanaaynadam2668 Amenn🙏Subscribe Endararage Ehte😍
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x Batam💕🙏Subscribe Endararage Ehte😍
@yohannesambaye1604
@yohannesambaye1604 3 жыл бұрын
ዋላ አነ ፍትዉ የብሎ ዲያቆን ሄኖክ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ የኛ እንቁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድድ❤❤❤
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 3 жыл бұрын
የኔ እቁ መምህሬ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ኑርልን በርሜ በጤና ♥🙏♥♥💒💒
@fekeryashenfal3215
@fekeryashenfal3215 3 жыл бұрын
ትሁቱ መምህሬ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ እረዥም እድሜና ጤናን ከጥበብ ከትህትና ጋር ይሥጥልን #እንወድሀለን ❤
@yostina7220
@yostina7220 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን ♥
@marsilas2514
@marsilas2514 3 жыл бұрын
ስወድክ እኳ ጸጋውን ያብዛልክ 🥰
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 жыл бұрын
በእውነት ለዉድ መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን አንደበትህን እመብርሃን ትባርክልህ
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
ዲያቆን ኄኖክ ሃይሌ የምወድህ የምሳሳልህ ውድ መምህሬ ረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ስታስተምር ውለህ ብታድር አትጠገብምኮ እመአምላክን 🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amennn🙏Endamamer Ehte😍
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር🙏 ሌላው የጠያቂው ሰው ድምጹ አይሰማም
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 3 жыл бұрын
የ ሁልጊዜ ጥያቄ ነበረ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሕረ
@sarah14252
@sarah14252 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 3 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 3 жыл бұрын
ኧረ እኔዴው ቃላት የለኝም መምህራችን ኑርልን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ
@hanagossaye2910
@hanagossaye2910 3 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
@user-lf3wz1ex3n
@user-lf3wz1ex3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እረጂም እድሜ ከ ሰላም ከጤና ከሞገስ ከጥበብ ጋር እግዚአብሔር እምላክ ያድልልን
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥክ
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብና ይስጠን የተቸገርን ለማሰብ ለመርዳት እንድችል ያድርገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ሄኒየ እግዚአብሔር ይስጥልን
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..mdmhrachin..1000..nurln..cfu aycah..dgl abzta..tbarch
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
ጎበዙዙዙዙ መምህር በድጋሚ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክክክክክ
@mulualamrew6622
@mulualamrew6622 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህር::
@user-sk1in2bp3t
@user-sk1in2bp3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲን ሄኖክ ሃይሌ ...
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn🙏Endamer
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህር ሄኖክ ሃይሌ 👏👏አጨረሳ ትምህርቱ?
@hanilove2730
@hanilove2730 2 жыл бұрын
አደበቱ ማር የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሐብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ መምህሬ። ጸጋውን ያብዛልሕ 💗ወላድተ አምላክ ትሕትናን ትደራርብልሕ💗
@sabateshome7525
@sabateshome7525 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጎበዝ አስተማሪያችን ዲያቆን ሄኖክ አድሜ ይስጥልን
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር!!!!
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@user-iy6uh7zy8p
@user-iy6uh7zy8p 3 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን በክርስቶስ ፍቅር የምወድህ መምህሬ💖💖💖💖💖💖💖💖
@admaadma2598
@admaadma2598 3 жыл бұрын
ላንተ ያለኝ ፍቅር በምን ሚዛን እነደምለካው አላቅም ብቻ ስብከቶችህ በጣም ውስጥ ነው የሚገቡት በጣም የተለወጥኩብህ መምህሬ ክበርልኝ
@israelisrael1708
@israelisrael1708 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ❤❤❤
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen wendemachin tsegawun yabzaleh Enemsegenaln.
@abushanega513
@abushanega513 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 3 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር አሜን፫
@emuyezewde367
@emuyezewde367 3 жыл бұрын
ቃልህይውት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@selamhiwot4806
@selamhiwot4806 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@alemethiolove3159
@alemethiolove3159 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን ኤሬዥም ጤና ከኢድመ ጋር ጸጋዉን ያብዛልን ለመምህራችን🙏🙏🙏💚💛💓
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-qx7bd1ct8f
@user-qx7bd1ct8f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@etagualemu4501
@etagualemu4501 3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin.
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን:: ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ተምረን የምንጠቀም ያድርገን::
@tensaemedia8451
@tensaemedia8451 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ያሰማልን መምህር
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን።
@tedumare6632
@tedumare6632 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ መምህር
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Жыл бұрын
አንተ እኮ ድንቅ ነህ ሰለእውነት ሁሌ ብሰማህ ማይሰለቸኝ መመህሬ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ጤናና እርጅም እድሜ ሁሌም የምመኝልህ በጣም ጥሩ ንገር ንው ለጥያቄ መልስ መስጠት ግን በጣም እጭር ናት ማለትእንድና ሁለት ጥያቄ ትንሽ ጨመር ቢደርግ እድሜና ጤናበሄድክበት ቦታ እመቤቴ ትቅደምልህ በጣም ንው የማከብርክና የምወድህ ሚካኤልዬ አንድ ቀን እንዳገኝህ ይርዳኝ👏🏽
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ነወት ሰላመወት ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት እረዠም እድሜ ያድልልን አሜን
@kebede943
@kebede943 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ስታወራ መልሶችህ ሁሉ በጣም ይማርኩኛል እማርባቸዋለው እና አመስግናለው እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@zadyearsamalij1092
@zadyearsamalij1092 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ቃሰማልን መምህር
@teddy318
@teddy318 3 жыл бұрын
እናመስሰግናለን ቃል እይወት ያሰማልን መምራችን። ! በጣም አስተማሪ ነው ይቀጥልህልን ...
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 7 ай бұрын
የምወድኅ መምህሬ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልኅ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ጸጋ አሁንም ይጨምርልህ መምህሬ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amennn🙏Endamer Ehte😍
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤
@misxer21
@misxer21 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን
@kalabtadese3875
@kalabtadese3875 3 жыл бұрын
ዲ ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማለን።
@swsssee3175
@swsssee3175 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልንህ መምህር
@mahimahi8116
@mahimahi8116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 3 жыл бұрын
ቃል ለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ!!
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ቆንጆ አጠር መጠን ያለ ግን ብዙ ግንዛቤ እሚሰጥ ትምህርት ነው በርቱልን 👏👏👏👏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅልን🙏
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zinashwolde9775
@zinashwolde9775 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memihr gin yteyakiw dimts aysemam
@Finan_wel
@Finan_wel 3 жыл бұрын
Qal hiwet yesemealna meherna egziabeher xegan tehetnau yeadelka 🙏 proud to have a brother like u zemen agolguletka yebarek egziabeher
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot betam
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 3 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemaln🙏🏾
@callcall6911
@callcall6911 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምእራቺን ♥️♥️♥️👏❤️❤️😍
@user-cl8cp4fo7s
@user-cl8cp4fo7s 3 жыл бұрын
መምህሬ በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ኝድሜና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋዉን ያብዛልህ
@bettys7412
@bettys7412 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen!
@nanakalu5536
@nanakalu5536 3 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏የተቃኘ አንደበት እግዚአብሔር አድሎሀል 🙏🙏🙏
@user-br7uh9if5g
@user-br7uh9if5g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ጠያቂው ከይቅርታ ጋር ድምፅ ከፍ ቢል መልካም ነው
@leuldude3841
@leuldude3841 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን ወንድሜ:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ከቴህትናው ማህደር አይሰርዝህ መምህሬ ተመሰገን የድንግል ልጅ አባቴ 🙏😘
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln ye agelgelote zemenk ye barke Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
@user-ck1ob7pz4l
@user-ck1ob7pz4l 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@tehetenaalemunega7551
@tehetenaalemunega7551 3 жыл бұрын
Tehetena, [30.03.21 02:55] 🙏 በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው። አጫጭር ጥያቄና መልስ በጣም ነው የወደድኳቸው። መምህር ስለሌሎችም ታሪክ በሀብታሞችና ድኃች መካከልም እንዲሁ በዚሁ አይነት መልክ ብታብራራልን በጣም ደስ ይለኛል።
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት ውድ መምህር
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር
@birzafhaile1732
@birzafhaile1732 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክብረ መንግስቱን ያውርስልን እግዚአብሔር ይመስገን
@joyo64
@joyo64 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ድንቅ ነዎት
@user-ix8gp6vc1l
@user-ix8gp6vc1l 3 жыл бұрын
መምህር የጠያቂው ድምፅ አይሰማም ላንተ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ምንም ስራ የሌለኝ ባዶ ስለሆንኩ ፀልይልኝ
@mikiyasmeaza750
@mikiyasmeaza750 3 жыл бұрын
እባካችሁ መምህርን እግዚአብሔር ሲኦልን ነፍሳትን ሲያወጣ ሁሉንም ነዉ ወይስ እንደ አብረሃም ያሉትን ብቻ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@yetsomgize83
@yetsomgize83 3 жыл бұрын
Brilliant, all around brilliant! Including the video and backdrop.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 738 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН