የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ

  Рет қаралды 1,006,695

AD Pictures

AD Pictures

2 жыл бұрын

Пікірлер: 589
@user-dm6qf9hu4o
@user-dm6qf9hu4o 2 жыл бұрын
አቤት አንተን የወለደች እናት በዚ ቀን ምናይነት የደስታ ስሜት ውስጥ ትሆን በእውነት ለመገመት ይከብዳልልልል!!!
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@fotoyafiet7767
@fotoyafiet7767 2 жыл бұрын
@@samuraiadisabab9260 0009p¹¹
@tegistworku2337
@tegistworku2337 Жыл бұрын
4Ttirjyýt 1@@samuraiadisabab9260 eedrub73 3e
@naseematariq2142
@naseematariq2142 11 ай бұрын
ደስሲል ❤
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 10 ай бұрын
እሳንም❤❤❤
@zawiigebru8620
@zawiigebru8620 2 жыл бұрын
ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተክርስትያናችን እንዲህ ነው ልጆችዋ የምትሞሽረው። በእውነት መምህራችን ያንተ ደስታ የማያስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው። ጋብቻችሁ የአብራሃምና የሳራ ያርግላችሁ። አሜን
@RomanAsrat-ke2iw
@RomanAsrat-ke2iw 6 ай бұрын
Eleeleeeee
@kirsyeshitela1373
@kirsyeshitela1373 2 жыл бұрын
በሰርጋችሁ ላይ የጋበዝካት ድንግል ማሪያም ትዳራችሁንም ትባርክላችሁ መልካም ጋብቻ መምህር♥♥♥♥
@user-eo7xr9re2g
@user-eo7xr9re2g 3 ай бұрын
🎉🎉ረወሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠ🎉ሠተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ😅በበበበሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ
@bammesi6542
@bammesi6542 2 жыл бұрын
ያንተ ሰርግ ሁሉም ሠው በተክሊል እንዲያገባ የሚሰብክ ትልቅ ስብከት ነው ። እግዚአብሔር የሚመሰገንበትና የሚሰበከብበት ትዳር ይስጣችሁ
@tarikukassa5728
@tarikukassa5728 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ የሰርግህ ማማር ለመግለፅ ቃላት የለኝም የእመቤቴ ምልጃ እና ጥበቃ አይለይህ ከዚህ በላይ ክብር ያድልህ❤❤❤❤❤❤
@ekram0007
@ekram0007 2 жыл бұрын
እትፍ እትፍ ... ከምር እንኳን እናንተ እኔ ሙስሊሟ የተደመምኩበት ምርጥ ሰርግ ነበረ። ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !!!!!
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ አዎ በጣም ደስ ይላል😘
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን እኅታለሜ።
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
እህታችን ደስታችን ስለተካፈልሽን እናመስግናለን
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 жыл бұрын
እንባዬ ኮለል ኮለል የሚለው ነገርስ ምን ይሆን😥😥የደስታ እንባ ነው ❤😍አቤት መታደል አቤት ውበት😍 እኔ በስደት ነው ያለሁት አግብቸ ወልጃለሁ የሰርጌ ጊዜ እንደዚህ ሰርግ እንኳ አልትደሰትኩም ነበር❤ መምህራችን እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አቤት የሚስቱ ትሕትና ❤❤
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ ለትዳር? በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ድፍን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህዝብ የወከለ እግዚአብሔር እሰከነ እናቱ ወላዲተ አምላክ የከበሩበት የተዋህዶ ልጆች በደሰታ የተሞላንበት ሰርግ ነው እኔሰ ቃላት አጣሁ ሰለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር ይገብር ይመሰገን⛪
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ የመምሕራችን የጋብቻ ስነስርዓት በእድሚዬ አላየሁም እንዲሕ ከፍ እንዳደረጋችሁን እመብርሃን ከነልጇ ከፍ ታድርጋችሁ ትጠብቃችሁ ቃላት የለንም መምሕራችን ታሪካዊ ነበር ክበሩልን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤
@ashenafikabeda7917
@ashenafikabeda7917 2 жыл бұрын
በጣም ከመቅናቴ የተነሳ ለ ልጄ አሳየሁት አምላካችን አንተን ስለሰጠን ይመስገን ልጄ እንዳንተ በ እግዝአብሔር ፊት ሞገስ ባገኘ
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 4 ай бұрын
ፀልይለት😊👏
@user-ji2oj5ly7k
@user-ji2oj5ly7k 2 жыл бұрын
10 ግዜ አይቼው አልጠገብኩም በጣም ነው ደስ ያለኝ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏾
@geremew8763
@geremew8763 2 жыл бұрын
እኔስ ብትሉ አስከዛሬ ድረስ አየዋለው የንጉስ የንግስት ሰርግ ይመስላል
@seniwelde9626
@seniwelde9626 10 ай бұрын
መቼም እንዲህ ዓይነትና የሰርግ ስነስርዓት መቼም አይደገምም የምትወዳት እናታችን እመብርኃን የተገለጠችበት ቢባል ስህተት የለውም❤❤❤
@tefeshidingle2112
@tefeshidingle2112 Жыл бұрын
አሰተዋይ ሰዉ መንገዱ ሁሉ ወርቅ ነዉ የመጀመሪያዉ ጥሪ ለድንግል ማርያም ሲሆን ይሄዉ በመላእክት ታጅባ እፁብ ድንቅ አድርጋ አሳየችን መምህርየ ቀሪ ዘመናችሁን በበረከት ኑሩልን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ይሄን ደስታ በቃል መግለፅ ይከብዳል እመቤቴ መጨረሻቹሁን ታሳምርላቹ
@YoftahebirhaneYofi-kl2sb
@YoftahebirhaneYofi-kl2sb Жыл бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት የሰርግ ስነስርአት ኸረ እንደምን አያምር ኸረ እንደምን አይደምቅ ሰለክብሯ የመሰከርክላት ስለፍቅሯ የተናገረክላት ስለንግስትነቷ የጮህክላት ስለመለኮት እናትነቷ የሰበክህላት ንግስተ ሰማይ ወምድር እምዬ እምዬ ማርያም እንዴት አትገኝ? እንዴት አትባርክህ? እንዴት በስርግህ ላይ አታደምቅህ? የእናቴ ልጅ መምህሬ ሔኖክ መካሪዬ ሔኖክ ከነባለቤትህ የጨዋነት ደርዙ ያልተዛባብህ ወንድማችን አሁንም ድንግል በፀጋዋ ትክበብህ ስላሴ በልባቸው ያኑሩህ ኡፍ ተመስገን ደስ አለኝ።
@telljtell9413
@telljtell9413 2 жыл бұрын
እኔ በሰዉ ኮርቼ አላዉቅም በዚህ ዉብ ኦርቶዶክሳዊይ ስርአት ተደምሜ አለቀስኩ ሁሉም ኦርቶዶክስ ወጣት ይህን አይቶ ሊማር እና እራሱን ጠብቆ ለዚህ ክብር ይበቃ ይሆን ??. መምህሬ መልካም ጋብቻ
@holyjustice1
@holyjustice1 2 жыл бұрын
እኔ ለሰርጌ በቅ. ገብርኤል በኩል ማርያም ድንግልን ከነልጇ እጠራታላሁ። እስኪ ላዚያው ያብቃኝ።
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
"ደስ ይበልህ ሄኖኬ ሙሽራ" "ደስ ይበልሽ ሣምርዬ ሙሽራ" እግዚአበሔርን ይጠብቃችሁ!
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል በእዉነት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ። ሙሽሪትና ሙሽራዉ የአብረሐምና የሣራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ ። አሜን ።
@sweetquiet1498
@sweetquiet1498 2 жыл бұрын
መልካም እና የተባረከች ሴትን ስለሰጠው ለእርሷም የተባረከና የተቀደሰ ወንድ ስለሰጣት ፈጣሪ እረዝም እድሜ እንደምትቆዩ አምናለሁ ድንግል ማርያምም በዚህ ላይ ተጨምራበት ቤታችሁ በረከት በረከት ይትረፍረፍላችሁ
@user-nz6hb2un7u
@user-nz6hb2un7u 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እንኳንም የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ሆንን ማርያምን ክብር ለእናትና ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ💒✝️💒🙏የሰው ፍቅር ይሰጠን!🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ ቅዱስ ኣማኑኤል አደራ ይህን የመሰለ የተባረከ ጋብቻ በልጆቻችን አሳየን አሜን አሜን አሜን
@birukmekdi
@birukmekdi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እቁ መምህራችን መልካም ጋብቻ የአብራሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ 💓💓💓💓
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 2 жыл бұрын
ሰማያዊ ሰርግ ነው ይሄ ተዋህዶ እምነታችን ንዑድ ክቡር ለዘላለም ኑሪልን 😍😍
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 жыл бұрын
ከዚህ አስቼ እስከ መቅደላ አይቼም አላውቅ እንድህ ያለ ጠላ ይላል ያገሬ ሰው። ለመጀመሪያ ጊዜየ እንድህ ያለ ሰርግ ሳይ የእኔ አባት መምህራችን ወእኅታችን ሳምሪ ብዙልን ደስስብሎናል💗💗💗💗
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ የሆነ ሰርግ መምህራችን እንኳን ለዚህ ድንቅ ቀን አደረሳቹ ዘርጋቹ የሃብርአም የሳራ ያርግላቹ የሃብርአሙ ሥላሴ ትዳራቹ የተባረከ ወልዳቹ የምትከብሩበት ያርግላቹ ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-sk8tm4zb4m
@user-sk8tm4zb4m 2 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ እኅታችን ሳምሪ እንካን ደስ አላችሁ በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ያንድዬ እናት ደንግል ማርያም እንቅፋታችሁን ታርቅልን ከዚህ አለም ፋተና በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍን ታርግል መምህራችን የኔታ እሽቱ አለማየሁ ቃለ ህይወትን ያስማልን እማይጠገብ እድሜን ከመልካም ጤንነት ጋር ያድልልን እልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል ዘማሪያን እኅት ወንድሞቻችን የስርጉ ታዳሚዎች ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ታምራላችሁ ለውንድማችን ድምቀት ውበት የሆነች የበላየ ስብ እመቤት ለሁላችን ትድረስልን ንጉስ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል ይደረግለታል ጌታዬ ከስጠው ማን ይወስድበታል ንጉስ ለወደደው እንደዚህ ይደረግለታል
@zinashymaramiliji3567
@zinashymaramiliji3567 2 жыл бұрын
ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ሌለ ምንም ቃል ያለኝም መምህሬ ቀጠይ ይለቀቅልን
@Sfyg-zl6ly
@Sfyg-zl6ly 17 күн бұрын
እግዚአብሄ ወዶና ፈቅዶ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብርመንፈሳዊ ጋብቻ አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 2 жыл бұрын
በእውነት በእግዚአብሔር ቤት መኖር ብሎም በቅድስና እግዚአብሔርን ማገልገል ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ማክበር እና በምልጃዋ መማፀን ክብርን ያጎናፅፋል ወይንጠጁም ሞልቶ ይትረፈረፋል በእኔ ዕድሜ ብዙ በቤተ ክርስትያን በቅዱስ ቁርባን የተደረጉ ጋብቻዎች አይቻለሁ ነገር ግን ይሄ ከዓዕምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር የከበረበት ድንግል ማርያም የተገኘችበት ሠርግ ነው። ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ መክሊቱን እንደደበቀ ሰነፍ ባርያ ሳይሆን የተሰጠውን መክሊት በእጥፍ ያተረፈ የተጨመረለት የእግዚአብሔር አገልጋይ ባርያ መሆኑን የድንግል ማርያም ወዳጅ መሆኑን ያስመሰከረበት በህዝበ ክርስትያን ላይ የዘራውን ወንጌል ያጨደበት ነው ዋጋውንም የተቀበለበት ለመሆኑ ስራው መስክሮለታል ከዚህ በላይ መባረክ የለም " ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ነች ላይናችን ድንቅ ናት " እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻቸውን ይባርክ በቤቱ ያፅናችሁ ለበለጠ አገልግሎት እንድትተጉ ያድርጋችሁ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ከልጅ በረከት ጋር ያድላችሁ አሜን አሜን አሜን።
@yeshiharegtefera5594
@yeshiharegtefera5594 Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ቃል የለንም እኔ ራሴ ባገባ የዚህን ሩብ ያክል የምደሰት አይመስልኝም መምህራችን እንኳን ለዚህ በቃህልን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ ❤🌹🏫🌹🏫🌹🏫 የምታገለግለው አምላክ በደሙ ይሸሸፍናችሁ የምትወዳት እመቤታችን ግርማ ሞገስ ትሁናችሁ😘😘😘
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ💕👏 ስቶቻችን እንሆን ከዝህ ታላቅ ታሪክ እና ተአምር ለራሳችን የሚሆን ትምህርት የወስድን!
@gloryassefa9915
@gloryassefa9915 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ያከበርካት ቤተክርስቲያን እጅግ አክራካለች እና እንኳን ደስስስ አለክ ወንድሜ
@user-uu4ni4gu2f
@user-uu4ni4gu2f Жыл бұрын
ልክ እንደ እናቴ አጣው ይሆን ብየ የምሳሳለት ታዋቂ ስለሆነ እኔ የማውቀው እሱ ሳያውቀኝ የመንፈስ ወንድሜ ስለሆነ የህይወት ቃል የሚመግበኝ ወንድሜ ይሕችን ቀኑ ያሳየን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ከእሀታችን ጋር ጋብቻቸው የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድረግላቸው!!! የደስታ እምባ ያነባሁበት ሰርግ
@user-mo1lf6zs3l
@user-mo1lf6zs3l Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሥርዓተ ተክሊል ነው ለፍሬ ያብቃችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጥሩና መልካም አርአያ ነው ::መልአከ ብርሃን ገብረ ሥላሴ አድማሱ :: ከጎንደር
@destadesta731
@destadesta731 2 жыл бұрын
ያከበርካት ድንግል ማርያም ሁሌም ታክብርህ መምህራችን ዘርህን ታብዛልን አቤት ውበትትትትትት
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
መምሕሬ ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ቃል የለኝም ለዚሕ ሠርግ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ከነ እናቱ እመቤቴ ምሥጋና ይድረሳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏💚💚💚💚😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@selamkebede92
@selamkebede92 Жыл бұрын
የአንተ እናት ምንኛ የታደለች ናት እንዲህ አይነት ልጅ የወለደች እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስአላችሁ :: የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ በልጆች ይባርካችሁ:: ለደስታዬ ቃላት የለኝም::
@rasmule315
@rasmule315 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለይ ተመስገን አምላኬ (ረቡኒ)
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ልዩ ነው፡ እናትና ልጁ የተገኙበት የቃና ዘገሊላ ሰርግ ቤት ነው፡ በእውነት እጅግ በጣም የምንወድህ መምህራችን ሔኖክ እና ኢንጅነር ሳምራዊት እንኳን ደስ አላችሁ፡ የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ፡ ጤናና ሰላም ከረጅም እድሜ ጋር ተመኜሁላችሁ።
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ና ሰናይ ደስ የሚል ነው የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ። የኔታ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቃውንትን ያብዘቀልን ያቆይልን። ከአንድ ሰአት በኋላ እዳትደውሉ ሰምታችኋል አሉ። የሚደንቅ መልክት ነው😍😃
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ይኤ ሰርግ ሰማይ ላይ እንጂ ምድር ላይ አይመስልም በነጭ ታጅቦ ስርአቱ እመቤቴ ከነልጃ የታደመችበት ነው ተመስገን መምህር የእኛም ክብር ሆናችሁ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
AD picture,ሳላደቃችሁ አላልፍም ስራችሁ ልቅም ያለ ውብ ፍቶ ጥርት ያለስራ 😇🥰👌👏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
ታዳሚዎች በሙሉ እደከዋክብት አብርታቹ ደምቃቹ የምትታዩት የመምህራችን እናት ቤተሰቦች የሳምሪ በተሰብ የጉዳና ሻወር ቤተሰብ በድጋሚ እኳን ደስ አላቹ አለን አሜን !!!!!!
@tsigetenna9050
@tsigetenna9050 Жыл бұрын
@tsigetenna9050
@tsigetenna9050 Жыл бұрын
እልልእልእልልታ ❤እልልልልልል ❤❤❤እልልልል 💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕🥰👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l 2 жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት ደስ ይላል የማይጠገብ ቀጣይ ካለው ልቀቁልን ሳላውቀው አለቀብኝ መምህር የተዋህዶ ልጅ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ ለትዳር? በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@mekdesyoutube2073
@mekdesyoutube2073 2 жыл бұрын
የምንወድህ መምህራችን የምትወዳት ድንግል ማርያም በትዳራችሁ ከእናንተ ጋር ትሁን
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው ። እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ ለትዳር? በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@maki5062
@maki5062 2 жыл бұрын
በዚ መንኖር ለኛ መልካም ነው ጌታ ከነእናቱ ቤታችሁን ያሙቅላችሁ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት አበረታችኝ🙏
@werkedefege634
@werkedefege634 2 жыл бұрын
አቤት መታደልነዉ የኔ እቁ መምህር እንኳን ደስ አላቹ ትዳራቹ ያማራ የሰመረ ይሁን
@atnasiaimsc5631
@atnasiaimsc5631 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንዲህ ልቤን የ ሞላው ሰርግ አላየሁም..ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን..
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እኔ ብዙ ሰርግ አይቻለሁ ግን እንደዚ የሚያምር አንቼ አላዉቅም ሱስ ሆኖብኝ በቀን ስንት ጊዚ እንደማየዉ ስታምሩ
@tizta6325
@tizta6325 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መምህራችንና ሙሽሪት በጣም የሚደንቅ ሠርግ ነው 😍
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አቤት ደስታ አቤት መታደል እግዚአብሔርን ያከበረ እመአምላክን ያከበረ ያመሠገነ እንዲህ ነው ውበቱ እንዲህ ነው ማማሩ
@fashion4739
@fashion4739 2 жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው በልዑል እግዚአብሔር መመረጥ በእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም መመረጥ ማለት ይሄ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏😍😍😍 ትዳራችሁን ይባርከው ከምትወዳት ከእመቤቴ አማላጅነት ጋር
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
የተከበርክ እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራች እንኳን ደስ አላቹህ የአብራሃም የሳራ ያድርግላቹህ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት አበረታችኝ🙏
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሳቹ መምህር ድንቅ ሰርግ ነው ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ መጨረሻቸው ያማረ ይሁን በፍሪ ትባረካቹ እመብርሃን 💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ
@adma2032
@adma2032 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀሳቤን ፍፅምልኝ እኔስ ለትዳር ሚጠይቁት ወንዶች ሁሉ በስርአተ ቤተክርስቲያን አይፈልጉም ይሔን አይቸ ቁሜ አቀራት አለሁ እንጂ አላገባም
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
ቸሩ አምላክ ጋብቻችሁ ይባርክላችሁ። ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ በሰርግህ ዕለት ልጅ እናቱ እንዲገኝ ሀዋሪያቱን አስከትለው በቅዱሳን መላአክት በቅዱሳን ሰማታት ታጅባው እንዲገኙ የጠራሀቸው ሁሌም ከእናንተ ጋ አይለዩ አዛኝቷ ትባርካችሁ ስሟን ስትጠራት አንደበትህ ላይ እንደማር ምትጣፍጠው ወላዲተ አምላክ የብርሃን እናት ዘመንህን በሙሉ ታጣፍጥልህ ውዱ መምህራችን እንወድሀለን እናከብርሃለን እረጅም እድሜ ከጤና ተመኝሁላችሁሁሁሁ።
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
እናንተን የወለዱ ቤተሰቦች ምንኛ የታደሉ ናቸው መታደል መልካም የትዳር ዘመን መምህሬ💗💐❤❤💐💐💐❤
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ ለትዳር? በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@yrotdinku7282
@yrotdinku7282 Жыл бұрын
Betam Des y'all wendmachn emebete tidarachhun tibarkew 🥰💓✌️👍❤️❤️🌹🌹🌹
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
@@yrotdinku7282 ❤ betam የግዜው መሄድ 2 ወር ሆነ ከተጋቡ 💗
@tagistattta4747
@tagistattta4747 2 жыл бұрын
አቤት ውበት ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ቤታችሁ በፍሬ በዘር ይባረክ
@mulualemalemayehu6026
@mulualemalemayehu6026 2 жыл бұрын
የምታምሩ ሙሽሮች ሳምሪ ፈገግታሽ ሲያምር የተባረከ ትዳር ይንላችሁ።❤😍❤😍❤😍❤😍❤❤
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
eref agbtalech
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር የከበረበት ሰርግ እና ህይወት ! መምህር ከህይወትህ እንድንማር እግዚአብሔር ይርዳን !!! መልካም የጋብቻ ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ ! እስካሁን በትምህርቶችህና በጽሁፎችህ ብዙ መክረኸናል ነገር ግን በህይወትህ እግዚአብሄርን መስበክ እጅግ መታደል ነውና እግዚአብሔር ይመስገን!!!! እመቤቴ በጥበብ፣ በማስተዋልና በመልካም ፍሬ ትባርካችሁ!!!! እልልልልልልልልልልልልልልል.....ደስታዬ በቃላት የሚገለጽ አልሆነም 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራችን ተዋህዶዬ ለዘላለም ተከብረሽ ተወደሽ ኑአርልን ውድድድድድድድ❤❤❤❤
@kalkidanassefa5734
@kalkidanassefa5734 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ መምህር
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ, የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 2 жыл бұрын
አንተ መምህር ነህ ላንተ ምንም አልልህም እጅግ ደስ የሚል ሰርግ ነው የጣፈጠ ትዳር ያድርግላችሁ
@firewonwolday1520
@firewonwolday1520 2 жыл бұрын
ዘመናቹህ እንደዚህ እንዳማረ እና እንደለመለመ ይለቅ
@kefelegnmemre9664
@kefelegnmemre9664 Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል መንፈስ ይማርካል መንፈስ ቅዱስ የሚመራዉ ሰርግ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ምኞት አለኝ ያብቃሽ በሉኝ
@EtagegeMita
@EtagegeMita 9 ай бұрын
ለዚህ ያብቃሽ እህቴ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 7 ай бұрын
ያብቃሽ
@tsegayohannis6234
@tsegayohannis6234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መምህር እንዲህ ስሜቴን የነካኝ እና በህይወቴ እጅግ ደስ ያለኝ ይህ ሰርግ ነዉና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@agegnehuasrat6542
@agegnehuasrat6542 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብርሃን ውስጥ የምታኖረን ብርሃናዊት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@senayetgonder-youtube5458
@senayetgonder-youtube5458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መልካም ጋብቻ መምህሬ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልን ውለዱ ክበዱ እንወዳችሆለን❤❤❤🙏 ስብከት የሆነ ጋብቻ ብዙ ነገርን ተምሬበታለሁ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በጋብቻህ ሰብከኸናል እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድቅ ነው አባቴ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
የጎንደሩ የወርዳኖሰ ያለውን ሰምተሻል?
@berryberry2124
@berryberry2124 7 ай бұрын
ኡፍ በማርያም እንዴት ደስ የሚሉ ናቸው በሂወቴ ዘመን ሰርግ አይቻለሁ እንደዚህ ያማረ የተከበረ ሰርግ አይቼም ሰምቸም አላውቅም ዋው የተባረከ የተቀደሰ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ጤናና እድሜ ሰቷችሁ ዘራችሁን እንደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስያክብርህ እንድህ ነው ሄኒዬ እንኳን ዳስስስ አላችሁ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ባየው ባየው አልጠግበው አልኩ ከሙሽሮች እሰከ ተዳሚ ውበት የፈሰሰበት እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ያሉበት ሠርግ ይህ ነው ሁፍፍፍፍፍ ደሰ ሲል
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አመቤ አምላኬሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ እናት አባቶቻቸው ደስታቸው በጣም ከባድነው በጣምነው የምታምሩት
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ መምህራቺን በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ እንዲህ ሰርግ ሳይ በስማም ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ። መሆን
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አንተን አምጣ የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ይሄን የልጇን በሰማይ ያለው አባቱ እንደ አብርሐም ሲባርኸው ስታይ ምድራዊ ያልሆነ ሰማያዊ ዜማ ስትሰማ ተከብሮ ሲያስከብራት ምን አለች?እኔስ የመንፈስ ቅናት በእናትህ ቀናሁ
@tigistasmamaw8245
@tigistasmamaw8245 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ መምህራችን እንኳን ለዚች ቅዱስ ቀን በሰላም አደረሰህ እንኳን ደስ አለህ መናገር አልችልበትም ቃላትም አጠረኝ ያከበርከዉ ያገለገልከዉ አምላክ ይኸዉ አክብሮህ አየሀዉ በጣም በጣም ልዩ እግዚአብሔር ከድንግል ማርያም ጋር የከበሩበት ሰርግ የባለስልጣናትም እንደዚህ አይነት ተሰርጎ ደምቆ አያቅም በሰርግህ እንድትገኝ የጠራሀት ድንግል ከነልጇ ይሀዉ በሰርግህ ተገኝታ ባርካልሀለች መምህሬ ትዳራችሁን በልጆች በበረከት እማምላክ ትባርክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@alambeyene4130
@alambeyene4130 2 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ናችሁ እግዛብሄ በታችሁ በፍቅር በደስታ የተሞላይሁን እናት አባታችሁ እዴት እደሚደሰቱ እኔጃ ቃላት የለኝም በእውነት❤❤❤❤
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 2 жыл бұрын
ታይቶም አጠገብም ድንቅ መንርፈሳዌ ስርግ እግዚአብሔር ይመስገን
@konjukonju2275
@konjukonju2275 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን።ዲያቆን መምህር ሄኖክ ሀይሌ ጋብቻህ የስላም የጤና የፍቅር እንዲሁምየፍሬ ይሁንላችሁ።
@tizitawoldegebreal6821
@tizitawoldegebreal6821 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የአብርሃም እና የ ሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 9 ай бұрын
በእውነት ትልቁ ልጄ ያገባ ያህል ነው ደስ ያለኝ !!! ዲያቆን የነብስን ዋጋ እንድናገኝ እየረዳን ያለ ትልቅ ሰው ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!! እግዚአብሔር በተባረኩ ልጆች ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesrtyoutube6522
@mesrtyoutube6522 2 жыл бұрын
ለአብረሀም ለሳራ ሰረግ ያድረግላችሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባረክ አቤት ውበት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እኳን ደስስ ያላችው እመቤቴን ለመጀመሪያ ጊዜዬ ውብ የሆነ መንፈሳዊ ሠርግ አይቼዬ አላቅም ደሞ እዝቡ አዳይነት ባህላዊ ልብሳቸው ሲያምር ተመካክረው ነው እዴዬ አሰፍተው የለበሱት ሲያምሩ እመቤቴን!!
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 Жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ይላል ዛሬም እያየሁት ነው
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትዳራችሁ ትባርክላችሁ❤️❤️❤️
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ
@haregeseyoum7570
@haregeseyoum7570 2 жыл бұрын
አሁንን አሁን ህልም እየመሰለኝ ነው ለወጣቱ ትልቅ የቤት ስራ ነው የሰጠሀው አንተ መሆን የተመኘም አለ ትልቅ ምሳሌ ነው የያሳየሀው ይህ አመት ፈተና የበዛው ቢሆንም ያንተ ሰርግ ክርስቲያኑ ውስጥ ትልቅ አሻራ ነው የጣለው ሙሽሪትንም እግዚአብሔር
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
ከዝህ በላይ ደስታ ምን አለ በድጋሜ እንኮዋን ደስ አላችሁ
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 26 күн бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰወት መምህራችን ደስታወት ደስታችን ነዉ
@kebede4463
@kebede4463 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ትባርካችሁ🙌 ኦሮቶዶክስ ውበት🙌
@alemneshbeyene5539
@alemneshbeyene5539 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እህት ወድሜ ትዳራቹ የአብራሀም እና የሳሀራ ያርግላቹ የእናተ በረከት ለሁላችን በቅርብ ቀን ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘
@maximaxi1259
@maximaxi1259 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆዎች በጣም ያምራል ቀናው እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጣቹ ❤💒❤💒❤💒
@meserettzazualimesi4297
@meserettzazualimesi4297 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ባርኮ ለፍሬ ያብቃችሁ ውድ መምህራችን ሁሌም እንወድሃለን !
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እህት አበረታችኝ🙏
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
አቮካዶ ለትዳር? በአቮካዶ ዙርያ እየተወራ ያለው! kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራቸው ይበረክለቸሁ እግዚአብሔር ሞገስን የለበሰችው እማቤተችን ከነ ልጅ ከቤታቸው ትግባ ❤️❤️❤️❤️
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 Жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ አቤት የእናንተ ወላጆ ች በጣም በጣም እድለኞች ናቸው እግዚአብሄር ይመስገን ክበሩ ትዳራችሁ ይልማ ይድመቅ።
@bizuyetube8
@bizuyetube8 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እኛ ሰዎች መቼም ክፉዎች ነን ደግሞ ስም አውጡለት አሉ በማያገባን እየገባን ስናወርድ ስናወጣ ውለን እናድራለን
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 35 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
10:32
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 464 М.
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
AD Pictures
Рет қаралды 213 М.
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 30 МЛН
Морская пена 🤯
0:29
FATA MORGANA
Рет қаралды 4,2 МЛН
Эдуарда сырғалым атанды!
1:24:11
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 322 М.
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
☺ Неожиданная встреча спустя полгода
0:27
Мария Шортс
Рет қаралды 4,3 МЛН