No video

ጥያቄያችሁን በማክበር ባለቤቴን ላሳያችሁ

  Рет қаралды 1,004,561

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 600
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይኔ ሜሉ እኔ እኮ የሻንግዛው ሚስት መስላኝ ነበር አንድ ጊዜ ሁለት ልጆች ሴት እና ወንድ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ስትዋኝ ስላየው ወላ ልጅ ያላት መስሎኝ ነበር እና ሜሉ እኮ ዶንኩ ቱዩፕ እንደጀመረ ከመጀመሪያ ነበረች በጣም ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው እሼ ተባረክ በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ 🥰
@menberefekade2716
@menberefekade2716 Жыл бұрын
Congratulations
@tigstwelde1596
@tigstwelde1596 Жыл бұрын
M.ĺmm
@fatiyahussen5673
@fatiyahussen5673 Жыл бұрын
Wow she's cute 😍 wife Amazing beautiful ❤️😍
@balayzenebe3513
@balayzenebe3513 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
መብሩክ፤መልካም፤ትዳር
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
ወይኔ እሼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር ማነው ዛሬን እንደኔ ትክክለኛ ሚስቱን ለማየት የጓጓው 😂❤❤❤❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
😁😁😁🤣
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
አራ እኔም😂😂😂😂
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ተደፍቼ ነበር ፌስቡክ ላይ አይቼ
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ ይሁንላችሁ እሼ መልካም ሠው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤️💚💛
@Yasuprank
@Yasuprank Жыл бұрын
sol profilen techneh na bet
@sdwe4186
@sdwe4186 Жыл бұрын
🌹
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d Жыл бұрын
ሶል አንተስ መቼ ነው የምታገባው
@birtukanjalata8025
@birtukanjalata8025 Жыл бұрын
Sol konjo
@yduddj1827
@yduddj1827 Жыл бұрын
ይልቅ አተን ሰብስ ክራይብ አረኩህ😂በዛው
@smarteth4342
@smarteth4342 Жыл бұрын
በሃይማኖት ላይ የተመሰረተ ፍቅር የፅድቅ መንገድ ይመስለኛል😍😍
@freytesfaye3487
@freytesfaye3487 Жыл бұрын
እሼ በጣም ደስስስ ትላላቹ እንደው እባክህን አንተን የመሰለ እንቁ ወልደው ያበረከቱልንን ቤተሰቦችህን ብታቀርብልንና ብናመሰግናቸው ደስስስ ይለናል እባክህ🙏
@alberbaysari881
@alberbaysari881 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ስው ህይወትህን ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የእባቶችና የእናቶች ፀሎት ይጠብቅህ
@habtamuengidawu3083
@habtamuengidawu3083 Жыл бұрын
ሚስት የመጀመሪያ ስጦታ ነች ፤ ቀጣይ ደግሞ ወልዳቹህ ከብዳቹህ መልካም ቤተሰብ ትመሰርቱ ዘንድ: ከልቤ እመኝላቹሀለሁ … ፈጣሪ ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛💖
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ድንግል ከነልጇ ትዳራችሁን ትባርክ የተክልዬ ልጅ ነህ ለካ ....❤ 🇺🇸
@bzutedlatube2807
@bzutedlatube2807 Жыл бұрын
አሸሸርአገኝብዜነኝ
@yegnagets1583
@yegnagets1583 Жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sara-mn2ul
@Sara-mn2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frihiwotabrari5273
@frihiwotabrari5273 Жыл бұрын
Amen
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
የውስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀስ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
😥 አሚን ያረብ
@user-uz2gi1dy4q
@user-uz2gi1dy4q Жыл бұрын
አሚንን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
አሚንንን
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
አሚንንንን
@life7810
@life7810 Жыл бұрын
Amiin yareb
@gelilabekele2202
@gelilabekele2202 Жыл бұрын
ሴት ሆይ ወንድልጅ ከልቡ ሲወድሽ እንዲ ነው የሚያውቅሽ🥰እሼ ያማረ የላመ የጣመ ትዳር ይሁንላቹ እመብርሃን በበረከት ትሙላቹ መልካም ሰው🥰
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
በጣም በተለይ በአሁኑ ዘመን ፍቅረኛ እያሉ በሚዲያ የሚላላጡ ብዙ መማር አለባቸው ስራና ጎደኝነት ጎን ለጎን ስርአቱን ጠብቆ እንዴት እንደሚቀጥል ፍቅራቸውን ያብዛው በጣም የተባረኩ ጥንዶች እመቤቴ በልጅትባርካቸው 😍👌
@yodururururu9945
@yodururururu9945 Жыл бұрын
እሸቱ አንድ የታዘብኩት እና ያስገረመኝ ነገር ካንተ ከበስተዋላክ ያሉትን በህይወትክ ላይ ጥሩ እና መልካም ነገር ያደረጉልክን ሰዎች ሳታመሰግን አታልፍም በዛ ደሞ ትልቅ የሰው ክብር ይኖርካል በርታ 🙏❤️
@efotube4194
@efotube4194 Жыл бұрын
እሼ በጣም ትክክል ነህ ፍቅር እንደ ስሟ ፍቅር ናት በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ዘመንዋ ይለምልም።
@oumahmed965
@oumahmed965 Жыл бұрын
በአላህ ፀጋ በልጆች ይባረክ አብራቹ አርጁ ከቡዳ ይሠውራቹ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
የሰው ልጅ መጨሻው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ🙏🙏🙏
@ritaamen8392
@ritaamen8392 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ......የስራ ባልደረባወችህን ምታመሰግንበት መንገድ....ደስ ሲል
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
እሽዬ አኔን የማታውቀኝ እኔግን የማውቅህ እህት ነኝ። የትዳር አጋርህን ሥለ አገኘህ ወድ ወንድሜ እንኳን ደሥ ያለክ። ደግሞ የምትመጥንህ የኔህ የዋህ ለእንሳት እንኳን ልቧ እሩህ እሩህ ሴት ነች።ፈጣሪ ይባርካችሁ ።
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v Жыл бұрын
የሰው ልጂ መጀመራው ሳይሆን መጨረሻው ሳምር ነውና አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እሸዋ እድለኛ ናት ያተ የሆነችው ሴት ጀግና ወንድ ነህኮ እንወድሀለን 😍😍😘👍
@febenmitiku28
@febenmitiku28 Жыл бұрын
ገምቼ ነበር ሚሊ እንደህዎነች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ በልጅ በእድሜ በጸጋ በጤና
@selamawitfisseha4165
@selamawitfisseha4165 Жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው ነህ ለብዙ የተተቸገሩ ሰዎች ደርሰሀል ለብዙ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ሞዴል የሆንክ የዘመናችን መልካም ወጣት ነህ ! እግዚአብሄር ለመልካምነነትህ የትዳር ዘመንህን ይባርክልህ! እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሄር ትዳርህን በልጆች ባርኮ ዘመንህ ሙሉና በደስታ የተሞላ ይሁንልህ!!
@netsieyu2983
@netsieyu2983 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ
@yettube
@yettube Жыл бұрын
ሜሉ እና እሼ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው።ማነው እንደኔ የእሼን ሚስት ለማየት ጓጉቶ የነበረው ?
@yettube
@yettube Жыл бұрын
@አልሚ Tube ነይ እሺ
@user-gx1sr7pq4o
@user-gx1sr7pq4o Жыл бұрын
ማር ደምሩኝ እመልሳለሁ
@user-fq6ug7vt8m
@user-fq6ug7vt8m Жыл бұрын
ምርጥ ሴት የዘመኑ ሴቶቹ እንታይ እንታይ ባሉበት ዘመን ተደብቃ የምትኖር የሴት ጀግና ዋው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ስሮጥ እግሬ ተሰበረ አትሻብኝ የሸቱን ሚስትኮ ለማየት ያልዞርኩበት የለም 🤣🤣🙈🙈🥰🥰🥰🥰🥰
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😅😅😅😀😅😀ጉርሻ ጋ አላየሽም ማለት ነው
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
እሼ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ተባረኩ ውለድ ክበድ ተባረኩ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻😊
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እሼ አንተም ምርጥ ሰዉ ነህ መጨረሻቺሁን እግዚአብሔር ያአሳምረዉ
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n Жыл бұрын
በስደት አለም የምንገኝ የመዳም ቅመሞች ወልደን ለመሳም ያብቃን 🙏🙏
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
አሜን😥❤❤
@user-td3lr4wv1w
@user-td3lr4wv1w Жыл бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Amen
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын
አሜን፫😥😥😥
@derbeezezewe6416
@derbeezezewe6416 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እመቤቴ ማርያም የጎደለውን እየሞላች እልፍ አመት በፍቅር ያኑራችሁ_
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
ቶሎ ዉለዱ አንተ አድናቂዉ እሽየ ዋውውው ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ እና ኤዉሮፓ ኤስያ ዓለምን ሙሉ ይውዱሃል። አጥር ያላ ስርግ አድርገህ ዉለድ ግዜ አላፍነዉ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
እሼ ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ በጣም ደስ ይላል አምልኮ እና ስግደት ብቻውን የተገባው የጋብቻ መስራች ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በእርሱ መገኘት እርሱን ብቻ በማምለክ ይባርክላችሁ።በድንቅ ልጆችም ተባረኩ።ሜላት አንቺም መፅሐፈ ምሳሌ ምዕ 31 ቁጥር 10 እንዳለችው አይነት ሚስት እንድትሆኚ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ።
@user-cz1et8yw4u
@user-cz1et8yw4u Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ እንደገለፅካት ያድርግልህ ትዳራችሁ በልጆች ይባረክ እመብርሃን በቤት በጓዳችሁ ቀድማ ትግባ
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
👏
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
❤😮
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
ድምፅህን ምን ነካው ዘፈንክ እንዴ ? ስሠርጉን ባንብላም :;
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
መግለጫው ትንሽ በዛ ይበቃል :; ሲበዛ ማርም ❤እኮ ይመራል
@meseretsemaw
@meseretsemaw Жыл бұрын
ስላየናት ደስ ብሎናል ቆንጅዬ ናት እንደገለፅክልንም ማንነቷም ውብ ነው❤️ መልካም ጋብቻ💚💛❤️
@tewabechbekele389
@tewabechbekele389 Жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ ወንድም ተክልዬ አሁንም አይለዩህ ባለቤትህንም አንተንም ከዚህ ለበለጠ ማእረግ ደረጃ ያብቃችሁ ምክንያቱም አንተ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለመቅደሱ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እና በሰማይ ደስታ ባለበት በቅዱሳኑ ፀሎትና ምልጃ ስምህ ይጻፍልህ እሼ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ደስ ይለኛል በርታ ጠንክር እስከሞት ለመጽናት ፀልይ አባቶችም ይፀልዩልሀል፡፡
@tutu2127M
@tutu2127M Жыл бұрын
እሼ መልካም ሠው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሳችሁን ያሣምረው አንተ ጥሩ ሠው ነህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ😍😍😍😘😘
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እሸቱ እዬ ሁሉ የሚገርመው እኔን ጨምሮ ያንተን ደሰታ ስለምንፈልግ ነው በጣም በጣም ነው እንደ እናቴ ልጅ ነው ያንተን ደሰታ ያስደሰተኝ እሼ ሁሌም ፈጣሪ ከአንተ ከባለቤትህ አይለያችሁ ወንድሜ ወለዱ ከበዱ መልካም እድል ❤❤❤
@meseretsemaw
@meseretsemaw Жыл бұрын
ለባለቤትህ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው ። በቃላት ሽንገላ ሳይሆን ማንነቷን ፍላጎቷን መረዳትህ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤️
@KeberoMedia
@KeberoMedia Жыл бұрын
Subscribe 😂
@user-gu9ul3wp3k
@user-gu9ul3wp3k Жыл бұрын
ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቅን ትሁት ልጅ ነህ በሀገርህ በእምነትህ አትደራደርም መጨረሻውን እዲያሳምርልህ እዲህ በመልካም ስኬትህ ሁሉ እንመኛለን በርታ👏👏👏💐💐💐💐💐 መልካም የትዳር የኑሮ የአድነህት ይሁንልህ
@raheltsegaw8789
@raheltsegaw8789 Жыл бұрын
ዋው እሼ እኔ በጣም የምወድህ የማከበርህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ወንድሜ በምትሰራቸው በጎ ስራዎች ላይም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ላንተ የሰጠ ለኛም ይስጠን🙄so ፍፃሚያችሁ ያማረ ይሁን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 Жыл бұрын
😂😂😂አትሩጥ አጋንጥ ወንድሜ 😂😍
@bemnetmedia4466
@bemnetmedia4466 Жыл бұрын
Whu are you😂😂😂 ከኔ
@selamawit1213
@selamawit1213 Жыл бұрын
አረ ባካቹ ይሄ የከነዓን Original አካውንት አይደለም🙏 አረ ባክህ ባክህ አንተ ሰው በሰው ስም አትነግድ🙏
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
አሜን
@alemtsehayayele5069
@alemtsehayayele5069 Жыл бұрын
እሼ ሁሉን ነገር በእግዚአብሔር ፍቅርና ትህትና ስለምትቀሳቀስ ያማርህ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ ከውሎህ እስከ ጓዳህ ትጎብኛችሁ እመ ብርሀን ትጎብኝህ አትለይህ በልጅም ትባርካችሁ
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
እሼ እንኳን ደስ አለህ የገመትኳትን ልጅ ስላገባህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 🥰🥰🥰
@selamabera8756
@selamabera8756 Жыл бұрын
enem gemech neber
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
እኔም ገምቸ ነበር ስለአላወቅን ነው እንጅ ኩሪፍቱ የዶንኪ ሠራተኞች አጠቃላይ እሷ ሁነው ቪድዮ አላቸው
@serkadisbizuneh5418
@serkadisbizuneh5418 Жыл бұрын
ምስጋናህ ይጋባል ስታመሠግን ምን ያህል እንደሚጨመርልህ ማሳያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ።
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Esha Egzaberen Yetbareka Tedar Yarglachu Yena Wendem...we Love you brother 🥰🥰🥰🥰🥰
@ayalewnessibu4834
@ayalewnessibu4834 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳርህን ይባርከው በልጅ ትጎብኝህ ድንግል ማርያም የኔ ውድ ቀና
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን በጤና በእድሜ በልጅ በልጅ ልጅ ባርኮ ያኑርልኝ🙏🏾❤️
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
እሼ መልካም ሰዉ ትዳራቹ ይባረክ አይለያቹ ዉለዱ ክበዱ እመቤቴ ቤታችሁን በፍቅር ትሙላላቹ 😘😘😘😘😘
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
በማግባትህ በጣም ደስ ብሎኛል እሽ ደግሞ ወልዳችሁ የምናይ አላህ ያድረገን አይለያችሁ ብለናል
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Жыл бұрын
❤ ይሄ መታደል ነው እሼ የድንግል ማርያም ልጅ በኑሯችሁ ሁሉ አብሮ ይሁን!
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 Жыл бұрын
Exactly 💯
@ayizamusa9743
@ayizamusa9743 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እሼ ማልካም ሰው እንኳን ደና መጣችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላች ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
@sadamohammed
@sadamohammed Жыл бұрын
Atesi mechele new yemitasayn
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ጣፋጭ ህይወት መልካም የትዳር ዘመን በልጆች ተባረኩ🙏
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
የ አብራሃም እና ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜችሁን ያሰምርላቸሁ 💚💛❤️ ለ አገራችን ሰላሙን ይመልስልን
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
የአንድ ስው ከእስልምና ማማሩ በማያገባው አለመግባቱ ነው አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@srtube8529
@srtube8529 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@kedijastitch6080
@kedijastitch6080 Жыл бұрын
ሶለለሁ አለይ ወሰሊም
@user-lu3em9wo3o
@user-lu3em9wo3o Жыл бұрын
ሰላዋቱ ረቢይ ወሰላሙን አለይክ💞💞💞
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Жыл бұрын
ያረሡለሏህ ሠለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ግን ሁሉም በቦታው
@hinkutuufanookoo877
@hinkutuufanookoo877 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የሰው ልጅ ፍፃሜው ስያምር ነው እና ፍፃሜያችሁ ይመር ይስመር እመ አምላክ አትለያችሁ ፃዲቁ ተክለሃይማኖት ህይወታችሁን ኑሮዋችሁን ይባርኩላችሁ እሽዬ ❤❤❤❤😍😍😍
@fadestmoodisam6058
@fadestmoodisam6058 Жыл бұрын
ምንም አላመንኩ ግን እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም መልካም ሰው ነህ እሼ
@naemahna996
@naemahna996 Жыл бұрын
GIRET VERY Nice Great job very gud wowowo AMEZING Good job
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ታድላ ሚሰት መልካም ባል ያገኘችዉ ❤️❤️❤️መልካም ጋብቻ እሼ እና ሜላት ዉለዱ ክብር 🥰
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls Жыл бұрын
ደስ ሲል ሁሉም ቦታ ደስይላል ታድላችሁ ገዳማቱ ሁሉ በርቱ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እሼ ፃድቁ አቡነ ተክለኃይማኖት ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን✝️❤🥰😍
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እሼው መጀመሪያውን ሳይሆን መጨረሻየን ያሳምር ነው እግዚአብሔር ፍቅር በፍቅር ያርጋቸው 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
@fetiitube
@fetiitube Жыл бұрын
አላህ ትዳራችሁን ይባርክ በደስታና በልጅ የምትቦርቁ ያድርጋችሁ ለናንተ ደስ ብሎኛል
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እሼ ምንወዴህ ምናከብርህ የኢቴይጵያውያን ባለውለታ ነህ ስራህ ሁሉ ደሥ የሚል ለላሎቼ አርያ የምትሆን ሰው እንወዴሀለን እናከብርሀለን ከወቅቱጋ ባለው ነገርና በመልካም ስራህ ስለዚህም የምትወዳት ፍቅረኛ በማግኘትህ እግዚአብሔር ይመሥገን ፍፃሜያቼሁ ያሣምርላችሁ ጠንካራ ጎበዝ ሰው ነህ
@melatabiy3510
@melatabiy3510 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። ተክልዬ ከእናነወተ ጋር ይሁኑ ።
@selamyetwahdolijtube
@selamyetwahdolijtube Жыл бұрын
ማን ነው ግን ዛሬ እንደኔ የአሼን ሚሰት በማየት የተደሰተው የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ የሁንላቸሁ ውለዱ ከበዱ ትዳር የእግዚአብሔር ፀጋ ነው መልካም የትዳር ዘመን 🥰🥰💍💍🥰🥰
@mesiassresassres9844
@mesiassresassres9844 Жыл бұрын
Enqan des alehe 😍 subscribed sansehe new anete melkam sew nehe edeme ketena yestelen 😍😍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማልከም ሰው
@ekrameku6004
@ekrameku6004 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@hasethussain6002
@hasethussain6002 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ ወለዱ ክበዱ ፍቅር ሰላም በቤታችሁ ይሙላ ❤
@temesgenyalealem1423
@temesgenyalealem1423 Жыл бұрын
እግዜብሔር በልጅ ይባርካቹ እሸ በርታ ምርጥ ሰውነህ በርታ በጣም
@antuta
@antuta Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ እሼ ምርጥ ሰው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሲቀጥም የተለያየ የሀሰት ቪድዮ የሚሰሩት ሰዎች ምን ያህል ሞኝ እንደሆኑ ነው የሚያሳየው ምክንያቱም ካሳየኸን የሀሰት ፎቶዎች ውስጥ ባልሳሳት ፍቅር ብቻ ናት አብራህ እየሰራች ያለችው። ይህ ደሞ የሚያሳየው እነዚህ ሀሰተኞች ሽማግሌ ላኩ የሚለውን ቪድዮ በደንብ አላዩትም ምክንያቱን ባለቤቴ አሁን አብራኝ ነው የምትሰራው ብለሀል። እኔ ግን እሽዬ የገመትኩትን ነው የሰማሁት ምክንያቱም የሆነ የኩሪፍቱ ቪድዮ ላይ አብራህ ሳያት የቤተመንግስት ቪድዮ ላይ አብራህ ሳያት እኚህ ሰዎች ምነው ባልና ሚስት በሆኑ እላለው ፀጉር መቁረጥ ስትለማመድብህማ አረጋገጥኩ እና ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ትዳር አብራቹ ጅጅት በሉ
@user-ir5bn9hw4z
@user-ir5bn9hw4z Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጅማሪ ሳይሆን ፍፃሚያቹን ያስምርላቹ አሼ መልካም ሰው በእውነት ይገባሃል አለያቹ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ🙏😍
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
እሼ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ሴት ናት እሼ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ሰርጋችሁን ግን በቅዱስ ቁርባን አድርጉ መጨረሻችሁ እንዲያምር 💚💛❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችህን ይባርክላችህ እሼ ምርጥ ሰዉ መልካሙን ሁሉ እመኝልህ አለሁ 🙏🙏🙏
@user-zd2py4xz6t
@user-zd2py4xz6t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ መልካም ጋብቻ ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😂😂🥰🥰🥰🥰አይዛክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው🙌🙌🙌🙌 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹
@neamenkiflom3530
@neamenkiflom3530 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ያማረ ይሁን በብዙ በረከት ተባረኩ 💚💛❤️
@Samri3344
@Samri3344 Жыл бұрын
Amen
@helentube8485
@helentube8485 Жыл бұрын
በጣምነው የምታምሩት ሜላት ኤድ እሸቱ እግዚአብሔር ይባርካቹ ውለዱ ክበዱ ❤️🙏🙏🙏
@saranegash12
@saranegash12 Жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ጥሩ ስብእና እንዳላት ኣልጠራጠርም፡ በተለይ ለእንስሳ ማሰብዋ God bless your marriage
@zaid.0115
@zaid.0115 Жыл бұрын
እሼዬ አንተ መልካም በእግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ የአብርሃም የሣራ ይሁንላችሁ ዘርህ ይባረክ እሼ መልካም ነህና መልካም ሴት አገናኝቶሀል አሁንም ትዳርህ ህይወትህ ኑሮህ መንገድህ ቤትህ በእግዚአብሔር የተባረከ በእመብርሀን የታቀፈ ይሁንልህ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ አንተ ብሩክ
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ የዛሬ አመት የማሙሽ እናት
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ሥራ እንጂ የእርስዋ አይደለም አታጨናንቁዋት ዋናው ፍቅር ነውና በፍቅር ያላብሳችሁ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የዋዘ አይደላችሁም ! ምስጥራችሁ እንዴት እንዲህ ተጠበቀ!? እግዚአብሔር እሁንም ከክፉ ሁሉ ድብቅ ሽፍን ያድርጋችሁ! አንተማ የልጅ አዋቂ ትልቅ ሰው ነህ! ተባረክልኝ🙏🏾❤️
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክልህ መጽሀፍ እንደሚል ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ በረከትህን ተጠንቅቀህ ያዝ እንግዲህ ቀልድ ሚስት ጋር አይሰራም
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እሸ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍😍ተባረኩ አሜን።
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
እሰይይይይ እሽየየ ምርጥ ሰዉ ናት እግዝኣብሔር እመብርሃን ትዳራቹ ትባርክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zenebechtulu2167
@zenebechtulu2167 Жыл бұрын
ሺ ዓመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ተእናተ ጋር ይሁን
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
wow wow wow እሼ የምር ደስሰሰሰሰሰ ብሎኛል ፈጣሪ በልጆች ይባርካችሁ🤲❤ መንድሜ❤
@zewdealem4905
@zewdealem4905 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁን እሸዬ መልካም ሰዉ
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@selamabebaw4885
@selamabebaw4885 Жыл бұрын
የኔማር ስታምር አላህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ከወረኛ ከምቀኛ ከሼረኛ ያርቃችሁ ነገ ዩትበሮች ከመፈትፈት ያድናችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-df9qr5np5u
@user-df9qr5np5u Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@emmeradv1
@emmeradv1 Жыл бұрын
እንኳንም ያንተ ሆነች ምርጥ ናት እንዳንተ እግዚያብሄር ትዳራቹሁን ይባርክ አሜን የኛንም ይባርክ
@alhamdulhia4735
@alhamdulhia4735 Жыл бұрын
ውይ አሸ ፍቅር ናት ብየ ፍቅርን በጣም እወዳታለሁ ስታምርኮ የኔመልከመልካም
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ይገባል እሼ አትጠራጠር👍👍👍👍ይገባዋል አደል የመዳም ቅመሞች መቼም ለወሬ ያለን ፍቅር ውይ🥰
@user-id7qz5wo8x
@user-id7qz5wo8x Жыл бұрын
ማሻአላህ ትዳራችሁ ያማረየሰመረያርግልቻችሁ ውለዱክበዱ እሸየ
@lukaabd4677
@lukaabd4677 Жыл бұрын
Bless your marriage with lots of love, respect, happiness and beautiful healthy kids.
@bemnet2104
@bemnet2104 Жыл бұрын
እሼ በጣም ነው የምወድሆ😘😘😘😘
@Giraffetube
@Giraffetube Жыл бұрын
ፍቅራቹ የሰመረ ትዳራቹ ያማረ ይሁንላቹ❤❤❤
@tesfahungizaw5582
@tesfahungizaw5582 Жыл бұрын
ሰመረ ባርያውን ነው?😂
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 Жыл бұрын
አሜን
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z Жыл бұрын
ቅን ልጅ ነህ! ፈጣሪ በትዳርህ ይክፈልህ! በልጅ በኑሮ ይባርክህ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
የመዳም ቀመሞች እኛም ከሰደት መልሰ ወልደን ለመሳም ያብቃን
@user-ro4lo7qy5n
@user-ro4lo7qy5n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ቅመም
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ሰሉየ 🥰😇
@asadaasada936
@asadaasada936 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰውነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ፍፃሚያቹ ያማረ ይሁን🙏❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እሸዬ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍፃሜችሁ ያማራ ይሁንላችሁ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
ትዳራችሁ የአብርሃም ና የሳራ ያርግላችሁ ኤሽ 💞👍👍👍
@hanamulugeta4812
@hanamulugeta4812 Жыл бұрын
I wish you both a life time health & happiness!
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
እሼ ጀግና ሰው እግዜአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ።
@user-hf1ci8vz4x
@user-hf1ci8vz4x Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ በጉጉት ነው የሰማሁት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጲያውያን
@emadtube9949
@emadtube9949 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
ድምፅ የለም እኔ ጋ እፍፍ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ፍቅር ጨምሮ ይስጣቸው😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 Жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🎉❤
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 350 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 40 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 33 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН