Рет қаралды 4,207
#falafel #hummus #snack #belila #በሊላ በዛሬው ዝግጅት በሽንብራ የሚሰሩ ቀለል ያሉ እና ጣፋጭ የሆኑ 4 ምግቦችን በ 30 ደቂቃ ውስጥ ይዘንላችሁ መጥተናል፥ ፈላፍል፣ ህሙስ(dipping)፣ በሊላ እና አንድ ደግሞ ለስናክ የሚሆን ። አይታችሁት ደግሞም ሰርታችሁት እንደተለመደው አስተያየታቹን እንድትሰጡኝ ጠይቃለው።
#amhariccooking #cookingchannel