እጣ ፈንታ ክፍል 16 | Eta Fenta epsiode 16

  Рет қаралды 174,082

Kana Television

Kana Television

14 күн бұрын

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 480
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v 12 күн бұрын
ከሰኞ እስከ አርብ ብለው ሸወዱን በሳምንት ሁለት ቀን ነው የሚለቁት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😮😮😮😮
@HallelujahMesafint
@HallelujahMesafint 12 күн бұрын
Selanawi self enwta ende🤔
@user-ei8ul5go4k
@user-ei8ul5go4k 12 күн бұрын
ልክነህ 😂😂😂😂
@FLame_GAMING7
@FLame_GAMING7 12 күн бұрын
Ere awo ydebral kmr 😢
@user-bp7bb6qz7u
@user-bp7bb6qz7u 12 күн бұрын
እዴት እደተናደድኩ😮😮😂😂😂
@Helen-wb8zh
@Helen-wb8zh 12 күн бұрын
አዉ እዉነት እኛ ሰፈብለን ምጠብቀዉ ወዪም እተዉዉ😢😢😢
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n 12 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ከሰኞእስከ እሁድ ቢሆን የሚወድ 👍
@Tmesgne
@Tmesgne 12 күн бұрын
ኸረ ከሰኞ እስከ አርብ በስነስርአት በለቀቁልን በሳምት ሁለቴ ብቻነው እየለቀቁ ያሉት
@user-cs5kj9lt4s
@user-cs5kj9lt4s 12 күн бұрын
​@@Tmesgneእረ ኡሱን ይቅር እና ከሰኞ እስከ ኣርብ ይሁን
@FeraoleAbebe
@FeraoleAbebe 12 күн бұрын
Eko😢
@Good5yyu-fk6wy
@Good5yyu-fk6wy 12 күн бұрын
Enem
@EUMASOMANEUMASOMAN
@EUMASOMANEUMASOMAN 12 күн бұрын
እኔም
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 12 күн бұрын
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg 12 күн бұрын
አሚን፣አሚን
@user-by6rm5xe1c
@user-by6rm5xe1c 12 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 12 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ox8jl3by2y
@user-ox8jl3by2y 12 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@MarimMarim-wx4qp
@MarimMarim-wx4qp 12 күн бұрын
እደናተ ተመልካች ሚንቅ የለም ከምር😢😢😢
@user-cd8fw6km7f
@user-cd8fw6km7f 12 күн бұрын
ካሁን ቡሀላ እንዳታቋርጡት አትጨማለቁብን ለተመልካች ክብር ይኑራቹህ☹️😏
@ye_turk_filme_adnaki
@ye_turk_filme_adnaki 6 күн бұрын
መረዳት አለብን እኛ ስናየው ቀላል ይመስላል ግን ብዙ ውጣ ውረድ አለው ምክንያቱም ቶርግመው ነው ምያቀርቡት ቀላል አደለም
@AriyamMarmarati
@AriyamMarmarati 12 күн бұрын
ማነው የጓጓው 🎉🎉like argu
@RimasMohammed-fi2sc
@RimasMohammed-fi2sc 8 күн бұрын
Esh ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Edenzmedkun
@Edenzmedkun 12 күн бұрын
ሀሉንም ተዉት አጣ ፈታ ብቻ ይታይ አሱ ብቻ ነዉ ደስሚለዉ አቶ ቦራ ወይዘሪት አዳ
@SoretiHaji
@SoretiHaji 12 күн бұрын
Aw lelaw medegagem new mihonbachu
@user-gb8pl3sk9t
@user-gb8pl3sk9t 11 күн бұрын
Yenemar hulatunm awadachawalaw❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 12 күн бұрын
ምን እንደሰለቸኝ ታቃላችሁ ቅመሞች ኮሜንት ስር ገብቶ ልቀቁ አትልቀቁ መጨቃጨቅ ኤጭ የማይረቡ ናቸዉ በቃ ደስ ሲላቸዉ ነዉ የሚለቁት
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 12 күн бұрын
@@user-to8kd3bb9o የህ ድን ፊልም ቢተረጉሙት
@DiboraShimels-l2k
@DiboraShimels-l2k 12 күн бұрын
ቃናዎች ግን ለሰው ክብር የላቸውም በጣም ነው የሚያናድት😡😡😡😡😡
@yenesewu358
@yenesewu358 12 күн бұрын
😅😅😅እኛውሰቀለን ። የተንቀባረሩት😅😅😅መንገድ ዘግተንም ቢሆንልክእናስገባቸዋለን።። 😅😅
@hanan858
@hanan858 12 күн бұрын
ደስ ሲለን ነው የምንለቀው ለምን አትሉንም ከሰኞ እስከ አርብ ከምትሉ ጥናዣም ሁላ 😫🤘😜
@user-jx4yc3uk9f
@user-jx4yc3uk9f 12 күн бұрын
👎👎👎
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 12 күн бұрын
የተመቶ❤❤😂😂
@user-mh4be4wj4s
@user-mh4be4wj4s 12 күн бұрын
😂😂😂
@user-cr1ci5fk7z
@user-cr1ci5fk7z 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@SaidaMoha-mc3ot
@SaidaMoha-mc3ot 11 күн бұрын
😂😂😂😂
@senibirhanu5709
@senibirhanu5709 12 күн бұрын
እደኔ አዳ ሱስ የሆነችበት ሰዉ አለ😂😂😂😂😂
@Sala-vw6gr
@Sala-vw6gr 12 күн бұрын
ለተመልካች ክብር የላቸውም
@KalKidan-ce6bl
@KalKidan-ce6bl 12 күн бұрын
ቆይታችሁ ስትለቁ እየረሳን ነው የምር እንደዚህ ደስ አይልም
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 12 күн бұрын
Are tolo tolo yilekek yemitiluu eneeko enkelf aliz alengi hooo😂😂😢😢❤❤❤❤❤esti like argungi😊😊😊
@abdumuhaaliali
@abdumuhaaliali 12 күн бұрын
መብረቅ አይለቀቅ የምትሉ ላይክ ያጥፋው ቃና የሚስጠላ ድራማ የለቀቀው እሱን ነው
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 12 күн бұрын
መብረቅ ድራማ ያቆምኩት ያስሊ እናት ትመጣ ነው
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c 12 күн бұрын
እኔም 50ላይ ተውኩ
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c 12 күн бұрын
እኔም 73ነው ያቋረጥኩት
@kanabecha458
@kanabecha458 11 күн бұрын
@@SaSlam-dk9ev me too
@simretabebe8272
@simretabebe8272 11 күн бұрын
አኔ 50 ላይ ነው ያቆምኩት ​@@SaSlam-dk9ev
@lovlove4476
@lovlove4476 12 күн бұрын
በእውነት ግን በጣም አበዙት ለምን አይለቁልንም በዚህ ፊልም ልመና አበዙ በጣም😢😢❤😂😂
@user-en5yf1xz5n
@user-en5yf1xz5n 12 күн бұрын
ቦራ ፎቅር ጀማምሮታልየምትሉ ለማምለጥእየፈለገነበርግን እናያለን የኔዉድአዳ ቅብጥብጧ ስወዳትኮ❤
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 12 күн бұрын
አወ ፍቅር ይዞታል እዴዚህ የሚያበሣጨዉ ፍቅር ነዉ😂😂😂😂
@AhmadAhmad-jf3ez
@AhmadAhmad-jf3ez 12 күн бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ ❤❤❤❤❤❤
@abiyberhanu92
@abiyberhanu92 12 күн бұрын
Ere
@AhmadAhmad-jf3ez
@AhmadAhmad-jf3ez 12 күн бұрын
ለኮሜት ነኝ
@titititi729
@titititi729 12 күн бұрын
አረ እኔ ነኝ
@user-kb5pd6vr7w
@user-kb5pd6vr7w 12 күн бұрын
አለና ሰሊን ፍቅርፍቅር እያጫወታቸውነው😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 12 күн бұрын
አብረው ይሆናሉ😅😅😅
@MeklitMy-qu1hv
@MeklitMy-qu1hv 12 күн бұрын
አንድ ድራማ እስኪወደድላቸው ድረሰ ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ ከተወደደ በኃላ ግን አይለቁም ለተመልካች ክብር የላችሁም ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 12 күн бұрын
ቃናዎች በጣም ነው ያስጠላቹህኝ ስነስርዓት አጣቹህ እኮ
@Carlitin
@Carlitin 12 күн бұрын
መብረቅ ለምን አትለቁም እደጀመራቹ ጨርሱ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ በትክክል ልቀቁ ሁሉንም
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 12 күн бұрын
ወይ አዳ ዛሬ በሳቅ ገደለችኝክክክክክክክክክክክክክክ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 12 күн бұрын
ሳልፈነዳ ደረሳችሁ ስትወደድ ግዜ ሽቴ ሚሬዳ ይሁን አላችሁ😂
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኧኧረረረ ድምጽ የለውም
@yenesewu358
@yenesewu358 12 күн бұрын
የተመልካች ፋላጎት 😢😢😢የማከለቢሆን መልካም ነው። ከሰኞ&አርብ ብታረጉትጥሩ ነው።😅😅ጥቅሙየጋራነው😂
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 12 күн бұрын
አየ የኛ የሤቶች ነገር ሠሊን ተሣሥቸነዉ የዴወልኩት😂😂😂😂እየጀማመረት ነዉ በድቀን 😂😂😂😂 አዳየ የኔ ልዩ ሢጀመር ሁሉም እብድ ናቸዉ ዴሥ ሢሉ❤❤❤😂😂😂
@user-tx5tj3iu2b
@user-tx5tj3iu2b 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AmanuelDagewu
@AmanuelDagewu 12 күн бұрын
ለምንድን ነው ግና ቶሎ ቶሎ የማትለቁት መስራቤት መጥቸ አመፅ ነው የማስነሳው😡😡😡
@asteraster4785
@asteraster4785 12 күн бұрын
ይገባቸዋል 😂
@Yetm798
@Yetm798 12 күн бұрын
ከአሁን በኋላ ቃናን ለማቆመረ ወስኛለሁ ደህና ሁኑ ✋ከናንተ ጋር ማን ይዳረቃል
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 12 күн бұрын
የሳቂ ምንጭ እኮነች አዳዬ ❤😘😘😘
@Zaniba-l6h
@Zaniba-l6h 12 күн бұрын
እረ ተው ከሰኞ እስከ እሁድ በሆን በጣም ደስይለን ነበረ ❤ አዳ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤
@wintagaming3641
@wintagaming3641 11 күн бұрын
ምድረ ሰካራም ማንይጨፍርልአቸው..... ክብር የኑራችሁ ለስራቹህ.... ቃናወች...
@MelatKuma
@MelatKuma 11 күн бұрын
እንደ ቃና ተመልካችየሚንቅ የለም ክብር ይኑራችሁ
@mekdi7550
@mekdi7550 12 күн бұрын
ተመስገን ኤቭረን ተብየው ወንድ ልሆን ነው😂 የሚያሳየዉ act የሴት ነው ያስጠላል
@user-qh3qz2xz1f
@user-qh3qz2xz1f 12 күн бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችው አታቆርጡ ልቀቁልን እንጂ
@user-wb8vj9uo5u
@user-wb8vj9uo5u 12 күн бұрын
በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ከሰኞ እስከ አርብ ያላቹትን ከሰኞ እስከ እሮብ በሉት እኔ ምለው የሰው ልብ ስላንጠለጠላቹ ብዙ አድናቆት አገኛቹ ማለት አደለም ሰው እንዲጠላቹ እያረጋቹ ነው🤦‍♀️
@user-nh7uf9bo3l
@user-nh7uf9bo3l 12 күн бұрын
እንደኔ የጓጓ ሰው ኣለ😮
@routtayye3125
@routtayye3125 12 күн бұрын
ምን አለ በስንስርአት ብትለቁልን
@AnwarMahmud-yh3lj
@AnwarMahmud-yh3lj 12 күн бұрын
awo betkkl
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 12 күн бұрын
ውይ 🤣🤣 አዳና ሰሊም ሲስቁ 🤣🤣🤣🤣
@FathimaP-wn4su
@FathimaP-wn4su 12 күн бұрын
አዳዬ የራስሽን ታሪክ ነኀርሽው❤🎉
@user-gn3yv2sl3p
@user-gn3yv2sl3p 12 күн бұрын
ህይወት ትክት ብሎዋታል ኣይ ኣዳዬ የኔ እብድ😂😂❤❤
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 12 күн бұрын
ለምን በየቀኑ አትለቁም እልም ያርጋችሁና 😅😢
@user-vn1kp4nk3l
@user-vn1kp4nk3l 12 күн бұрын
Ufff ere atkoretuben eshi pls
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
@OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu 12 күн бұрын
አረ ተው ግን ቀን አትለፉ 🥹በጉጉት እኮ ልንሞት ነው አይ የኔ ነገር እታፋንታን ስጠብቅ ያለፈው ክረምት መጣ 😮😮ቆይ ምን እስክንሆን ነው 😒😒😒😒
@Oma731
@Oma731 12 күн бұрын
ፊልሙ በጣም ነው ደስ የሚለው ቶሎቶሎ ልቀቁልን Please
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 12 күн бұрын
በጣም ፈታ ያለፊልም❤
@Samerawit-yo8cj
@Samerawit-yo8cj 11 күн бұрын
አዳዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤
@SoretiHaji
@SoretiHaji 12 күн бұрын
በአረበኛ እርሱን የሚያቅ ይንገረኝ ቃና አላይም እንደዉም 😢
@NyatFilmon
@NyatFilmon 12 күн бұрын
እርእሱን ካወቅሽ ምን ላይ ልታይው ነው
@SoretiHaji
@SoretiHaji 11 күн бұрын
@@NyatFilmon you tube lay newa
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 11 күн бұрын
ደስ የሜል ነው ምና ቶሎ ቶሎ ብለቁት ልባችን ከምታጠለጥሉት❤❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 11 күн бұрын
የአሊሺ ድምጽ የኮራይ ነዉ ደስሲል
@user-bg5uq6ih8l
@user-bg5uq6ih8l 12 күн бұрын
ስራ ሳይኔራቸው እነሱን ሲደብራቸው ነው የሚለቁትእነዚህ 😜ዝ😂😂😂
@DhgVvxf
@DhgVvxf 12 күн бұрын
ልቀቁት አታጎጉን😢😂አዳዬ የኔ ቀውስ እሰማያት ቸኩያለሁ😮
@user-xj8xi3vu3t
@user-xj8xi3vu3t 12 күн бұрын
ይሄ ድራማ እንደኔ የሚያፍታቸው ብቻ ላይክ አርጉ 😂😂😂😂😅
@EndaleKifle-ei6to
@EndaleKifle-ei6to 11 күн бұрын
17ትን ቶሎ ልቀቁልን 😢እባካችሁ 🙏
@SalamaSalamahhh
@SalamaSalamahhh 12 күн бұрын
ኣይ ኣዳ በሳቅ ገደለችኝ እኮ😂😂
@user-ih7pn4kd4m
@user-ih7pn4kd4m 12 күн бұрын
ዱማ ምርጥ ድመት ነበርሽ😂😂😭አዳ😅
@AddisAbera-wf2kt
@AddisAbera-wf2kt 11 күн бұрын
😂😂😂😢😢😅😅❤
@kal7566
@kal7566 12 күн бұрын
እንዳታቃሩጡት ከኣቶ ቦራ ፍቅር ይዞኛል ሰዎች😢😢😂
@user-sn8gz7nf8k
@user-sn8gz7nf8k 12 күн бұрын
ለተመልካች ስርአት ይኑራችሁ
@mestimesti-n5t
@mestimesti-n5t 12 күн бұрын
Txs❤
@user-un3ov6sl6v
@user-un3ov6sl6v 12 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ
@HermelaHermi-rj6dh
@HermelaHermi-rj6dh 11 күн бұрын
Demo lemendnew download yematkeftut 🙏ebakacun kfetut😥😥
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 11 күн бұрын
እውይይይ አዳዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 12 күн бұрын
15:40 እውነቷን እኮ ነው አበዛችዉ ደሞ ፈጣሪ ነው ያስወራሽ ትላለች ጥንቆላዋን ከፈጣሪ ጋር ያገናኛሉ እንዴ ጅሎች😂😂😂😂😂
@ShitayeData
@ShitayeData 12 күн бұрын
😂😂😂ማነዉ እንደ እነ ሆዱን እስከታመም ድረሲ የሳቀዉ
@user-wd8lt3mr6e
@user-wd8lt3mr6e 12 күн бұрын
ማነውእደኔ በጉጉትሲጠብቅየነበረው
@madinamadina1573
@madinamadina1573 12 күн бұрын
አይ አሊ እሡኳን ትንሽ እረጋያለመሥሎኝ ነበር ሢደብር እንያቸው እድም እማን የላቸው 😂😂
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 11 күн бұрын
ጭራሺ የባሰበትሆነ😂😂😂
@africanprintingadvert8245
@africanprintingadvert8245 12 күн бұрын
Tnx kana beziheketelubete👍
@melatmelat8307
@melatmelat8307 11 күн бұрын
አይይይይ አዳ
@user-yz6ww3pz8d
@user-yz6ww3pz8d 12 күн бұрын
ግን እኔ ምለው እሰከ ኣርብ ነው ውይሰ እስከ ረቡእ ነው ኣልገባኝም
@user-ws6nw2nq5k
@user-ws6nw2nq5k 12 күн бұрын
እስከሮብነዉ
@ghgj3366
@ghgj3366 12 күн бұрын
የአዳ አክስትና ኤቭረን ምን እየሆኑነዉ😂😂😂😂
@MohammedHusenyayu-zt4db
@MohammedHusenyayu-zt4db Күн бұрын
Areto.loyile❤é mit6❤❤❤
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 11 күн бұрын
ቦራ በፍቅር ቅልጥ ብሎየለእደ አዳማለም ጀምረሻን😂😂😂
@SifaniAnbesa-mw7pf
@SifaniAnbesa-mw7pf 12 күн бұрын
Adaye fikir❤❤❤
@nebyoh1102
@nebyoh1102 12 күн бұрын
You release it once a week ?
@oranthaile1838
@oranthaile1838 12 күн бұрын
ሰብስክራይባቹን እያነሳቹ ውጡ ምን አሰለመናቹ ሰርች አረጋቹ በቱርክ ቻናል ወይ በአረብኛ ማየት ትችላላቹ ያገሬ ልጆች ቂናኦች ለተመልካች ክብር እንደሌለላቸው ደጋግመው እያሳዩ ነው
@Fcgcchb
@Fcgcchb 12 күн бұрын
ውይ ስወዳቹ❤❤❤
@zahraza4746
@zahraza4746 11 күн бұрын
ዛሬምን ተገኝቶነው የለቀቃችሁት😢😂😂😂😂😂😂😂😂
@titititi729
@titititi729 12 күн бұрын
ላዬክ አማረኝ
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 12 күн бұрын
ምን ህናቹ ግን ብስንስርኣት ብትለቁት ዕጣ ፋንታ ቴውት 😢❤❤😂😂😂😂
@salemSalem-pr1so
@salemSalem-pr1so 12 күн бұрын
በሳቅ ከርቱኑ😂😂😂😂
@yopitamkasd1800
@yopitamkasd1800 12 күн бұрын
😂እውነትም ፍቅር ነው መቅናት ጀመረኮ አቶ ቦራ😅
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 12 күн бұрын
አዳየ የኔውድ
@rozinasakin3257
@rozinasakin3257 Күн бұрын
Ada wde❤
@eskedarbely
@eskedarbely 12 күн бұрын
አረቃለመጠየቅ😂😂😂
@semiraMohammed-uf6rn
@semiraMohammed-uf6rn 12 күн бұрын
ወይኔ ኮመታተሮች የማዳምን ንደት እዚህ ነው የምትወጡት😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff 12 күн бұрын
🙊😂😂😂😂😂
@YeEhr
@YeEhr 12 күн бұрын
በጣም😂😂😂😂😂
@eskedarbely
@eskedarbely 12 күн бұрын
አረዛሪበሳቅሞትኩኝ🤣🤣🤣
@SaadaKk-qr8wk
@SaadaKk-qr8wk 12 күн бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በየቀኑ ልቀቁ
@ትግራወይት
@ትግራወይት 12 күн бұрын
ወይኔ አዳ በሳቅ ልትገለኝ ነው ድመቴ😁😁
@raa3066
@raa3066 12 күн бұрын
አዳገናሁንተሸወደችመናገርነበረባትይሻላትነበር
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ሰሊን አዳ😮😂😂
@yena3093
@yena3093 12 күн бұрын
ሲለቀቅ አታዩም ዝም ብላችሁ ምንድነው የምትነዛነዙት 😂😂 ሠኞ ሆነ ሃሙስ ወይ ቅዳሜ ምን ለውጥ ያመጣል በተቀቀ ሰአት እዩ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 11 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌☺️
@EyerusAbdisa-jw9dh
@EyerusAbdisa-jw9dh 11 күн бұрын
Tank you❤❤❤😊
@uadh7751
@uadh7751 11 күн бұрын
ምን አለበት አሁን ቶሎቶሎ ብትለቁ😢😢😅❤❤❤❤
@JibrelChane
@JibrelChane 12 күн бұрын
አሊና ሰሊን እሳት የሆነፍቅር ገብተዋል ❤❤🎉🎉😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 11 күн бұрын
ካርቶን አለበሰቻትኮ ሠሊንን😂😂😂በሣቅ የለሁም😂😂😂😂
@SeabScduht
@SeabScduht 12 күн бұрын
ሁለቱንም አለቀቁም ደሞ መብረቅ እያጎጎነዉ ማለቂያዉ ደርሶል ብትለቁልንሳ😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 12 күн бұрын
አይ አዳይ😅😅😅😅
@Ferafelowr-lm4es
@Ferafelowr-lm4es 12 күн бұрын
አይአዳ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-fy3qs5le3w
@user-fy3qs5le3w 12 күн бұрын
እናትስወች ግን ያማቹሀን 😫😂 እዴ ለምድነዉ ይማለቁት ቶቶለ
@ekramhussen-zy5qw
@ekramhussen-zy5qw 12 күн бұрын
betam dsblocl bemeleqqu
@user-dc3ty8hg6e
@user-dc3ty8hg6e 12 күн бұрын
የኔ ውድ አዳ😂😂😂😂😂😂
@Mah-bg6un
@Mah-bg6un 12 күн бұрын
ሀብታም ባል ፈልጉልኝ 🤣🤣ሴቶች🥺🥺
@aloneymeri
@aloneymeri 12 күн бұрын
Ato bora alelsh adel ende😂
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z 12 күн бұрын
አሊ አለልሺ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 11 күн бұрын
አቶ ቦራ 😅😅😅
እጣ  ፈንታ ክፍል 17 | Eta Fenta epsiode 17
42:09
Kana Television
Рет қаралды 165 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 18 | Eta Fenta epsiode 18
44:53
Kana Television
Рет қаралды 167 М.
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 8 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 22 МЛН