ፈጣን ቁርስ አስራር ከነ ቂጣው አዘገጃጀት ethiopian food recipe breakfast

  Рет қаралды 29,242

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ፈጣን ቁርስ አስራር ከነ ቂጣው አዘገጃጀት ethiopian food recipe breakfast @zed kitchen
#ፈጣንቁርስአስራር#ethiopianfoodrecipebreakfast#zedkitchen#ቂጣውአዘገጃጀት#

Пікірлер: 62
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Ingredient 3 1/2 cups quality plain flour 4 Cup water 1 teaspoon salt 1 teaspoon sugar 2 tbsp oil የሚያስፍልጉን ነገሮች 3 1/2 ኩባያ ዱቄት 4 ኩባያ ውሃ, 1 የሻይ ማንኪያ ጨው, 1 የሻይ ማንኪያ ስኳር, 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
@fafetube8968
@fafetube8968 2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ሰረባት አሰራር አታቂም እናቶቻችን ሊጡን አቅጥነው ሲጋግሩ አይን ያወጣል ሰረባት ይባላል ሳኡድ ሞክሬው እቢለኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@fafetube8968 እውነቱን ለመናገር ስሙን ገና አውን መስማቴ ነው ግን ሞክሬ ከሆነልኝ ሼር አደርግሻለው👍❤
@srsrsrdd1412
@srsrsrdd1412 2 жыл бұрын
ይመቸሺ
@user-wy1js8sg8b
@user-wy1js8sg8b 2 жыл бұрын
@@fafetube8968 ዱቄት ስኳር እርሾ ጨው ቀላቅለሽ እንደ እንጀራ አድርገሽ አቡኪው ከዛ ኩፍ ሲል ጋግሪው
@amanuelnazrawi9830
@amanuelnazrawi9830 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ባለሞያ እራሱ አይገልፅሽም ትለያለሽ
@embetborena5019
@embetborena5019 Жыл бұрын
ያምራል
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын
Wow you’re talented woman
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
Wow shbati! I like this Food so much
@lishannigussie4997
@lishannigussie4997 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በእውነት!
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 2 жыл бұрын
ዋው እስክሰራው ያንችን ግምጥ ባረኩት
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 Жыл бұрын
Z betam naw des yelale enmokwrale
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ዜድ !!!!
@munitgashaw7279
@munitgashaw7279 2 жыл бұрын
Betam creativ balemuya 👍
@sammulat3110
@sammulat3110 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@hannaanduhannaandu1032
@hannaanduhannaandu1032 2 жыл бұрын
❤️🌹❤️🌹
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@asmakedir115
@asmakedir115 2 жыл бұрын
waw yemigerem new
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
ውይ ቸኩየ ቂጣው ቡቻ ነበር ያየሁት በቃ ከልጆቸ መቅሰስ ያምራል
@aronaron6406
@aronaron6406 2 жыл бұрын
Wow ejeshe yebarek ehete
@tigstzerie5090
@tigstzerie5090 2 жыл бұрын
Betam konjo
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ አሁኑኑ ወደ ቁርስ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
መልካም ቁርስ የኔ ቆንጆ እንደምትወጅው ተስፍ አደርጋለው ❤❤💯
@belayneshyednglmarymlji9264
@belayneshyednglmarymlji9264 2 жыл бұрын
Wow Betam Gobez Neshi Mamaye Dngl tetbkshe yene wuda😍😍😍😍😍
@user-mj7ce9hl6i
@user-mj7ce9hl6i 2 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከዩቲዩብ ጥሩ ሙያ እያስተማራችሁን ነው በዚህ ዘመን ባሏን ሁልጊዜም ፍርፍር ብቻ የምታበላ ሴት መኖር የለባትም ኑ እየገባችሁ ተማሩ እናመሰግናለን ዜድ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው በርቺ እውነት ለመናገር እንደ እናንተ አይነቱ ሰው በሚሊዮን ቤት ክፍያ ብታገኙ ብዬ እመኛለሁ የሰውን ስም እየቦጨቁ አንዱን ገድሎ አንዱን አንስቶ የሚኖሩት ከእናንተ ጋር እጃቸውን እኩል ዘርግተው ክፍያ ይቀበላሉ አላህ ለሁላችንም ንፁህ ልብ ይስጠን ግን ቪድዮሽ ለምን ማስታወቂያ የለውም እኔ ላይ አይመጣም
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ አምላክ ያክብርልኝ❤❤🤲
@zedtube6887
@zedtube6887 2 жыл бұрын
مشاء الله
@mummycookshomemade
@mummycookshomemade 2 жыл бұрын
This looks so yummy. I want to try making this myself.
@Adugenete
@Adugenete 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ደሞኮ ቁርስ ሰዓት ላይ ነው ዘው ብዬ የገባሁት በጣም አሪፍ እና ቀለል ያለ በሚገባን ቋንቋ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ሙያ ተምረናል የተጠቀምሻቸው ግብዓቶችሽ በሙሉ በጣም አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን በርቺልን
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ አምላክ ያክብርልኝ❤🙏
@fasikahailemariym48
@fasikahailemariym48 2 жыл бұрын
Wow yummy yummy
@sadaseid8853
@sadaseid8853 2 жыл бұрын
በርቺ ዜዱ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እሺ ማማዬ❤❤
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ዜድዬ ጥያቄዬን አክብረሽ ስለመለስሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ልዮ አሰራር ነው ተባረኪልክ ላይክ።
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ነብያዬ ስለዘገየው በጣም ይቅርታ የኔ ቆንጆ😉❤❤
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 2 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቀላልና ጠቃሚ ሙያ ነው ያሳየሽን ላይክ ብያለሑ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቅድስትዬ❤🙏
@muktarawol4592
@muktarawol4592 2 жыл бұрын
J
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አራ ፍ ነው ተባረኪ ቤተሰብ ሆኛለዉ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልኝ ቤተስቤ ስለሆንሽ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ❤🙏❤
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Masa Allha hlme ymtesertwe mgte syblu ba myte bta ytgbalu😘😘🙏👌
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ክብር በይልኝ የኔ ቆንጆ😉❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ዝቢብዬ በጣም ቆንጆና ፈጣን ቶርትያ በቤታችን እንድንሰራ አሳየሽን ስፈልግ ከጃይንት ነበር የምገዛው በጣም አመሰግናለሁ ለጠያቂዋም Thanks 🙏🏾 for the delicious 😋 ❤️👌🏾👍🏾breakfast and lunch and wish you a great weekend with your family
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
I'm glad you liked it also it easy and healthy 😍😘 thanks a lot and have lovely weekend to you my darling 🙏🤲😘
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብ አደረኩሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤🤲❤
@mimipaul3703
@mimipaul3703 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን ❤❤
@hananabdurehman4366
@hananabdurehman4366 2 жыл бұрын
Zed betam amsegnalew yene sew akebari
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አንችዬ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 жыл бұрын
Eheta allha edamana tana abazeto yesatasha
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ላንቺም እንደዛው❤❤
@eidabbahta9
@eidabbahta9 2 жыл бұрын
where did you buy those dessert cups?
@imaanosmani9104
@imaanosmani9104 2 жыл бұрын
Halo i like youre recepties soo much, but is sadly cause i dont understand the Amarics, could you please make youre video’s in English??
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Thank you for your interesting I will try my best 😍
@user-dc1qy3tq7f
@user-dc1qy3tq7f 2 жыл бұрын
ደመሩኝ።እመልሣለሁ
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ውዶች ደምሩኝ
@tegistjelde1031
@tegistjelde1031 2 жыл бұрын
የሰራሽው ቆንጆ ነው ሶሴች የምን ስጋ ነው ንገሪንኝ አውከሽዋል
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ሶሴጁ ከበሬ ስጋ የተዘጋጅውን ነው የተጠቀምኩት beef sausage ይባላል እንዲሁም ከዶሮ የሚዘጋጅ አለ 😉❤
@tegistjelde1031
@tegistjelde1031 2 жыл бұрын
@@zedkitchen እሺ ለምን እደጠየኩሽ ታውቂየለሽ የአሳማ ሶሴጅ ስላለ ነው አመሰግናለው ስለመለሽልኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ግዴታሄ ነው❤❤
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
ቋንጣ ፍርፍር አስራር  Ethiopian food @zedkitchen
8:05
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 15 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 368 М.
САКЕНДІ ҚАТЫНЫ ҚЫЗҒАНЫП ҚАЛДЫ
0:31
Ән - көңілдің ажары.
Рет қаралды 438 М.
Amazing tools #shorts
0:35
SA VA
Рет қаралды 10 МЛН
哈哈看到的也不一定是真的!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН