ለቁርስ እና ለመክሰስ የሚሆን በጣም ልዩ የሆነ ፈጢራ አሰራር ! The best fetira recipe you ever came across! 🔥🥢🍴💯🥟

  Рет қаралды 89,398

Ajyet's Kitchen

Ajyet's Kitchen

2 жыл бұрын

#fetiria#eggs#bestbreakfast#ethiopianfood#worldfood
ingredients (ግብአቶች):
2 1/2 cup all purpose flour(ዱቄት)
1/4 cup extra virgin olive oil(ወይራ ዘይት)
1/2 tea spoon salt(ጨው)
over 1/2 cup filtered water(ውሃ)
1 1/2 table spoon Ethiopian gee(butter) (የ ኢትዮጵያ ቂቤ)
5 eggs, 1/4 bunches of parsley, 3 tin green onions, 1/2 tea spoon(salt, black pepper, and garlic powder)
(5 እንቁላል፣ 1/4 እጅ የ ድምብላል ቅጠል፣ 3 ቀጭን ባሮ ሽንኩርት፣ 1/2 ሽይ ማንኪያ (ጨው፣ቆንዶ በርበሬ፣ የ ነጭ ሽንኩርት ዱቄት))
honey or pancake sirup (ማር ወይም ፓንኬክ ሲራፕ)
kitfo, ayib, defo dabo, dabo, tafach, sweet, biskut, biscuits,
coffee, ethiopian food, ethiopia, key wot, wet, wat, firfir, fitfit, tibs, gomen, dulet, fetira, niter kibbeh,
mitmita, kibe, mitten, gomen kitfor, ayib aserar, genfo misir, kinche, shorba, buna, jebena, koseret, teff, awaze

Пікірлер: 39
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
"F E T I R A" you better call it "F E T E R A" because it is looks like your own creation, I think. Great snack! Well done you! Bravo! Gobeze!
@Hasinatube
@Hasinatube 2 жыл бұрын
ያምራል እህት ማሸአላህ በርች
@hayatgebeyehu2182
@hayatgebeyehu2182 2 жыл бұрын
Look Delicious hani we gone try it
@titi435f
@titi435f 2 жыл бұрын
Looks delicious 😋
@melikaseifu4305
@melikaseifu4305 2 жыл бұрын
Looks yummy!!
@etbeam7629
@etbeam7629 2 жыл бұрын
Ejesh ybarke
@ekramareb2979
@ekramareb2979 2 жыл бұрын
ምርጥ
@MeronTakele-wr2kb
@MeronTakele-wr2kb Жыл бұрын
Meron
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 жыл бұрын
ማሻሀላህ ሀኑ በጣም ቆኝጆ አሰራር ነዉ ያሰየሽን እጂሽ ይባር
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ፍርቱና
@deserve6710
@deserve6710 2 жыл бұрын
@@AjyetsKitchen 十J
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
Yummy
@faizamuhdene3391
@faizamuhdene3391 2 жыл бұрын
👌
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሀሳብአመጣሽ እኔ ፈጢራ በመለዋህ አይነት ተጋግሮ ነው የምሰራው ይሄ ግን በጣም አሪፍ መንገድ ነው በዚህ ላይ እንደ ኦርጅናሉ ማሩ እጅ አያጣብቅም አያጨማልቅም በሹካ ይበላል እጅግ በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ ባለሞያ ጎበዝ በርቺ
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ለቆንጆ ኮሜንትሽ መቅደስ! ጥሩ ነገር ይዤ ለመምጣት እሞክራለው!
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው👍
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demirign enem emelisalew
@sofiyasofi6724
@sofiyasofi6724 2 жыл бұрын
Macaresha laye mar matekam ayechalem
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
በደምብ ይቻላል እኔ ማሬ የኢትዮጵያ ወፍራሙ ነበር በጊዜው በማርም በጣም ነው ሚጣፍጠው
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
Yummy 💕
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demirign enem emelisalew
@kidukidu9073
@kidukidu9073 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔም ሼፍ ነኝ ግን ሁሌም ምግብ ስራ ለኔ ልክ እንዳዲስ ነው በጣም ማየት እወዳለው እጅሽ ይባረክ
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሼፍ!
@jamilahali910
@jamilahali910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው ግን መጥበሻው ትንሽ ተለቅ ያለ ሲሆን ይመቻል
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
እኔ ኮንትሮል ለማድረግ እንዲመቸኝነበረ, በትልቅ መጥበሻም በደምብ ይወጣል
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም ጎበዝ😍😍🙏🙏🙏
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demirign enem emelisalew
@rukiyabedru4618
@rukiyabedru4618 2 жыл бұрын
ቆጆነው ግን መጥበሻው አይሆንም
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 жыл бұрын
እህት በቅንነት ደምሪኝ ያምራል የሰራሽው
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demirign enem emelisalew
@MeronTakele-wr2kb
@MeronTakele-wr2kb Жыл бұрын
Meron of
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ድምፅሽ አይስማም
@AjyetsKitchen
@AjyetsKitchen 2 жыл бұрын
ይቅርታ እናት በሌላ ስራዎቼ ለማስተካከል ሞክርያለው ያልገባሽን ቦታ ጠይቂኝ
@Hasinatube
@Hasinatube 2 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ በቅንነት ደምሪኝ
@ferdowsgazali5597
@ferdowsgazali5597 2 жыл бұрын
Yummy
ፈጣየር ለቁርስ እና ለአስር የሚሆን በማር
8:09
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 95 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
ሁለት አይነት የፈጢራ አሰራር( በጣም የሚጣፍጥ)# How to make 2 kinds of FeTiRa
11:47
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 36 МЛН