ጣራ ላይ ሙሉ ፊልም Tara Lay full Ethiopian movie 2022

  Рет қаралды 401,709

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

ጣራ ላይ ሙሉ ፊልም Tara Lay full Ethiopian movie 2022

Пікірлер: 88
@munit8650
@munit8650 Жыл бұрын
አሹ ያለበትን ፊልም ምርጥ በመሆኑ ኮመንት ሳላነብ ነበር የማየው በዚህ ፊልም ግን ተበላሁ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ጪቢቲ ማርነህ አሹዬም ሁላቺሁም ኑሩልኝ ጥሩነዉ በርቱልኝ 💖💖💖💖
@chelig3827
@chelig3827 Жыл бұрын
ከካንሰር፣ ከኩላሊት በሽታ እና ከጉበት በሽታ ወደ ድሽ በሽታ። የአማርኛ ፊልም ቁልቁለት።
@kedirmola4416
@kedirmola4416 Жыл бұрын
ወሬ🙉
@maryashene4176
@maryashene4176 Жыл бұрын
very true!
@user-nc3on3eo5g
@user-nc3on3eo5g Жыл бұрын
የምር ፊልም የማየው መጀመርያ ኮሜት አብቤ ነው
@funnymoments-ge6zf
@funnymoments-ge6zf Жыл бұрын
Aygrmem enem endeza ning kkkkk
@helenyigezu
@helenyigezu Жыл бұрын
Enim lek edezawe yemere
@medinahussin8647
@medinahussin8647 Жыл бұрын
እኔም ክክክ
@yohighness6167
@yohighness6167 Жыл бұрын
እና ገልፅ ስንት ላይ ደረሽ?
@user-yc6fw4bz4h
@user-yc6fw4bz4h Жыл бұрын
እኔም
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Жыл бұрын
3ቱ የፊም ኮኮቦች 👌👌👌👌👌👌
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ኮሜት ጠርቀም ሲል እመጣለሁ ቅመሞችዬ😁😁
@MaheLando
@MaheLando 2 ай бұрын
Matadel yager leji❤❤
@aronkeleab8088
@aronkeleab8088 Жыл бұрын
Waww betam harif filim
@hayluamare1502
@hayluamare1502 Жыл бұрын
ከጣራ ወደ አልጋ በጣም ያምራል🤣🤣
@user-gf8jw5ux2w
@user-gf8jw5ux2w 8 ай бұрын
ያምራል ዋውውው
@seadayimam9073
@seadayimam9073 Жыл бұрын
🕌🕌🕌⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🤲🤲🤲⛪⛪⛪🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Жыл бұрын
❤❤❤
@joobiratube
@joobiratube Жыл бұрын
Nice one
@jemalebrahim9828
@jemalebrahim9828 Жыл бұрын
ሀይልየ ግዜ
@natitessema1439
@natitessema1439 Жыл бұрын
ere tew million film mert ere le KZfaq birr des mayl sera 💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
ሰው ካልሰራ ምን ይበላል ይሄን ስራ አትስራ ብሎ መፍረድ አይከብድም
@user-gg8et1pm5q
@user-gg8et1pm5q Жыл бұрын
ዋው
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 Жыл бұрын
ዋውውውው
@berketbare8924
@berketbare8924 Жыл бұрын
tara lay wow betam andegn film new desi yilali chuba endet neh
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል ሚል እና ቴዲ ስወዳችሁ 🥰🥰
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ይገርማል
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነዉ የኔ እህት ባለትዳር ነዉ ደረቱን ለቀቅ አድርጊዉ
@afikamninzi5452
@afikamninzi5452 Жыл бұрын
Nice
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
የለመደ እጅ መቼም አይሰበሰብም
@meharifilimon
@meharifilimon Жыл бұрын
Wowo
@workneshworknesh2916
@workneshworknesh2916 Жыл бұрын
Wowo የመጨርሻዉ ፓርት በጣም አሪፍ ነው 😂😂😂
@user-vp3ld1uq1v
@user-vp3ld1uq1v Жыл бұрын
ዋው ገራም ሥራነው
@asetasfu8620
@asetasfu8620 Жыл бұрын
👍👍👍👍👌
@Fekademariam
@Fekademariam Жыл бұрын
❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
👍👍👍
@yosefefeyissa2313
@yosefefeyissa2313 Жыл бұрын
Ayii chubit or milyee saratale arefe new
@weynuawoynit4076
@weynuawoynit4076 Жыл бұрын
🙏🙏👍👍
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Жыл бұрын
ዋዉ
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
miliyon ebakeh le adnakiwowcheh kiber yenureh . kewendemih mikir teyik ebakeh.
@asdas7294
@asdas7294 Жыл бұрын
Ka.xareya wode alaga wow turnow
@getahunealemayehu
@getahunealemayehu Жыл бұрын
wow
@rawdamohammed7569
@rawdamohammed7569 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@biniyamaster9663
@biniyamaster9663 Жыл бұрын
ስተት የበዛበት ፊልም ነው...!!1 ኛ ስተት ፖሊስ ከመቼ ጀምሮ በየትኛው ደሞዙ ነው ሁለቱም ሴት ፖሊሶች የሚኖሩበትን ቤት ተመልከቱ የማይመስል ነገር ምክኒያቱም እኔ ፖሊስ ስለሆንኩ....ሲቀጥል የልጂቱ ስልክ ሲሰረቅ..ጩቢቲ ጣራ ላይ ነበር ቤት ውስጥ የነቀረውን ሰውየ እደወሰደ ማዎቅ እንዴት አቃታችሁ ሌላ ሰው የለ !!!
@kalashe4581
@kalashe4581 Жыл бұрын
ሙስና ሚበሉትስ ቅቅቅቅቅ
@akassaye9726
@akassaye9726 Жыл бұрын
ይገርማልም አሰተማሪም ነው
@tsehayneshmengesha6986
@tsehayneshmengesha6986 Жыл бұрын
👌
@gammeehajji
@gammeehajji 13 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😮
@tube.9450
@tube.9450 Жыл бұрын
መቸነዉ ግን ዋዉየሆነ የገጠር ፊልም እምሰሩት ዲሽከማከባለል ስራነፍነዉ ባህላችንንም አስተዋዉቁ አስተምሩ ምድነዉ ከተማ ታፍጎ በምናምን ኮተት ተከታይ ማሰልቸት ወጣበሉጂ😳😳😳😳
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 Жыл бұрын
በጀት ይጠይቃል ማማ ወጣ ብሎ ለመስራት
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
እስኪ ልየው
@yonimedia6460
@yonimedia6460 Жыл бұрын
እባካቹ ዳይሬክተሮች አስተውሉ የፊልሙ ፖስተር ላይ ሴቶቹ የለበሱት የፖሊስ ልብስ ማዕረግ የኢኒስፔክተሮች ሲሆን ሆኖ ሳለ እናንተ ግን በፊልሙ ላይ ሳጅን እያሉ እንዲጠቀሙ ነው ያደረጋቹት ግን በፊልሙ ላይ የሚጠቀሙት የደንብ ልብስ የኮንስታብል እንጂየሳጅን እራሱ አይደለም የፊልሙ ሂስቶሪ እና ሌሎች ሙያዊ ጉዳዮች ላይ ያሉ ስህተቶችማ አይወራ ፕሊስ ለኦድየንስ ክብር ይኑራቹ
@biniyamaster9663
@biniyamaster9663 Жыл бұрын
እረ አትሳሳት ወንድሜ...ከ ረዳት ኢኒስፔክተር በታች ልብሳቼው አንድ ነው..ያውም ፌደራል ከሆኑ..አዲስ አበባ ፖሊስ ግን የመኮንን የሚባል ልብስ የላቼውም..መኮንን ማለት ከ ረዳት ኢ/ር በላይ ማለቴ ነው..
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Жыл бұрын
ስትኮመትሩ የፍቅር ነው ኮሜዲ ወይም አክሽ አክሽን እንኩ የለንም ግን በሉ
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j Ай бұрын
ልሹፈዉ መሠል እንግዳኮ ኮሜንት የለዉም 😂
@rahmetkassaw6717
@rahmetkassaw6717 Жыл бұрын
lay nebier gin comment saneb des alalegim
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🎖️🎖️🎖️🎖️🎖️. Subscribe
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
❤️❤️😀🇪🇹😡😡
@abumerwanhubbi2901
@abumerwanhubbi2901 Жыл бұрын
አይ ስራ የእውኑ አልበቃ ብሎሽ በፊልምም ሰርፕራዝ ለመባል በቃሽ አይ ግዜ ደጉ እማያሰን ነገር የለም
@tgstealemu1852
@tgstealemu1852 Жыл бұрын
ጩቢቲ ከጣራ ወደ አልጋ
@berheshmendi2031
@berheshmendi2031 Жыл бұрын
polic tbedalech gin
@mohammedhassen9644
@mohammedhassen9644 Жыл бұрын
ayachehu be ethiopiachin lebinet bemengest dereja kef beloal.kehadi leba yiker ayibalim ...yiker bayu weym derasiw leba kalhone enji....debari naw!!!!!!!!!!!!!!!
@murshidaalb3995
@murshidaalb3995 Жыл бұрын
አንተ አልጋ ላይ ምን ትሰራለህ አላለም 😂😂
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
አሹ በዚህ ገፀ በህሪ ተናድጃለሁ😡😡😡
@solomon7244
@solomon7244 Жыл бұрын
U call this a movie? What is wrong with u ppl?
@generaluse2411
@generaluse2411 Жыл бұрын
ከዘንድሮ አማረኛ ፊልም ድንቅ ልጆች ዶንኪ ዩተብ ላይ ፍታ ማለት የሻላል
@DajuhEdosa-ce2xc
@DajuhEdosa-ce2xc 7 ай бұрын
🤣🤣🤣
@getuafework4067
@getuafework4067 Жыл бұрын
Don’t you guys sleep at all? You are making all this silly movies everyday. Have some respect for the profession.
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Жыл бұрын
ዋው
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 4,7 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2020
1:46:41
በሕግ አምላክ - Ethiopian Movie Beheg Amlak 2019 Full Length Ethiopian Film Behig Amlak 2019
1:31:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 3,9 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН