The most delicious chicken roaste//Turkish style //የዶሮ አሩስቶ

  Рет қаралды 36,332

MARE & MARU

MARE & MARU

3 жыл бұрын

#ዶሮ#አሩስቶ#Mare
ልዩ የሆነ የዶሮ አሩስቶ ግብአቶቹ
ለዶሮው ቅመም የጨመርኩት
1 የሻይ ማንኩያ ፔፕሪካ
1/2የሻይ ማንኩያ ከሙን
1/2የሻይ ማንኪያ እርድ
1/2የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
1የሻይ ማንኪያ ጨው
1የሻይ ማንኪያ የተገኘውን የዶሮ ቅመም
2 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
1የሻይ ማንኩያ ድልህ ማቀያ
ግማሽ ሎሚ ጭማቂ
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
ለእሩዙ
2 ካባያ ሩዝ
1የሾርባ ማንኪያ ዘቢብ
2 የላውሮ ቅጠል
3 ቁሩፍድ
2 ቀረፋ
ግማሽ ሽንኩርት
ዘይት
ሁለት 1/2 የፈላ ውሁ
English
1 tsp paprika
1/2 cumin
1/2Turmeric
1/2 black paper
1tsp salt
1tsp Turkish mix Ggill
2tbs yogurt
1tbs tomato past
1/2 lemon juice
3 tbs oil and marinate Keep in the fridge
for long hours It brings out a delicious taste
for rice
2 cup's rice
1tbs Raisins
Some bay leaf,Cinnamon,
1tsp salt
2 in half hot water

Пікірлер: 36
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ማርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👍❤👏👌
@edenabebe3411
@edenabebe3411 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@jdjdhjjjuj9583
@jdjdhjjjuj9583 3 ай бұрын
ኧኦ ኦኧኦ😊ኦ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Mouth watering 😋 Looks amazing and delicious 😋 😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ❤🙏
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
ምርጥዬ ልክ እንደምትጠቀሚያቸው ቅመሞች ቅመም እኮ ነሽ ስወድሽ😘💕
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Thanks for sharing tzawrni 💞👍🏻
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Watching and learning again
@SelamShemeles-kw6jm
@SelamShemeles-kw6jm 11 ай бұрын
በረቺማረዬ😍😍😍
@user-fb6mu2tr7b
@user-fb6mu2tr7b 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዛሬ እሰራዋለሀ
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Konjo new tebarki❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
መሽአላህ👍👍🙏🙏🙏
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ማርዬ በርቺልኝ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሟልቻለሁኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
👀❤
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Watching
@user-dg8vw5hr8h
@user-dg8vw5hr8h 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
መታው😁😁😁
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@genetnegash7608
@genetnegash7608 3 жыл бұрын
Yamral Mare
@uuu6182
@uuu6182 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ
@habtamshj1088
@habtamshj1088 2 жыл бұрын
👊👊👊
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሹ የኔ ቆንጆ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጊዜ ካለሽ ቻናሌንም እይሊኝ 💚💛❤️🙏🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you!
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ሠላም ማሂየ በጣም ቆንጆነው ውዴ ከቻልሺ ቻናሌ አሥተዋውቂልኝ አድሥነኝ ተባበሪኝ እኔም በምግብሥራእና አሥተማሪ የሆኑ ቪዴኦችን ነው የምለቀው
@thefact1442
@thefact1442 3 жыл бұрын
Thank you my dear 💕
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing like
@yenigusuzufan9070
@yenigusuzufan9070 2 жыл бұрын
የአብሽ አጠማመቅ አሳይን
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 3 жыл бұрын
ወይ ማሬ! ዛሬ ሰራሁት 😋😋😋😋 በጣም ነው የወደድነው ከነልጆቼ አና ባሌ ተበልቶ አይጠገብም 🙏🙏❤❤
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሄለንዬ ደስ ይላል እንኩዋንም ወደዳቹት ❤🙏
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Semu mendnew turkish suk yegnal yalshew kimem
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Turkish mix GRill (seasoning)
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
😁😁🥴🥴ግን በ እንግሊዘኛ ካልሽ በ አማርኛም ንገረን ቅምሙን 🥰🥰የ እኛንም ምግብ ሰትሰሪ 😁😁
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
😀ባአማርኛ ነው እኮ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
@@maremaru 😁😁😁😁ቅቅቅ ለ ኮመንት ቢይ ነው 😂😂😂
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
😀👍
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 28 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Nikocado Avocado :дайте мне пожалуйста Nuggets !
0:27
Фани Хани
Рет қаралды 1 МЛН
KALIAN HAPAL LAGU INI GAK GAES? #leika #shorts #viral
0:14
leika garudita
Рет қаралды 24 МЛН