የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe

  Рет қаралды 292,475

Adanech Kitchen

Adanech Kitchen

2 жыл бұрын

Пікірлер: 127
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።
@DinkneshThilahun-lq7qf
@DinkneshThilahun-lq7qf Жыл бұрын
0
@mersenmulugeta1016
@mersenmulugeta1016 4 ай бұрын
​@@DinkneshThilahun-lq7qfHK no UK I'll I uu pi😅😅😅😅😅😢😊😊😊❤😅😮
@yalemwerkabebaw-ny1kw
@yalemwerkabebaw-ny1kw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidusTsegaw-et5fv
@KidusTsegaw-et5fv Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr4dr5zt1x
@user-wr4dr5zt1x 11 ай бұрын
እርጎ ብጨምሪበት በጣም ይጥማል
@FeredeTsegayeLegesse-xg5oj
@FeredeTsegayeLegesse-xg5oj 16 сағат бұрын
አሪፍ ነው
@menaasefa9937
@menaasefa9937 Жыл бұрын
በጣም ጥዑም አሮስቶ እናመሰግናለን
@YMW7777
@YMW7777 10 ай бұрын
ከዶሮው ስጋ ጋር ሲነፃፀር፣ በጣም ብዙ ቅመም ነው የጨመርሽበት
@genetasfaw6702
@genetasfaw6702 5 ай бұрын
ትክክል
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@mosebtube1027
@mosebtube1027 10 ай бұрын
ደምሪኝ ሶፊየ
@WoienshetMulugeta
@WoienshetMulugeta 8 ай бұрын
Betam yamral👍🏼👍🏼
@selampetros7003
@selampetros7003 9 ай бұрын
ለጤና ማራ ባኖረው ጥሩነበራ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 11 ай бұрын
Betam konjo new tebarki ❤
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው ዋው የሚገርም አሰራር ነው❤❤❤
@kalekedanebanita3959
@kalekedanebanita3959 Жыл бұрын
ደስ ይላል
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 6 ай бұрын
Wow excellent cook you are my favorite the way you cook the roasted chicken along with potato carrots yummy keep it up sister I'm proud of you
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@BeleteDagne-mm7yc
@BeleteDagne-mm7yc 2 ай бұрын
Wow👍👍👍👍
@Eyob797
@Eyob797 11 ай бұрын
ጥሩ ትሰሪያለሽ ዕህት በርቺ።
@sadanusrah5945
@sadanusrah5945 9 ай бұрын
በጣም ብዙነው ቅመሙ በዝታል
@SmilingCanoe-ev8un
@SmilingCanoe-ev8un 26 күн бұрын
wawu
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 4 ай бұрын
Good job
@senaitbereket9301
@senaitbereket9301 7 ай бұрын
It’s nice 👍 ❤❤
@user-gf7co6pp7o
@user-gf7co6pp7o 5 ай бұрын
Waw nici 🎉🎉🎉
@mariamfiker5906
@mariamfiker5906 9 ай бұрын
የዶሮ ቅመም ያልሽው ምንድነው ንገሪን
@birhanukore2574
@birhanukore2574 6 ай бұрын
ጎበዝ
@mekdestsegasellassie1163
@mekdestsegasellassie1163 8 ай бұрын
ኸረ ጨውና ቁንዶ ብርብሬ ጨምሪበት ይህንን ሁሉም ያውቃል ሌላ ተፈላሰፌ
@yemesrachdemelash8460
@yemesrachdemelash8460 6 ай бұрын
😅thank u I will try it
@meryhabeshawet
@meryhabeshawet 2 ай бұрын
selam wud yagere ljoch selamachu bzit ybel beyalachbet ehtachn arif koyta neber enamesegnalen berchagerachn selam thun
@yedewondi5120
@yedewondi5120 2 күн бұрын
Anchi yamshal ende mn aynet aserar afresh shroshn Sri geltu
@ww-lb8gp
@ww-lb8gp 9 ай бұрын
Berchi
@senaitredi9771
@senaitredi9771 6 ай бұрын
በዳቦ መጋገሪያ መስራት እችላለሁ ወይ
@etsegenett.mariam571
@etsegenett.mariam571 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
🙏 💕
@zmzmalo7487
@zmzmalo7487 Жыл бұрын
እናመግናለን
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
🙏 ❤ 💕
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@user-sp5ix5pm6d
@user-sp5ix5pm6d 5 ай бұрын
Waw
@jameelaabdulkhaled
@jameelaabdulkhaled Жыл бұрын
ሀለበ
@user-mv6uv4pb6z
@user-mv6uv4pb6z 9 ай бұрын
ለመጀመርያ ጌዜ ነው ያየሁሽ በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 7 ай бұрын
Ene melew denchu ena karo yetekele new wey? Yasgebashe enamesgnalen
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 6 ай бұрын
እውነት ነው እርጎ ቢገባበት ሲዘፈዘፍ ማለት ነው ልዩ ይሆናል
@bettykassaye
@bettykassaye 8 ай бұрын
Hi.... it nice but i need to u when u put in the stove .thank u
@aada6490
@aada6490 4 ай бұрын
አመስገናለው እህቴ ባንቺ አይቼ ስርቼ መዳሜ በጣም ወዳዋለች ገን እኔ ዮጋት ጨምሬበታለው እጅሽ ይባርክ
@hawlet6822
@hawlet6822 3 ай бұрын
የምርሽን ነዉ ልሞክረው
@hawashait8758
@hawashait8758 8 ай бұрын
👍
@freweynigishenmihretu7422
@freweynigishenmihretu7422 4 ай бұрын
Thank-you sister
@teresaaraiaberhe2842
@teresaaraiaberhe2842 Ай бұрын
ቅመሙ ኣብዛሽበት
@user-gd1ii1jw1u
@user-gd1ii1jw1u 4 ай бұрын
በጣም ሀሪፍነው በርች የኔቆጆ ለቤትሽ አድስነኝ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉
@kedestterefe697
@kedestterefe697 2 жыл бұрын
❤❤❤👌
@brtukanbrtukan1659
@brtukanbrtukan1659 11 ай бұрын
@eeeeebro858
@eeeeebro858 Жыл бұрын
turu new masheallah gn tnsh feten eyalsh sri
@dagnenetabebe3395
@dagnenetabebe3395 10 ай бұрын
ያለ፡ ኦብን፡ በስቶብ እንዴት መስራት ይቻላል
@SelamHayelom
@SelamHayelom Жыл бұрын
❤❤❤❤
@GonderitYalo
@GonderitYalo 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ዋዋዉ❤❤❤❤❤❤
@martaleramo8142
@martaleramo8142 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ
@GanatBogale
@GanatBogale 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ru4ml1jt9c
@user-ru4ml1jt9c 11 ай бұрын
ጨው አይደረግም ?
@DerejeGirma-ts9ju
@DerejeGirma-ts9ju 9 ай бұрын
Cew gidi new magib wexix
@sifen5
@sifen5 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@elhamshemsu8519
@elhamshemsu8519 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh berchi Ena yene wud doro freezer nw ketach 30 dekika migebaw
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 2 жыл бұрын
Betam amsegnalew! Elhamya ketach new
@rigatlegesse7356
@rigatlegesse7356 Жыл бұрын
10Q sis berchi ❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
🙏 💕 ❤
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 2 ай бұрын
ስላም🎉🎉ዋውው በርች ደምሪኚ
@Israel-pz6lg
@Israel-pz6lg 6 ай бұрын
ዋውውውውው ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-er3np4mg1u
@user-er3np4mg1u 9 ай бұрын
ግላቨ ብትጠቀሚ መልካምነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ👍💪
@senaitbereket9301
@senaitbereket9301 7 ай бұрын
Yes true eve me I wanted to say that
@user-mr4wj5gk8u
@user-mr4wj5gk8u 9 ай бұрын
ፓሰታ ፍርኖ የፆም የፍሰክ
@mariamfiker5906
@mariamfiker5906 11 ай бұрын
የዶሮ ቅመመም ያልሽው ምንና ምንድነው አሳይን ወይንም ንገሪን
@emebeterque8725
@emebeterque8725 11 ай бұрын
Yr Dorrow kemm Meden. Newe pl
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-fo6hm6zg3p
@user-fo6hm6zg3p 15 күн бұрын
የዶሮ ቅመም ማለት ምንድነው
@rahejean4212
@rahejean4212 Ай бұрын
አድዬ እህቴ በርቼ የበግ አሮስቶ ብታሳይኝ ? ተባረኬ❤
@kedijamohammod285
@kedijamohammod285 9 ай бұрын
Chew ylem
@yordim1240
@yordim1240 10 ай бұрын
ማጣፈጫ የቀመምሽው ምን ምን ነው እህቴ ???
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 ай бұрын
❤🎉😊❤❤🎉
@oromiyaanbiyyadha
@oromiyaanbiyyadha 2 ай бұрын
lemin derek sayhon weta?
@amanuelreda859
@amanuelreda859 7 ай бұрын
You can wear gloves while mixing and rubbing the spices and the meat. That protects your hand/fingers/nails. Good job.
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 9 ай бұрын
ጨዉየለም
@user-tv7pr9cr9t
@user-tv7pr9cr9t Жыл бұрын
እኔምለው ድንቹና ካሮቱ ቀቅለሺዉ ነው
@user-wr4dr5zt1x
@user-wr4dr5zt1x 11 ай бұрын
አይቀቀልም
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 6 ай бұрын
ማር እኮ ግን መብሰል የለበትም
@tigisttadesse-bm8ez
@tigisttadesse-bm8ez 6 ай бұрын
yedero mekememiya mendenew
@user-dl6xi2ng1b
@user-dl6xi2ng1b 4 ай бұрын
Bezeyt metbse yechalal
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын
Enemesaginln
@hmmbou49
@hmmbou49 17 күн бұрын
ማር ዘጋኝ ማር ስጋላይ
@saraabraham7039
@saraabraham7039 9 ай бұрын
ቅመሞቹን ለብቻ አደበላልቄ ወደ ስጋው ጨምሬ አሸዋለሁ
@tsehaymulugeta8647
@tsehaymulugeta8647 7 ай бұрын
yetebareke yhun? beman? mnewu bsmeabwel wmenfes kdus ahadu amlak btyi like aderglsh nebere
@umunuaim
@umunuaim 3 күн бұрын
ጨው አይጨመርም
@user-yw6tb7eg7o
@user-yw6tb7eg7o 8 ай бұрын
Waww btaami des zbl aserarha
@wubalemkassa9965
@wubalemkassa9965 10 ай бұрын
ጨው መቼ ነው ምትጨምሪው?
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 7 ай бұрын
እረስታዋለች
@TsionKiya-eg3et
@TsionKiya-eg3et 2 ай бұрын
በመጥበሻ ስርሊን
@bamifeke7159
@bamifeke7159 2 ай бұрын
Foyl baynorewus chigr alew
@tigisttadesse-bm8ez
@tigisttadesse-bm8ez 11 ай бұрын
denechu aletelatem?
@selamawithaile5889
@selamawithaile5889 8 ай бұрын
Litachu lay content silale new eskene litachu yaregechw
@alemkidane9346
@alemkidane9346 10 ай бұрын
ማባያ ሶሥ አባክሽ ንገሪኝ
@selamissak5726
@selamissak5726 Ай бұрын
quark
@user-ww4ox9ut5x
@user-ww4ox9ut5x 7 ай бұрын
Jesus loves you 💓🤩💓💓💓💓😍💓 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sinidugebremariam1086
@sinidugebremariam1086 Жыл бұрын
Thanks sis.
@user-jn8ks7hk9n
@user-jn8ks7hk9n 6 ай бұрын
Sorry but where is the salt
@adman492
@adman492 4 ай бұрын
ቅመም በዛ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
በጰኮሪማ ፋንታ ቁንዶበርበሬ ቢሆን የእኔ አስተያየት ነው። ፈረንጆቹ እርጎ ይጨምራሉ እኔ እንኳን የሱ ጥቅም አይገባኝም ። oregano በአማርኛ ምንደን ነው? በተረፈ ደስ ይላል።
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
ጦስኝ
@user-et4kj4pq8o
@user-et4kj4pq8o 8 ай бұрын
ጦስኝ
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 7 ай бұрын
ኦሪጋኖ በሶብላ/ዝቃ ቅቤ/ ነው ጦስኝ ታይም ነው
@mamush-yy4kp
@mamush-yy4kp 6 ай бұрын
Dear ergo betechemeri betam ytafetal edeza argi new ymiserew.
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 5 ай бұрын
Basil/በሶቢላ ነው Oregon or thyme​ ጦስኝ ነው@@yeshiworkmerkebu5872
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 9 ай бұрын
ምኑን አሮስቶ ሆነ እንዲህ ቆዳውን ሁሉ አንስተሽው ቆዳው መሰለኝ ጣም የሚሰጠው
@fozumohammed8120
@fozumohammed8120 Жыл бұрын
በፓትራ ማብሰል አንችልም
@abushemnegesetu140
@abushemnegesetu140 Жыл бұрын
ይቻላል
@azeezahashim1899
@azeezahashim1899 Жыл бұрын
You can
@znashchebero3313
@znashchebero3313 11 ай бұрын
Ychalal
@neimakemal6548
@neimakemal6548 Жыл бұрын
Ene lemn endehone ballakm hule ssera yderkbgnal
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
Selam 🙏 Neima bemegemrya oven setasgebi be Foil sefneshe asgebew endayderkebeshe
@rihannahussien5928
@rihannahussien5928 Жыл бұрын
፨፨
@kiyaye4314
@kiyaye4314 2 ай бұрын
መቅዘን ትወዳላችሁ ከንቱ
@user-hg3bw7cr4i
@user-hg3bw7cr4i 8 ай бұрын
#StopEthiopianGovermentGenocideAmharaPeople
@johnabate4731
@johnabate4731 3 ай бұрын
ድንቻ አይላጥም እንዴ እናት
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ፎድ ዶሮወጥ ጭኾ ጉመን በስጋ ሽሮ በያይነቱ ጨጨብሳ መላው የ14 ክፍለሃገር ክልል አይባልም ክክልል ለከብት ነው ስለዚህ መላው የ14 ክፍለሃገር ምግብ ነው ኢትዮጵያን ፎድ የሚባለው ይጋባሻል መስመር እየለቀቅን ባህላችን ወጋችን እዲህ ቀላል በሚመስልነገርነው ሁሉንም ያጣነው እናስተውል ምኑ ጠፍቶነው የዶሮ ጥብስ ኢትዮጵያ ፎድ የምትይው
@romimili6820
@romimili6820 10 ай бұрын
ጨው አይጨመርም
@elhamshemsu8519
@elhamshemsu8519 2 жыл бұрын
Atikiltun bemindinew yekelakelshiw
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 2 жыл бұрын
altkekeleme tera new Elhamya
ልዩና ምርጥ ቅመም አሰራር ለዶሮ አሮስቶ
10:46
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Excellent marinade❗️ I bake a whole pan of chicken legs at once!
6:39
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 21 М.
የበግ አሩስቶ (Lamb Ariosto) - Ethiopian Food
13:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 498 М.