The Most Luxurious House In 🇪🇹 Ethiopia! 😱 | በኢትዮጵያ እጅግ ቅንጡው መኖሪያ!

  Рет қаралды 453,667

Live Ethio

Live Ethio

Жыл бұрын

Check out one of the most expensive homes in Ethiopia!
በኢትዮጵያ በጣም ውድ ከሚባሉት ቤቶች ውስጥ አንዱን ጎበኘነው! 😱 በጣም አስገራሚ! 🙊
MORE LIVE ETHIO VIDEOS:
We paid for someone’s rent in Addis Ababa for New Years
• We paid for someone’s ...
ዱባይ ውስጥ በ 12 ቢሊዮን ዶላር ምን ሰሩ? 🙉
• Video
የአለማችን ውዱ መኖሪያ | 2 ቢሊዮን ዶላር! | Most Expensive Home
• የአለማችን ውዱ መኖሪያ | 2 ቢሊዮ...
=======================
#ethiopia #addisababa #luxury #realestate #apartment #diaspora
Live Ethio Real Estate Marketplace is the most comprehensive real estate platform in Ethiopia!
The place where you'll find your dream home to LIVE in! 🏡
🧑🏾‍💻 Look at the latest property listings here: www.livingethio.com
📞 Call us on: 0974299472
Subscribe: / @liveethio2583
Facebook: / liveethiorealestate
Instagram: / live.ethio
Telegram: t.me/LiveEthio
Linkedin: / live-ethio-real-estate

Пікірлер: 783
@mulugetagetachew6210
@mulugetagetachew6210 Жыл бұрын
በጣም ያምራል፡፡ ጄነሬተር ዘበኛ ቤት አጠገብ ያረጋችሁት እንዳይተኛ ነዉ?😂😆
@ferhananesredinmuzein
@ferhananesredinmuzein Жыл бұрын
😂😂
@mickeydi
@mickeydi Жыл бұрын
😂🤣😂
@welkeitwelkeit1891
@welkeitwelkeit1891 Жыл бұрын
😂😂😂 you killed it
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
መብራት ባልጠፋ እያለ ይፀልያል ሁሌ😂
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@habibhabib7319
@habibhabib7319 Жыл бұрын
ያምራል ግን. የምኝታ ክፍል ብዙም የለውም እደብዛቱ አይደለም የልጆች መኝታ ክልፍ መብዛት አለበት አገራችን ላይ ይህን የመሰለ ቤት ማየት ደስ ይላል ፈጣሬ አገራችንን ሰላም ያድርግልን.
@TheGadegj
@TheGadegj Жыл бұрын
የምን ልጅ ነው የምታወራው ቤቱ የህፃናት መዋያ መስሎህ ነው ።ምፆ
@yonaslakachew9136
@yonaslakachew9136 Жыл бұрын
እስኪ የናንተን ቤት አሳየን
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
ሎተሪ የወጣልኝ ጊዜ የምገዛው ቤት ይሆናል እጅግ ያምራል እንደዚህ አይነት ቤት የመኖር ምኞት አለኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ደሞ ይሆናል እናንተም ይህንን የመሰለ ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
@kalezman
@kalezman Жыл бұрын
Lottery ?,haa er tire gire bey TG
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ስራ፣ሳትንቂ 16 ሳአት በላይ ስሪ ቁጠባ ብር አያታዝ ተማሪ ሰርተሽ ትገዥዋለሽ ኢንሻ፣አላህ
@tiratube2321
@tiratube2321 Жыл бұрын
Yedarseha Absher👍
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
@@kalezman 50 አመት ብሰራም ሚሊየን ዶላር ላገኝ አልችልም ውሸት ምን ያደርጋል
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Жыл бұрын
@@aminamohammed3808 20 አመት ሙሉ ሰርቼ ምንም ጠብ አላለም በርግጥ ቤተሰብ እረድቻለሁ ለራሴ ምንም አላደረኩም እንጂ
@romanterefe6099
@romanterefe6099 Жыл бұрын
የምትኖሩበት ያድርግላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ዋዉ የሚያምር ቤት
@detotesfaye1558
@detotesfaye1558 11 ай бұрын
ክክክክ ወይኔ እውነትም
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
አንድ ቀን እንደሚኖረኝ ይሰማኛል
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ጥሩ ነው ቤቱ ሁሉ ነገር አለው ግን የፀሎት ቤት የለውም 😂
@merganemomsa346
@merganemomsa346 Жыл бұрын
Ewnetnew tiliku negernew yekera manor neberebet!!!
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
የደሀ ኮመንት
@bacosdagmawi644
@bacosdagmawi644 Жыл бұрын
አምላክህን እማታከብር ፈራ
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Жыл бұрын
አንድ ሚሊዮን ዶላር በጤና መጥቶ ተሰራ ብለህ ነው ጸሎት ቤት የሚያስታውሱት።
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 Жыл бұрын
@@beenasefa8342 ጸሎት ድህነት ነው? አጋንት የነገሰብህ።
@onewarit
@onewarit Жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት ያምራል። ለባለቤቱ ንገሪልኝ እንደዚ አይነት ለማመን የሚከብድ ምቹ ቤት ኢትዮጵያ ዉስጥ ስለሰራህ እና ስላሳየከን በጣም እናመሰግናለን። የአለም ያድርግልህ የድካምህን ውጤት።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
የምገርመው ነገር ብኖር ልክ እንደዚህ ዓይነት ህይወት የምፈልገው ደግሞም ይቻላል።
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
ሞት ባይኖር አሪፊ ነበር ማለቴ ይህን ለመግዛት ዕድሜ አይገድበኝም ነበር
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Wyee yesnf mreh
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Mote byenor degree master dockteater mnamn are nbr ymtele nhe
@Londonuk2285
@Londonuk2285 Жыл бұрын
Kkkk I like it your comm
@ethioaddis1157
@ethioaddis1157 Жыл бұрын
ምን አለበት የዘበኛው ቤት ትንሽ ሰፋ ቢያረጉት?
@endalamawtesfayee3404
@endalamawtesfayee3404 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያደለው ማለት በሃገሩ ላይ ኑሮ የተሳካለት ነው ወጣም ደስ ይላል
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
እኔ እደዚሁ ነው ያልኩት ። በአገርህ ሆነህ እንደዚ ብሎ መኖር ደስ ይላል።
@fissehatilahun7486
@fissehatilahun7486 Жыл бұрын
የጊቢው አጠቃላይ የካሬ ስፋት እና ቤቱ ያረፈበት ካሬ መጠን ቢገለፅ መረጃውን የተሟላ ያደርገው ነበር ። ከደሀ ሃገራት ብንመደብም በዚህ ደረጃ ያሉ መኖሪያ ቤቶች መኖራቸው እንደ ሀገር ለሞራላችን ጥሩ ነው ።
@beleethiochanal3543
@beleethiochanal3543 Жыл бұрын
ለካ በህልሜ ያየሁት ምን ነበር ብዬ አመት ሙሉ አጥቼው ነበር ዛሬ አየውት በዚው የሰራው ይባረክ ያምራል
@soul8775
@soul8775 Жыл бұрын
ማሻ አላህ!!! ይገባዋል! የተባረከ እና ይበልጥ የሚባርክህ ይሁን።
@mohammedibrahim8286
@mohammedibrahim8286 Жыл бұрын
It’s beautiful thank you to motivate us!!!!
@eglaminassie8382
@eglaminassie8382 Жыл бұрын
Damn, it's amazing 🔥🔥
@nardostewodros9443
@nardostewodros9443 Жыл бұрын
This is awesome 👏👏 very interesting.
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee Жыл бұрын
I like more walking closets which is amazing and the family room.
@letsgettogether4180
@letsgettogether4180 Жыл бұрын
Dammmm I swear people in Ethiopia living way better life than us in America and Europe.
@helilkhelil
@helilkhelil Жыл бұрын
ቁሳዊነት ነው የ ሰው ልጅ ጥሩ ሕይወት መኖሪያ መለክያህ?, እንደዚ በ ዘረኝነት እና በ ድንቁርና አስተሳሰብ እርቃኑዋን እየቀረች ያለች ምስኪን ሀገር ነች!
@biniamatalay6400
@biniamatalay6400 Жыл бұрын
How many people do you think live like this in ethiopia? Dummy.
@isaakalem1275
@isaakalem1275 Жыл бұрын
99% ethiopian are poor
@michaelikesroblox
@michaelikesroblox Жыл бұрын
@@isaakalem1275 ??
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
@@isaakalem1275 😡😡
@-mj8cn
@-mj8cn Жыл бұрын
በስጦታ መልክ ብሰጡኝ ችግር አለው???😁😁😂😂😂😂
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ቤቱ በጣም ያምራል። የቤቱ እቃዎቹ በጣም ያምራሉ። ይህን ቤት ሊገዛና ሊኖርበት የሚችል ሚልዬኔር መሆን አለበት። ቤቱን ለማጽዳትና ለመጠገን ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል። ሚልዬኔር ሰው ካለው ሀብት አኳያ ደሰታ የሚሰጠው የዚህ አይነት ቤት ውሰጥ መኖር ነው።
@TrueMediaS
@TrueMediaS Жыл бұрын
Nice house, keep sharing ❤
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
እረ እዛ ይሄን ያህል ብር ቢኖረኝም ሰው እንደ ሳር የሚታጨድበት ሃገር ላይ አላወጣም:: ይሄን ገዝቼ እዛ በዚህ ወቅት ብኖር በ depression and guilt የምሞት ይመስለኛል::
@shebreb6338
@shebreb6338 Жыл бұрын
ለእንዳንች አይነቱ ከሳር የተሰራ ቤት እራሱ ይበዛብሻል።ዱቄታም
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ዜናውንስ ይሰማል ብለሽ ነው? የቤቱ ባለቤት ሁሉ ነገር ቤቱ አለ አይወጣም ሾፑንም በኦን ላይን ላይ ያደርጋል ተቪው ኢተርኔቱ ታረደ ተፈናቀለ የሚል ጣቢያ አያደርግም ገበያ ካልወጣ ጎረቤት ቡና ካልጠጣ ስፓርት ቤት ካልሄደ ምን ችግር ይሰማል እዘህ ውስጥ ሚኖር?😂😂😂
@LouAbebe
@LouAbebe Жыл бұрын
Very well made with what seems like imported materials however I do not believe this is the biggest house in Ethiopia. Far from it.
@SPOOKY-uz9wb
@SPOOKY-uz9wb Жыл бұрын
Fax
@squidgame7094
@squidgame7094 Жыл бұрын
i mean bro the finger print door key i actually had one but mostly made in china items unless it’s a big brand . like h said i’m jot bragging but we imported our house material from United states and Germany of course china is always in the picture and our house is biggest and have way more amenities l. this representation saying the most lux and best ethiopian house is not the move . but it’s a nice house
@kaleabgetachew2895
@kaleabgetachew2895 Жыл бұрын
OMG it's interesting eduye
@familytube3267
@familytube3267 Жыл бұрын
ቀጥሉበት አሪፍ ነው
@chinaameteselasabeseltache690
@chinaameteselasabeseltache690 Жыл бұрын
Gene Eko mechawochana metete bate Alewo hhhhha 😂
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
አይ ዱኒያ። እኔ የጪቃ ቤት አሳምሬ ሰርቸ መኖር አቅቶኛል ማጣት ክልጀ ለየኚ 😭😭😭😭
@nunavutmelody6403
@nunavutmelody6403 29 күн бұрын
WOW DAT’S DE MOST CLASSIC HOUSE WITH SPECTACULAR VIEW 👌 N I REALLY APPRECIATE YOUR WORK ETHICS N DISCIPLINE U KILLIN IT ✊
@bttub1100
@bttub1100 Жыл бұрын
Wow nice one but I was expecting swimming pool
@hiwottegene7890
@hiwottegene7890 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 gen men eyhuonaschuo new Er gud Batarfa wowww amazing batab yamral
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
Super fancy love it.
@gezahagngebremedhen3436
@gezahagngebremedhen3436 Жыл бұрын
አንድ ዳቦ በቀን ገዝተው መመገብ እምንቸገርብርት ሃገር ላይ እሄንን ማሳየት ምን ይሉታል መጀመሪያ ህዝብችንን እንመግብ ምድረ ሌባ የሌባ ልጅ
@sinnagebisa8205
@sinnagebisa8205 Жыл бұрын
Luxury at its finest!!
@Lemlem7682
@Lemlem7682 9 ай бұрын
I can't stop looking at this house, and I hope this Builder Biltmore House in Ethiopia.😊❤ 🎉
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 Жыл бұрын
Good thanks from tigrayns USA Ethiopia forward
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
Oh my God it is very suitable!!
@LOLE1909
@LOLE1909 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you so much
@hannadesta1062
@hannadesta1062 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ዘመናዊ ነው
@azebteshome
@azebteshome Жыл бұрын
Beautiful home 🏡
@Ermi_HDD
@Ermi_HDD Жыл бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ አይነት መኖሪያ ቤት አለ እንዴ እግዚዎ 🧐😱
@nikudendir5993
@nikudendir5993 Жыл бұрын
ከቤቱ የበለጠ አንቺ ታምራለሽ❤
@bendej6417
@bendej6417 Жыл бұрын
Please speak in Amharic. We need to value our precious language. I’ve lived in USA for 30+ years and I still speak pure Amharic.
@isaakalem1275
@isaakalem1275 Жыл бұрын
She is from oromo and tigray why you want force her to speak nefeteja language
@Humanrace100
@Humanrace100 8 ай бұрын
​@@isaakalem1275you just an idi..t.
@mickeydi
@mickeydi Жыл бұрын
I like it;)
@daymehasan612
@daymehasan612 Жыл бұрын
Very cool 😎
@techliben8666
@techliben8666 Жыл бұрын
M.Bed room be bale sint diameter bret nw yeteseraw?
@sofanitabebe8760
@sofanitabebe8760 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው እኔ ብገባ ግን እጠፋ ነበር😜 ግን ደስ የሚለው አልገባም🤣
@wenitan9538
@wenitan9538 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራ አላሁማ ስጠን የአላህ ❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
So ቤቱ በጣም ያምራል So የእውነት ትልቅ ነው So ጀነረቴር መኖሩ ተመቸኝ So ግሪን ኤሪያ የተባለው አልታየኝም የበለጠ ግሪን ማረግ ይቻላል So ውድ ቢሆንም በጣም ወጪ እንዳወጡበት ያስታውቃል SOOOOOO ብር ቢኖረኝ እገዛው ነበር እናመሰግናለን!! በርች👍👍👍👍👍👍💜❤❤❤❤
@freahiwotmekonnen4771
@freahiwotmekonnen4771 Жыл бұрын
Soooo.soooo gn mesheti new mikeraye new..😁
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
sooooo አልበዛም ወይ😄
@S.m543
@S.m543 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ttyy5840
@ttyy5840 Жыл бұрын
Very nice 👌 👍 is ♥ ❤ 👌 good thanks for all
@nejusweet5760
@nejusweet5760 Жыл бұрын
እንዲህ ውብ ቤት ሰርተው መዋኛ ለምን እንደማይኖረው አይገባኝም
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የዝናብ ሀገር ነው እንድት ይታስባል ዋና ግቢ ውስጥ አስቸጋሪ ነው
@emranemran7086
@emranemran7086 Жыл бұрын
ሀገሬ እደጊ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ያለ ነገር ማየት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም
@seadiomer1266
@seadiomer1266 Жыл бұрын
ያው ኢትዮጵያ መሰራቱ ነው ቻሌንጁ እንጅ እኔ ስሰራበት የነበረው ቤት ከዚህ የበለጠ ቤት ነበር ከቤቱ በላይ አንቺ ታምሪያለሽ ቤቱም እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ቅንጡ ነው የፍቅር የጤና የሰላም ቤት ይሁን ለሚኖሩበት
@tarikumekonen4889
@tarikumekonen4889 Жыл бұрын
Garage or workshop is left. You are a very good salesperson.
@mekdesmekuriawu4383
@mekdesmekuriawu4383 Жыл бұрын
After two year i will buy thise kind of house.
@eustachealfred6916
@eustachealfred6916 Жыл бұрын
Wonderful ❤
@BelchaNegussie-vc3bt
@BelchaNegussie-vc3bt Ай бұрын
Btam yamral 😍😍😍
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion Жыл бұрын
Who did the finishing job ? Please if you have information
@heckerevil6867
@heckerevil6867 Жыл бұрын
sensoru shent bet sitxegiw stand yalebet sitxegiw min liadergsh new???
@suliemanebrahim8563
@suliemanebrahim8563 Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ያምራል
@Doledita
@Doledita Жыл бұрын
I am trying to buy it how much is it I was looking for price but I don’t see it anywhere? I need it for my mom and dad please let me know is it more then 20m?
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 Жыл бұрын
እጅግ ውብ ና ማራኪ ነው ውድጀላችሁዋለሁ አመሰግናለሁ::
@kquint9628
@kquint9628 Жыл бұрын
It’s giving hotel vibes
@hussuka1
@hussuka1 Жыл бұрын
ሃሪፍ ቤት ነው ።ግን በፍፁም የኢትዮጵያ ውዱ ቤት አይደለም ።የዚህን አራት አጥፍ የሚያወጡ ቤቶች አሉ ።
@abuzerjemal1852
@abuzerjemal1852 Жыл бұрын
Wow betam yamrak
@tghaile1704
@tghaile1704 Жыл бұрын
Wow💯🤩
@billiko3620
@billiko3620 Жыл бұрын
ህልሜ ይሳካል! ስኬቴም ይሳካል! ከዛ ይሄ ቤት የኔ ይሆንና እንዳትገዙት የኔ ነው
@fraolbaharu3413
@fraolbaharu3413 Жыл бұрын
law of attraction iyetegeberk nw🧲 🙂
@billiko3620
@billiko3620 Жыл бұрын
@@fraolbaharu3413 ኦዎ አይሰራም እንዴ?
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
This house is made excellent And it's so beautiful except it doesn't have a dishwasher but I would love to come to Ethiopia to live there in this house but first Ethiopia needs to be peaceful...
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 Жыл бұрын
Let peace prevail but for now even im wanting to leave ethiopia
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
@Biruk Belayneh Me and my family had a plan to start our own business in Ethiopia 🇪🇹 but abiy Ahmed came, and he is destroying Ethiopia 🇪🇹 😢 may the LORD JESUS protect Ethiopia 🇪🇹 from all evil.....
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 Жыл бұрын
@@Lemlem7682 egziaher selamun yamtalen megemerya the rest will go hand in hand 😢😢🙏🙏
@abdihakimmohamed1114
@abdihakimmohamed1114 Ай бұрын
Your english also need to be peaceful
@hamagindo2495
@hamagindo2495 Жыл бұрын
The house is so amazing ! But, the presentation needs improvement !
@kedegirma5685
@kedegirma5685 Жыл бұрын
Andin tilik hotel endet le 1 beteseb menoria bicha mekeyer endemichal ayichalew tnx
@well_4ll497
@well_4ll497 Жыл бұрын
No word. I know God got me.
@kalezman
@kalezman Жыл бұрын
Nice, but no swimming pool😢
@mulugetadula3007
@mulugetadula3007 Жыл бұрын
❤nice
@elizabethzewdie4582
@elizabethzewdie4582 Жыл бұрын
ወይ እማርኛውን አለበለዚያ እንግሊዘኛውን ማውራት ይሻላል። በጣም ቋንቋ እያበላሸን ነው። እየቀላቀሉ ማውራት እኮ ስልጡን አያረግም።
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын
ሶስት ቤድሩም ብቻ ነው ያለው በጣም ውድ ነው ዋጋው ተጋነነ አንድ ሚልዮን ዶላር ቤት እዚህ ምን እንደሚመስል ባያችሁ
@HonelignLebego
@HonelignLebego 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ውሃ የለችም እዚያ አካባቢ
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
አንድ ሚሊዮን $ ስንት ቤት ይገዛል መሰለሽ ዉጪ ዉሀ እና መብራት የማይጠፋበት አገር ላይ ለሾዎ ካልሆነ ኮተቱ የበዛበት ቤት ነዉ ጵዳት ሰራተኛ ስንት ሊያስፈልግ ነዉ አይመቸኝም ቢኖረኝም ፡ ፡
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 Жыл бұрын
ቤተ ሰሪ ይበዛል ግን ማንም አይኖርበትም ይላል ቃሉ እሩቅ አይደለም የዚች አለም ፍፃሜ
@TMstudio-ET
@TMstudio-ET Жыл бұрын
Weldone
@zekariasrare4497
@zekariasrare4497 Жыл бұрын
በእውነት የኔ ቤት ከስሙ በስተቀር ከዚህ የተለዬ ነው በእውነት አይገናኝም የኔ!!!!!!!!
@kingmercy6865
@kingmercy6865 Жыл бұрын
Yea that's mine.. 💰💰💰
@hanitube-best-natural-hair
@hanitube-best-natural-hair Жыл бұрын
Wedefit beti ,yalemkut tekekelenawe bit 😍
@wehbecell753
@wehbecell753 Жыл бұрын
የሚገርም ቤት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ጎዳና ያለውም እዚህ ቤት ውስጥ የሚኖሩትም በስተመጨረሻ እጥር ምጥን ያለች ቤታችን ትጠብቀናለች ስለዚህ አልገዛም እምብየው
@TheGadegj
@TheGadegj Жыл бұрын
አንተ ከሞትክ ቆይተሀል ትንሳኤ ነው የምጠብቀው
@wehbecell753
@wehbecell753 Жыл бұрын
@@TheGadegj ኮተት ቤት መኖር ይሻላል ኮተት ነገር ነህ
@NetsiMulegeta
@NetsiMulegeta 2 ай бұрын
ልብስ መቀየሪይው ክፍል የኛ ሙሉ ግቢ ቤት ነው ትንሽ ብቻ የናንተ ሰፋ ይላል😅😅
@NesryaAhamed
@NesryaAhamed 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ET-infotech
@ET-infotech Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንሻ አላህ እንገዛለን አላህ እድሜ ይስጠን ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እኔ ትንሽ አስተያየት አለኝ መኝታ ቤቱ የልብስ መስቂያዎቹ ብዙም ደስ አይልም ሁለተኛ ሳሎን ውስጥ ውሀ ማቀዝቀዣው ዘመኑ አልፎበታል ሶሰት Kichen እቃ ማጠቢያ አጥቦ የሚያደርቅ የለውም እሱን አስተካክሉ ብዙ ይቀረዋል የሚስተካከል
@heckerevil6867
@heckerevil6867 Жыл бұрын
des yalaleshi netun gezhi ena awchachew
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 Жыл бұрын
ለፈጣሪ ምንይሳነዋል የዚህበት ባለቤት ያርገኝ
@mikygfx
@mikygfx Ай бұрын
lemendnew gene ye ethiopia habatam betoch swimming pool yelelachew??
@dessertBama
@dessertBama 26 күн бұрын
ቤታችሁን ደብቁ ብልፅግናአዎች እዳአይወርሷአቹ
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ወደው አይስቁ አሉ አፈር ልንለብስ ምድነው የዚህን ያሀል 1 ሚሊየን ብርም አናቴ ላይ ወቷል
@andystevo7
@andystevo7 Жыл бұрын
Who's the architecture of this house please i need him!!!
@melatkasaye874
@melatkasaye874 Жыл бұрын
Ymechachu abo
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
በስማም ኢትዮጵያየ የአረብን ቤት የሚስንቅ ቤትአላት ደስሲል
@free_da
@free_da 7 ай бұрын
wow😍😍
@AtikelteMare
@AtikelteMare Ай бұрын
Does it have a parking
@None-yv1xb
@None-yv1xb Жыл бұрын
It's good
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Жыл бұрын
ቤቱ ቆንጆ ነው ዘበኛው ም ሰው እኮ ነው ምንው ለእሱ የሰጡት የውሻ ቤት ያህልነው:: አቅራቢዋ ደግሞ ምነው ቀጥታ አማርኛ ብትናገሪ
@gabriellaaddis2670
@gabriellaaddis2670 Жыл бұрын
Zoro wedmrate eswlay ekule enhonalne ymchache ❤❤❤
@Hallelujah-zz2kd
@Hallelujah-zz2kd Ай бұрын
Yihi bet yene nwe wanawe emnt aydel😊
@wudemelka5653
@wudemelka5653 8 ай бұрын
ዋው ሽንት ቤቱ ልክ አሜሪካ ኘሰራር ያምራል
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 Жыл бұрын
የነእህት መግስተሰማዕት አያስገባም ዋስምአይሆን ብርቢኖረኝም አልገዛም ስንትድሀአለ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ያምራል።
@AbCd-dm4sy
@AbCd-dm4sy Жыл бұрын
ኮሜንት ላይ ደህነትን የሚመኙ እየተፀዳዱ ሰለሆነ ለማድረቂያ ቅጠል ይሰጣቸው እንዲህ ነው መኖር ሳልሞት ሀገሬ ላይ ይህን በማየቴ ደስ ብሎኛል እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ሀገሬ ልትመረቂ ነው መሰል ደስ አለኝ የሚሰሩ እጆች ጀግና ናቸው እኔም እደርስባችኃለሁ በርቱ
@hiwiabebe7495
@hiwiabebe7495 Жыл бұрын
ይንዱ ሌባ ባለስልጣን ነው !
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
@@hiwiabebe7495 🤣🤣🤣👍
@sojooy9u111
@sojooy9u111 Жыл бұрын
በሙስና የሚተዳደር ወጭውን ይችል ይሆናል።
@easyandtastyrecipes4512
@easyandtastyrecipes4512 Жыл бұрын
ኪም ካርደሽም ልትገዛው ነው የተዘጋጀ ??
@nuruhussenseid4679
@nuruhussenseid4679 Жыл бұрын
አጃኢብ...... ኢንሻአላህ
የኢትዮጵያ የመጨረሻው የቅንጦት ቤት!  🇪🇹
26:03
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 24 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45
Touring the MOST EXPENSIVE HOUSE in the United States!
40:48
Enes Yilmazer
Рет қаралды 28 МЛН
65 million Birr Incredible Residence in Gurd Shola || Dink Cribs Ep: 16 #cribs
22:45
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 15 М.
እጅግ የሚያምር  B+ G+ 2 ቪላ ቤት
15:58
ዘ-tube
Рет қаралды 49 М.
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 66 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 35 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 18 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,9 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 16 МЛН